መምህር አስቻለው ከበደ ወደ ጀርመን ተሸኘ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 983

  • @habetamehabetame6506
    @habetamehabetame6506 Před 3 lety +143

    መምህር በሄዳቸው በጣም ከፍቶኛል መምህሬን እወዳቸዋለሁ
    ነገር ግን ከዚህ ከተበላሸ ሀገር መሾም አልነበረባቸውም ዳቆን ዳንኤል ክብረት ስንት ነፍስ የሚድኑትን እንደማይናገር አሻጉሊት ዝም አድርገውብናል ልጃቸው አስገብተው መምህር አስቻለውም ከጃቸው አገብተው የማቃውን ደወል ለማቆርፍድ እንደሆነ ይገባኛል ።
    መምህር እንወደዎታለን በሚሄድበት ሁሉ እመብርሃን አትለይዎት

    • @user-bz8gt7tz8h
      @user-bz8gt7tz8h Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን🎚🤲

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 Před 3 lety

      Eigizabher beyhedacheuebati yetbakacheu

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 3 lety +7

      እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ ዳንኤል ክብርቴን ዝም አሸኝተው አሁን ደሞ ወጣቱ በሚወደው ህዝቡን በሚነቃው የማንቂያ ደወል ለማቋረጥ የተጠነሰሰ ሴራ ይመስለኛል

    • @meazabewukdeet8438
      @meazabewukdeet8438 Před 3 lety

      Amen ❤❤❤

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Před 3 lety +8

      ይህ አብይ ያሰበው ተንኮል ይሆን እንዴ???ለቤተክርስቲያን የሚሰሩትን ሁሉ እየለየ ይሆናል መምህር ምረትአብ አይዞህ ወንድምህ ቢሄድም በመንፈስ ትገናኛላችሁ እሱ ቢሄድ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ነው

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg Před 3 lety +95

    መምህር አስቻለው ያገኘው ዕድል ጥሩ አጋጣሚ ቢሆንም እየስሩት ከነበረው ሥራ አንፃር ግን እርሳቸው ከወንድማቸው መምህር ምህረተአብ ጋር መቆየት ነበረባቸው መቸም እርሳቸውን ወክሎ የሚሄድ ሳምሶናይት ያዥ ከማህበረ ..... ጠፍቶ አይደለም በጥንቃቄ መታየት ነበረበት ግን ይሁን እንግዲህ ወንድማችን መምህር ምህረተአብ ከእግዚአብሔር ጋር ጥንቃቄ አይለይህ ።

    • @yeshewerkbelay9652
      @yeshewerkbelay9652 Před 3 lety +6

      እኔም በጣም አሳብ አለቀቀኝም የሆነ ሴራ ያለ እየመሰለኝ ነው ፤
      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብቻ

    • @user-gz4hh6us7x
      @user-gz4hh6us7x Před 3 lety +5

      @@yeshewerkbelay9652 እኔም ምህረተ አብ አሳዘነኝ ፈራውለትም ብቻ እግዛብሄር ይጠብቀው አስቻለውም በግዴታ እንዲወጣ የተደረገ መሰለኝ

    • @yeshewerkbelay9652
      @yeshewerkbelay9652 Před 3 lety +1

      @@user-gz4hh6us7x እሱ ይሁናቸው።
      ዳቆን ዳንኤልን እነሱጋ ካስገቡት በሆላ ሲያስተምር አይቸው አላቅም እደዛ እንዳይሆን ነው የፍራሁት

    • @asesewnet2607
      @asesewnet2607 Před 3 lety +1

      መምህር እስቻለው ያገኝው ዝምንክእን እግዚአብሔር የረድእክ እግዚአብሔር የጠብቅልን

    • @user-ud2zs8qm7m
      @user-ud2zs8qm7m Před 3 lety +1

      @@yeshewerkbelay9652 እኮ እኮ ገረመኝ መምህር ምህረትአብን አሳሰበኝ የት ገቡ ያ ሁሉ ሰባኪ እ ?

  • @reduyekidyalji7193
    @reduyekidyalji7193 Před 3 lety +68

    መምህር አስቻለው በመሔዳቸው ከመምህራችን ከመምህር ምህረተአብ በመለየታቸው በጣም አዝኛለሁ

    • @mariam-bm1jb
      @mariam-bm1jb Před 3 lety

      በስጋ ቤለዩ በነፍስ አብረው ናቸው ሁላችንም ብንሁን በነፍስ አብረነን መቸነው የህዱት እማምላክ ወላድት አትለያቸው

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 Před 3 lety +67

    መምህራችን በሰላም ግባ እመቤቴ ትከተልህ የኛ እንቁ እንወድሀለን❤ 🙏ግን ይመለሳሉ አይደል !!!!
    ዛሬ በስንቱ ላልቅስ. ውስጤ በሀዘን ተመልቷል😭መምህራችን ግን አትጥፋብን በማርያም ትናፍቀናለህ።🙏

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +18

    ምህረት አብየ እኔ ለአንተ
    በእንባ ፀልያለሁ
    ድንግል አዛኝቷ ትረዳሀለች

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +15

    ምህረተአብ እንጊሊዝ ሲወጣ አዝኜ ነበር ምህረተአብ ብዙ ወጣቶችን የሚመልስ እቁ የቤተክርስቲያን ልጅዋ ነው ግን ወዲያው ኢትዮጵያ ሲገባ ደስ አለኝ እነ መ ምህር ፓውሎስም አሉ እሳት ወንጌልን በጠላት ጭንቅላት ላይ ሚለቁ አይዞህ ምህረተአብ ኢትዮጵያ ጥቂት አመታት ነው ያላት የወጣ ሁሉ እደገና ተስሎ እደሚመለስ ተስለን እደወጣን ተስለን ምገባበት ዘመን እሩቅ እዳልሆነ ይታየኛል በርታ በርታ በርታ!!!

  • @yeshimakoy1005
    @yeshimakoy1005 Před 3 lety +61

    አረ በእግዛብሄር ለሀገራችን እንጸልል እባካችችሁ ሙስልም ክርስቲያን በአንድ እንሁን አደራ ትላችሆለች የናተው እህት ስደተኝዋ

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 3 lety +23

    ዉዱ መምህራችን እመ አምላክ የመንገድህ ፋና ትሁንህ በሠላም ግባልን🙏💒✟💒⛪💒

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j Před 3 lety +43

    እንቁ መምህራችን በሄድክበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምህ

  • @birukaboye7304
    @birukaboye7304 Před 3 lety +35

    እመ ብርሀን ትከተልህ መምህር
    የ አገልግሎት ዘመንህን ትባርክህ
    በሰላም ወደ ሀገርህ ትመልስህ
    ለ መምህር ምህረት አብ ደሞ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትፈጽምልህ
    መድሀኒአለም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እንደገና በቤቱ ይሰብስባችሁ🙏🙏🙏

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Před 3 lety +36

    ምህረት አብን እንድ እይን በሌን ጠበቆት አድር ።ይእመቤቴ አርበኛ ነዉ

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Před 3 lety +4

      በመንገዱ ሁሉ እግዚአብሔር ከእሱ ጋር
      ይሁን በፀሎት እናስበው ምህረትዬ!!

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +21

    ምህረተአብ አደራ ምንም ሹመት መጥቶ ውጭ ውጣ ብትባል አደራ እሺ እዳትል አደራ!

  • @Hanna-gl1bp
    @Hanna-gl1bp Před 3 lety +11

    በስመአብ መምህር ምህረታብና መምህር አስቻለው አንድም ቀን ይለያያሉ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር በጣም ከባድ ነው ግን ለመልካም ስለሆነ ጥሩ ነው መምህር አስቻለው እመአምላክ በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ መምህር ምህረታብ ወላዲተአምላክ በአለህበት ትጠብቅህ እንወዳቹሀለሁ በጣም በጣም

  • @MembiMembi
    @MembiMembi Před 3 lety +8

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በጣም ይከብዳል😭😭😭😭 መምህር ምህረተአብ ድንግል ከነልጇ ትጠብቅ ክፉህን አልስማ የኔ ጀግና በርታልን

  • @godislove1772
    @godislove1772 Před 3 lety +6

    ድንግል ማርያም ትከተለው እንዲሁም እንቁ መምህራችን መምህር ምሕረተኣብ አሰፋ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ሁላችንንም እየለወጠን ነው በርታ እንወድሃለን💚💛❤️

  • @manala778
    @manala778 Před 3 lety +7

    ውድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች
    አንተና መምህር ምህረትአብ
    ስትልያዩ አመመኝ በእውነት አመመኝ
    ትልያይ አላችሁ ብዬ አስቤ አላውቅምና
    በሰላም ግባ ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታድርስ
    መምህርት ምህረታአብ ውድ የእምዬ ተዋህዶ አርበኛ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
    ቅድስት ድንግል ማርያም ክፍት ከኃላህ ትከተልህ

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 Před 3 lety +18

    እውነት አልቀሸ ልምት ነው ሰላም ግባ መምህራቺን መምህር አስቻለሁ ሰላም ግባ እግዚአብሔር ይከተልህ እመብርአን ትጠብቅህ
    መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @eliasaweke1962
    @eliasaweke1962 Před 3 lety +8

    መምህሮቻችን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን አምላከ እስራየል መምህር አስቻለው በሰላም ይግቡልን በጉጉት እንጠብቀወት አለን🏖🏖🏖

  • @romantamru7893
    @romantamru7893 Před 3 lety +30

    አባታችን መምህር አስቻለው በምትሄዱበት መንገድ ሁሉ እመብረሀን ትከተላችሁ ትጠብቃችሁ

  • @megbenefsmedia7518
    @megbenefsmedia7518 Před 3 lety

    በጣም ከማከብራቸው እና ከምወዳቸው መህራን መካከል መምህር ምረተአብ እና መምህር አስቻለው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ የዘመኑ የመናፍቃን ፀበኛ የወንጌል አርበኛ ውድ የቤተክርስቲያን ልጆች

  • @NatimanG
    @NatimanG Před 3 lety +11

    መምህራችን አስቻለው ወላዲተ አምላክ እሷ ትከተልህ ለማይክሮ ሰከንድ እንኳ አትለይህ በሄድክበት ትጠብቅህ!!!

  • @user-nx5ob8gb7t
    @user-nx5ob8gb7t Před 3 lety +14

    በጣም አስለቀሣችሁኝ እኔ መለየት መጣም ነዉ የሚከብደኝ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️

    • @bettyfaaysa5714
      @bettyfaaysa5714 Před 3 lety

      በጣም አሰለቀሣችሁን አኔ መለየት መጣም ነዉ የሚከብደን በየላችሁበት ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-yp2qh5di1w
    @user-yp2qh5di1w Před 3 lety

    መምህሬ ምህረትአብ እንደ መምህ አስቻለው ወንድም እመብርሀን ታዘጋጂልህ የምር ሆደን ነው ያቦጫቦጨው መምህር አስቻለው መልካም ነገር ይግጠምህ እንወድሀለን
    ዘመዴ እንኳን ደስስስ አለህ የተዋህዶ ልጅ መምህር አስቻለው አንተ በምትኖርባት ሀገር ጀርመን ስለመጣ ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ከዚህ የበለጠ እንደምታገለግሉ ባለሙሉ ተስፍ ነኝ ከአንድ ብርቱ 2 መዳኒቱ ነውና እንደምትገናኙም ባለሙሉ ተስፍ ነኝ ድንግል ማርያም ከፊት ከኋላ ጠብቃ በሰላም ታገናኛችሁ

  • @user-jx8yu7yl4m
    @user-jx8yu7yl4m Před 3 lety +13

    የኔ ማልቀስ 😭😭😭
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መሜህሮቼ
    በጣም ነው የምወዳችሁ
    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @batyberhana2217
    @batyberhana2217 Před 3 lety +4

    መልካም ጉዞ ይሁንልህ መምህር አስቻለው ፡፡ በአሁን ሰዓት አንድ መሆኛችን መተባበሪያችን በመሆኑ 24ቶች ብዙልን ፣ተጠናከሩ በሁሉም የአዲስ አበባ ወንድም፣ እህቶች ፣ እናቶች ፣ወጣቶችን እንደ እየ እድሜቸው በማህበር ፣በጽዋ በመደራጀት የምንጠናከርበት ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ሐይማኖታችንን በበለጠ የምናቅበት ፣እምንማርበት ፣እምንጠነክርበት ፣ለንስሐ የምንቀርብበት ወደ ስጋ ወደሙ የምንቀርብበት እንዲያደርግ ግድ ይረዳልና እንበርታ ፡፡ መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ያበርታህ አትለየን አዳራ በርትል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር፡፡

  • @user-ck1iw7ud7q
    @user-ck1iw7ud7q Před 3 lety +13

    በሄዱበት ቦታ እግዚአብሔር ከፍት ከዋላ ይቅደም መምህራችን ግን በጣም ከፍቶኛል በመሄዶት

  • @abebasewerk522
    @abebasewerk522 Před 3 lety

    መምህር አስቻለው በእሄድክበት ሁሉ የድንግል ልጅ ፈጣሪ ይከተልክ ለመምህር ምረታብ የአገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁም አይዞ በርታ

  • @tgd1875
    @tgd1875 Před 3 lety +1

    እኔም ጀርመን በሆንኩ በጣም እምወዳቸውና አሚያሳዝኑኝ መምህር ናቸው አባቴ በኤዱበት ጌታ ይጠብቆት

  • @user-jb7lh2co9t
    @user-jb7lh2co9t Před 3 lety +27

    ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ጤና ሁሉም ሰላም በምትሄድ በት አትለይህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲🙏

    • @saradebesay4784
      @saradebesay4784 Před 3 lety

      Amen Amen Amen!!!

    • @user-bg4db8cs7x
      @user-bg4db8cs7x Před 3 lety

      Emebete tiketeliki Memihiri wolideti Betami new yazekuti Emebete tiketeliki Ewodihalew Ewodachuwalewo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒😍😍😍🌹😭

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ቦታ ይከተልህ

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Před 3 lety +18

    እውነት አሁን ይሄ ቄሮ የሚባል መንጋ ያሠራሀል እንዴት ልትላክ እንደቻልክ ግራ ገብቶኛል ከምህረተአብ ለመነጠል ይሆን????? ምህረት እግዚአብሔር ከተንኮለኞች ወጥመድ ይጠብቅህ።

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @abeltekeste5184
      @abeltekeste5184 Před 3 lety +1

      ayzosh ehte kerow ezi le menorya fikadu new yemmamatew Germany orthodox tewahdo betru meseret lay new yalew be west Europe ye Papasum mekemecha new enkuan esu e-amagn yehonu Diplomatoch enkuan kebete kirstyan gar abro new yemserut

  • @ratarat7340
    @ratarat7340 Před 3 lety

    የእውነት መምህር ምረተአብ እና መምህር አስቻለው መቼም ትለያያላቹ እሚል ግምት አልነበረኝም መምህር አስቻለው በእውነት መስማት እያቃተኝ ነው የሰማውት በሰላም ግባ ቸሩ መድአኒአለም በሰላም ያስገባክ በምትኤድበት ቦታ ቅዱሳን መላእክት ካአንተጋር ይሁኑ

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 3 lety

    መምህራችን አስቻለው በህድበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እኛ ግን በጣም ተጎዳን እርሶና መምህር ምህረታብ ማለት ምንም የማያውቁ ህፃናቶች ጭምር በትምህርታችሁ በዝማርያችሁ ውስጣቸው ተገንብታችሆል የኦርቶዶክስ ስጦታዎች በረክታችን ናቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክነመላው ብተስቦቻችሁ መምህር ምህረታብ አይዞት በርቱልን ክጎኖት የምቆም እደመምህር አስቻለው አይነት የተባረኩ እግዚአብሔር ያዘጋጅሎት እረጅም እድሜና ጤናያድላችሁ እንወዳችሆለን እናክብራችሆለን እመቤቴ ክነልጆ ትጠብቃችሁ አሜን

  • @user-gm5wt2gz2x
    @user-gm5wt2gz2x Před 3 lety +10

    መምህራቺን እመብረሀን በምልጀዋ አማኑኤል በቸርነቱ የቅዱሳን ጥበቃ አይለኛቺሁ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን

    • @BezaArezaCell
      @BezaArezaCell Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይከተልህ

    • @BezaArezaCell
      @BezaArezaCell Před 3 lety +1

      መምህር ምህረት አብ እመቤታችን ትላ ከለ ላ ትሁንህ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety +5

    መምሕሮቸ እወዳችኃለሁ መምሕር አስቻለው ሰላም ይግቡልን እመ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅዎት🙏

  • @slamhjaber225
    @slamhjaber225 Před 3 lety +1

    አሁንስ ምለው ጠፋብኝ ቃላት አጠረኝ እንዲህ ይሆናል ብየ አስቤው አላቅም ነገርግን ሁሉ የእግዚኣብሔር ፍቃድ ነው ስለዚ በስጋ ብትለያዩ /ብትለየን በመንፈስቁዱስ ግን አንድ ነን ከሆነ ግን መምህሮቻችን እግዚኣብሕር አምላክ ይጠብቃቹ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቹ አሜን መምህራችን መምህር አስቻለው በየሄድክበት ሊቀ መላእክት ቁዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ትመለሳለህ አይደል ? እንዴውም መምህራችን መምህር ምሕረት አብ እግዚአብሔር ያበርታህ እመብርሃን ትጠብቅህ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ኡፍፍፍፍፍፍ በቃ አልቻልኩም

  • @ma_dana-yo9tx
    @ma_dana-yo9tx Před 3 lety +1

    መምህሮቼ በአሁን ሰአት ባትለያዩ ምንኛ ደስ ባለኝ ያውም በዚህ ሰአት ማንም የሚታመን ሰው በጠፋበት ሰአት የቤተክርስቲያን መከራ በበዛባት ሰአት እኔ ግን ደስ አላለኝም ምክንያቱም መንግስት በአሁን ሰአት ለቤተክርስቲያን የሚቆም ሰው አይፈልግም እህህ ብቻ እኔ እንጃ እመብርሀን ከእነ ልጇ ትጠብቃችሁ

  • @sendayowlegebrial4195
    @sendayowlegebrial4195 Před 3 lety +4

    አመቤቴ ትከተልህ ብሄድክበት ሁሉ ውድ መምህራችን🤲⛪️ መምህር ህረትአብዬ ውስጤ በላኝ አመብርሃን አደረሽኝ ጥላ ከለላ ሁንለት የኔ ጌታ አልቅሽቐሼ ልሞት ነው እፍ😭😭😭😭

    • @biretkfayel9696
      @biretkfayel9696 Před 3 lety

      Ameen ameen ameenAmeen ameen ameenAmeen 🙏🙏🙏🙏❣❣❣🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +3

    መ ምህር አስቻለው መልካም እድል መልካም የስራ ዘመን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    ከመምህር ምሕረት አብ በፍጹም የምትለያዩ አይመስለኝም ነበር ።
    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ጉዞህ ለመልካም ይሁን ወንድማችን እመብርሃን ትከተልህ ;

  • @user-ie1bi8zn7j
    @user-ie1bi8zn7j Před 3 lety +1

    መምህራችን መምህር አስቻለው የቅዱሳን አምላክ ከፊት ይቅደምልክ
    የበለጠ እንድትሰራ የልቦናህን መሻት ይፈጽምልክ
    መምህራችን መምህር ምህርት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 3 lety +29

    ግን ለምን ሄዱ በጣም ያሳዝናል
    አምላኬ ምነው ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ን
    አለው በላት አትበትናት ውይ አሳዘነኝ ወንድሜ
    ምህረታብ ።

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 3 lety +4

      የማንቂያ ደወል ለማቋረጥ የተጠነሰሰ ሴራ ይመስለኛል የስንቱን ወጣት ነፍስ የሚመልሰውን ዳንኤል ክብርቴን የማይናገር አሸንጉሊት አድርገው ዝም አስብለውታል አለን ብለን በምናየው በመምህሮኖቻችን መጡ አሁን ደሞ ብቻ በሰላም ሄዱ በሰላም ይመለስ ዛሬ ያለቀስኩት እንባ ይበቃኛል በልጅ ቢኒ video በሀገራችን ላይ በደረሰው በብሄርትኝነት ምክንያት ለሞቱት ያለቀስኩት ይበቃል ሰላም ሄደክ በሰላም ተመለስ

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    በእውነት በጣም ክፉኝ ዛሬ እህህህ

  • @zenamelasa4511
    @zenamelasa4511 Před 3 lety

    እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት መምህር አስቻለው በሄድክበት እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ እየሰራችሁት ያለው ነገር እጅግ ያነቃን ነበረ አሁንም ቢሆን መምህር ምህረትአብ በእርታ በል ከባድ ነው ቢሆንም ለእኛ ለኦርቶዶክስ አይናችን ነህ ጠንክር እንወዳችኋለን

  • @user-TDFdemey
    @user-TDFdemey Před 3 lety

    መምህር ምህረት ኣብ በጣም ነው ያሳዘነኝ ባባየ መምህሬ የተዋህዶ ፍሬ የኛ እንቅ እግዚኣብሔር ይጠብቅልኝ መምህር ኣስቻለው እግዚኣብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቆች

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 3 lety +10

    አንተ ምርጥ ሰው ነህ መምህራችን እመቤቴ ማርያም በቀኝ በግራ ሁና የምትፈልገው ቦታ ተድርስህ 🌿🇧🇴🌾

  • @waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159

    Uuuuuuuuuuffffff maalif addaa addaani isa basani lata😭😭😭💐💐🌹🌹🌹🌹💐💐waaqayyo bakka nagatii sii yaa dhaquuu

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Před 3 lety

    መምሕር አስቻለው እግዚአብሔር በምትሔድበት ሁሉ ይጠብቅህ፣ መምሕር ምሕረተአብ አይዞህ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና መልካም ልበ ቅን አጋዥ ይዘዝልህ፣ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ጠባቂህ ብርቱ ነውና አንተ የኦርቶዶክስ ጀግና አይዞህ በርታ

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 Před 3 lety

    መምህራችን መምህር አስቻለሁ በሄድክበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ምህረተ አብ በርታልን የእኛ እንቁ ሰላምን ፍቅርን ይላክልን ቸሩ አምላካችን

  • @haiataaaa9166
    @haiataaaa9166 Před 3 lety +9

    መምህር በሄድህበት እግዚአብሔር ይከተልህ

  • @KhanKhan-wg9zc
    @KhanKhan-wg9zc Před 3 lety +5

    ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ በሰላም ግባ ዉዴ መምህራችን

  • @serkiyebefi2493
    @serkiyebefi2493 Před 3 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደምልህ እመብርሐን ከጎንህ ትቁምልህ ከሗላህ ትከተልህ ከመምህር ምህረትአብ ባትለይብንና እኛን የክርስቶስ በጎች በማንቂያ ደውሉ እያነቃችሁ ስለ ተዋህዶ እምነታችን እያስተማራችሁ ብታፀኑን ደስ ይለን ነበር ሆኖም ሁሉ የሚሆነው በአምላክ ፍቃድ ነው አንተን ጀርመን ሲወስድህ አላማ አለው ፈጣሪ መምህራችን ምህረትአብ ፈጣሪ ከአንተጋ ነው በርታልን

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 3 lety

    መምህራችን መምህር እስቻለው 💞እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም በመገድህላይ ትከተልህ ከነልጇ አሜን
    መምህር ምህረተ አብን አሰፋን 💞 የእንዳይን ጉድፋችንን ስስታችንን ብርቅየ የአይን ብሌናችንን አደራ ጠብቁልን 🙏🙏🙏💒

  • @mahieshete6814
    @mahieshete6814 Před 3 lety +4

    በእውነተ በጣም ቀር አለኝ ከመምህር ምህረታብ መለየቱ በጣም አስለቀሰኝ ግ ን እመብረሀን ትከተልህ

  • @tigestliben1388
    @tigestliben1388 Před 3 lety +6

    ውንድሜ ምህረተ አብ አይዞህ ከጎንህ ነን:: እማምላክ ከነልጁዋ አብራህ ትሁን🙏🙏🙏

  • @user-zh9hl6yv9p
    @user-zh9hl6yv9p Před 3 lety

    መምህር አሰቻለዉ ከበደ እድገት በማግኛትህ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ከመምህር ምህረት አብ ጋ መለያየትህ በጣም ከፍቶኛል እግዚብሔር መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትከተልህ

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m Před 3 lety +1

    ፈጣር ይከተሎት መምህራችን ነገር ግን በዝ አስቼጋር ግዜ ከመምህር ምህርትአቢ ጎን ቢኖሩ ደስ ይለኝ ነበር ስለሁሉም ነገር እግዝአቢሔር ይመስገን አሜን

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l Před 3 lety +9

    በስመ ስላሴ ነፍሴ ተጨነቀች በለዬት ከባድ ነው እኔ ከቤተሰቦቼ ጋር ስለይ ሲያለቅሱ እኔ እዬሳኩ የሞትኩ መሰላችሁ እዴ ሰርቼ ልመለስ ነው እጅ የምሔድ እላለው ለካም እንደዚ ነው የሚከብዳቸው

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 Před 3 lety +7

    Waqayyoo umurii kesanii isnifi haa dhersuu waqayyoo Abbaanii kenyaa biiyyaa kenyafii nagenyaa jaallallaa tokkumaa nuufii habusuu 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @almaz7033
      @almaz7033 Před 3 lety +1

      መህምራችን ድንግል ትከተልህ

  • @gbesvk.
    @gbesvk. Před 3 lety

    መምህር ምህረተ - አብ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን ከእግዚአብሔር በታች እራስክን ጠብቅ መምህሬ።ውስጤ ፍርሃት ይሰማኛል።

  • @tsigeulfata3997
    @tsigeulfata3997 Před 3 lety

    የሚስጥሩ ባለቤት ሰማይና ምድርን ፍጥረታትን ሁሉን ይፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር ነው:: ሁሉንም ለበጎ ያድርገው እና ሁለታችሁም በአካል ብትለያዩ በመንፈስ ግን አንድ ናችሁ :: በእምነት እንድ የሆንን የተዋህዶ እና የእመቤታችን የአስራት ልጆች አዝነናል ይህን አይቶ ያላለቀሰና ያላዘነ የለም እና እዚያም ብትሄድ እዚህም ብትሆን የምናምነውና የምናመልከውአንዱን እግዚአብሔርን ነውና መምህር አስቻለው መልካሙንይግጠምህ :: መምህራችንም እኛን ደካሞቹን አበርታን እንወድሀለን እግዚአብሔር የወደደህ ያከበረህ ነህና

  • @tigisttolossa8172
    @tigisttolossa8172 Před 3 lety +6

    ምንም አይነካውም እመቤቴ የት ሄዳ

  • @konjitethiopiawittube7128

    እባካችሁ እራሳቸውን ጠብቁሁ ጠላት በዝተውናል መምህር አስቻለው በሄድክበት ቅዱሳን ይቀበሉሁእ እራስን ጠብቅ እሺ በስላም ጊባልን

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v Před 3 lety

    የመምህር አስቻለው መሄድ ለኔ አስከፍቶኛል ብቻ እመብርሀን ትቅደምልህ የመምህር ምህረት አብና የመምህር አስቻለው መለያየት እንዴኔ በጣም ልብ ይሰብራል ብቻ በያሉበት አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ

  • @user-ve3ol3xv2f
    @user-ve3ol3xv2f Před 3 lety +1

    አይዞን መምህራችን መምህር ምህረተአብ አሰፋ በመንፈስ አንድላይ ናችሁ መምህሮቻችን በእውነት መምህር ምህረተአብ እድሜህ ይርዘም የወንጌል ገበሬ ከወንጌል በላይ ሀብት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን። ቃልሖት። ይሰማልን። የናንተ ፆም ፀሎት። ይጠብቀን። ወገኖቻችን ጌታ። ይባርካቼሑ ጠባቂ ለሐደናቹሑ ጋታ ዬቁምላቼሑ

  • @selamzeray3248
    @selamzeray3248 Před 3 lety +7

    እምናከብርህ መምህራችን በሄድክበት እመቤታችን ከነልጅዋ ትከተልህ እጅግ ነዉ እምንወድህ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 3 lety +1

    ወይኔ አስቼዬ እመቤቴ ድንግል ትጠብቅህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ሆዴን አባባሃዉ መምህር ፈጣሪ ይርዳክ ከፊትክ ይቅደም በርታልን

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 3 lety

    ምህራችን በጣም ነው የሜያሳዠነው ባትለያዬ መልካም ነው ግን የእግዚያቤር ፍቃድ ከሆነ ከአቅም በላይ ነው 🙏🏾🤲🏿😭😭😭😭😭 በጣም ነው የሜያስለቅሠው ልኦእግዚያቤር ጥላ ከለላ ይሆናቹ ባላችውበት ቦታ ሆሎ እናታችን እምያ ብፅያት ድንግል ማሬያም በጉየዋ አቅፋ ትደብቃቹ አደራ አደራ አደራ የመምህራችንን ምህረታብ አትለዬት ጠብቁት አደራ አደራ ሲጠፋ በጣም ነው ግራ የሜገባን አደራ አደራ የእናታችን የብፅያት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ አይለያቹ መምሕር አስቻለው በጣም የከፋ ዘመን ነው የተለየህው ግን ከአቅም በላይ ስለሆነ እሶ አግዚያቤር የጠብቃቹ 🙏🏾🤲🏿😭😭😭😭😭 ወንድሞቼ እግዚያቤር ይባርካቹ እደዚ ነው ወንድም ማለት እናተ ለሶ እዳሠባቹሆለት ሎኦል እግዚያቤር እድሜ ከጤና አጋር አብዠቶ ይስጣቹ የቅድሳን አባቶቻችን በረከት ይደርባቹ አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭🙏🤲💙💛❤😭😭😭😭😭

  • @almilove6833
    @almilove6833 Před 3 lety +3

    እመቤቴ ትጠብቅህ የተዋህዶ አረብኛ ግን ለጠላት በር እንዳት ከፍቱ እግዚአብሔር ያፅናችዉ

  • @user-xo3wx6ez1w
    @user-xo3wx6ez1w Před 3 lety +3

    መምራችን በሄዱበት ሁሉ እግዝአብሔር ይከተሎት 🙏🙏🙏

  • @user-zs1sr9ko2b
    @user-zs1sr9ko2b Před 3 lety

    ምርጥ የተዋህዶ ልጆች በሄዳችሁበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው በመለኛየታችሁ

  • @tigis2225
    @tigis2225 Před 3 lety

    መምህር አስቻለው ትሁት ማርያምን ቃላት የለኝም ላንተ ይቅርታ አንተ በማለቴ ብቻ እመብርሀን በሰላም ታድርስህ ሰላሙን ታድልህ መምህር ምህረት አብ ላንተ ከጎንህ ቢኖር ጥሩ ነበር ለማንቅያ ደወልም ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን

  • @user-zd6rg7cq5p
    @user-zd6rg7cq5p Před 3 lety +5

    እንደ በስመአም መምህር ምረታብን ጥለው የት ሊሔዱ ነው አይ ይች ኢትዮጵያ መምራኖቿ ከሀገር እማይቀመጡባትምክንያት ምንድነው ?
    እረ አትለያዩ እንዳማረባችሁ ባድላይ አስተምሩን

  • @melakuderis2589
    @melakuderis2589 Před 3 lety +5

    የመጨረሻ ልቤ ኣዘነ ብቻ እግዚአብሔር ይከተለህ

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o Před 3 lety

    በጣም አዝኛለሁ መምህራችን በመለየታችን እኖድሀለን እግዚአብሄር በሄድክበት ሁሉ የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለይህ ድንግል ትጠብቅህ እኖድሀለን እናከብርሀለን በርታልን መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ።

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    የኛ እንቁ መህምራችን እመቤቴ ማርያም ትከተልክ
    መህምራችን የኛ እንቁ ምረት አብ አሰፋ በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ሺአመት ኑሩልን

  • @mistremistre6170
    @mistremistre6170 Před 3 lety +4

    ውዱ መምህሬ የተዋህዶ እንቁ እመብርሀን ከነ ልጅዋ ከፊትም ከዋላም ተከትላ በሰላም ትመልስህ

  • @almilove6833
    @almilove6833 Před 3 lety +4

    በሰላም ግባልን መምህራችን እመቤቴ ትጠብቃችዉ

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 Před 3 lety

    መምህር በሄድክበት ሁሉ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከነ ልጅዋ ጥላ ከለላ ትሁንህ የአገልግሎትህ ዘመንህን ይባርክ አሜን 🙏

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 3 lety

    መምህር አስቻለው ከበደ ወደ ጀርመን መሄድህ ጥሩ ነው ነገር ግን ከመምህር ምህረትአብ አሰፋ መለየት በጣም ይከብዳል ቢሆንም እኛ ክርስቲያኖች ባለማእተቦች ሁሉም ቦታ የኛ ስለሆነ በሄድክበት ቦታ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ትቅደም ወንጌል በአለም ይሰበካል ስለተባለ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Před 3 lety +8

    ለምን ውድማችን ከሀገር ይውጥል እሱ ቤፍቅድ ሞትም ቤመጣ አበራችህ አትሁኑም ግን ለምን ለኔ ጥይቄ ፍጥሮበኛል እመቤቴ ትከትልህ።

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 Před 3 lety +3

    በሰላምግባልኝ በሰላምነዉግን ለምን ትሄድብናለህ ከመምህራችንምህረትአብ ሁሌም ከጎኑብትሆንልን ደስይለንነበር ኸረአትህድብን

  • @user-fx7ns7pk1w
    @user-fx7ns7pk1w Před 3 lety +1

    ግን ሁለቱ መቼም ቢሆን ባይለያዩ ባይራራቁ እንደ አንድ ነው የማያቸው በእውነት ሲተያዩ ለራሱ የፍቅር የውደታ አይን አገላለጣቸው ከነሱ አልፎ ለሌላ ደስታ ይሰጣል 💗😢

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d Před 3 lety

    መምህር አሰቻለው ከበደ እግዚአብሔር በህደህበት ይከተልህ እንቁ ብሌን መምህራችን ምህረተአብ አይዞህ እግዚአብሔር አለህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ጠለላ ትሁንህ ከመምህር ጳውሎስ ሰላሴ ጋር አንድ ሁሉ ከመምህር ዘላለም ወንድሙ ጋር አንድ ሁሉ የቅዱሳ መላእክት በህደህበት ይከተሉህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 3 lety +5

    የተዋህዶ ገበሬ እመቤቴ ትቅደምህ መምህራችን

  • @bekelechiedecha4700
    @bekelechiedecha4700 Před 3 lety +3

    በስላም ግባ እግዚአብሔር ይከተልኪህ

  • @user-ey6cl4jx5r
    @user-ey6cl4jx5r Před 3 lety

    እኔ ምንም ማለት አልቻልኩም የምር መምህር ምህረት አብ እና መምህር አስቻለው መለያዬታችሁ በጣም ነው ያስለቀሰኝ በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቼ እወዳችኋለሁ😢😢😢

  • @tegestasfaw7084
    @tegestasfaw7084 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር በሰላም ያገባይ♥♥

    • @seferw8558
      @seferw8558 Před 3 lety

      እግዚአብሔር አምላክ በስላምያገባይ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭

  • @nagatwalde7609
    @nagatwalde7609 Před 3 lety +6

    በስላም ግብ እመብረሀን ከናተ ጋ ትሁን

  • @genetbirihanweloyewa6221

    የእውነት ምህሮቼ በመለያየታችሁ በጣም ክፉት ብሎኛል ዋናው ሰላም መሆናችሁ ነው ባላችሁበት ድግል ከእነ ልጇ ትጠብቃችሁ ፉፁም በሆነው በክረሰቶሰ ፉቅረ እንወዳችኋለን እናከብራችተኋለን የተዋህዶ ኩራቶች ።

  • @hayata8123
    @hayata8123 Před 3 lety +1

    በጣም ያማል መምህር ምህረት አብና መምህር አስቻለዉ መለያየታቸዉ ህንግዴ ምን ማድረግ ይቻላል መምህር ምህረት ሀብን ድንግል ከነልጃ ትጠብቅልን መምህር አስቻለዉንም በሰላም ወስዶ በሰላም ይመልሰዉ

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 Před 3 lety +5

    ኸረአትህድብን ማንአለንብላችሁነዉ

  • @bekelechiedecha4700
    @bekelechiedecha4700 Před 3 lety +4

    እሜን
    እሜን
    እሜን

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 Před 3 lety

    መምህር አስቻለው እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ግን ከመምህር ምሕረት አብ በመለየትህ በጣም ከፋኝ በእውነት መምህር ምሕረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ናቸው እመአምላክ ወላዲተ አምላክ መምህሮቻችን ጠብቂልን አደራ መምህርን ምሕረት አብ ከእግዚአብሔር በታች ወንድሞች ከጎኑ አትለዩት

  • @dranimoshorts
    @dranimoshorts Před 3 lety

    በእውነት 2 ስሜት በተመሳሳይ ሰአት እየተሰማኝ ነው፣በሁለታችሁ መለየት ውስጥ ፈተና ዬኖራል ግን የአምላካችን ጸጋ ሳይለያችሁ ፈተናውን አሳልፎ የማንቂያው ደወል ፍሬ ነጋሪዎች እንደሚያረጋችሁ አምናለሁ፣መምህር አስቻለው የመላእክቱ ጥበቃ አይለይዎ፣እመቤታችን እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅዎ።😔

  • @nefsneshfeteneashene3871
    @nefsneshfeteneashene3871 Před 3 lety +4

    ሰላም ግቡ መምህራችን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 3 lety

    እግዚአብሔር ያክብርልን የኢትዮጵያ የተዋሕዶ አርበኞች እናመሰግናለን🙏

  • @user-rg3em1uc1v
    @user-rg3em1uc1v Před 3 lety

    ከእግዚአብሔር እዳርቅያደረጋቹህኝ አባቶች መድሐኔአለም ይጠብቅልኝ መምህር ምህረትአብ በጣም በጣም ይለናል

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před 3 lety +6

    የት ከተማ ነው የሚመጣው የሚያቅ ካለ ማለቴ የጀርመን የትኛው ከተማ ነው እኛም ባለንበት ትምህርቱን ለመከታተል በሚካኤል በዚህ በአዛብ ሀገር እንደው ባገኘነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-zd6rg7cq5p
      @user-zd6rg7cq5p Před 3 lety

      ጀርመን

    • @selamkfilay2715
      @selamkfilay2715 Před 3 lety

      @@user-zd6rg7cq5p yekerta eheta Jermen yet bota maletem yet akebabe

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 Před 3 lety

      Kkkkkkk Ahzab Eko Enante Nacihu 33Gebtesi Abbiy Kimalacihun Yaragefelacihu Muslim Hager Newu Ok