Video není dostupné.
Omlouváme se.

321 ቲአትር ሲትኮም S01E60

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 11. 2021
  • Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Komentáře • 18

  • @-Travel-food_music
    @-Travel-food_music Před 2 lety +5

    በጣም ነው የሚመቸኝ ቅዳሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +3

    > ትንቢተ ዳንኤል 10 : 13 እንኳን አደረሳችሁ!!! የእለቱን ቃለ እግዚአብሔር በቻናላችን ይከታተሉን!!!

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML Před 2 lety +1

    ወይ እመቤቴ ማርያም አለ መሳቅ አይቻልም😂😂😂😂😂
    ወይ ሃኒ ምንን ትወና ላይ ድንቅ ነሽ
    ❤️👍🏽
    ወይ መልክት ቴክስት ጉድ አመጣ ችግር ውስጥ መግባት
    በሁለት ስዎች መካከል እውነተኛ ፍቅር ካለ አንድ አይነት ስሜት ካላቸው
    ግልፁን መናገር ለአፍቃሪም ለተፈቃሪም መልካም ጠቃሚ ነገር ነው ድብብቆሽ ቀርቶ ወደ መፍትሔ መሄድ ይቻላል
    ምን የመሰለ የሚመች የሻማ እራት
    አቶ ኤፍሬም ሙስና ነው ብለህ አመለጠህ
    አዱ ደራሲው አይጣም ጥበብ ጠርቶት ይሆን የአንተን ጽሁፍ ሼር የምታደርግ እሱም ደራሲ ለመሆን 😉❤️
    ሁሌም ይመቻል ባላገሩ ቲአትር❤️❤️❤️

  • @user-lm5gc8lw5u
    @user-lm5gc8lw5u Před 2 lety

    በጣም በጣማ ሳላደንቃቹ ማልፍ አልችልም አኒ ባኒ ታሜ አዲ በማዝናናት ብዙ ንገር ሰለምታሰተምሩ ቀን በቀን ባያቹ አሰለቹኝም

  • @user-pl2zg6ym1t
    @user-pl2zg6ym1t Před 2 lety +3

    እውነትበጣም ነው ደስ ምትሉ ስትሰሩ ከልባቹሁ ነው ስንት ሐገር ሚያፈርስ ህዝብ ሚያፋጅ ሐሰብ ከማየት እንደዚህ አስተማሪ የሆኑትን ብናይ የት በደረስን ፈጣሪ ሐገራችንን ይጠብቅልን

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety

    ከረጅም ጊዜ በዃላ የተከሰተ እጅግ ተወዳጅ ተከታታይ ድራማ።።። 321።። ።

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před 2 lety

    Weyene betam new dese yemitelut hulachum yasekalen yasitemralen betam turu new ketilubet thanks

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 Před 2 lety +2

    ፍቅሬን በካምቦድያ ስም ስገልፅላችሁ በደስታ ነው እንደልፋታችሁ መልስ ብታገኙ ምኞተ ነው ምርጦችዬ😍😍😍

  • @tedrosalem9152
    @tedrosalem9152 Před 2 lety

    61 begugut eytebekut newe betam newe yemwedachu

  • @geni4618
    @geni4618 Před 2 lety

    ስወዳቹ እኮ 💕💕👍👍

  • @kalkidanbelete9112
    @kalkidanbelete9112 Před 2 lety

    Sewedachehu andem kefel alameleteghem bertu

  • @konegen6189
    @konegen6189 Před 2 lety

    በሳቅ ነው የሞቱኩት

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 2 lety

    ክክክክክክክክክክክክ ሀኒዬ አንተ ግም አላለችም ልክ እደኔ

  • @samuelbirhanu3048
    @samuelbirhanu3048 Před 11 měsíci

    Are eyen drama atkartut btam aznag nber😂

  • @emulove5646
    @emulove5646 Před 2 lety

    No 1

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 Před 2 lety +1

    Endet endemwedachihu

  • @user-df2vs8tw5x
    @user-df2vs8tw5x Před 2 lety

    ወዉ

  • @likumuluken1580
    @likumuluken1580 Před 2 lety

    Are you an international applicant who will require an F-1 Student Visa or J-1 Exchange Visa to study in the United States? If you are a U.S. citizen or Permanent Resident, please select "No".