Ethiopia: የዮዲት ጉዲት ያልተደመጡ አስገራሚ ታሪኮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2022
  • #Elda_Corner #Elda
    gize tube,gize youtube,gize,axum,axum tube,zemen,zementv,zena tube,zehabesha,zebene lema,zemen drama,nuro bezede,aba zewengel,documentary,zeinab badawi,zehabesha tube,zehebesha tube,zemedkun bekele,bbc documentary,zeinab badawi bbc,zehabesha official,memhr d/r zeben lema,africa documentary,ቤተ ጊዮርጊስ bete georgis,history documentary,aba zewengel አባ ዘወንጌል እና ወቅታዊ ትንቢቶች,history of africa with zeinab badawi,mahetote tube,ahadu tube]

Komentáře • 68

  • @TseguAsnake-xx4wz
    @TseguAsnake-xx4wz Před 5 měsíci +2

    ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ 🙏🙏🙏

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 Před 9 měsíci +1

    ድንቅ አቀራረብ

  • @shewangzawkassa7551
    @shewangzawkassa7551 Před rokem +1

    ድንቅ ትረካ ነፍስ ዘራሽብት አንደበትሽ ጣፍጭ ነው

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před měsícem

    ድንቅ ትርክት ነው ቀኑን ሙሉ ብተርኪ ሳልሰለች እሰማሻለሁ የምር ትችያለሽ

  • @brahanugzachew923
    @brahanugzachew923 Před rokem +11

    ታሪክ አታጣሚ ዮዲት ጉዲት ፀረ ክርስትና እምነት ናት።

    • @yacobfantaye4658
      @yacobfantaye4658 Před 6 měsíci +1

      ክርስትና በወቅቱ ፈላሾችን ለማጥፋት የቆመ የመንግስት ሃይማኖት ነበር የተጣመመ ታሪክ አይደለም

  • @kbfunchannel
    @kbfunchannel Před rokem +2

    ደስ ይላል

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před rokem +1

    አነባበብሽ ጥሩ ነው.

  • @yabserakifle4515
    @yabserakifle4515 Před rokem +3

    ደስ የሚል ታሪክ :ፈላሾች ያልተነገረ ብዙ ታሪክ አላቸው ::ዮዲት ደግሞ ኃይለኛ ጀግና ነበረች ::

  • @zeyimene
    @zeyimene Před rokem

    🥰🥰🥰🥰

  • @meronmeri6818
    @meronmeri6818 Před rokem

    Weyene demsesh😘

  • @samsonhatsey
    @samsonhatsey Před rokem

    Ere benatesh tariku atenekaki endezi kehone gudun endayfeneda

  • @zewditudawit9247
    @zewditudawit9247 Před 2 měsíci +1

    በዚህ ታሪክ ላይ አንዳንድ ፈጠራ ተጨማምሮበታል ታሪኳ ተፅፎ የተቀመጠ ከሆነ ከእርእሱ እንኳን ተነስቼ ብጠይቅ እንዴት እስከዛሪ ሳይደመጥ ቆየ ? በዚህ ዘመን እንደተለመደዉ የፈጠራ ታሪክ አሁን ተጨምሮ የቆየ ታሪክ ለማስመሰል ካልታሰበ በቀር ? አላማችሁም ይሄ ይመስለኛል በአሁኑ ሰአት ብዙ የሀሰት ትርክቶች የሚፈበረኩበት ወቅት ስለሆነ የሚሰጡትን ሁሉ የሚዉጥብቻ ሳይሆን የሚያነብና የሚጠይቅም ትዉልድ እንዳለ መገንዘብ ያስፈልጋችኇል::

  • @amanuelkebede1131
    @amanuelkebede1131 Před 7 měsíci

    😂suksishn wedijewalewu❤

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před měsícem

    Yodite did not firm the zegswu day Asturias

  • @yergeduwmaryam
    @yergeduwmaryam Před 4 měsíci +2

    all from start to end is wrong

  • @anondes1099
    @anondes1099 Před rokem +2

    ያረጀውም አዲሱም እውነትን ፈልፍሎ ከማውጣት። አርባ አመት የነገሰችን ንግስት ታሪኳን በቅብብሎሽ ከማጠልሸት ውጪ እውነቱን ፈልፍሎ የሚጽፍ ጠፋ?
    ምንም ቢሆን ዲክታተር አርባ አመት ሊገዛ አይችልም!
    አንድ በሴራ የተደበቀ እውነት አለ ቆፍሩና አውጡ።

  • @FraolDemisse
    @FraolDemisse Před měsícem

    Yakatelechew lemndnw betekrstianun

  • @meletakeno2139
    @meletakeno2139 Před 3 měsíci

    ታሪኩን እጅግ በጣም ሰምቼ ወድጃለሁ

  • @sandraadelman2512
    @sandraadelman2512 Před rokem +3

    Wushetam!!! Yodit was a Hebrew Princess. Orthodox priests killed her people for years for refusing to convert from their ancestors faith the Judaism, to the new religion of Orthodox. Including Yodits beloved parents and relatives were killed with starvation and sword. After their Kingdom was invaded, She took Her kingdom's servants and became a Rebel for 5 years. Then she got help from North and East, and invaded Abyssinia, and established her kingdom, and started her revenges!!!

    • @fifiaddis
      @fifiaddis Před 11 měsíci

      That is what I know! She was agewe Hebrew

    • @queenie8896
      @queenie8896 Před 2 měsíci

      I don’t blame her

  • @abibrhane6233
    @abibrhane6233 Před 11 měsíci +2

    በሁኔታው ደስታ እና ጀብድ የተሰማሽ ትመስያለሽ ዮዲት ፀረ ክርስትና ነች እቺም ክርስቲያንካልሆንሽ ቦታዉን ለሚመለከተው ልቀቂ ካልሆነ ደግሜ ታሪክ አታበላሺ ደግሞ ሊሆን ይችላል ብለሽ ባትጨምሪ አዲስ ውሸት ባታስገቢበት ጥሩ ነው ሌላ ምመክርሽ ካንቺ አተራረክና አጨማመር ልበወለድ ቢሆን የተሻለ ነው ምንም ብታረጊው ቢጣመም ማንንም እይጎዳም

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc Před rokem +1

    ሸሌናት ማለት ነው።

  • @user-fw5zl8hz5y
    @user-fw5zl8hz5y Před 4 měsíci

    ትክክለኛው አውሪ

  • @MartaRone
    @MartaRone Před rokem

    Yehe taric ewnt kehon yodit jegna nech siktel kesawstu yechkniyachw bezat tutwan kortu mafriyawoch yensu amlak rasun madan aychelm? Sew new yemiyadnw ewnt ye amlak menfs kensu gar kehon kedus yetbalutn ekawoch setasrk altksfchem? Eeeee ayesh yente emnt endzi bedm yechkye new

  • @bulbuladama1236
    @bulbuladama1236 Před rokem

    She is an Oromo iron lady Akoo Guditi.

    • @user-fq8gf7yw8o
      @user-fq8gf7yw8o Před rokem

      Haha

    • @fifiaddis
      @fifiaddis Před 11 měsíci

      She is not an Oromo

    • @zewditudawit9247
      @zewditudawit9247 Před 2 měsíci +1

      ኦሮሞ የሚባል በዛዘመን እንኳን ኢትዮጵያ ሊኖር ቀርቶ ሽታዉም አልነበረም :: በታሪክ እንደምናዉቀዉ የኦሮሞ ታሪክ በኢትዮጵያ 500 አመት ብቻ ነዉ የዮዲት ታሪክ ግን ከዛበፊት ነዉ

  • @kassukassu7263
    @kassukassu7263 Před rokem +3

    ተረት ተረት : ውሸት ታሪክ ውሸት ትረካ : በተለይም ተራኪዋ የአክሱምን በጊዜው መውደቅ ደስ ያላት ትመስላለች :: ያልሺው ሁሉ ለአገር ግንባታ ምንም አይጠቅምም : ውዳቂ ነው!!!

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex Před 5 měsíci

    የደብተራ ልጅ የአህያ ልጅ ነች 😂😂😂

  • @mulualemseble9661
    @mulualemseble9661 Před rokem

    የተከበራችሁት የኢት ጵያ ታሪክ ተመራማሪ ን ባዮችና ጽሐፊች;የሀይማኖት መሪዎች; በትምህርት አለም ያላችሁና በጋዜጣና በማስተዎቂያ የምትሠሩ; መነሻ ምንጫችሁን እንኳን እያድበሰብሳችሁ "ክርስቲያኖች ነን" በማለት የኢትዮጵያን የእውነት ታሪክ ጠንቅቃችሁ ለማዎቅ የማትችሉ አሣዛኝ ሕብረተሰብ ናችሁ።"ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች" እንዲሉ እናንተም ገና ትላንትና ከኦሪት ሃይማኖት ተገንጥላችሁ ሂዳችሁ የገዛ ወንድሞቻችሁን እኛን ቤተ እስራኤሎችን ስታሰቃዩን ኖራችሁና እናንተ የመሬት ባላባቶች እኛ ግን "ፈላሾች ስደተኞች" የኢትዮጵያን ክብር ያስመለሰችውን ጀግና እስራኤላዊት ንግሥት ይሁዲትን ስሟን ስታጠፏትና ስታረክሷት ትኖራላችሁ። የኛን ጥበባችነን እየተጠቀማችሁ ሌላ ስም በማውጣት ስትሰድቡን ኖራችሁ። ለኢትዮጵያ ብቁን ሕዝቦችና ብሔረሰቦች ቀን ያወጣውን የደርግ መንግሥት አባርራችሁ ብሎ የገባው የ"ኢሐደግ መንግሥት ሃያ ሰባት አመት ቀጥቅጦ ገዛችሁ ይገባችኋል። "የእስልምናና የክርስትና ሀየማኖት” ስትሉ የኦሪት ሃማኖት ለማለት ተፍራላችሁ ለምን? ለዛሬው ይሄው ይበቃል ለወደፊቱ ግን ዘረኝነታችሁ አይጠቅማችሁም።
    (ኩሩ ቤተ እስራኤል አም እስራኤል ሃይ አለነ)

  • @VjddGjjdf-cy3rp
    @VjddGjjdf-cy3rp Před 7 měsíci

    ዮዲት ጉዲት ቤተ እስራኤል ነች

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Před 10 měsíci

    ዮዲት እንዴት ወታደር አሰባሰበች ? ሌላም ሌላም ያልተስተካከለ ብዙ ነገር ስተሻል : የተዛባ ታሪክ ነው ያቀረብሽው:

  • @kdus_gebre_krstos_14
    @kdus_gebre_krstos_14 Před 5 měsíci

    የብሉይ ኪዳኒቱ ዮዲት እና በኢትዮጵያ ላይ 40 ዘመን ጥፋትን የሰራችው አንዳይነት አይደሉም ። የስህተት ታሪክ አትተንትኚ

  • @blackyweld5696
    @blackyweld5696 Před rokem +1

    የእስራኤል መንግስት ወይም ሞሳድ ለኢትዮጵያውያን ፍቅር እንኳን ባይሆን ጥሩ አመለካከት አለው ብዬ አስብ ነበር ((ጥያቄው እስራኤል ውስጥ የተማረ እራሱንም ህብረተሰብንም የሚጠቅም ኢትዮጵያዊ ነው መፍጠር የምትፈልገው ወይስ ታሪክን አዛብተህ ከማንነቱ አቆራርጠከው (( Getto በማንነቱ የማይኮራ ለማንም ክብር የማይሰጥ ወንጀልኛ ትውልድ ነው የምትፈልገው ??????? በራስህ በኮራህ መጠን ለሌላው ክብር እንዳለው ትረዳለህ ደግሞስ በጥሩ በፍቅር የሚያይህን ህዝብ ከታሪክ ተምረህ አንተም ለምን ትደግመዋለህ ?

    • @yacobfantaye4658
      @yacobfantaye4658 Před 6 měsíci

      ህዝቡን ቡዳ እያልክ ስትሰይም የኖርክ ስለምን ጥሩ ትጠብቃለህ???

  • @user-gc5re8ed9r
    @user-gc5re8ed9r Před 4 měsíci

    እኔ ምለው ባንቺ ውስጥ ያለውን ስሚት ነው የምተርኪ ፀረ ክርስቲያን ናት

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish Před rokem

    እውነተኛ ታሪክዋ የተጋሩ ብሉይ ኣይሁድና ኣግኣዝያን ክርስትያን መጤ በተደረገው እንጂ ኢትዮጵያ ብሎ ነገር ከየት ኣመጣችሁት ። በነገራችን ላይ ስለኢትዮጵያ ዊነት ታሪኩ የተለየ ነው ። በቅርቡ ታሪካቹ ቁልቁል ተደፍቶ እውነተኛው ገሃድ ይሆናል ።

    • @zewditudawit9247
      @zewditudawit9247 Před 2 měsíci

      እንደለመዳችሁት የሀሰት ትርክታችሁን ልትቀጥሉ ነዉ ?መቸም በዉሸት አንደኛዉን ቦታ ይዛችኇል ኖብል ፕራስ ይሰጥ ቢባል እናንተ ይገባችኇል

  • @bruktaye2019
    @bruktaye2019 Před 2 měsíci

    ዮዲት ስላቃጠለቻቸው ቤተ ክርስቲያናት የምትነግሪን አለ፣

  • @mulualemseble9661
    @mulualemseble9661 Před rokem +3

    እህቴ ልርምሺ ስሟ ጉዲት አትባልም
    ንግስት ዮዲት ጊድዖን ወይም ንግስት አስቴር ጊድዖን ነዉ ይስተካከል🙏🇮🇱

    • @wealthhustle7032
      @wealthhustle7032 Před 7 měsíci

      Yoditem guditem yesu sem eko nw hueltem yeteleyaye meaning nw yalachew endeza meselegn

  • @user-gk9uu3wm8c
    @user-gk9uu3wm8c Před rokem +1

    እዉቀትና ታሪክ የሌለዉ ትንተና እየሳመችዉ ራቁታቸዉን ምናምን ስታስጠሉ

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 Před 2 měsíci

    ራስሽ ዬዲት ነገር ነሽ ተደስተሽ ነው የምተርኪ ዝርያ አለብሽ እንዴ

  • @NiguseLakew-do8xs
    @NiguseLakew-do8xs Před 12 dny

    ዮዲት በጥቅም ነዉ ዮዲ የሆነች ክርስቲን ናት የክርስቲያን ልጅ ናት ዳቆኑን ሥላሳተች እና አካሏን ሥላጎደሏት ብቻነዉ ይዮዲ አግብታ ድሃ ስለነበረች ቤተሠቦችም ሚተዳደሩበት ብዙ ንብረት ሥላልነበራቸዉ እጅ የሥራየል ትዉልድ የላትም ብቀላ እንጅ ሌላ የለም ታሪኳም ሠይጣናዊ ስለሆነች መሥማት አያስፈልግም አንችም እሷን መሠልሽኝ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem +7

    ገደል ትግባ ዮዲት ጉዲት ተዋህዶን ልታጠፋ ነበር እራሷ ወደአባቷ ወደ ሲኦሏ ገቤች አፈራባቷ በላች የኛን አባቶች ደም ጠጥታለች ቆሻሻ ጥሩ ታሪክ የተረክሽ መሰለሽ መጋ😠😠😠

    • @tomasyohannes294
      @tomasyohannes294 Před rokem +1

      ሳራ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር እንቅጩን ነው የጳፍሽው ልክ ነሽ ጠላት ነች።

    • @mulualemseble9661
      @mulualemseble9661 Před rokem

      😡😡😡😡

    • @user-wd9rz2nv8o
      @user-wd9rz2nv8o Před rokem

      ימח שמך

    • @hewan676
      @hewan676 Před rokem +1

      ​@@mulualemseble9661ዋጡት ፀረተዋህዶነች

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u Před 8 měsíci

      ​@@mulualemseble9661ምን ነው አቃጠለሽ አይሁድ ጸር ተዋህዶ😂😂😂😂

  • @user-hp5bi4ef1x
    @user-hp5bi4ef1x Před rokem +1

    ታሪክ ብለሽ ማቅረብሽ ነው ሲጀመር ዮዲት ማለት ይሁዲት= አማኝ ማለት ነው በእብራይስጥ ትውልድዋ የአይሁድ ዝርያ የምንሊክ ቀዳማዊ እድያውም ይቅርብሽ ባንቺ አንደበት አአኽሱም መነሳቱ

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc Před rokem

    ቱሉቱላ

  • @aleyasezaku6056
    @aleyasezaku6056 Před 10 měsíci +1

    ተረት ተረት

  • @fekadefullas190
    @fekadefullas190 Před 10 měsíci

    ድንቅ ተረት ።እዛው የነበርሽ መሆን አለብሽ ።የታደልሽ ነሽ !ተረኛው የታሪክ ፀሐፊ ማን ይሆን ? እኔም ልሆን እችላለው ።

  • @user-nb9hn7ct4q
    @user-nb9hn7ct4q Před 5 měsíci

    ተረት ተረት ውሸት በጆንያ😂😂

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku Před 9 dny

    ተራኪዋም ከዮዲት በላይ ፀረ ኦሮዶክስ ነሽ

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 Před 9 měsíci +1

    ድንቅ አቀራረብ

    • @kesstekesste195
      @kesstekesste195 Před 2 měsíci

      እውነተኛ ታሪክ አናበቡ ልብወለድ መሰለ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před rokem

    ተረት ተረት