የቢላል ማሂዶ ድምፅ ከወህኒ ቤት"! | bilal maydo | ustaz muhammed khedr

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • #bilalmaydo #harun_media #minbertv

Komentáře • 222

  • @fafi8402
    @fafi8402 Před měsícem +56

    ለይክ ሼር አረጉ ያጀማአ ፍትህ ለቢላል ወደማችን

    • @Samiraderebe
      @Samiraderebe Před měsícem +6

      ወላህ አላህ ያስተካክለን ቁምነገርላይ አንገኝም
      ፕራክ ቢሆን ....

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Před měsícem +3

      ኡዝታዝ መሀመድ ከድር አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot Před 26 dny +1

      Insha Allah ustaz

    • @TutJrgy6g
      @TutJrgy6g Před 13 dny

      አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ኡመተ ሙሀመድ ውስታዝ እርሰውንም በጣሪ እርጂም እድሚ ከአፊያ ጋ ይስጠውት እውድውት አለሁ

  • @user-sc8jq6yu3u
    @user-sc8jq6yu3u Před měsícem +59

    በእርግጥ ለቢላል እስር መከራ መራራ ቢሆንም 30 ሰው በእሱ ምክንያት እንደሰለሙ ስሰማ ደስ አለኝ
    ለኸይርም ነው
    አላህ ፅናቱን ይስጣቸው ያረብ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው

  • @user-yv6ip2hb9e
    @user-yv6ip2hb9e Před měsícem +32

    ፍትህ ለእትዮጲያ ሙስሊሞች ፍትህ ለቢላል ፍትህ ለኡስታዞቸችን

  • @saraass1202
    @saraass1202 Před měsícem +19

    ፍትህ ለቢላል ለሙስሊም ወንድማችን

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před měsícem +23

    አላህ ከእስር ነጻ ያውጣው አላህ ከተንኮለኞች ተንኮል ይጠብቀው ያረብ ያወድውድ ያጀባሩ ወንድማችነን አንተ ጠብቀው

    • @HawaSeidadem
      @HawaSeidadem Před měsícem +1

      አሚንንንንንንን ያረብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብ

  • @user-nn3mg3mg2r
    @user-nn3mg3mg2r Před měsícem +12

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ መሀመድ
    ፍትህ ለቢላል እኔም ቢላል ነኝ።

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs Před měsícem +13

    እረ ድምፅ እንሁናቸው ዱአም እናድርግ
    ፍትህ ለታሰሩት ኡስታዞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🎉🎉🎉🎉 ለሚመለከተው ለፍትህ አካል

    • @Kemileethiopia-ji7hs
      @Kemileethiopia-ji7hs Před měsícem +1

      አለህይጠቢቅሂ ኡስታዝ ጀዛኩሙላከይረን🎉🎉🎉

    • @PeacefulDaffodils-vd1fs
      @PeacefulDaffodils-vd1fs Před měsícem

      አሚን ያረብ ሁሉንም በያሉበት አላህ ይጠብቃችው በዝነቱ በራህመቱ አሚንን

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Před měsícem +7

    ዓለምላይ ያሉ ሙስሊም ሙስሊሞች ሁሉም ቢላል ማይዶ ነን እድታውቁ ❤🎉❤ፍትሕ ለቢላል❤ቢላል❤አላህ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ አብሺር ፈረጃህ ቅርብ ነው አላህ ይታረቀን 🎉❤🎉

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs Před měsícem +9

    ሱብሀን አሏህ በስንት ነገር ነው የሜቀያይሩት አላህ ነጃ ይበላችሁ በደብ መጠየቅ መያዝ አለባቸው ከሳሾቹም ተባባሪወቹም
    በቂ መረጃ እያለ ይህ ሁሉ ግፍ 😢😢

  • @user-yb4cc6vp3e
    @user-yb4cc6vp3e Před měsícem +5

    ፋትህ ለቢላል ኡስታዜ ጀዛካላህ ኸይር በአለም ላይ ለሚበደሉ ሙስሊሞች ፍትህ

  • @Samiraderebe
    @Samiraderebe Před měsícem +8

    إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
    ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
    አላህ ነጃያውጣው ያረብ በሱ ስበብ የሰለሙ ትንም አላህ ያፀናቸው ለሱም መልካም ስራውን ያብዛለት

  • @srajsherefa4816
    @srajsherefa4816 Před 29 dny +1

    ፊቲሂ ለኢቲዮጲየ ሙስሊሞች

  • @mdrasraselkhan8116
    @mdrasraselkhan8116 Před měsícem +5

    አላህ ፈረጃዉን ያቅርብለት ኡስታዝ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-fb8qf8os3d
    @user-fb8qf8os3d Před měsícem +8

    ፍትህህህህህህ ለቢላል ነሥሩን ያቅርብልህ አላህ

  • @usratube7082
    @usratube7082 Před měsícem +6

    አሏህ ነጃ ይበለው መልካሙ ወንድማችንን

  • @Minister801
    @Minister801 Před měsícem +5

    ህ ይገርማል እዛው እስር ቤት ሆኖ ወደ ሰላሣ ሰዎችን ቢያሰልማቸው አሁንም ከእስረኞች ለይተው ለብቻው አስረውታል አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @Samiraderebe
    @Samiraderebe Před měsícem +5

    መስለም ወልሙሰሊማት አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch Před měsícem +6

    الله ياحفظك اخونا بيلال

  • @tkewa
    @tkewa Před 26 dny +1

    ወድማችን አላህ ካለት ግፍነጃያውጣው የአላህእርዳታቅርብነው

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc Před měsícem

    ለጀግናዉ ወንድማችን ቢላሌም ነስሩን ቅርብ ያርግለት ያረብ

  • @user-yq6jh2cr2c
    @user-yq6jh2cr2c Před měsícem +1

    አላህ ከተኮለኞች ይጠብቀዉ ከስርም ነፆ ይበለዉ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před měsícem +4

    ለኽይር ነው የታሰረው ኢንሻአላህ ይፈታል እነሱ በተንኮል በውሽት አሰሩት እሱ 30ሰዎች ሸሀዳ አሲዟል ሱብሀን አላህ ኢላሂ ይፈርጀው

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem Před měsícem

    ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አታርጅብን ኡስታዙና❤

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 Před 25 dny

    ሱብሀን አላህ የአላህ ፍትህ ለቢላል ፍትህ ለቢላል ☝️☝️☝️☝️

  • @zeharayimar8336
    @zeharayimar8336 Před měsícem +2

    ለይክ ሼር አረጉ ያጀማአ ፍትህ ለቢላል ወደማችን❤❤ሰቢሲክራዪትዉ ዉዶቺ አጉኚ አድሲነኚ

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 Před měsícem +5

    ፍትህ ለቢላል እኔም ቢላል ነኝ

  • @SitieSherif
    @SitieSherif Před 28 dny

    ወንድሜ ቢላል አብሽር ያአላህ እርዳታ ቅርብ ነው አላህ ባለህበት ይጠብቅህ አላህ ይፈርጅህ አሏሁማ አሚንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 Před měsícem +1

    አላሁ አክበር ያረቢ አላህ ነጃ ያዉጣዉ ይሄን የኢስላም ጀግና ፍትህ ለቢላል ዑስታዝዬ አንተንም አላህ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch Před měsícem +4

    اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد جزاك الله خير يا عوثتاز محمد 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeharayimar8336
    @zeharayimar8336 Před měsícem +1

    በእርግጥ ለቢላል እስር መከራ መራራ ቢሆንም ሰዉ በእሱ ምክንያት እንደሰለሙ ስሰማ ደስ ኝለኸይርም ነዉ አላህ ፅናቱናቱ ይስጣቸዉ ያረብ ፈረጃዉን

  • @seidakmel5249
    @seidakmel5249 Před 22 dny +1

    ከችግር ቡሀላ ድል አለ አብሽሩ ✊

  • @MmMmm-oi9gm
    @MmMmm-oi9gm Před 17 dny

    ፍትህ ለብላላ ማይዶ እና አብሮት ለታሳሩ ኡስታዞች የፋጡልን

  • @user-vt6fy2dw2g
    @user-vt6fy2dw2g Před měsícem

    አለህ ፈራጀውን. ቅርብ. ያርግለት. ያራብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly Před měsícem +3

    አሏህ ነጃ ይበልህ ወንዲማችን

  • @taybatube194
    @taybatube194 Před měsícem +3

    ፍትህ ለጀግነዉ ወንድማችን ቢላል ✊

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc Před měsícem

    አላህዬ ይጣብቅህ ጀግናዉ ኡስታዛችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-og8ue7xx3n
    @user-og8ue7xx3n Před měsícem

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችነንም አላህ ይፈርጀው መሰሎቹንም በተለያየ አለም ያሉ በግፍ የታሰሩትንም አላህ ይፈርጅልን

  • @user-dc2nv7iu8b
    @user-dc2nv7iu8b Před 27 dny

    ኡስታዝ አላህ የጠብካችሁ

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x Před měsícem +1

    ኡስታዝ መሀመድ ቢላልን ችላ ካላችሁ ማህበረ ቅዱሳን የተባሉት እራሳችን ላይ ይወጣሉ ሙስሊምን በርቱ።
    ፍትህ ለቢላል
    ፍትህ ለቢላል
    ፍትህ ለቢላል

  • @makeyamohammed3101
    @makeyamohammed3101 Před měsícem

    እኔምቢላሌነኛ አላህነጃ ይበለውያርብ

  • @maramesubahaneallahe1385
    @maramesubahaneallahe1385 Před měsícem +3

    አላህ ይፈርጅህ ያረብ!!

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Před 28 dny

    የዉነትም. ቢላልነዉ. ሱባሀንአላህ. ከእስርቤት. በሀሮንሚዲያላይ በስልክጥሪያስተላለፈዉ. መልቅትልብይነካል. የኔዉድወድም. አላህካተካርይሁን በአላህላይያለዉ. እምነት. ኢናላህ. ሚለልአሷቢሪን ነዉ. አብሽር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Před měsícem +1

    ኡስታዛችን አላህ ይጣብቅህ እድሜህን አላህ ያርዝምልን

  • @gjggmhj-zr5vp
    @gjggmhj-zr5vp Před měsícem

    ያረብ ፈርጀን የተጨነቀን የታሰረን ነጃ አውጣቸው

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem +1

    ማሻአላ አላህ ዪጠብቀዉ ባለበት ጀግናዉ ወዲማችን

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o Před měsícem

    አህለን ኡስታዝ❤❤❤❤❤❤ፍትህ ለውንዲማች ፍትህ😢ያረብ አሚን🎉🎉🎉

  • @azizaabdulmenan1318
    @azizaabdulmenan1318 Před 29 dny

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዙና

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei Před měsícem +3

    አላህ ሆይ የተበዳይን ሚንዳ የማታስቀረዉ አንተ ነህ ፋትህ ለሙስሊም ወንዲሞቻችን አንተ ስጥልን አንተን የሚሳንህ ነገረ የለም አንተ ደረጃውን ቀረበ አዲረገው

  • @alha2939
    @alha2939 Před měsícem

    ፊትህለወኒዲማችንበለቢላል

  • @wowo-rahme
    @wowo-rahme Před měsícem +1

    ማሻ አላህ።ፍትህ ለቢላል አላህ የጃቸው ይስጣ ቸው
    በብሄር መጡ አልሆን ሲላቸው በሀይማኖት መጡ አረ አሁንስ እጭ

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut Před 22 dny

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ቢላል

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Před měsícem

    አላህ ፈረጃት ያውጣለት ከእስር ነጃ ይባረው ያረብ ኢንሻ አላህ

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Před měsícem +1

    ያረህማን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አህለን ኡስታዝ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @mamem3030
    @mamem3030 Před měsícem

    አብሺር ወንድሜ ቢላል አንተ እድለኛነክ ታላቁ አሊም ኢብኑ ተይምያ እደዚህ ብለዋል ከህዝብ መሀል ብታሥሩኝ ህዝቡን እመክራለሁ ብቻየን ብታሥሩኝ ፀጥ ያለ ቦታ አገኘሁ አላህን አመልካለሁ ብትገሉኚም ከዚች አለም ድካም አረፍኩ አሉرحم الله ابن تيمية ስለዚህ ዳዕዋክን አጠናክረክ ቀጥል ኡስታዝ ቢላል ፈአብሺር❤❤❤❤❤❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před měsícem

    የበላዮች የበላይ የሆነው ጌታ ባበሽታ ይሰረቸው የውነቱ በለቤት ቁረቁቦ እምነት ይዘው ጉልበትን ተኮልን ይጠቀመሉ አላህ የስራቸውን ይስጠቸው

  • @user-hs1bs3oc4g
    @user-hs1bs3oc4g Před měsícem

    ፍትሕ.ለቢላል.ፍትሕለወንድሞቻችን❤❤

  • @user-xf3ee8st7u
    @user-xf3ee8st7u Před 25 dny

    ፍትህ ለቢላል ☝☝☝☝
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @feydukedir
    @feydukedir Před měsícem +5

    የምን ማህበረ ቅዱሳን ነው??? ማህበረ እርኩሳን ስማቸው።

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Před měsícem

    ወላሒ ፍትሕ ለኡማችን ለኡሥታዞቻችን ያረብ ፍርዱን አቅርብልን በቃቹ በለን ያላግባብ እሥር ለምን ግን ለምን

  • @abdukerim7426
    @abdukerim7426 Před 29 dny

    አላህ ይፈርጅህ ቢላላችን

  • @user-ub3xi2nc5b
    @user-ub3xi2nc5b Před měsícem

    አላህ ነስሩን ያምጣልን ኡስታዝቻችን ጧሊበል ኢልም ወዲሞቻችን በያላቹሁብት ሁሉ ያአላህ ጥበቃ እና እዝነት አይለያቹሁ የልብ ሰኪና ይወፍቃቹሁ ይወፍቀን ያረብ

  • @gjggmhj-zr5vp
    @gjggmhj-zr5vp Před měsícem

    አላህ ይጠብቃችሁ ፍትህ ፍትህ

  • @samarudxb4336
    @samarudxb4336 Před měsícem

    እድሜ እና ጤና ይስጦት ኡስታዙና

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለወድማችን ቢላል ማይዶ አላህ ሆይ ፍረድ ዙልመኞች አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ ያረብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 Před měsícem +1

    ሱበሀን አላህ መቸም ቢሆን ሀቅን የያዘ ያሸንፍል አልሃምዱሊላህ አላኒ እመቲል እስላም ፍትህ ለቢላልማኢዶ አሚንን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AhedJasim
    @AhedJasim Před 24 dny

    በቲክክሊኡሲተዚአሀለዩጠቢቂቺ👍👍👍👍👍

  • @user-ly2eg1ko1f
    @user-ly2eg1ko1f Před 28 dny +1

    ፍህት ለቢላል

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ወንድም ቢላል ማይዶ አላህ ይፍታው በእዝነቱ

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h Před 20 dny

    ያረቢፈትን አምጣለት ያረቢ

  • @MariamSaeed-vk3fv
    @MariamSaeed-vk3fv Před 18 dny

    ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @sumeyaali6371
    @sumeyaali6371 Před měsícem +3

    አላህ ፈረጁን ያምጣለት

  • @amnetyasin9410
    @amnetyasin9410 Před měsícem

    ፍትህ ለቢላል ወንድማችንን ያረብ

  • @inshallaheveninghewillbebe9201

    Allah yefrijeke Bilal abshir

  • @Amatuallah_Bint_Hussein
    @Amatuallah_Bint_Hussein Před měsícem

    ኡስታዝ በቢላል ስቃይ ካበዙበት
    ለብዙ ወንድሞች ልኮ እንዳይጎዱት ይደልተዉ
    ገዛ ይጠመዳሉ በመረጃ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 23 dny

    ፍትህ፡ለቢላል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!፡፡፡

  • @user-li7eq4pq7o
    @user-li7eq4pq7o Před měsícem

    ያአላህ ፍትህ ለወድማችን ለቢላል ያረብ

  • @EThiopia765
    @EThiopia765 Před 17 dny

    ያረቢወድማችንንካለበትእሥርቤትያውጣውጥላትይጥፍለት

  • @gardman4879
    @gardman4879 Před 22 dny

    አላህ ይጠብቅህ ወድሚ

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ Před měsícem

    ሁል ግዜ ተጠቅተን ገለውንም መስጊዶቻችንም አፍርሰውብንም ቢሆን የማያዳግም እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ ዝም ብለን ለትንሽ ቀን ጮኸን እንገባለን ትክክል ነህ ቆራጥ የሆነ መልስ መስጠት እንጂ ሁሌ ማልቀስ የለብንም

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 Před měsícem +1

    ሡበሀን አላህ የሚገርም ነው አላህ ነጃ ይበላቸው

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ኡስታዝ እኛ እኮ ከተናቅን ቆይቷል ምክንያቱም እርስ በርሳችን አንደማመጥም ብዛት እንጅ ትብብር የለንም በብዛት ደግሞ አውቆ አጥፊ ነው: ይህ ኡማ ያሳዝናል አላህ ልቦና ይስጠን እርስ በርሳችን መተዛዘን አቃተን ስም እየተሰጣጠን ጥላቻን መዝራት ሆኗል ስራችን: ዘረኝነቱም እኛ ላይ ይብሳል

  • @YusufabdullaahiYuyo
    @YusufabdullaahiYuyo Před měsícem +2

    አላኸህይሩንያምጣልህወዲሚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pv1km9nc4t
    @user-pv1km9nc4t Před měsícem

    ሱብሀነላህ አላህ ይፈርጀው ወንድማችን

  • @alem_totot
    @alem_totot Před 19 dny

    ፍትህ ለቢላል ማዕዶ

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před 19 dny

    ፍትህ ፍትህ ለቢላል

  • @makiyahmel1008
    @makiyahmel1008 Před 17 dny

    ፍትህ ለብላል ወድመችን

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 Před měsícem +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ የአለህ ነስሩን በቅርብ አድርግልን በየቦታው ለሚገኘው ሙስሊም 😢😢😢

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Před měsícem

    አሏህ ሆይ አንተ በዳዮችን ተበቀላቸው ያረብ እኛን ለኛ አትተወን😢😢😢😢

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 Před měsícem

    አላህ ፍትሁን ያምጣል ፍትህ ለቢላል ወድማችን

  • @genetworku4774
    @genetworku4774 Před 21 dnem

    ወንድሜ ቢላል አልላህ ፈረጃወን ቅርብ ያድርግልህ

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd Před 25 dny

    አላህ ይፈርጀህ ወድሜ

  • @MyMy-yk7ke
    @MyMy-yk7ke Před 28 dny

    ፊትህ ለቢለል😢😢😢😢

  • @munawerlsultan3775
    @munawerlsultan3775 Před 22 dny

    ማሻ አላህ

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 Před měsícem

    አላህ ነስሩን ያምጣልን ያርብ

  • @AbdimenMuhemad
    @AbdimenMuhemad Před 26 dny +1

    الله ما أنس رحم

  • @ShamseMohamed-ju3jo
    @ShamseMohamed-ju3jo Před 24 dny

    አብሺሩ ከቺጊር ቦሀለ መፋቴ አለ😂❤❤😢❤❤❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @fasasi
    @fasasi Před 22 dny

    ፊትህለባላል