የኛ ሰውበአሜሪካ በእሳት እየተቃጠልኩ የሰራሁበትን ደሞዜን ከለከሉኝ በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 202

  • @Yemezmur-alem8032
    @Yemezmur-alem8032 Před 2 měsíci +61

    በተቻላቹ መጠን ለሰዉ ጥሩ ነገር አድርጉ፤ ሰዉን መርዳት ባትችሉም እንኳን አለመጉዳት ትችላላቹ፤ ነገ እግዝአብሔር ምን እንደሚያደርግ አታዉቁም፤ ነገ እንደ ዛሬ አይደለም፤ ይህችን እናት ከዝህ በፍት የጎዷት ዛሬ እንዴት በራሳቸዉ ና በድርግታቸዉ እንደሚያፍሩ መገመት ቃላል ነዉ፤ ይባካቹ የሰዉ ልጅን አስባችዉ(Intentionally ) አትጎዱ፤ እናንተ በድብቅ ስትጎዱ፤ ሁሉን የሚያይ አምላክ በአደባባይ አክብሮ ያሳፍራቿል፡፡ እና ወገኖቸ ሆይ ከምያፍሩት ዘንድ እንዳንሆን ፈጣሪ ይርዳን!! እግዝአብሔር ይባርካቹ!!!!!!

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 2 měsíci +13

      በጣም ትክክል የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr Před 2 měsíci +7

      እውነት ነው ተባረኪ

    • @user-yx5tm1tt9i
      @user-yx5tm1tt9i Před měsícem +1

      👌❤️🙏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 měsíci +24

    ሙስሉሟ እህት አላህ ይባርካት በዚህ ክፍፍል በበዛበት ዘመን ዘር ሀይማኖት ሳትሉይ በኢትዮጵያዊነት በመርዳቷ እንደሷ አይነቷን ብዝት ብዝትዝት ያርግልን እልህ🙏💚💛♥️

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 měsíci +17

    ዋና ፍላጎት ነው ትምህርት ሳይሆን ።አድናቂሽ ነኝ በርቺ ለቀሩት ወገኖች ጥሩ ተምሳሌት ነሽ ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 2 měsíci +18

    እረ ተመስገን ነው በ4 አመት ውስጥ የራስን ድርጅት መክፈት ቀላል አይደለም ጎበዝ ስለሆንሽ ለዚህ በቃሽ ትደነቂያለሽ:: የሰው ልጅ ሰው የማይሆን የሚመስላቸው ስንቶች ሞልተዋል ሰው እንዴት የራሱን ወገን የሰራበትን ብር ይከለክላል? እሳት ያርግባችሁ እሷ ግን ይኸው አልፎላታል የሃበሻ አንዳንድ ጠበቆችም ስራችሁን በስነ ስርዓት ስሩ:: እናት ደጏ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሥራሽ ጉልበትሽ ይባረክ:: እረ መጥተን እንገዛሻለን ተለክቶ እዚሁ መሰፋቱ ይቀለናል ታዞም በደንብ አያዳምጡም እዚሁ በአይን መገዛቱ ጥሩ ነው እንዳንቺ አይነቱን ነው ማበረታታት:: ዋው ጋቢው እርካሽ ነው

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m Před 2 měsíci +23

    This lady has the basic foundation for success: She is proud of her past hard experiences, she is modest and humble, she has determination and Target. I wish her all the best 🌹

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 2 měsíci +21

    ሙስሊሟ እህታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤ ና ጋር ይሰጥሽ ❤❤❤❤❤እንዳንቺ አይነት ይብዛልን ❤❤❤❤❤

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 Před 2 měsíci

      እናንተ ደሞ ታበዙታላችሁ እዚህ ጋር ሰለሀይማኖት ምን አሰወራችሁ አጉል አማኝ አትምሰሉ መዳን በመቤታችንና በድንግል ማሪያምና በእየሱሰ ክርሰቶሰ ነው አለቀ አትድከሙ ፍፁም ነን አትበሉ

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Před 2 měsíci +8

    ቸቤ እግዚያብሄር ይስጥህ ። ይሄ ፕሮግራም እጅግ ብዙ ነገር ያሰተዋውቃል እናመሰግናለን እመቤት የአእውነት በጣም ጎበዝ ብርቱ ሴት ነሸ ብዙ ካንቺ
    እንማራለን ። ቸቤ እንዳለው የዛሬ አመት ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይ ጥርጥር የለውም በርቺ 👍👍👍🙏🙏

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 2 měsíci +10

    የኔ ቆንጆ❤️ መቼም ታሪክሽን ሰምቼ አንዴም ማልቀስ እፈልጋለሁ እንደገና በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ አብይ ብስራትን ስላመሰገንሽልኘ ከመጠን በላይ ገረመኘ🤔አብይ ትንሹ ወንድሜ ነው። 🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GreatShewa5530
    @GreatShewa5530 Před 2 měsíci +18

    እናትዬ ጎበዝ !!!!!
    You are the most outstanding amazing woman. I share your story. I was working 7-11 for the first time after I came to USA. I live in DMA area. My manager was habesha and I work for 2 weeks without any payment. When I ask him to pay , he said your are not well know the register and coffe area. Then I change my work to Gas station and at the same time I started school in Montgomery College to study Nursing. Then, I transferred to University of Maryland School of Nursing. Now , Graduated in December 2023. Now, I’m working in Medstar Hospital as a registered Nurse. I understand that there are two kind of habesha people ( Rude and helpful). Bicha tarik alfo siyaworut dess yilal!!!!
    Chobew demo endezih Arif Arif sewochin eyakerebk slemtasayen enamesegnalen 👍👍

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d Před 2 měsíci +19

    ወንድሜ:በአንተ:ምክንያት:ብዙ:ሱቁች:ጎብኝቻለሁ:እግዚአብሄር:ይስጥልኝ::

  • @yoditm6728
    @yoditm6728 Před 2 měsíci +6

    በጣም ጎበዚ በርች ሰልክ ና አድራሻው ለጥፊ ዋናውን ነገር ረሰታችሃል

  • @marthayesuf9195
    @marthayesuf9195 Před 2 měsíci +9

    እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ለብዙ እህቶች ይስራን በር ትከፍቻለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @titifashion233
    @titifashion233 Před 2 měsíci +7

    እመቤት በጣም ጠንካራ እና ለብዙ ሰው አርአያ የምትሆን ናት ወደ 2ኛ እና 3 ኛ ፎቅ ወጣ ብትል ደሞ ከ15 በላይ ኢትዩጵያውያን እና ኤርትራውያን ባለሱቆችን ብትጎበኝ ደስ ይለናል አሜሪካ ውስጥ የማይገኙ ብዙ አይነት ነገሮች አሉ

    • @fasikaseyoum145
      @fasikaseyoum145 Před 2 měsíci +1

      ቲቲዬ የኔ መልካም እህት አንችም እኮ በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ነሽ ከስተመር አያያዝሽ እና ፀባይሽ ይበቃል በርቺ ቸቤ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ቲቲንም ማቅረብ አለብህ👍👌🙏

  • @zimamazezew4379
    @zimamazezew4379 Před 2 měsíci +6

    ጀግና ሴት ነሽ! እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ 🙏

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před 2 měsíci +21

    ጎበዝና ታታሪ ሴት ነሽ DMV ያለን ሃበሾች እናግዛት።
    I think ቤቱ Virginia (skyline) ነው ያለው።የድርጅቱ የSomali market ነው፣የሚል፣በበኩሌ Bill board በኣማርኛና በእንግሊዘኛ በነጻ ልጽፍልሽ እችላለሁ።የኔ ስ.ቁ ከskyline Restaurant ባለቤት ጎይቶኦም ይባላል።ሞክሸ ነው፤የጎይቶኦም(ሙዚቀኛው) ስ.ቁ ስጠኝ ብለሽ ለማሰራት ከፈለግሽ ላግዝሽ እችላለሁ።

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa Před 2 měsíci +2

      Thank you for kind 🙏

    • @gowithyidu748
      @gowithyidu748 Před 2 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 Před 2 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ የተባረከ ይሁን ሰው የዘራውን የጭዳልና የምትዘራው መልካም ነገር በዕጥፍ ድርብ ይመለስልሃል

  • @nigusuwordofa3523
    @nigusuwordofa3523 Před 2 měsíci +6

    ጀግኒት በርቺ ሚሊየነር ትሆኛለሽ!!!
    እ/ር ይርዳሽ!!!

  • @fasikaseyoum145
    @fasikaseyoum145 Před 2 měsíci +7

    በጣም የምወዳቸዉ ሱቆች ያሉበት የሌለ ነገር የለም👍👌👏

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 2 měsíci +11

    በጣም ቆንጆ ነው 100 ዶላር በጣም ጥሩ ነው እንመጣለን የኔ ቆንጆ :: 👌🙏🙏👏🏽👏🏽👏🏽

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Před 2 měsíci +10

    ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር መጩረሻሸን ያሳምርልሽ

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 Před 2 měsíci +5

    ዋው የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ
    ደርሰሽ እንደማይሽ አልጠራጠርም ጉራጌዋ እህትሽ ❤

  • @lily1979ful
    @lily1979ful Před 2 měsíci +5

    አንቺ እድለኛ ነሽ በ4 አመት በደልሸን አይቶ ኑሮሽን አስተካከለዉ የልጆችሽ አምላክ ❤እንኩአን ያ ችግር አለፈ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před 2 měsíci +15

    ጀግና ሴት አንቺ ገና ብዙ ነገር ትሰሪያለሽ ለብዙ ሰው የስራ እድል እንደምትከፍቺ ምንም ጥርጥር የለውም::

  • @Blen370
    @Blen370 Před 2 měsíci +6

    ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለች
    ሙስሊሟን እህታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @hussenahmed8012
    @hussenahmed8012 Před 2 měsíci +6

    የሰው ልጅ በዚች ምድረ ላይ ሲኖረ ጥያቄ ቢቀረብለት እዚችን ምድረ መቼ ነው የምትሰናበታት ተብለን ብንጠየቅ ለምንያክል
    ሰከንድ
    ሰአት
    ቀናቶች
    ወራቶች
    አመታቶች እንደምንኖረ ማናችንም ብንጠየቅ በዚች ምድረ ላይ ለመኖራች ምንም guarantee የለንም አፈረ ነህና ወደ አፈረ ተመላሾች ነን የሰው ልጅ ለሰልጆች መድሃኒትም መረዞችም ነን የዚች የ4 ልጆች እናት መልካም ሰነምግባረ ያላት ትህትናዋ እራሱ የሚያሰቀና መልካም እናት ናት የራሷን የልጆቿንም የቤተሰቦቿን ሂወት ለመቀየረ ደፋ ቀና የምትልን በእሳት ተገረፋ የላቧን መከልከል ማለት የክፋታቸው ጥግ ነው የሚያሳየው በዚች የሂወት ውጣ ወረድ ውሰጥ የሰው ልጆችን ክፋትና የሰው ልጆችን መልካምነት አላህ አሳይቶአታል እህቴ ለቤተሰቦችና ለልጆችሸ በምትከፋይው መሰዋትነት ውሰጥ ክፉ ቀናቶችሺን አሳልፎልሸ በመልካምና በደጋግ ኢትዮፒያዊያን ድጋፋ ፈጣሪ የራሰሸ on business ባለቤት አድረጏሻል ከደጋግ ኢትዮፒያዊን መካከል አንዷ ደግሞ የአፋረ ተወላጅ መሆኑዋም ኩራት ተሰምቶኛል የልጅቱም መልካምነት በአፋረ አካቢባቢ እረሰ በረሰ መደጋገፋ እንደ ትልቅ እሴት ነው የሚታወቀው ሰው በሰውነት የሚከበረበት አከባቢ ነው አፋረ ላይ የኖረ ያውቀዋል አንድ አቀፊ ማህበረሰብም ጭምረ አንድም ቤሄረ በማንነቱ ያልተፈናቀለበት ብቸኛ ክልልም ናት የሰው ልጅ በሰውነቱ ብቻ የሚከበረበት ጭምረ ነው እህቴ ብዙ ችግረን አይተሻልና ሁሉም ነገረ ለበጏ ነው ሊያልፋ ያለፋል አብሺሪ ሁላችንም ከጏንሸ ነን እኔ ባለሁበት Ohio ለሁሉም ለ community ሰራዎችሸን አሰተዋውቅልሻለው ሁሉም ኢትዮፒያዊያን ከጏንሸ ነን እህቴ ሌባ ባይኖረ ፖሊሰ ባልተፈጠረ ነበረ በምረ ላይ መጥፎ ሰዎች ባይኖሩ ኖሮ ጥሩ ሰዎችን መለየት አንችልም ነበረ መጥፎ ሰዎች ቢሰብሩሸም ደጋግ ኢትዮፒያዊያን ብረሃን ሁነውልሻል መልካሞችን ያብዛልን ፈጣሪ በልጆችሸ ይካሰሸ አንድ ቀን እነሱ ያሳረፉሻል ጠንክሪ ።

    • @EmebetAsres
      @EmebetAsres Před 2 měsíci

      ወንድሜ አመሠግናላሁ

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 Před 2 měsíci +3

    እህቴ ስለተፈተንሽ ነው እንደዚህ የበረታሽ አሁን ሁሉ ነገር ይቀላል ከፍ ብሎ መውደቅ ነው ከባዱ እግዚአብሔርንም አስቀድሚ ሠላምሽ ይብዛ በርችልኝ።

  • @MunibBasha-ej1nn
    @MunibBasha-ej1nn Před 2 měsíci +10

    Pls interview that afar girl. We will learn from her a lot.
    Thanks

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 Před 2 měsíci +6

    የኔወርቅ እንዴት ታምሬአለሽ የኔጎበዝ

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 Před 2 měsíci +13

    እግዚአብሔር ልጆሽን ከጎንሽ ያድርግል በዚህ ክፉ ዘመን ከልጆች መለየት ከባድ ነው አትጨነቂ ሁሉም ነገር ያልፋል❤😮

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 2 měsíci +7

    አንቺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤ ና ጋር ይስጥሽ❤❤❤ክፋት ግን አይጠቅምም አረ ወገን እንተዛዘን❤❤❤

  • @user-si8mz1ck5w
    @user-si8mz1ck5w Před 2 měsíci +3

    ጀግና ነሽ እህቴ የልጆችሽ አምላክ የበለጠ ይርዳሽ ከፍ ያለ ደረጃም ያድርስሽ 🙏

  • @user-og2fg1eg4h
    @user-og2fg1eg4h Před 2 měsíci +10

    Sis, you should change more money. You deserve that.100 dollars is nothing. I will keep in touch with you soon. God bless you and the family.

  • @zerihundadi6591
    @zerihundadi6591 Před 2 měsíci +18

    አሜሪካን ያላቹ አሰሪዎች ግን ምን ጉድ ናቹ በጣም በዝባዥ ናችሁ በዜጉቻቹ ላይ ግፍ እምትሰሩ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Před 2 měsíci +1

      የኔ እህት አሜሪካን ውስጥ ደንቡ babysit ማለት ልጅ መጠበቅ ብቻ ሲሆን ቀጣሪዎቹ ግን የስራ ወረቀት ስለሌላቸው ጠቅላላ የቤት ሰራ ያሰራሉ ስንት ክፋ ሰው መሰከሽ ያለው የሰው ጉልበት የሚበዘብዙ በተለይ ባለሪስቶራንቶች

  • @ambasselmenelik7996
    @ambasselmenelik7996 Před 2 měsíci +2

    ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ገና ከፍ ያለ ደረጃ ትደርሻለሽ በረች ! መልካም የምታደረጉ ሰዎችም በረከቱን ያብዛላችሁ 🙏

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 Před 2 měsíci +8

    ከ ጀግና በላይ ሌላ ቃል ቢኖር : እመቤት። በ4 አመት ዉጣ ዉረድ አልፎ ካለወረቀት እዚ መድረስ እጁጉን ከአይምሮ በላይ ነው። ያላት ጥረት ትጋት ሀገር የሚለውጥ ነው። እ/ር በነገርሽ ሁሉ ደጋፊና ከለላ ይሁንሽ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 měsíci +5

    ጀግኒት ብዬሻለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከቤተስቦችሽ ጋር በቅርቡ ያገናኝሽ🙏🏾 ዋናው ጤና ነውና ጤናሽን ጠብቂ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🏾❤❤❤❤❤

  • @fasikaseyoum145
    @fasikaseyoum145 Před 2 měsíci +4

    እመቤት በርቺ ጎበዝ ትላንትና ለእኔም ሞራል ስሰጪኝ ነበር🙏👏👍

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před 2 měsíci +5

    እንኮን እግዚአብሔር ረዳሽ እንዲህ መተንፈስ ቀላል አይደለም በእውነት የስራሁበትንም አበድሪኝም ብሎ ብሬን ወስዶ እንጀራ የጋገርኩበትን 13 አመት አልፎታል ብሩ ሳይሆን የስውዬው የጭካኒያቸው ጥግ ያናድዳል እንዳሁን ይቱብ የለ ም አንቺ እድለኛነሽ ጥርም መጥፎም አለ በርቺ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 2 měsíci +6

    የሀበሻ ቤት ባለቤቶች አረ ግፍ ፍሩ የሰው ላብ ምንም አያረግላችሁም እኔም ሰለደረሰብኝ ነው ሰም መጥቀሰ እችላለሁ እግዛብሄርን ፍሩ

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q Před 2 měsíci

      ስማቸውን ጥቀሰሽው እነዚህን ባለጌዎች ማዋረድ ያስፈልጋል ለ ሌላውም ትምህርት መሆን አለበት።

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m Před 2 měsíci +12

    Chebe , I admire the way you engage with your guests positivity, encouragement and up lifting attitude.
    Keep it up! 👍

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 Před 2 měsíci +2

    ብርታትሽ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል
    ዓላማ ካለ የማያልፍ የለም ይሄው አልፎ ድርጅት ተከለሻል ይመስገን
    በርች የኔ ውድ
    ነገ ከዝህ የበለጠ ደረጃ ላይ ትደርሽያለሽ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 měsíci +4

    አይዞሽ የወንዜ ልጅ ጠንካራ ብርቱ ሴት ጎበዝ አይዞሽ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Před měsícem +1

    ጎበዝ ጀግና ነሽ ውድድ ግን እርር ያደረገኝ ጠበቃ ተብዬው በቁም የሞተ የህሊና ደሀ ህሊናህ ይውቀስ ለካ እንደዚህ ያለ ጨካኝ ሴትን መበደል አሜሪካ ያለ አይመስለኝም ነበር በጣም የተደሰትኩት የተባበረችሽ እህት ትባረክ መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው። አንቺ በእርግጠኝነት ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Před 2 měsíci +2

    ቸቤ በርታ እናመሰግናለን እመቤትዬ እጅግ ጀግናና የዋህ ግልፅ መልካምና ባለሙያ ጠንካራ ሴት ነሽ በአጭር ግዜ ውስጥ እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ እየካሰሽ ነው አይዞሽ በርቺ ወደፊት ከእግዚአብሔር ጋር ተራመጂ አሜሪካ ብቻ ሳይሆን ካናዳም ያሉ የሬስቶራንት ባለቤቶች የአዲስ ስደተኞችን ጉልበትና ገንዘብ ይበላሉ ለምን እንደሆነ አይታወቅም እነሱ እንዴት የድርጅት ባለቤት እንደሆኑ አላውቅም እኔም ገጥመውኛል አዲስ ሆኖ ሰው እስኪለምደው እንዴት ግራ እንደሚጋባ እያወቁ በተለይ የገዛ የሀገራችን ሰዎች እጅግ ጨካኝ ናቸው ስንቱ ፕሮሰሱ እስኪያልቅ በድብቅም ስለሚሰራና ህጉ እንደማይፈቅድ ስለሚያውቁ ስንቱን ያማርሩታል ግን እነሱም ህገወጥ ናቸው እኮ አዲሱ ሲስተሙን እንደማያውቅ ስለሚያውቁ ነው ታዲያ ቤተክርስቲያን እንኳን ስናገኛቸው የሰው አይን ማየት እጅግ ሲያሸማቅቃቸው እናያለን ለምን እንደሆነ ግራ ያጋባል አንቺን ፈጣሪ በግዜ አግኝቶሻል ዘመድም ስላለሽ ጥሩ ነው

  • @user-zq5lj8vj5m
    @user-zq5lj8vj5m Před 2 měsíci +6

    Good job 💯🙌🏽 CHEBE YARADA LIJ ✌🏾

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 2 měsíci +2

    እሙዬ በጣም ቀና እና ጀግና በርቺ ጎበዝ።

  • @takyos8190
    @takyos8190 Před 2 měsíci +2

    Chebe Midea enamesegenalen. Jegenochen eyajegenk new berta, enewedehalen.❤❤❤

  • @desalegnwudu6357
    @desalegnwudu6357 Před měsícem +1

    እሙየ በጣም ኮርቻለሁ በአንቺ ብርታት

  • @mimimarkan1205
    @mimimarkan1205 Před 2 měsíci +2

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ ከልጆችሽ ጋ በሰላም ያገናኝሽ❤

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ጨዋ ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @See-3-6-21
    @See-3-6-21 Před 2 měsíci +5

    Wow chebe Tikikilgna Asetemare Tarek New Bereta . Good job 👏

  • @munaadamu8720
    @munaadamu8720 Před 2 měsíci +2

    እምዬ እግዛቢሄር ይርዳን ይርዳሽ
    ቅን ሴት ነሽ ገነ ከፍ ያለ ቦታ ትደርሻለሽ በርቺ❤

  • @alemayehuabebe5984
    @alemayehuabebe5984 Před 2 měsíci +1

    Very proud of you Emebet!! Keep up the great work!! You are an inspiration to all of us and you will be so successful!!

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 Před 2 měsíci +6

    ጎበዝ

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 Před 2 měsíci +4

    በርች ምነው ክስ አንጀለስ በሆንሺልኝ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሺ

  • @etiomess5791
    @etiomess5791 Před měsícem +1

    Wow gobez neshe bereche enda hasab yalega yeterase megaega betechameribatem arife new bebahelawe lebes ❤❤

  • @emu3288
    @emu3288 Před 2 měsíci +2

    Egziabher sirashin yibarkilish ehte!

  • @elsa488
    @elsa488 Před 2 měsíci +4

    ጎበዝ በርቺ ሁሉም ያልፋል

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Před 2 měsíci +2

    ጀግና ነሽ አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ ቆጆ🙏❤

  • @WoyneAmenu
    @WoyneAmenu Před 2 měsíci +3

    ጎበዝ ጀግና በርቺ

  • @beletechyoseph2650
    @beletechyoseph2650 Před 2 měsíci +4

    እመቤት ጎበዝ በርች ስልክሽን አሳውቄ በፌስ ቡክ ዋትሳብ እናገኝሻለን

  • @almaztewelde1293
    @almaztewelde1293 Před 2 měsíci +5

    Great work.

  • @getahunlamsgenw1750
    @getahunlamsgenw1750 Před 2 měsíci +1

    እንዴት ናችሁ ወገን በዚች ጠንካራ እህታችን የተሰጣትን ማበረታቻ ፅሁፎችንም ሳይ መልካም ነው እንበርታ ያሰኛል"
    በዚህ ውስጥ ደግሞ በዘር በሽታ የታመሙ በዘር ጥላቻ ሀይምሮአቸው የተበላሽ የፃፉትንም አይቻለሁ ምክንያቱም እነማን ምን እንደሚፅፉ ይታወቃል "
    እኔ ለህታችን አጭር ምክር አለኝ ሰዎች ተሳሳትክ እንጅ ተሳሳትኩ አይሉም ስለዚህ እድሜ እንጅ ቅን ሀሳብ በሌላቸው ሰዎች የስራ ሞራልሽን አታላሊው በተልካሾች ሀሳብም አትበሳጪ ቦታም አትስጭው አንች ባቀድሽው ሀሳብ ጉዞሽን ቀጥይ በመጨረሻ አንች በከፍታ ማማ ስትቀመጭ
    ወሬኛም ያውራ ሀሜት ይደርድር እያልሽ ሳቂባቸው ወንዳታ በርቺ. እግዚአብሔር. ይርዳን!

  • @birhaniegeleto3212
    @birhaniegeleto3212 Před 2 měsíci +2

    ጉበዝ እና አመስጋኝ። በርቺ።

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před 2 měsíci +2

    She has interesting story. Thank you chebe. You gave her enough time to describe things.

  • @eilenishiferaw2905
    @eilenishiferaw2905 Před 2 měsíci +2

    ቸቤ የምታቀርባቸው ሰዎች እዚ አገር ላለን ብርታት ነው ይመች::

  • @erros1535
    @erros1535 Před 2 měsíci

    Wendata you are amazing Allah yerdash ayzosh at last kelejochesh megenanetisj Aykerem.

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 2 měsíci +1

    Wow chebie, your voice is ful of wave. I am so sorry for ur cameraman.

  • @Lealemadis
    @Lealemadis Před měsícem +1

    የኔ እናት ዛሬ ተቀይሯል ነገር ግን የኛ ሰው ሊያውም በሰው ሀገር ላ ጭካኔያቸው አይጣል ነው እኔም ደርሶብኛል እና እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጣቸው አንቺም ይቅር በይው

  • @onelove8524
    @onelove8524 Před 2 měsíci +1

    "ይቀመጣል እንዳደራ
    ሰው ደግም ሰራ ክፉም ሰራ"❤

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 Před 2 měsíci +1

    Woww this woman is strong and talented, so proud of her ❤👏🏾
    Am glad I found this page
    i really want to buy so many my traditional clothes

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 Před 2 měsíci +1

    ጀግና ነሽ በርች አይዞሽ። እግዚአብሄር ይባርክሽ።

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 2 měsíci +5

    እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክ ልጆችሽን ባሉበት ይጠብቅልሽ በርቺ እንኳንም ተገፍተሽ እናትን አገናኘሽ መድሀኒአለም 🥰እግዚአብሔር ይባርካት እናትም ቸቤ እናመሰግናለን 🥰አንተም ኑርልን ከነ ቤተሰብህ ሀያት ጀባ ብለናል ከሳውዲ🥰🙌🥰

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 Před 2 měsíci +1

    Allah jezawan yikifelat "enat deguwa"mashiallah Allah chemiro chemamiro yisitish! anchim berchi ! Endezih biniredada yet bederesin!

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 Před 2 měsíci +1

    በርች እግዚአብሔር ለተበደለ ይደርሳል ዋናው እሱን ፈርቶ ጥሩ ነገር ማድረግ ነው ገንዘብ ብቻውን ዋጋ የሉውም መተባበርና መረዳዳት የውዴታ ግዴታችን ነው ሰው ለሆነ ስው ሁሉ ይህ ነው መልስ :: በርች እግዚአብሔር ይርዳሺ ሰው መሆን ብቻ ነው🙏

  • @felekebezabeh9091
    @felekebezabeh9091 Před 2 měsíci +1

    Betam des yemil asetmari Tarik new berchi enmetaln Enat Degon yelbesh yemolalsh ❤❤❤

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před 2 měsíci +2

    Habesha ersbersachu teredadu sewn Mercato keegziabiher tagegnutalachu.
    Selam lehulum.

  • @madesign21
    @madesign21 Před 2 měsíci +2

    የልብስ ዲዛይነር ነኝ አሁን አሜሪካ ነው የምኖር

  • @haimanoteliyunesh1055
    @haimanoteliyunesh1055 Před 2 měsíci +4

    በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ እስኪ ስልኳን አስቀምጥልን

    • @chebemedia
      @chebemedia  Před 2 měsíci +2

      +1 (804) 939-9516

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q Před 2 měsíci

      @@chebemediaቸቤ ስልኳን ፊልሙ ላይ edit አርገህ ለጥፈው

    • @eritreaweldegiorges6672
      @eritreaweldegiorges6672 Před měsícem

      @@chebemediaየሷ ስልክ አይደለም

    • @user-iy4kd4ko5s
      @user-iy4kd4ko5s Před 26 dny

      Telephone aynesam bizu geze dewiye aymelsim belela menged yeminagengbet menged bitinegren​@@chebemedia

  • @beautifullily767
    @beautifullily767 Před 2 měsíci +3

    እንዴት 100 ዶላር ያዋጣሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 Před 24 dny

    እግዚእብሄር ይመስገን እምቤቴ እንካን እረዳችሽ ጎበዝ በርች እህቴ

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa Před 2 měsíci +1

    Thank you chebe

  • @munaadamu8720
    @munaadamu8720 Před 2 měsíci +2

    አሜሪካ ብሆን መጥቸ እማር ነበር ከአንቺ ጋ❤❤❤❤❤❤

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 Před 2 měsíci +2

    good job❤🎉

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před měsícem

    GOBEZE EGZABHER YEMESGEN ❤🙏👍

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y Před 2 měsíci +2

    Betam jegina set,Egzabher ke lijochish yagenagnish ketay degmo kene betesebochish endemtikerbi ergtegna negn....ebakachihu Ethiopian atimekakenu

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m Před 2 měsíci +6

    Do you know most of new business in America likely will be successful if started by female 😮

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 Před 2 měsíci +2

    ENAT DEGUWAN ABERTULIN! AMESIGINULIN! SEW YEHONE HULU ENIRDA EBAKACHU! ALLAH LIBACHININ YARARALIN!

  • @amsalelegesse8740
    @amsalelegesse8740 Před 2 měsíci +2

    Mulu Address lakillen!!!

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před 2 měsíci +1

    Very strong lady who followed her passion

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 Před 2 měsíci +3

    አልጋ ልብስ ብልኮውን?

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Před 2 měsíci +1

    በጣም ግበዝ። ልጅ በርች

  • @educate-t1
    @educate-t1 Před 2 měsíci +2

    Gobez yene enat.

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Před měsícem +1

    ወረቀት እንድታገኚ አልፈለጉም ሀበሻ ምቀኛ ነው

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 Před měsícem

    BRAVO, COURAGEOUS!!

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Před 2 měsíci +1

    የለበስሽው ዋጋው ስንት ነዑ

  • @userd42
    @userd42 Před 2 měsíci +1

    ሁልግዜ,የሰው,ሐቅ,ወስደው,በራቸውን,የሚዘጉት,ሲጠየቁ,ስም,የሚያጠፉት
    የሚፆሙ,ቤተክርስቲያን,እያደሩ,የሚያስቀድሱ,ማሕበራዊ,ኑሮ,የሚኖሩ,ብዙ
    ሰው,የሚያውቃቸው,በመተዳደሪያ,ሥራቸው,ናቸው,እምነት,የተጣለባቸው
    የፍርዷ,ቀን,ስትደርስ,ማንን,አሳዝኜ,ነው,ይላሉ,የሰው,ላብ,እሳት,ነው,ያቃጥላል
    የተነጠቀው,ሰው,ዘወትር,አሄሄ,ባለ,ቁጥር,አምኛት,አምኜው,ላቤን,ተከዳው
    በተባለ,ቁጥር,ከፈጣሪ,ቅጣት,አያልፍም,አርእስቱ,ላይ,በተፃፈው,ነው,ይሄን
    የቸከቸኩት

  • @weletmaryam4128
    @weletmaryam4128 Před měsícem

    Yene wedi ayizoshi yalfal endatekefi egzabhir yimesgen ehti😢❤❤

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 Před 2 měsíci +3

    Dalala America is not needed. At all.

  • @kamilgeto4071
    @kamilgeto4071 Před 2 měsíci +2

    Gomez 🎉🎉

  • @userd42
    @userd42 Před 2 měsíci +2

    የሰው,ሐቅና,ላብ,ወስዶ,የከለከለ,ሰው,በእድሜም,በጤናም,ደሀ,ሆኖ,ነው
    የሚቀረው,የራሱንም,ሣይበላው,ይጠፋል,በተለይ,በአማሪካ,ምድር,ፈጣሪ
    ቶሎ,ያሳያል,የሰው,ሐቅ,ሲከለክሉ,ሞት,ከሗላቸው,እንደሚከተላቸው,አያውቁም,ይህ,ሱቅ,የት,ነው,መጥቼ,አበሻ,ቀሚስ,እንድገዛ,