ልደቱን በጽንፈኝነት? | በአብይ የመመራት ቅጣት? | ወቅታዊውን ችግር የመለየት ችግር 05/23/24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2024
  • #ReyotMedia #AbiyAhmed #LidetuAyalew #EthiopiaNews #Tigray #Amhara #TDF #Fano #Oromia #OLA ##AnaniaSori #YaredHailemeskel #TewodrosTsegaye #Reyot
    Support Reyot Media through the GoFundMe link below:
    gofund.me/a8ae63e3
  • Zábava

Komentáře • 121

  • @Reyot
    @Reyot  Před 23 dny +13

    Join our GoFundMe campaign and support reyot media:
    gofund.me/b1765551

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 Před 20 dny +2

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው ቴዲ እናመሰግናለን

  • @oasakarorsa9270
    @oasakarorsa9270 Před 23 dny +7

    በጣም ግሩም ውይይት ነው። አናንያ ክሪትካል ቲንከር ነው። ዶ/ር ደረጄ ዘለቀን ቢታሳትፈው ጥሩ ነበረ።

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 Před 23 dny +4

    ዛሬ የቀረቡት ሰዎች በጣም ጎበዞች እንድናስብ እንድናሰላስል ሰከን አንድንልና ወደ ህሊናችን አንድንመለስ የሚደርጉ ናቸው ። ቴዲ አንደነዚህ አይነት ብዙ የሚያውቁ ሰዎችን ብታቀርብልን የገጠመንን ችግር መፍትሄ ለማምጣት መሰረት ሊሆን ይችላልና በርታ በርቱ።

  • @temesgenafework7280
    @temesgenafework7280 Před 22 dny +2

    Thank you all. Please Teddy, I miss Dr. Dereje zeleke. Let go Anania with Dr. Dereje .....soon.

  • @Ben-pu1dm
    @Ben-pu1dm Před 22 dny +2

    I loved every second of this discussion. It is so informative and well thought out conversation. Brilliant minds. Teddy as usual exceptional and I certainly would love see both guests on Reyot soon. Ananya, you are brilliant and you have an amazing talent in staying within the boundaries of the discussion.

  • @Maki-mk
    @Maki-mk Před 18 dny +1

    It was a great discussion! I like Ananiy’s analysis.

  • @kidisthunde6256
    @kidisthunde6256 Před 23 dny +7

    በአጠቃላይ ህወታችን በሙሉ በጭቆና የተምላ ነው ባል ሚስቱን ይጨቁናል አባት ልጆቹን ይጮቆናል የቤት እመቤት ስራተኛዋን አለቃ ምንዝሩን አስተምራለሁ ብለህ ከገጠር ቤተሰብ ያመጣሀውን ልጅ አገልጋይ አድርገህ ታስቃያለህ ጨቋ ኝ ብዛቱ. እንደ ህዝብ ነው የተበላሸነው

  • @solomonelias1732
    @solomonelias1732 Před 23 dny +3

    እዚህ ውይይት ላይ ዶ/ር ኤርሲዶ ቢጨመርበት በጣም ምርጥ ነበር አቶ ያሬድ ምንም የሚወጣለት የለውም ድንቅ ሙህር ።

  • @AbebeAbay-zk2nm
    @AbebeAbay-zk2nm Před 23 dny +8

    የአነንያ ብቃት ላለማመስገን አይቻልም።

  • @helenemso32
    @helenemso32 Před 22 dny +2

    amazing discussion keep it up

  • @tesfayemenberu7295
    @tesfayemenberu7295 Před 21 dnem

    እናመሠግናለን በርቱ!

  • @preppykiki1832
    @preppykiki1832 Před 23 dny +3

    የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ችግር ፈቺ ሳይሆን ችግር ፈጣሪ ነዉ።

  • @hananega5227
    @hananega5227 Před 22 dny +1

    Thank you all for your brilliant information. God bless you 🙏

  • @sabadesta4332
    @sabadesta4332 Před 23 dny +1

    በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ ቡዙ እናመሰግናለን❤❤

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado Před 22 dny +2

    በእኔ እምነት አቶ ያሬድ በትክክል የገባው ይመስለኛል ብዙ ሠዎች ፖለቲካውንም ኢኮኖሚውንም አመጣጥነው የማያት ችግር አለባቸው። ስለዚህ ያሬድ ከአለን በላይ ያልገለፀው ትልቅ እውነት እምነት ውስጡ እንዳለ ይገባኛል።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 23 dny +1

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው

  • @LegilinaEnji-sl5ek
    @LegilinaEnji-sl5ek Před 23 dny +1

    ሰላም እንዴት ናቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ።ድንቅና ግሩም ዉይይት ነበር በርቱ ኣትጥፉ

  • @user-os6dt9tz1k
    @user-os6dt9tz1k Před 22 dny +1

    Wowww neberachu

  • @abubekermohammed7886
    @abubekermohammed7886 Před 23 dny +2

    Amazing guests teddy!they set the conversation bar high

  • @andu-lq6tk
    @andu-lq6tk Před 23 dny +1

    Wow amazing Teddy and Anania

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Před 23 dny +1

    ቴድሮስ ፀጋዬ በሕወሐት ጉዳይ በተቃውሞ ልገጥምህ ነው ተዘጋጅ

  • @felekechwoldehana9686
    @felekechwoldehana9686 Před 21 dnem

    ቴዲ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እገዜር ይባርክህ❤❤❤ ነገር ግ ለአንደዚህ ዓይነት ውይይት ለምን ሴቶችን አትጋብዝም? 😂😂😂

  • @gashts
    @gashts Před 23 dny

    Nice flow of ideas with good spirit❤❤❤

  • @blackymeti5282
    @blackymeti5282 Před 22 dny

    Teddy ......huletegna endezi aynet dedeb miyaqerawen yemayawk sew endatgabez. Betam betam new yetenadedkut

  • @genet4109
    @genet4109 Před 23 dny +3

    ሁለቱንም ግልፅ ሓሳብ የላቸውም በተለይ አናንያን ::

  • @michaeldebratsion4902
    @michaeldebratsion4902 Před 23 dny

    Well said Tade
    We have no pride left in us as old nation rather we become salvages

  • @fetiasmellash7891
    @fetiasmellash7891 Před 22 dny

    very true

  • @fikrekassa32
    @fikrekassa32 Před 23 dny +5

    ቴዲ ምን ነካህ ያልተፃፈ ሲነበብ እየሳቅክ ታዳምጣለህ እንዴ ...

  • @rahilhayale2627
    @rahilhayale2627 Před 23 dny

    Baretu👍

  • @Measkebede
    @Measkebede Před 23 dny +2

    I didn’t appreciate Teddy’s dismissiveness of Yared.

  • @mezgebuchakaheyi1215
    @mezgebuchakaheyi1215 Před 23 dny +1

    ቴዲ ከአንተ የሚያምረዉ እንድህ አይነት መድረክ ኮች ማድረግ ነው። ተሳትፍዎችን ላደረጉት ዉይይት አደንቃለሁ።

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r Před 23 dny +1

    ኢትዮጵያዊያን አገዛዝ እንጂ ማስተዳደርን አልተማርንም ይህ ነው ምክንያቱ ለፖለቲካችን መንቦጫረቅ....

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 Před 22 dny

    ቴዲ !!! Tnx እንዲህ አይነት እውቀት ያላቸው ሰዎችን ማቅረብህና የአንተ ደግሞ የተለየ ሆነ ለምን ከአጀንዳ ሲወጡ መመለስህ

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 Před 23 dny

    bihertagninet malet mn malet new?, I need response please?

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d Před 22 dny

    አሁን ነፍስ ያላቸው ሰዎች አቀረብክ

  • @senaitberhane4568
    @senaitberhane4568 Před 22 dny

    ❤betam desi yemile eeyeyet

  • @abbaybe5550
    @abbaybe5550 Před 23 dny

    Tedy is the only hard talk professional journalist from Shitopi.

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Před 23 dny +2

    ውይይቱ ጥሩ ነበር፣ አንድ ያለበት ችግር፣ ደርግ፣ ንጉሱን ሲሳደብ፣ ኢህአዴግ ስለደርግ እና ንጉሱ ሲያወራ፣ ብልፅግና ከትህነግ እስከ አፄው ሲያወራ ምንም አልተሰራም።
    ★ከሁለት ሰዓት ውይይት በኋላ ያገኛችሁት መልስ ግን እያንዳንዱ ዘመን ላይ የነበረ ሕዝብ የራሱ አስተሳሰብም ሥነልቦናውም የተለየ ነው። ይህ ትውልድ ሙታንን አስነስቶ ዲሞክራሲን ማኅበራዊ መስተጋብርን ላስተምራቸው፣ ከማለት ከ፻ዓመት በኋላ የተፈጠረ ትውልድ በፍፁም አንድ አይሆንም።
    *አሁንም የ፫ሺህ ዓመቱን ቅኝ አለመገዛታችን ሌሎች በልጠውናል የሚለውን ተውት፣ የተገዙትም ሀገሮች ዛሬም ነፃነት የላቸውም። ገዥዢዎቻቸው ባይኖሩም በትውልድ ያሳለፉት የሥነናቦና ዕጥበት ሶስተኛ ትውልድን በፍርሃት ያኖሩታል ፈርተው ባይኖሩ እና ቢናገሩ ያስገድሏቸዋል።
    * "ኢትዮጵያዊነት አቀንቃኝ ትክክል አደለም ምክንያቱም ጦርነት ደግፏል" "ስትኖር ኢትዮጵያዊ ስትሞት ኢትዮጵያ ነህ" የሚባል እቤትና ጎረቤቱ ላይ ብሔርተኛነቱን የሚያቀነቅን በገደለም፣ ባሰደደም ግዜ የሚጨበጨብለት ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሳይሆን በነገዱ ሥም ነው።
    (ልደቱ አያሌው የዘውግ ብሔርተኝነትን፣ በመንካቱ ፩ሰዓት ሙሉ ተለበለበ)
    *ኢትዮጵያዊነት ስትደግፈውም ትገረፍበታለህ አራግፈህ ስትጥለውም ሰው ሀገር ለመሔድ ባሕር ገብተህ ታልቃለህ እንጂ በሠላም የሚቀበልህ አይኖርም! ግን ኢትዮጵያዊነት በግድ በድህነት አስሮን እንጂ ብንለያይ እራስን ችሎ መኖር ይቻላል ከተባለ ግን ምንም ግዜ ማጥፋት አያስፈልግም! ቢቻል የስምምነት መከፋፈልን መወያየት ግዜና ሕዝብ ያተርፋል። ነገሮች በዚሁ ከቀጠሉ የኑሮ ውድነት፣ የአዕምሮ ዕክል፣ የኑሮ መበላለጥ የሚፈነዳው አብዮት ሳይሆን ትልቅ የእርስ በእርስ ዕልቂት ማዋለድ ይሆናል።
    *ደቡብ ሱዳንም ሱማሌላንድም: በርበራም: ብቻ መኖር ከቻሉና ዕውቅና ከፈለጉ ብሔርተኛም መግተልተል የለበትም አሁን ካለው ኑሮ የበለጠ የከፋ ነገር ስለማይገጥመው አይፈርስም፣ አይበታተንም፣ ብለህ አትጠብቅ መሃሉ ዳር ሆኗል። ጅሌ!

    • @eyobyat
      @eyobyat Před 23 dny

      ትህነግ ማን ነበር?🤔

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 Před 22 dny

      ​@@eyobyatትህነግ ማለት የማሌሊት አተላ የጠጣ ለትግራይ ሕዝብ ስብራትና ውድቀት ተጠያቂ የጦርነትም፣ ኢ አማኝነትም፣ የርሀብም፣ የእርዛትም፣ የስደትም፣ የወንጀልም ምንጭ ነው። 😮

  • @zemzemmohammed7354
    @zemzemmohammed7354 Před 23 dny

    አናኒያስ እንካን ደህና መጣህ

  • @frebmeskel8417
    @frebmeskel8417 Před 23 dny +2

    እንደ ቴዲ ግን በአለም አዋቂ ይኖር ይሆን?

  • @henokghebre576
    @henokghebre576 Před 14 dny

    ኣነኒያ በጣም ይዘባርቃል።ችግሩ ልደቱን ላለማድነቅ ብሎ ስለ ጀመረ ነው።

  • @blackymeti5282
    @blackymeti5282 Před 22 dny

    Yard betam ke ewket netsa yehone feudal sew new

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 22 dny

    የባንዳዎቹን ዕንቅሥቃሤ ጥቃትና የውጪ ሐይሎችን አሻጥር ወደ ጎን ተትቷል።ምሑራን ያላችሗቸው ጥራዝነጠቅነት ተከናንቧል።

  • @user-kz3vn3ve4s
    @user-kz3vn3ve4s Před 22 dny

    @Ananiya sori kiristenam hone islimina huletum ke bahir mado yemeta emnet new tinish le emnetih weginina yetayebehal ena ke semet weta beleh aseb

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Před 21 dnem

    በመጀመሪያ የዘር ፖለቲካ ና መሬት ለዘር ባሌበትነት መከለል መስጠት የለበትም ፣ የመሪው ስልጣን መገደብ ፡ የዛን ጌዜ ሠላም
    ይሆናል

  • @user-xs9uu4pb5t
    @user-xs9uu4pb5t Před 22 dny

    አናንያ ሶሪ በጣም ቅን እና ሀቀኛ ጋዜጠኛ

  • @samu2673
    @samu2673 Před 23 dny +3

    አቶ ያሬድ በቂ ሰዓት አልተሰጠውም በተደጋጋሚ ሐሳቡ ተቋርጦ ሐሳቡ ተጨናግፏል። its unfair

  • @harnety4944
    @harnety4944 Před 23 dny

    ኣናንያ 🙏🙏

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Před 21 dnem

    አናንያ ሀሳብ አደንቃለው

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 Před 23 dny

    ቴዲዬ ነብሴ ነሽ

  • @Mitiku-mp7kv
    @Mitiku-mp7kv Před 23 dny

    What is countries knowledge.
    I thought all the knowledge in the world belongs to all of as.

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria6207 Před 20 dny

    ዛሪ ደሥ የሚሉ ንግግሮች ሰማሁ። አናንያ እንዳስቀመጠው ክርስቲያኒቲም እሥልምናም ኢትዮጵያ ውስጥ የፈለቁ አይደሉም ሁለቱም ከውጭ ነው የመጡት። ትክክል ነው። ያሪድ እንዳስቀመጠው የነበረው ጭቆና የጭስኛ ችግርነበረ፣ ይህም ትክክል ነው።

  • @felekechwoldehana9686
    @felekechwoldehana9686 Před 21 dnem

    ብራቮ!!" አናንያ የሚበጀው ሁሉም ተቻችሎ መኖር ነው:: በአሜሪካም ሆነ በካናዳ ብዙ ብሔረሰብ አለ :ሁሉም ተከባብሮ ነው የሚኖረው:: አንዱ ሌላው ልደፍጥጥ አይልም:: ሁሉም ተከባብሮ ነው የሚኖረው:: ሰልጣን መገደብ አለበት:: ማህበረሰባችን መብቱንና ግዴታውን ማወቅ አለበት: ግደል ሲባል ለምን ማለት አለበት::😮😮😮

  • @jackson-er7bf
    @jackson-er7bf Před 23 dny

    Please look them before...... even if u can

  • @labatube
    @labatube Před 23 dny

    This panel triggers us to think about our politics in the way that people will be considered as priority and politics is the path to defend the highest office of the country "citizen".

  • @ethiopian8314
    @ethiopian8314 Před 3 dny

    33:27 አቶ ያሬድ ከደጅአዝማች ወልደ ሰማዕት ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ እና የተከተለውን ፅሑፍ ለማግኘት ተስኖኛል። የሚያውቁ ከሆነ እንዲጠቁሙኝ በትህትና እጠይቃለሁ።

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 Před 2 dny

    ኢትዮ-እንግሊዛዊው ብዙም መሬት የነካ አይደሉም።

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před 22 dny

    ብሄር እሚባል አደረጃጀት ከመንግስት መዋቅር ካልወጣ ሰላም አይመጣም

  • @africanprince11
    @africanprince11 Před 23 dny +1

    Anania 🙏🙏🙏

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 Před 23 dny

    Ye Ethiopia nationalism hulunim ekul befitsum ayito ayakim wedefitim ayayim. Endezih chifin digaf n tilacha le bihereseboch silalachu new atibiken eminikawemachu egna biher bihereseboch Ato Yared

  • @tadesewoldu445
    @tadesewoldu445 Před 23 dny +3

    ሃገር መሆን ይቻላልም ይሻላልም .. ከዚቺ የውሸት fake አገር አብሮነት።።።።።።

  • @bekeleberhanu9302
    @bekeleberhanu9302 Před 21 dnem

    ኣቶ ይሬድ ስለ ግራ 2:14:55 እንቅስቃሴው ያልተስተካከለ እይታ ያላቸው ኣይመስለኝም::
    ቴዲ- ይህንን ሊያስረዳ የሚችል ሰው ብታቀርብ

  • @emaitch7116
    @emaitch7116 Před 22 dny

    Continuously hearing an ‘educated’ person say እንትን is unsettling

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Před 21 dnem

    ቴዲ ሃሳባቸውን ሳይጨርሱ ባታቛርጥ ጥሩ ነው

  • @zenebeteka9810
    @zenebeteka9810 Před 23 dny

    better explained by Ananya

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d Před 22 dny

    የኢትዮዽያ እርግማን እስራኤል ነች!ሃይማኖትና እሴቷን ዘርፈን በስደት በመጡት እስራኤላውያን ላይ ትግራይና አማራ ብዙ ግፍና በደል ተፈፅሟል በዚህም የኪዳኑ ህዝብ ደም ከመጮሁም በላይ ዛሬም ድረስ ከእስራኤል ጋር ከመቆም ይልቅ ከጠላቶቿ ጋር በመቆም ወደፊትም በህዝቅኤል ምዕ 38 ላይ እንደተጠቀሰው ከጎግማጎህ ጦር ዘምተን የምንወጋት ህዝቦች መሆናችንን አለማወቃችን ለርግማናችን አንዱ መንስኤ ነው

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 Před 22 dny

    Teddy Ato yaredin alaswera new yalkew. Ethiopia andinet yemilewn hizb cefliqo ende tsinfegna mayet erasu tsifegninet new! Ahunim ye zer poletika new Ethiopian ezih yaderesat. Sew be zeru eyetegedele ke weyane jemiro ye Tigray toronetim enkuwan ye biher poletika witet new.

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 Před 22 dny +2

    Ato Yared couldnt make his point because Teddy u kept iterupting him. You gave Ananiya more time becuse u agree with him. Teddy it looks you brought Ato Yared just to show how pro Ethiopians are evil. Wanting Ethiopian unity doesnt make one evil. Zeregna nistuh Ethiopia yemilu degmo awire aregachihu new yemitayut sew be biheru bemitaredibet zemen! Sile lelaw minim ayisemachihum malet new! Oromo poltikegnoch torinetun yeteqawemut le poletica enji le Tigray asibew ayidelem Amharan lemeqawem new ye ewnet bihon nitsuhan hitsanat sitaredu ezaw oromia wist yiqawemu neber yihen libachihu yawqal, degmo Ethiopia yalu Aba geda lelochim bizu oromo torinetun degifuwal yejemierew man honena? Yihen libachihu yawqal. U r becoming similar to anti Ethiopia Oneg hate politics!

  • @medhinkeleta6698
    @medhinkeleta6698 Před 22 dny

    ሁል ግዜ አላስፈላጊ የአያት ስም የሚጨምሩ ችግር አለባቸው ያሬድ ሀይሌ መስቀሌ ሞገስ ዘውዱ ተሾመ ችግር አለባቸው ውስጣዊ መምሰል የሚፈልጉት ችግር አለባቸው

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 Před 23 dny

    ያሬድ አይመጥንም

  • @weldesemayatseyoum7591

    I give up🐴🐴🐴🐴

  • @weldesemayatseyoum7591
    @weldesemayatseyoum7591 Před 21 dnem

    The fundamental question , “ why do Ethiopians stay together?” raised by Teddy exposed the panels , and they miserably failed to answer the question. I think Ato Yared stick to its chemist discipline, he seemed lost in analysing the socio-economic reality of Ethiopia.

  • @chuchedesta
    @chuchedesta Před 18 dny

    ቴዲ ለምን አዉሮፕዉያን አንድ መሆንን መረጡ

  • @user-to6tr5qw1q
    @user-to6tr5qw1q Před 23 dny +1

    Respect your gust teddy you are arogant

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 Před 22 dny

    መፍትሔው ሀገሪቱ የእግዚአብሄር ሀገር ናት ሀገሪቱን ወደ ባለቤቱ።

  • @user-mn8ul9bf2g
    @user-mn8ul9bf2g Před 23 dny +2

    Both guests lack the brutal self honesty and the astute observational skills Lidetu possesses. They rely on their biases and anecdotal evidence to try and prove their points.

  • @negusesime6896
    @negusesime6896 Před 22 dny

    የዉስጥ ጭቆና የኢትዮጵያ ልምድ ብቻ ነዉ?

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před 22 dny

    ሀረር የሚገኝ ኦሮሞ ወለጋ እና ጅማ ካለው ኦሮሞ የበለጠ ሀረር ያለው ሶማሌ፣ አደሬ ፣አማራ እና ጉራጌ ይቀርበዋል

  • @Mitiku-mp7kv
    @Mitiku-mp7kv Před 23 dny

    Ananiya is telling me for a Dorze kid speaking wolayeta is dying 😂😂😂😂. While speaking English. Ok lets do this .
    What about we all abandoned the birds language and rally with English.

  • @fekaduassefa9726
    @fekaduassefa9726 Před 22 dny

    Yared is a theorist. He just tries to dump all that he read.

  • @baherunegash6934
    @baherunegash6934 Před 22 dny

    የኢትዮጵያ ውናው ችገር ወደዚህ ችግር ያገባን ነገር ብቅጡ አለመረዳት ነው።
    ከሁለተኛው የ አለም ጦርነት ጀምሮ የኢትዮጵያ ፖሎቲካ የተቃኘው በባእዳውያን ነው። ምልሊክ ስልጣን ላይ ለመቆየት ከጣልያንና ከፈረንሳይ በግልጽም በድብቅም የፖሎቲካ ተቀነቃኞቹ ለመምታት ሰርቶዋል። ሃይለስላስየም ከኢንግልዝ ጋር ሆኖ ጣልያንን የተዋጉ አርበኖች አስረዋል ገድለዋል፣ መቀለ ከተማ በኢንግሊዝ አውሮፕላኖች አስደብድበዋል።
    በኤርትራ የተጅመረው ጠባብ ብሄተኝነት መሰረት አርጎ የተነሳው ደግሞ ስነልቦናውንና ፖሎቲካው ግቡ የባእዳውያን ምኞት መሰረት አርጎ ኢትዮጵያን ለመበታትን በራሳችን ቋንቋና የተቃኘ በራሳችን ስዎች የሚመራ የባእዳውያን የረጅም አመታት ህልም ማስፈጸሚያ ነው።
    ለኤርትራ ህዝቢ ብሎ የተዋጋ፣ ለትግራይ ህዝብ ብሎ የተዋጋ፣ ለኦሮሞ ህዝብ በሎ የተዋጋ፣ ሌአማራ ህዝብ ብሎ የተዋጋ ጠባብ ብሀርትኛ ሁሉ ልህዝቡ ያመጣው ቢነኦር መከራ፣ ሞትና የህብረተሰብ መፍረስ ነው።
    በጦርነት ያላሸነፉን ተመልሰው በረቀቀ ዘድየ ኢርስ በራሳችን አፋጅተው በታተኑን። ሞኙ ወንድሙም በመግደሉ ኢየፎከረ ይውላል።
    የ አፍሪካን የነጻነት ጮራ የ አሉላ አገር
    የባንዳ ማፈንገጫ የ አለም መሳለቅያ ሆነች።

  • @ermias6341
    @ermias6341 Před 23 dny +1

    You like it or not Tigray is a valuable state: Free Tigray!!!!

  • @nigusehaftu201
    @nigusehaftu201 Před 23 dny +1

    አረ ግደፉ የብሔሮ ፖለትካ የሸግር ምንጭ መሆን አይችልም
    ሽግር የምመነጨው ካለው የተዛባ የኣሜራር ብቃት ሽግር እንጂ ሌላ ምክንያት አይሆንም
    የምጩ ያለ ሽግር ወደ አንድ በመምጣት በመወያየት በእኩልነት የተመሰረተ አስተሳሰብ በመዋቅር መያዝ ቻይ ተቻይ ሳይሆን በእኩልነት መሰረት ያደረገ ነው መገምባት ያለበት መለስ ዜናዊ የነበረ ቡዝሃነት የተቀበለ የምያስተናግድ ብሔር መቀበል በጋራ የመኖር አስተሳሰብ ይከተል ነበር ውጥቱ አየነው ለ27 አመት አየነው
    ህልናችን ካልተበላሸ በስተቀር
    በደፈና መመልከት የበሽታው ምንጭ ነው ደካማ ጠንካራ ጎን መለየት አብጠርጥሮ ማየት ያስፈልጋል ነገሮቾ ሁሉ በብቃት የሌላቸው ስተነተን ነገሮች ሁሉም ተዛብቶ ተጣሞ ስቀረብ ግን ያማል።

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 Před 22 dny

    Ato Yared was shying away from the facts by diverting the issue to the education system. He was supposed to analyze Ato Lidetu’s paper and relate it to the present situation of one man dictatorial leadership in Ethiopia.

  • @HabteTisasse-hq5my
    @HabteTisasse-hq5my Před 23 dny

    Investment advisor in Ethiopia ????...Lol so funy

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 Před 22 dny

    If Tigray becomes a country it will be the same. Small ethnics in Tigary will have problem with Tigray nationalists and vise versa. It wont stop. U should not demonize ppl for wanting unity. They have problems but u cant compare to ethnic politics which kills pushes away targets even babies by their identity. We have seen that past 30 something yrs even though its worst now!

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před 22 dny

    አናንያ ሶሪ ብሄር የለውም ።

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r Před 23 dny

    አቶ አናንያና አቶ ያሬድ ኤርትራ እ ኰ አገር ሁናለች ምንድነው እምታወሩት

  • @mezgebemihretu7047
    @mezgebemihretu7047 Před 23 dny

    Oh! Ato Yared, what you argue seems barely relevant with the situation, trying to substantiate without substantiating with objective on the ground

  • @Tsegaye-cj1cu
    @Tsegaye-cj1cu Před 23 dny +1

    Not interesting discussion

  • @LuckyB722
    @LuckyB722 Před 23 dny +6

    አናንያ ኦነግ ነኝ ሲል አልነበር አጭበርባሪ

    • @Ethiiopia123
      @Ethiiopia123 Před 23 dny +2

      ግለሰባዊ ጥላቻ አይጠቅመንም መቆም አለበት፤ ይቅር መባባል አለብን፤ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለምና፤ ጥሩ ነገር እንዲመጣ ከፈለግን መጀመሪያ የበደለሉን ይቅር ማለት አለብን። ❤

    • @LuckyB722
      @LuckyB722 Před 23 dny +2

      ይቅርታ ማለት ያለበት እሱ ነው:: እሱ ጭንብሉን ለገለጸው እኛ ይቅርታ የምናደርግበት ምን አይነት ነው ::

    • @LuckyB722
      @LuckyB722 Před 23 dny +2

      ልደቱን ፅንፈኛ ሲል አይገርምም : አንተ ራስህ መናደድ ነበረብህ

  • @weldesemayatseyoum7591

    ATo Yared seems to misunderstand the concept of Socialism as well as ethnic nationalism . He is so confused and clueless,the solution he suggested to the current Ethiopian predicament tells a lot about the man.

  • @Mitiku-mp7kv
    @Mitiku-mp7kv Před 23 dny

    Yare u talk alot about our fathers an let me tell u you this we couldn't care less about your or our fathers and that is the solution.

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 Před 17 dny

    ጋዜጠኛው አናንያ የሰፈር ወሬ ነው የሚያወራው ከያሬድ ጋር በምንም መመዘኛ መቅረብ የለበትም

  • @yusufmohammed4958
    @yusufmohammed4958 Před 22 dny

    ትግራይ ቢችል ኖሮ ከ30አመት በፊት ታደርገዉ ነበር ከአመታት በፊት መሬዉ ስብአት ነጋ ተናግሮታል አዉራምታ ሚዲያ ላይ ሲጠየቅ ትግራይ ለመለየት ፈፅሞ እንደማትችል በአራት ነጥብአስቀምቶታል ለምን ለመካድ ትፈልጋለህ ቴዲ እዉነቱን ታዉቀዋለህ?

  • @solomonelias1732
    @solomonelias1732 Před 23 dny

    አናኒያ እንደዚህ ቁምነገረኛ ነው እንዴ ?? ፌስቡክ ላይ ሲያላግጥ ስለማውቀው??

  • @mebrahtomtesfa
    @mebrahtomtesfa Před 22 dny

    ?n

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před 18 dny

    አቶያሬድ እንግሊዝ ሆኖት አአ