ሳናውቀው አረጀ! አይቼው ባላውቅም ይናፍቀኛል | Ethiopia | EthioInfo.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 02. 2022
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Komentáře • 140

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 Před 2 lety +34

    ሳምራዊት በጣም የሚገርም ነው
    ሰወ ወድሙን በሚክድበት ዘመን
    ወንድም ፍለጋ እዴት ደስ ይላል ❤️
    ውርስ ብለው ይከዳዳሉ 😭😭😭

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu Před 2 lety +1

      ህይወት እውነትሽነው ስንት ጉድ ሰምተናል

  • @nardoskassahun292
    @nardoskassahun292 Před 2 lety +11

    እግዚአብሄር ያገናኛቹ የኔ እህት።
    ወንድማቹንም ባለበት ቦታ እግዚአብሄር ይጠብቀው በአይነ ስጋ እስከምትገናኙ።

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 Před 2 lety +21

    ይህንን ፎቶ ከሀገር ውጭ ላሉት ኢትዮጵያውያን እንዲቀባበሉት አድርጊ ይገኛል

    • @good8574
      @good8574 Před 2 lety +1

      በጣም ነው የሚመሳሰልው ቂጨ ክቡየን ነው የሚመስለው ኣይዞሽ ሳምርዩ ይገኛል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ያገናችሁ ወገኖቼ 🙏🙏🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +5

    የእህት ነገር አስለቀስሽኝ እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህት አለም ትልቅ ወንድም የአባት ምትክ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ እንባሽን ያብስልሽ እንደእምነትሽ ይሁንልሽ

  • @yz7517
    @yz7517 Před 2 lety +13

    ምናልባት ፎቶውን ፖስት የሚያደርገው ዘመዶችህን እያፈላለኩልህ ነው እያለ ያታልለው ይሆን?

  • @seaditube7269
    @seaditube7269 Před 2 lety +14

    እነሱ የደበቁአቹ ያክስትሽ ልጅ አሜሪካ የወሰደው ወንድማቹ ሊሆን ይችላል እሱ እየረዳቸው ይሆናል ላዛም ይሆናል እንድታቁ ማይፈልጉት እነሱ ጋየሆነ ነገር አለ ብቻ ከባድ ነው አላህ ያገናኛቹ

  • @user-zh4vt7ce8m
    @user-zh4vt7ce8m Před 2 lety +7

    ያባት ቤተሰብ መቀኛ ነው እህቴ እግዚአብሔር ያገናኛቹ

  • @user-oh9zb9en9y
    @user-oh9zb9en9y Před 2 lety +2

    ሰምሪ ቆንጆ
    አንች እንኳን ለስጋሽ እኛን ፈልገሽ የምታገኝ ሰው የምትዎጅ ቅን ልጅ ነሽ ! ይህን ታሪክ ሲሰማ ሰው አሁን ብዙ ሊያስብ ይችሌል ። የደረሰበት ብቻ ነው ሸክሙ ምን ያህል እንደሆነ የሚያውቀው ! ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏 ለአይነስጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ ።

  • @tirngoayene3555
    @tirngoayene3555 Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ ታገኝዋለሽ እግዚአብሔር ለክፍዎች ልቦና ይስጣቸው።💔

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ለተጨነቁት ለሚያለቅሱት ሁሉ ይድረስ 🙏🏿🙏🏿😢እኔንም ጨምሮ 😒😒እኔም ልክ እንዳንች የማላውቀውን ወንድሜን ሁሌም እናፍቃለሁ 😭😭😭😢

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ😥

  • @zulalabdo
    @zulalabdo Před 2 lety +7

    ልጁ የተወለደበት መንገድ የቤተሰቡን ክብር ይነካል በሚል ፍራቻ ወይም በሌላ የተደበቀ፣ ልጁም እናትየውም ከአካባቢው እንዲርቁ የተደረገ ይመስላል።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +18

    ነገሩ ትንሽ ግራ አጋብቶኛል አክስታችሁም ሆነች የአክስታችሁ ልጅ የሚያውቁ ከሆነ መደበቃቸው ለምን አስፈለገ አረ ስንት አይነት ሰው አለ በየ ቤቱ በሕይወት ካለና የማየት እድሉ ካለው ወይም እሱን የሚያውቁ ይሄን ሚድያ የማየት ዕድል ያላቸው ሰዎች ሊነግሩት ይችላሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @tarikumengistu2965
    @tarikumengistu2965 Před 2 lety +5

    አክስታችሁ ቀምራ ልጇንም እዲወስደው አድርጋ እሷም ስትጠቀም ነበር ወጅል ተፈፅሞበል በህግ መጠየቅ አለባቸው 100% እርግጠኛ ነኝ በተጨማሪ ደሞ ወንድማችሁ ያክስታችሁ ልጅ ያለበት እስቴት ውስጥ ያለ ይመስለኛል

  • @hiruthirut1956
    @hiruthirut1956 Před 2 lety +4

    ጌታ ይገናኛችው

  • @yhuhjj1272
    @yhuhjj1272 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ ለጥቅም ይሆናል ከነሱ ጋር ይገናኝ ይሆናል

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 lety +2

    ሰውዬው እራሱ ይህንን ሲሰማ ያባቱን ስም ስለሚያውቅ ይመጣል። የምህረት እመቤት ድንግል ማርያም መልካሙን ታሰማችሁ።

  • @emu8244
    @emu8244 Před 2 lety +2

    እርግጠኛ ነኝ ምንም እህት ወንድም የለህም ብለውት እየረዳቸው ነው ብዬ ኣስባለው
    ኣሜሪካ የወሰደው እሱ ነው ሚሆነው ለዛ ነው የከበደው

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 2 lety +1

    አቤት ክፍት ምን ያረጋል ውይ እግዚያብሄር ያገናኛቹ እህቴ

  • @etsegenethailu2873
    @etsegenethailu2873 Před 2 lety +6

    ምን አልባት እኔ ወንድምክ ነኝ ብሎ ለጥቅም ተጠግቶት ይሆናል። በዛም ምክንያት አሜሪካም ሄዶ ይሆኖል። ሠው እኮ አስቸጋሪ ነው።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +1

    ሳምሪ እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ አይዞሽ❤

  • @missaddis8929
    @missaddis8929 Před 2 lety +4

    What's wrong with the aunt and her kids they are jealous of you and your family I pray for God to find your Brother 🙏

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ያግዝሽ አብሬ አድጎ ወንድም ወንድምን እየኮደ ባለበት ጊዚ አንቺ የማታቂውን ወንድም መፈለግሽ ::

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @y.5206
    @y.5206 Před 2 lety +4

    የሀገራችን ኢትዮጲያ ወዳጆች በሞላ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን አብሮ ደስ ያለን አባይ ጀመረልን ፈጣሪ ከችግር ማነቆ ከስደት ኑሮ በቃ ይበለን🙏💚💛❤💕💓💖

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 2 lety +2

    ይመሳሰላሉ ደሞ እግዚአብሔር ያገናኛችው ያወንድም ፈቅር ከባድ ነው

  • @samSung-xz7yk
    @samSung-xz7yk Před 2 lety +4

    አገኝሁት ብለሽ ለማየት ያብቃን

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Thanks!

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 2 lety +2

    ይገርማል ❤

  • @aishwynshet1418
    @aishwynshet1418 Před 2 lety +2

    እግዜአብሄር፣ልፋትሺን፣ይቁጠርልሺ፣ማማየ

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 Před 2 lety +1

    ሚስጥርን ሁሉ ገላጭ የሆነው አምላክ እግዚአብሔር በቸርነቱ ከወንድማችሁ ያገናኛችሁ፡፡ በዚህ ቤተሰብ ውስጥ የተደበቀ ታላቅ ሚስጥር እንዳለ ነው የሚሰማኝ አክስትና የአክስት ልጅ በቤተሰቡ ላይ ትልቅ ወንጀል እየሰሩ መሆኑን ነው የምረዳው፡፡ ለማንኛውም እነዚህ ሰዎች ምንም እንኳን ዘመድ ቢሆኑም ቤተሰቡን በሚስጥር እየጎዱ መኖር የሚፈልጉ ጨካኞች ናቸው፡፡ ይህንን ጉዳይ በህግ አግባብስ የሚታይበት መንገድ ይኖር ይሆን? እስኪ የህግ እውቀት ያላችሁም ሰዎች በዚህ ጉዳይ እውቀት እንዲኖረን ማብራሪያ ስጡን፡፡ ለሁሉም እግዚአብሔር ያግዛችሁ እና ከወንድማችሁ በቸርነቱ ያገናኛችሁ፡፡

  • @barokandchriskidsethiopia8176

    እግዚአብሔር በህይወት ያገናቹ። በጣም ያሳዝናል ።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety +8

    አንዳድ ቤተሰብ ምቀኛ ነው አክስታችሁም ሆነች ልጇ እራስ ወዳዶችና ክፉዎች ናቸው ስንት አይነት ባለጌ ቤተሰብ አለ በጌታ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před rokem

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ እድታገኙት🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @ritak.5644
    @ritak.5644 Před 2 lety +3

    እዛው ያክስት ልጅ ያለበት ስቴት ይፈለግ ዲቪ ሳይሆን የወሰደው እሱ ይመስለኛል

  • @frehiwotkidane5771
    @frehiwotkidane5771 Před 2 lety +4

    ወንድምየው ላሰቬጋሰ ታክሲ ሾፌር ነው

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Před 2 lety +2

      በፈጠራችሁ አገናኟቸው!
      🙏🙏🙏

    • @woinshetkebede3832
      @woinshetkebede3832 Před 2 lety

      Please, ላናግርሽ እፈልጋለሁ የእኔ እህት የት ነው ያለሽው ኢትዮጵያ ወይስ America

    • @woinshetkebede3832
      @woinshetkebede3832 Před 2 lety

      እህቴ ሳምራዊት ከበደ ደራሽ ልታገኝሽ ፈልጋ ስትፅፍልሽ እየመለሰባት ነው እባክሽ አግኛት

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +1

    ሰላም የኢትዮ ይንፎ ሚዲያ በጣም ደስ ነው የምታደርጉት አስተዋጸኦ ለህዝቡ በርቱ ቀጥሉበት። እህት አይዞሸ እግዜአብሄር ያለው ይበልጣ እህት ከወንድምሸ ጋር ዓይን ለዓይን ለመገናኛት ያብቃሸ አሜን። እኔም እህቴ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ሰሜን ጎንደር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995አዲሰ አበባ ከተማ ለንሮ ብላ ከሄደች በኋላ አድራሻዋን ማግኘት አልቻልነም ሰለዚህ አይዞሸ እግዜአብሄር ይርዳሸ አሜን

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 Před 2 lety +3

    ፎቶዉን ለአለም በፌሰቡክ በትኚዉ ግን እንደሚመሰለኝ አክሰታቸዉ ቤተሰቡ እንዳለቁ አክሰቱ እንደሆኑ ነግረዉት አሁን እዬረዳቸዉ ሊሆን ይችላል ለጥቅም ብለዉ ይሆናል ያላገናኙአቸዉ

  • @munisasaide1523
    @munisasaide1523 Před 2 lety +2

    ምንም አልገባኝም አወሣሠበችበኝ እኮ

  • @rabiaseid6695
    @rabiaseid6695 Před 9 měsíci

    ወይኔ በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ሰው አለደስ ስትይ አላህ ይጠብቅሽ ከወንድምሽ ጋ አላህ ያገናኝሽ

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf Před 2 lety +3

    ጠንካራ ሴት ነሽ ሀቀኛ

  • @MaYa-ez1fh
    @MaYa-ez1fh Před 2 lety +1

    you are so nice I will pray for you to find your beloved brother

  • @aishwynshet1418
    @aishwynshet1418 Před 2 lety +1

    እማምላክ፣ደስታሺን፣ታሰማሺ

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Me Too I Miss My Father

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety +2

    በይቅርታ የሚታለፍ ያንሳል እንጂ አይበዛም።

  • @mooaamooaa3518
    @mooaamooaa3518 Před 2 lety +2

    ምንልባትም የኛ ቤተሰብህ ነን ተብለው የአባታቹውን ፎቶ አሳይቶ አባትህ ሞተዋል እናም ያለነው እኛ ነን ቢለው ሸውደውት እየኖሩ ነው አክስተችው እና ልጆቻቸው ግን ፋልጉት

  • @zeynebwendmagegnew-hx8xb

    አለሕ ይርዳሽ

  • @admasuchkle9152
    @admasuchkle9152 Před 2 lety +1

    ጎበዝ እዴኔ ዘመድ ውዳጅ ነሽ

  • @mimiskitchen1885
    @mimiskitchen1885 Před 2 lety +4

    ምናልባት የተወለደው ከቅርብ ቤተሰብ ቢሆንስ!? እንደዚህ ለማገናኘት ያስፈራቸው ምክንያት እሱ ከሆነስ??🤔

  • @sablasabla260
    @sablasabla260 Před 2 lety +4

    አህቴ አንቸን ሳላደንቅ አላልፍም አክስትሺ ጋር ነዉ ሜስጥሩ ዉርስ እንዳይካፈል ፈርታ ነዉ ፈጣሪ ልብ ይስጣቸዉ

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 2 lety +1

    Uuufff yene misken Egezaberh
    Yagenagnachiw betam yemiasazen
    Tarik new 😭🙏ayzosh tagegnwaleshi

  • @user-fl1ft2wc4j
    @user-fl1ft2wc4j Před 2 lety

    አሏህያገናኛችሁያረብብብ

  • @mesfinmesi4938
    @mesfinmesi4938 Před 2 lety +1

    Deneke ehete nehe tebareke wedemehene fetareyagenanehe

  • @rahelgebregiorgis3941
    @rahelgebregiorgis3941 Před 2 lety +5

    የደበቀበት ምክንያት ፤ አሁን በህይወት የለ ይሆናል ወይ ደግሞ የጤና እክል ኖሮበት እንዳይሆን
    ቸር እንዲያሰማችሁ ግን ምኞቴ ነው

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před 2 lety +3

    ይሄ ታሪክ ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን ፔጅ ላይ ተለጥፎ አይቸዋለሁ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +1

    ምናልባት ውርስ ካለ ይካፈላል ብለው ይሆናል።

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 Před 2 lety +3

    አባታቸው ከዘመድ ወልደውት ይሆናል
    ለዚህ ይሆናል የሚያፍሩት

  • @user-zu7pl3po2u
    @user-zu7pl3po2u Před 2 lety +1

    ፎቶ የሌለንስ ቤተሰብ እንዴት እናፈላልግ😪

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl Před 2 lety +1

    ወይ ጉድ የባል ቤተሰቦች ለምን ክፉ ትሆናላችሁ ግን ??

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    We Are Watching Any things And We Are Listning Any Thing's

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Před 2 lety +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ የጠፋ ልጅ(ቤተሰብ) ግን ለምንድን ነው ሲፈለጉ አይተን የማናቅ ወይስ አገር ውስጥ ያሉት አይጠፉም 😳

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 Před 2 lety +1

      ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

    • @sabameasho4170
      @sabameasho4170 Před 2 lety +1

      🤣

    • @user-zu7pl3po2u
      @user-zu7pl3po2u Před 2 lety

      እኔ የጠፋች እህት ነበረችኝ ግን ፎቶ ስለሌላት የሚያፈላልግልኝ አጣሁ እናቴም በለቅሶ አይኗ ታመመ

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 Před 2 lety

      @@user-zu7pl3po2u የናንተን ፎቶና መረጃ ተጠቅመሽ ሞክሪ እስኪ:: አይዞሽ !

    • @user-zu7pl3po2u
      @user-zu7pl3po2u Před 2 lety +1

      @@vitaethio6428 ጠይቄ ነበር ታዋቂ ፔጆች እምቢ አሉኝ የሷ ፎቶ ከሌለ ብለው ኢንፎ ነው እንጂ የቀረኝ ሳሙኤል ማስረሻ ጌጡ ተመስገን አብርሽ እና ብሬክስ እነዚህን ሁሉ ጠየኩኝ ዋጋ የለውም እህቴ

  • @nasrayassin8505
    @nasrayassin8505 Před 2 lety +1

    Misteru akestesh ga yetedebeq miseter ale yegud ager genefo eyader yefajal

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 Před 2 lety +5

    ጋዜጠኛው ገብቶህ ይሆን ?አወሳሰበችው ምንም አልገባኝም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +3

    18+21=ወደ 40ዓመት እድሜ ይሆነዋል 30ሳይሆን 😒

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety +1

    We Need Confedence

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Před 2 lety +1

    ስንት አይነት ሰዉ አለ በፈጣሪ 😢ምናል ቢያገናኙት?

  • @suzanmahammed1312
    @suzanmahammed1312 Před 2 lety +1

    betem Turu beteseb nachu .malkam mesrat laras nw.karatenatsh saldekesh alalfem Allah yerash.
    Ethio info demo turu sera lemasrat hule deldey hunachu lametesarut sera betam yaskoral bertu betam des eyalegn nw yenante brogram emkatatelaw.enante Arena nach endehum turu sera lemsat Allah yewefkachu

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 Před 2 lety

    Yeximamu abat semanew?

  • @medit4997
    @medit4997 Před 2 lety

    ይሄን ታሪክ ሌላ ሚዲያ ላይ ሰምቼዋለሁ ወይስ ድጋሚ ነው?

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Před 2 lety +1

    Betam kefu zemedoch new yalush kenezik merak new yemiyasfelegew

  • @ahme9759
    @ahme9759 Před rokem

    በጣም ቅን ልጅነሽ።

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 Před 2 lety

    እሁድ በሰላም ጤና ውድ የኢትዮጵያ ከለ ያገኝታል ፈጣራ ያገናኝቹ

  • @Helu460
    @Helu460 Před 2 lety +2

    ሳልጠጣ ሰከርኩ መሰለኝ🤔 ምንም ሳይገባኝ አለቀ😁

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety +1

    ቢዝነስ ፈልገው ግራና ቀኝ የሚዞሩ እባቦች አሉ።

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před 2 lety +1

    አክስትሽ ትንሽ ሃሳብ ለምን አታካፍልም ከ አነጋገርሽ እሷ የምታቀው ነገር ይኖራል

  • @ganet4158
    @ganet4158 Před 2 lety

    SelamWudochiyee♥

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    የትና ከማን ጋር እንዳለህ እወቅ !

  • @haymitube5179
    @haymitube5179 Před 10 měsíci

    በርግጠኘነት ከልጁ ጥቅም ያገኛሉ ያክሰትሸንም ልጅ የተቀበለው የረዳው እሱ ይሆናል ለዛ ነው የደበቁት

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 2 lety +5

    ይሕንን ሰውዬ የሖነ ቦታ አውቀዋለሑ አልመጣልሽ አለኝ እንዴ አይቼዋለሑ አንድ ቦታ ላይ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před 2 lety +1

    ነገሩ ግራ ያጋባኝ እኔን ብቻ ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +8

    ትወልድ ኢትዮጵያን
    እነካን ደሰ አላችሁ
    ግድባችን ፍሪዉን አፍርታል
    አባይ ሲወሳ መቼም አይረሳ ኢንጅነር ስመኘዉ በቀለ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety

      ዋናዉ የደፈረዉ መሪስ መለስ ዜናዉ ኧረ ስለ እዉነት እንኑር ሁላቸዉንም ነብስ ይማር

    • @mttz1140
      @mttz1140 Před 2 lety

      @@marmaryeheyabenat1796 tikikl sew beseraw memesgen alebt

  • @yerusalemgebresellase2440

    Edmi ena tena yestesh uni qngo

  • @misganatesfaye1877
    @misganatesfaye1877 Před 2 lety +1

    Betam yemitigerim set nesh asitewayina libam nesh egiziabher ye libishen meshat yisitish

  • @tub8577
    @tub8577 Před 2 lety

    Menal akst tebywa ena lejwa emtawqutn binagru abyt yesw leji kefat

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 2 lety

    Ftari Yagnagesh Btam Yasazenal

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 2 lety +1

    Metegerm lej nat besal

  • @zemuhussen8862
    @zemuhussen8862 Před 2 lety

    እደትአይነትጭካኔነው ሰወችአቀውምይሁንሳያቁ የተሳሳተመገድ ይወስናሉ ግንቡሀላፀፀትላይይወድቃሉ ይህከመሆኑበፊት አስበውመወሰንተገቢይመስለኛል ለማንኛውምፈጣሪያሰብሽውንያሳካልሽ

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 Před 2 lety

    Yesew manew xemamu?

  • @yerusalemgebresellase2440

    Leloch ethiopiawyan akestoch temhrt yehunachehu

  • @user-bi2fz1sg2z
    @user-bi2fz1sg2z Před 2 lety

    ይቅርታ ፎቶ ሾፕ ነው የኔ እህት ይህ አፕልኬሽን አሉ ሞክሪው ፈጣሪ ውንድምሽን ያገናኝሽ

  • @ephrataafework5345
    @ephrataafework5345 Před 2 lety

    Ehte ayzosh berchi egzer sifkd tegenagnalchu

  • @lem8451
    @lem8451 Před 2 lety

    አክስት ተብዬዋ የልጠፋው ልጅ እናት ከአካባቢው እንድትፋ ያደረገች ይመስለኛል

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 2 lety +1

    Ergetja tagejutalachu gobze ehte neshe EGZEABHER yerdashe.

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 Před 2 lety

    ግን አክስትዬዋ! አክስቱ ከሆነች እንዴት የወንድሟን ልጅ ልጁ አደለህም አለች?

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 Před 2 lety +1

    Akist Lijon Ende wendimu Ariga negira Abatachihun mutol bila DV Dersut hide yetebalew Lij Ersu wesidut kehunes mn yitawekal ......ye Hune Drama Ale Sew Ergum New

  • @corinne6155
    @corinne6155 Před 2 lety +6

    ያጎትሽ ልጅ ምንአልባት አሜሪካ የወስደው እሱ ይሆናል።

  • @SabaGk-kl4nx
    @SabaGk-kl4nx Před 11 měsíci

    Hulom.sew.endanche.kena.astisaseb.benorew.

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před 2 lety

    ምንም አልገባኝም

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 Před 2 lety

    ድንገት አባትሽ ከዘመድ ወልደውት ይሆን?

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    All Face Isn't Are The Same