የዛር የንግስና ስሞች (ስለ ወር አበባ) ሴት ዛር#4 በማለዳ መያ'ዝ ቅጽ 1 ንባብ part 4 bemaleda meyaz ከገፅ 35-54

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • bemaleda meyaz በማለዳ መያ'ዝ የክፉ መንፈሶች ድርጊት ቅጽ ፩

Komentáře • 111

  • @gena15
    @gena15 Před 5 lety +16

    ይህን የተደበቀ ሚስጥር ግልፅልፅ አርገው ፅፈው ያስተማሩን አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጦት ዘሮት ይባረክ የምታነብልን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety +15

    ይህን እንድናውቅ መፅሐፍን ፅፈው ያቀረቡልን አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ላነበቡልን አባትም ፀጋውን ያብዛልወት.

  • @user-gc9or8zc3t
    @user-gc9or8zc3t Před 5 lety +9

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem

    የእውነት ካዚውስኑ ያኔ ህይወት አላባት ቃላሂይወት ያሠማን ፈጣሪ ይማራን እኛስ ታይዘነል ታማነል ማራን ማራን አምላኬ

  • @nagathlamisa3196
    @nagathlamisa3196 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-kc9so5oo2x
    @user-kc9so5oo2x Před 5 lety +16

    አቤቱ፡ፈጣሪዬሆይ፡ልቤን፡ለፀሎት፡አንሳኝ፡አምላኬ፡አምላኬ

  • @madina.mamuyi1420
    @madina.mamuyi1420 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 2 lety

    ያሳዝናል፣የእናቴ፣አምላክ፣የአባቴ፣አምላክ፣እያሉ፣ጨርሱን፣አየአለማውቅ፣ጌታችን፣መዳህኒታችን፣እየሱስክርስቶስ፣ቀሪዘመናቺነን፣ይባርክልን፣ለአባቶቺ፣እዲሜናጤናይስጥልን፣በጽለታችሁ፣አስቡኚ፣እባካችሁአባትእናቶቸ፣እህትወንዲሞቸ፣ከፍቅርየለ፣ፍቅርየለ፣ከበርከትየለበርከትየለ፣አቤቱስው፣አዲርገኚና፣ስውይግረመው፣አምላኪ፣ዲርስልን።

  • @fasikaderso8262
    @fasikaderso8262 Před 5 lety +4

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ12

  • @wamdiiiwandii5333
    @wamdiiiwandii5333 Před 2 lety +1

    አቤት መድሃኒአለም ይሄ ሁሉ እኛቤት አለ እኔም ቡና ሳፈላ ነዉ የኖርሁት አሁን ስደት ነዉ ያለሁት እነሱ እደዛዉ ኒቸዉ እኔም ተጎልቻለሁ ወይ አልፀልይ ወይ ንስሀ አልገባ ድጋይ ሆኜ ተቀምጫለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ ቤተሰቦቻችንም ይህ ገብቷቸዉ በተመለሱ ወደ አምላክ

  • @user-qx3xl3lq7p
    @user-qx3xl3lq7p Před 5 lety +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኛ ሀጺያተኛ ነን ይቅር በለን 💒😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 Před 4 lety

    Amena, amen, amen

  • @retasisi5067
    @retasisi5067 Před 2 lety

    ግረም የሚለኝ ነገር ይህ አምል ሁሉም ሰው ላይ አለ

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 2 lety

    የአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c Před 3 lety +1

    አሜንአሜን

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋው ያንርህ አሜን፫

  • @hilinatariku5043
    @hilinatariku5043 Před 4 lety

    Amen amen amen kalheyot yasemalgn ene yehote huluum besekayi yetmola new

  • @netsanettube3198
    @netsanettube3198 Před 2 lety

    ይገርማል

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 Před 5 lety

    አቤቱ ማርን አባታችን ሆይ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @user-og6yy5ow7f
    @user-og6yy5ow7f Před 5 lety +2

    አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን።

    • @dagemgolla3823
      @dagemgolla3823  Před 5 lety

      አሜን

    • @lewtalem
      @lewtalem Před 5 lety

      አቤቱ አምላኬ ሆይ እርዳን ምንም አይነት ክፍ መንፈሰ ከኛ ይራቅ ፣

    • @robel8126
      @robel8126 Před 5 lety

      አሜን

  • @tarikaasfadiye9458
    @tarikaasfadiye9458 Před 5 lety +2

    እግዚአብሄር ይስጥልን ስላነበብክልን ግን ወድማችን እያነበበልን ነው ከመጀመረያ ጀምሮ ባድ ሆነን በትክል እድናውቅ አተ ብታቆም መልካም ይሆናል ወይም እኔ አነባለው ካልክ ከመጀመረያው ጀምር ስታነብ ደሟ ተፃፈ በአባታችን መላከ መንኩራት አባ ግርማ ወድሙ በል እግዚአብሄር ይስጥልኝ አመሠግናለው ካጠፋ በእግዚአብሄር ስም ይቅርታ

  • @meseretgetachew546
    @meseretgetachew546 Před 5 lety +3

    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 5 lety +3

    እግዚኦ ማረን በስላሴ ስም አባታችን በረከታቸው ይደርብን እድቤያቸው ይርዘም

  • @zenazena9634
    @zenazena9634 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @frischvox6093
    @frischvox6093 Před 5 lety

    kalehiyotin yesemalen Amen Amen Amen

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon8034 Před 5 lety +1

    Egziabher Yemesegn ::

  • @yasminmed7at414
    @yasminmed7at414 Před 3 lety

    ተሰቃየው መድሀኒ አለም ድረሰልኝ

  • @user-uh2dx2on1y
    @user-uh2dx2on1y Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-gc9or8zc3t
    @user-gc9or8zc3t Před 5 lety +1

    አቤቱ ጌታሁ ለጾለት አነሳኝ

  • @iloveethiopia1660
    @iloveethiopia1660 Před 5 lety

    Egizaber woyi Anti tebikeni Amen Amen Amen Amen

  • @havehave8695
    @havehave8695 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemaln

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @በሻዱወለተማርያም

    ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በርሳቸው ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከሬን ስሙ የተመሰገን ይሁን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያደማልን ለወንድማችን
    እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ክፉ ሁሉ አንተ ጠበቅን እርዳን እኛ ደካሞችነን ና 😭😭😭

  • @suszigh8521
    @suszigh8521 Před 5 lety +8

    ወላጆቻችን በቁም ገለውናል።የቤት አምላክ እያሉ

    • @joujijouj9304
      @joujijouj9304 Před 5 lety +1

      በጣም እህቴ እውነት ነው

    • @dagemgolla3823
      @dagemgolla3823  Před 4 lety +2

      እግዚአብሔር ይማረን

    • @user-ob5ov4mm4f
      @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety

      እህቴ ቤተሰብ ትፍረጂ ዲያቢሎሱ ነው እንደዛ የሚያደርጋቸው አምላክ በምህረቱ ከእፉ መንፈስ ይጠብቀን

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ Před 2 lety

      በትክክል እህት በቁማችን ነው የቀበሩን

  • @fantafanta261
    @fantafanta261 Před 5 lety

    Egzio geta hoy amte. Marn

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 Před 2 lety

    Wey gud😞

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 Před 5 lety

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አተ ጠብቀን አምላኬ

  • @vhvchhff9892
    @vhvchhff9892 Před 5 lety +1

    አቤቱ አምላኬአንተው በምርትህ ጠብቀን አደራህን አምላኬ

  • @StgeredaGirma
    @StgeredaGirma Před 8 měsíci

    Abate.yetenew.yemagegew.

  • @fghf4679
    @fghf4679 Před 5 lety

    AmenAmen

  • @bassembassem8973
    @bassembassem8973 Před 4 lety

    Qale hewate yasamalene

  • @iprocc6814
    @iprocc6814 Před 5 lety

    ቃልሂወት ያሰማልን

    • @comceil5329
      @comceil5329 Před 5 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን በደሙ ተዋጅቻለሁ በመስቀሉ ታትሜአለሁ እማምላክ ለልጅሽ አሳስቢልኝ 😭😭

    • @dagemgolla3823
      @dagemgolla3823  Před 4 lety

      አሜን

  • @user-ju5nu6bv7j
    @user-ju5nu6bv7j Před 5 lety

    Qale hyiwet yasemaln enamesegnaken memhrachin

  • @seblemekonne4189
    @seblemekonne4189 Před 5 lety +1

    Egzio medhanialem awetan

  • @salammarta6422
    @salammarta6422 Před 5 lety

    😭🙏🙏😭💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭Amen

  • @user-mv9px7jh6x
    @user-mv9px7jh6x Před 5 lety

    እግዚአ መሀርነ ክርሰቶስ12

  • @gghhehsdjhdhhd7391
    @gghhehsdjhdhhd7391 Před 5 lety

    Yiktli yeha temert egzbher yestlin kali hiyewt yesamlni

  • @hadiyanew9501
    @hadiyanew9501 Před 5 lety

    አቤቱ ጌታየ ለፅለት አስበኝ

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 Před 5 lety

      😢😢😢😢😢👂👂👂👂👂😢😢😢😢👂👂👂👂👂😢😢😢😢😢😢😢

  • @fkerthailu8313
    @fkerthailu8313 Před 5 lety +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ አንተ እንደምህረት እንደቸርነትህ አስበን ይቅር ይበለን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በማለዳ መያዝ የሚለው መ ጵሐፋ የት ነው የሚገኘው የምታቁ ንገረኝ ኢትዩጲያ ?

    • @user-bn7lu2xv3z
      @user-bn7lu2xv3z Před 5 lety

      Baleshbet bota balew betekirstiyan teyki tagegnialesh

    • @fkerthailu8313
      @fkerthailu8313 Před 5 lety

      @@user-bn7lu2xv3z እሺ እህቴ አዲስ አበባ ሾላ የካ ሚካኤል የሚባል አካባቢ ነኝ ግን የለም ነው ያሉኝ እህቴ

    • @fkerthailu8313
      @fkerthailu8313 Před 5 lety

      @@user-bn7lu2xv3z 2008 አ/ም ላይ ተከልክልዋል አሉኝ አሁን ግን አላቅም

    • @user-bn7lu2xv3z
      @user-bn7lu2xv3z Před 5 lety

      @@fkerthailu8313 ahunm teyki aba girma agelglot slejemeru

    • @fkerthailu8313
      @fkerthailu8313 Před 5 lety

      @@user-bn7lu2xv3z እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 5 lety

    አምላኬ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤታችን ግባ

  • @amenetupya6095
    @amenetupya6095 Před 5 lety

    amen kalehiwet yasemalen

  • @hessaallootah3973
    @hessaallootah3973 Před 5 lety

    Selame. Abaatchni

  • @shdh7287
    @shdh7287 Před 5 lety

    egizo maren kirestos kanezi anedu nagne enee Abetu geta hoye asebegni

  • @hadiyanew9501
    @hadiyanew9501 Před 5 lety

    ኦግዛው ማህርና ክርስቶስ 12 ናይተ ስነማርያም ማሀርነ ክርስቶስ 12 ውዘተ በ ብ በ ው ዲ በ መ ቅ ስ

  • @user-zn1iw5ti4v
    @user-zn1iw5ti4v Před 5 lety +1

    ይህንን መፅሓፍ የት ይገኛል እንየ ሰዑዲ ነኘ ያለሁ

  • @sarawolloyewa4075
    @sarawolloyewa4075 Před 5 lety

    Egzio abetu sewrene

  • @user-vx8oo8bs4t
    @user-vx8oo8bs4t Před 4 lety +1

    ስሞቻቻው እራሱ ይቀፋል ኮተት በፈጣሪ ስም

  • @asterl3708
    @asterl3708 Před 5 lety +1

    Are iski andi belugn ine ahun 22 amet hongnal gni andim ken ye wor abeb ayche alwukim.... ?

    • @joujijouj9304
      @joujijouj9304 Před 5 lety +1

      ፀበል ሂጅ ለቅድስት አርሴማ ንገሪያት እህቴ

    • @حياه00-ط8س
      @حياه00-ط8س Před 5 lety

      Abatu gatay bamehrthe aseban

  • @saybelaaysik4822
    @saybelaaysik4822 Před 3 lety

    ጂኒ ይብዳህ አርፈህ ሀይማኖትህን አታመልክም የሰውላይ ትንጠለጠላለህ, ለነገሩ ክፋት እርኩሰት በናንተ በጣም አክራሪ ነን በምትሉት ይብሳል ማታ በጨለማ እየመጣችሁ የሰው በር ምታንኳኩ ደግሞ ስለ ዲያቆኑና ስለ መሪጌታው ጥንቁልና ማን ይንገራችሁ . መጀመሪያ የራሳችሁን አጥሩ ሰው ሳይደርስባችሁ አትድረሱ ባፋንኩሎ. 🤬🤬🤬

  • @mdsd9458
    @mdsd9458 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 Před 5 lety +2

    Kale hiwot yasemalin

  • @user-cu6bl6cp6v
    @user-cu6bl6cp6v Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-oe5xe6gq1z
    @user-oe5xe6gq1z Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን