"በህዝብ የተመረጠን መንግስት ማገልገል ህገ መንግስታዊ ግዴታችን ነው" ኮሎኔል ጌትነት አዳነ የሀገር መከላከያ ህ/ግ ሀላፊ - ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 1,7K

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Před rokem +69

    ጋዜጠኛው ተባረክ ስለእውነት ላደረከው ቃለመጠየቅ❤❤❤❤

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 24 dny +1

    ክብር እና ድል ለጀግናው ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ghgh5418
    @ghgh5418 Před rokem +103

    የምን ግጭት ነው በድሮን ሳይቀር ነፁሀንን እየጨፈጨፋችሁ

    • @AlemayehuAbereham-k2b
      @AlemayehuAbereham-k2b Před rokem +8

      ለጠገበ መድሀኒት ነው ድሮን

    • @mezeretworku3030
      @mezeretworku3030 Před rokem

      ​@@AlemayehuAbereham-k2bድንጋይ

    • @tejitugmicael9669
      @tejitugmicael9669 Před rokem +4

      ድሮን ያንሳችኋል እኮ!
      ለጠገበ መድሀኒቱ ነው!

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 Před rokem

      ​@@tejitugmicael9669አይ ጋላ አለ አብይ ከጋላ የሚጠበቅ ኮመንት ነው

    • @maryem9100
      @maryem9100 Před rokem

      @@tejitugmicael9669 ለራሰሽ ያረገለሽ ጅል

  • @najatali8761
    @najatali8761 Před rokem +10

    ድል ለተገፋው ሚስኪኑ ደጉ የአማራ ህዝብ😭

  • @denad3eena453
    @denad3eena453 Před rokem +105

    ጋዜጠኛው ጀግና ነህ💪💪💪

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 Před rokem +11

    ይህን ጋዜጠኛ ስወደው ❤❤❤❤እድሜህን ያርዝመው።

  • @merega7363
    @merega7363 Před rokem +88

    ጋዜጠኛ ስሜነት በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
    አንተንም እንዳያስሩህ

    • @chenbure-z6p
      @chenbure-z6p Před rokem +3

      አያስሩትም የመንግስት ጋዜጠኛ ነው

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem

      ህዝብ መሪዉን የሚመርጠዉ እንድያገለግለዉ ነዉ እንጅ እኔ የተመረየጥሁ ተመራጭ ንጉስ ነኝ ማንም የማይነካኝ ነኝ እያለ በህዝቡ ላይ እንድንቀባረር ወይም አጥፈተሃል አስተካክል ሲባል ተገቢ አርምት አድርጎ ቅን የህዝብ አገልጋይ እንድሆን ካልሆነለት ስልጣኑን እንድለቅ እንጅ ይህን የተባልኩት የኔን ዘር ስለጠላቸሁ ነዉ ወይም እኛ ስልጣን ካልያዝን ማለታችሁ ነዉ እያለ እንድንቀባረር አይደለም

  • @habtsh09
    @habtsh09 Před 8 měsíci +1

    እውነት ገራሚ ጋዜጠኛ ነው በጣም ኑርልን ወንድማችን እራስህን ጠብቅ

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 Před rokem +104

    ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ።
    ድል ለኢትዮጵያ።

    • @maab5093
      @maab5093 Před rokem

      አዉ የሀማራ ህዝብ ጀግና ነዉ ያን ወንበዲ ቀማኛ የናት ጡት ነካሽ ፋኖ ተብየ ከመሬቲ ነቅሎ እያወጣ ነዉ። የወለጋ ነዋሪ ማራም በሰላም ይኖራል።

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 Před rokem

      JAWSA

    • @mela1567
      @mela1567 Před rokem

      @@shegerketema6622 አዎ ስማችን ነው በሰማይ በራሪ ወይም ጃውሳ ነን!

  • @nurmoha2249
    @nurmoha2249 Před rokem +14

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @solomonmulu6222
    @solomonmulu6222 Před rokem +41

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Před rokem

    እውነት ነው!ኮሌኔል:: ትክክል በለሀል በህዝብ የተመረጠን መንግሥት የመጠበቅ ግደታ አለባችሁ !! Respect !!

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Před rokem +41

    ድል ለተገፋው አማራ‼️ድል ለፋኖኖኖ‼️💪💪💪💪

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před rokem +1

      አማራን ችጋር እንዲገፋው ያደረገው ፋኖ ነው: ተውን እኑርበት ፋኖ ዘራፊ በመሆኑ አፍረናል

    • @fthruftyyyy4915
      @fthruftyyyy4915 Před rokem

      ​@@Jocy939😅😅😅እባብ

    • @selammekonen1902
      @selammekonen1902 Před rokem

      Yena wendem fenaoew yematelaw eko yelam tenoalkal 😅😅😅

  • @umuhamudyoutube5399
    @umuhamudyoutube5399 Před rokem +2

    ቃል የለኝም የአንተን አይነት ሰው ያብዛልን ጋዜጠኛው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před rokem +79

    ድል ለፋኖ❤ ድል ለአማራ ህዝብ❤

    • @ademahmed7207
      @ademahmed7207 Před rokem +1

      መቼ ነዉ ድሉ😅😅😅😅

    • @Bertsfa2727
      @Bertsfa2727 Před rokem +1

      ፋኖ ፈሱሱሱሱ😂😂😂

    • @gunatube12
      @gunatube12 Před rokem

      @@Bertsfa2727 ሂድ ሙርከኛህን ጠይቅ የኦኖግ ጀንፈል በየቦታው ወድቆልሃል

    • @gunatube12
      @gunatube12 Před rokem +2

      @@ademahmed7207 ነገም ዛሬም ጥላቱን በእግሩ እየረገጠ ድል በድል. እየሆነ ነው

    • @Bertsfa2727
      @Bertsfa2727 Před rokem +1

      @@gunatube12 ሃሃሃሃሃሃ ያለ ፕሮግራሜ ሳቅ በሳቅ ሃሃሃሃ!!! አትይኝም¿¿¿ በአንድ ሰአት ውስጥ ፋኖ ፈሱን እያዝረጠረጠ የጠራረገው ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ክብርና ኩራታችን ነው!!!

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před rokem +20

    ጋዜጠኛ👏👏👏👏👏👏👏✊🏾

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh Před rokem +39

    ክብርኖ ሞገስ ለጀግናው ፋኖ የነፃነት ታጋይ❤❤❤❤❤

  • @user-wd4cm1ih7h
    @user-wd4cm1ih7h Před rokem +8

    ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Před rokem +60

    ህዝቡ በሰላም ልኑር አትግደሉኝ አትዝረፋኝ አታፈናቅሉኝ ብሎ በሰላም ሲጠይቅ ነበር ነገር ግን ምን ስትሉ ነበር ያልቅሱ ልማዳቸው ነው ስትሉ ነበር 😊 ህሊናችሁ ያውቀዋል ምን ያክል ህዝቡን እነደረገጣችሁት ህሊናችሁ ያውቀዋል 😊😊😊

  • @yonasdemesie2663
    @yonasdemesie2663 Před rokem +1

    ድል ለአማራው ፍኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ድል ለፍኖ💚💛❤💚💛❤ፍኖ ይችላል💚💛❤💚💛❤

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před rokem +11

    ወይ ጉድ ስሜነህ ቆንጆ ጥያቄ ነው የምጠይቀው ኮረኔሉ እውነት ለመናገር ግራ ገብቶታል ።

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před rokem +5

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁💪💪💪

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 Před rokem +62

    አይ ኮረኔል ምንአለበት ፖለቲካውን ለፖለቲከኞች ብትተወው።መላላክ ከዚህ በላይ ምን አለ?🤔

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před rokem +22

    ዉድ ወንድማችን ስሜነህ ባይፈርስ ሙከራህን እና ጥረትህን እናደንቃለን። የነኚህ ዉሾች አደራ ሰለባ እንዳትሆን። እራስህን ጠብቅ ወዳጃችን።

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před rokem

      ውሻ ዱቄት ሰራቂው ነው እኮ

    • @tejitugmicael9669
      @tejitugmicael9669 Před rokem

      ውሻ ስለ ውሾች ነው የሚያውቀው!
      እንዲህ መከላከያን እየሰደብክ የምትቀጥል መስሎሀል!
      እንደ አንተ ስሜት አለውና ተሰድቦ ዝም የሚል እንዳይመስልህ!
      ጠብሶህ ለእንደ አንተ አይነቱ ውሻ ለምሳ ይሰጥሀል!
      ብዙ ነገሩን ትቶ ነው ሳይመቸው ለአገሩ ውጭ የሚያድረው!!

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před rokem +31

    ግጭት ከሆነ በድሮን ንፁሃን ለምን ትጨፈጭፍላችሁ😢

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 Před rokem +2

      እኮ😊

    • @sabamikydercygolla3944
      @sabamikydercygolla3944 Před rokem

      Betachu geba eleleleeeleeeeelel
      Gena yenante eda ayalkim wiski amchi ancim tachi koda jawissa adgi

    • @tejitugmicael9669
      @tejitugmicael9669 Před rokem +1

      ሽፍታውና ወንበዴውን እንጂ ንፁሀንን አልጨፈጨፈም!
      ስትጨፈጨፉ ሳታፍሩ ንፁሐን እያላችሁ የለመዳችሁትን የውሸት ቀረርቶ ትደረድራላችሁ!
      ስትቀምሱ "ንፁሀን" አትበሉን!
      ገና ትለቀማላችሁ!!

    • @gunatube12
      @gunatube12 Před rokem

      @@tejitugmicael9669 ዝም በይ አትበጥረቂ እናንተ ፈንዲሻ እየበተናችሁ ነው አማራ ክልል የገባችሁት ደግሞ ዛሬ ልነጠፍላችሁ የምትሉት የኦሮሞን መሪ ጠይቂ አማራ ምን ያድርጋችሁ

    • @gunatube12
      @gunatube12 Před rokem

      @@sabamikydercygolla3944 የነዘ ጭንቅላት ተጋድመሽ አትግጫቸውም በሰው ሞት እልልልታ ምን አመጣው አወ ጃዉሳ ነን ለነጻነት የምንፋለም የብርሃኑ ጁላ ጦር ምርኮኛ ቁስለኛ ሙት ሆኖልሻል አልሰማሽም

  • @yosephlikey7229
    @yosephlikey7229 Před rokem +10

    ድል ለፋኖ ውርደት ለእብሪተኛው

  • @enayabdi3101
    @enayabdi3101 Před rokem +32

    እናትህ የወለደችህ ጀግና የአማራ ልጅ መሆንህን አስመስክረሀል ስሜነህ

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 Před rokem +5

    ፋኖ ገና ቅጥር ነፍሰ ገዳዮችን መከላከያ ተብየውን ልክ ያገባዋል

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Před rokem +47

    ወላሂ አማራ 35አመት ተገደለ በፓርላማ ሳይቀር ተሰደበ አሁን በቅቶናል አማራ ፋኖ ጃዊሳው ላንጨርስ አልጀመርንውም አላህ ከተገፊወች ጎን ነው አላህ ያግዘናል ኢሻአላህ

    • @kedijateku8149
      @kedijateku8149 Před rokem +1

      ወላህ እያልክ ስለዘረኝነት ታወረለህ ?

    • @endohussan4702
      @endohussan4702 Před rokem

      Don't call God name stupid silly racist!

    • @user-gw2cr8ii5k
      @user-gw2cr8ii5k Před rokem

      አንተ ደነዝ በሃይማኖት ስም አትቀልድ ዉሻ

    • @gebremedhinmesele7903
      @gebremedhinmesele7903 Před rokem +1

      አንተ ውሽታም የትግራይ ህዝብ ሲገድል ሲታረድ ቤተክርትያን መስጊድ ሲወድም የት ነበርክ

    • @AlemayehuAbereham-k2b
      @AlemayehuAbereham-k2b Před rokem

      በወሬ ነው እንዴ ግባና ተዋጋ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Před rokem +1

    ያደክበትንና ያሳደገህን ያበላህን እናቶችና አባቶች የአጣዬንና የሰሜን ሸዋ ህዝብ ያስጨረስክ ለሆድህ ያደርክ ነህ ለታሪክ ይቀመጥ ያንተና የመሰሎችህ ስራ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před rokem +53

    ጋዜጠኛዉ ቃል የለኝ ❤❤❤ የህዝብ እንባና ዴም ጎርፍ ሆኖ ይዉሰዳችሁ 😢😢በዱሮን ንፁሀንን እየጨፈጨፋችሁ ግጭት ነዉ 😮ኦነጎች የጃችሁን ታገኛላችሁ በአሏህ ፈቃድ

    • @sabamikydercygolla3944
      @sabamikydercygolla3944 Před rokem +1

      Minaregu agobdagochuenante alnebrachu
      Jawissa

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před rokem

      የኔዋ አለሽደ ከይህ አሚንንን

    • @tejitugmicael9669
      @tejitugmicael9669 Před rokem

      ስትገድል "ጀግና ፋኖ" ስትገደል "ንፁሀን" ማለት አያሳፍርም?
      እናተ ሽፍቶች እያላችሁ ለምን ንፁሀንን ይገድላሉ ትላለህ?
      ይህ ኩረጃ ለባለቤቱ ለወያኔም አልጠቀመውም!

    • @samuelduguma3690
      @samuelduguma3690 Před rokem +1

      ተላላኪው ጋዜጠኛው ነው ኮሎኔሉ ልክ ልኩን ነው የነገረው ጋዜጠኛውማ የመንጋ ሀሳብ ይዞ የመጣ እንደ ፅንፈኛው የዞረበት ነው መጠየቅ አልቻለም ወይም ኮሎኔሉ አአቅሙ በላይ ነው

    • @sabamikydercygolla3944
      @sabamikydercygolla3944 Před rokem

      @@samuelduguma3690 fukera bicha nachu jawssa lwbaw danel kesret taykaw
      Yerask saw naw mank ante gay

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Před rokem

    ድል ለአማራ ❤❤❤❤ድል ለፈኖ ኮ በጣም ምወድህና ማከበረህ ሰው ነበረህ የወጣህበት ህዝብ ላይ መዝመት ያሳፈራል

  • @temesgenatloge923
    @temesgenatloge923 Před rokem +32

    ጋዜጠኛ እንደዚህ ነው ስራውን ጠንቅቆ የሚያዉቅ።

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Před rokem +2

    ሚከላከያ ፈርሷል ለዚህ ነው ግራ እየገባው በገፍ እጁን የሚሰጠው

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Před rokem +19

    አዋቂ ይመስለኝ ነበር ለካ ድንቆሮ ነው ኮልኮሌው ጌትነት

  • @nuruabdu780
    @nuruabdu780 Před rokem +2

    ተዋናይ ጌትነት በሚለው ይስተካከል ገዳይ ሲርፍፋድ ሟች ይገሰግሳል

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Před rokem +52

    ወንድማችን ጋዜጠኛው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem +2

      ህዝብ መሪዉን የሚመርጠዉ እንድያገለግለዉ ነዉ እንጅ እኔ የተመረየጥሁ ተመራጭ ንጉስ ነኝ ማንም የማይነካኝ ነኝ እያለ በህዝቡ ላይ እንድንቀባረር ወይም አጥፈተሃል አስተካክል ሲባል ተገቢ አርምት አድርጎ ቅን የህዝብ አገልጋይ እንድሆን ካልሆነለት ስልጣኑን እንድለቅ እንጅ ይህን የተባልኩት የኔን ዘር ስለጠላቸሁ ነዉ ወይም እኛ ስልጣን ካልያዝን ማለታችሁ ነዉ እያለ እንድንቀባረር አይደለም

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před rokem

      @@user-nl6gc9uc3n
      ኤጭ ኮምተህ ሞተሃል ጡረተኛ ዩቲዩበር ቅናት በሽታ ነው: ቀብራራው አብይ ደግሞ ይመረጣል:

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem

      ህዝብ መሪዉን የሚመርጠዉ እንድያገለግለዉ ነዉ እንጅ እኔ የተመረየጥሁ ተመራጭ ንጉስ ነኝ ማንም የማይነካኝ ነኝ እያለ በህዝቡ ላይ እንድንቀባረር ወይም አጥፈተሃል አስተካክል ሲባል ተገቢ እርምት አድርጎ ቅን የህዝብ አገልጋይ እንድሆን ካልሆነለት ስልጣኑን እንድለቅ እንጅ ይህን የተባልኩት የኔን ዘር ስለጠላቸሁ ነዉ ወይም እኛ ስልጣን ካልያዝን ማለታችሁ ነዉ እያለ እንድንቀባረር አይደለም@@Jocy939

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem

      I think this idea must be from corrupted person or illiterate juvenile delinquent living in poor town congested with destitute. A man who knows nothing doubts nothing. You carry a head which is empty vessel or ,good for nothing. ህዝብ መሪዉን የሚመርጠዉ እንድያገለግለዉ ነዉ እንጅ እኔ የተመረየጥሁ ተመራጭ ንጉስ ነኝ ማንም የማይነካኝ ነኝ እያለ በህዝቡ ላይ እንድንቀባረር ወይም አጥፈተሃል አስተካክል ሲባል ተገቢ እርምት አድርጎ ቅን የህዝብ አገልጋይ እንድሆን ካልሆነለት ስልጣኑን እንድለቅ እንጅ ይህን የተባልኩት የኔን ዘር ስለጠላቸሁ ነዉ ወይም እኛ ስልጣን ካልያዝን ማለታችሁ ነዉ እያለ እንድንቀባረር አይደለም towns of Ethiopia

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem

      FANO , the freedom fighter , is determined to pursue its journey regardless of the barking dogs here and there !!! No one kicks a dead dog!@@Jocy939

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 Před rokem +2

    አይ ደንቆሮ የሆን ሰውየ ፍኖ በጣሊያን ግዜ ቁመህ ጠብቀኝ የታጠቀ ነው ከዚያም ወድህ በድል የታጠቀው ክላሺ አለው ነፍጠኛው ድል ለፍኖ ለፍኖ ደልለፍኖ ደል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ደል ለፍኖ ደል ለፍኖ ደል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ💪💪💪💪💪💪

  • @gsgsgva8505
    @gsgsgva8505 Před rokem +43

    እኔ የመግስት ሚዲያ አልከታተል ከስሜነህ በስተቀር ጀግና

  • @Zarecon171
    @Zarecon171 Před rokem

    ድል ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ።

  • @Artmediahouse
    @Artmediahouse Před rokem +38

    ጋዜጠኛው ግን የጀግና ልጅ ጀግና ነው !

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Před rokem +13

    ምርጥ ጋዜጠኛ ተባረክ አቦ💚💛❤

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 Před rokem +17

    መልሱ ሁሉ ጠማማ እና ፀረ እውነት እኮ ነው

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW Před rokem

    የጌትነትን ጥንቃቄ አለማድነቅ አይቻልም። ግን ሁለቱንም ጐራ ዋጋ ያስከፍላል እንጂ የህዝብ ጥያቄ ተሸንፎ አያውቅም። ስሜነህ 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @abaymulusew1853
    @abaymulusew1853 Před rokem +32

    እናትህ ወልዳሀለች ስሜንህ። የተባረከች እናት አንተን የወለደች።

    • @fekereselasiezewedu7304
      @fekereselasiezewedu7304 Před rokem

      😂😂የብልፅግና ደሞዝ ተከፋይ ነው ።ጅል አለ ሰውዬው

  • @ancheaeyoel4647
    @ancheaeyoel4647 Před rokem

    እረገሪቷ ውስጥ ህግ የለም እንዳይገሉህ ስሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምደረ አደርባይ የሞላበት ሀገር ናት እግዚአብሔር ይለውጥልን

  • @emannmagasti
    @emannmagasti Před rokem +32

    በሆዱ የወደቀ ሰው ማሳት ከባድ ነው የሚስኪኖች እባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳቹ

  • @user-mx2hm8le3u
    @user-mx2hm8le3u Před rokem

    እጅግ በጣም የምኮራብህ ወታደር እንዲህ በገዛ ወገንህ ላይ ሞት ከፈረዱበር እኩል ስታሽቃብቅ እንደ ማየት የሚያም ነገር የለም ጠብቅ ነገ አንተም ጋር ይደርሳል ግፉ ምክንያቱም አማራ ነህ😢😢😢😢

  • @najatali8761
    @najatali8761 Před rokem +4

    ክብር ለወንድሞቻችን ጀግኖች ፋኖኖኖኖወች ይሁንልን🥰💚💛❤️🫶💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @fafiQueen-s6m
    @fafiQueen-s6m Před rokem +41

    ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈረስ ጀግና ነህ በቃ ቃላት የለኝም

    • @brighttube4me
      @brighttube4me Před rokem +1

      "የመንደር ሽፍታ" ብለው የብዙ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ጥያቄ ሲያቃልሉ እራሱ የመከላከያ ሰራዊት "የመንደር ሽፍታ" ጠባቂዎች ነን እያሉ ነው:: ጀግና የሆነ የሀገር መከላከያ ደመወዙን የሚከፍለውን ህዝብ ከመውጋት ለምን ሱዳን/ኢትዮጵያ ጠረፍ ሄደው ድንበር አታስመልሱም? የጀግንነት ታሪክ ትሰሩ ነበር:: "የመንደር ሽፍታ" ብላችሁ የጠራችሁትን የኢትዮጵያውያን ህዝብ በመግደል ጀግንነት የለም:: እንደውም የኢትዮጵያ ህዝብ በፊት በአልሸባብ ያላደነቃችሁን ያህል በጣም ህዝቡ ጠሏችሁ::
      አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አለ የሀገሬ ሰው::

    • @sra7085
      @sra7085 Před rokem +1

      ጀግናው የኔነህ አንተን ብዙ ሰው በኮመንት ላይ (ጀግና) ብለው ጠርተውሃል!:: የኢትዮጵያን ህዝብ የሚወጋን መከላከያን ግን ጀግና ብሎ መጥራት ካቆመ ቆይቷል::

  • @EmutiEmuti-t2w
    @EmutiEmuti-t2w Před rokem

    ጋዜጠኛው እድሜንም ጤና ይስጥህ ለእውነት የቆምክ ድንቅ ሰው ነክ በድሮን በዲሽቃ ሳይቀር ንፁሀን የአማራ ገበሬ እየተጨፈጨፈ ግጭት ይላል ይሄ ፍየል ግዴለም ይዘገያል እንጅ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ድል ለአማራ ፍኖ💪💪💪💪💪

  • @alember9524
    @alember9524 Před rokem +22

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
    አንተኛው ባንዳ የግዜ ጉዳይ ነው የእጅህን ታገኛለህ

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před rokem

      ፉከራ ዛቻ የፈሪ ነው

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 Před rokem

      ​@@Jocy939ቲሽ ቁልቋላም አጋሜ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @alember9524
      @alember9524 Před rokem

      @@Jocy939 ፈሳም

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před 7 měsíci

      ​@@Jocy939ፈሳም

  • @gigi2018
    @gigi2018 Před rokem

    የአማራ እንግዴ ልጅ ብየዋለሁ። የአማራን እሚያሰበላ። እንደ ዱመት ልጆቹን እሚበላ። በጣም አዘንኩልህ።

  • @DawitSefiw-u7j
    @DawitSefiw-u7j Před rokem +37

    ምርጥ ጋዜጠኛ ይመችክ አቦ❤❤❤❤❤

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem

      ህዝብ መሪዉን የሚመርጠዉ እንድያገለግለዉ ነዉ እንጅ እኔ የተመረየጥሁ ተመራጭ ንጉስ ነኝ ማንም የማይነካኝ ነኝ እያለ በህዝቡ ላይ እንድንቀባረር ወይም አጥፈተሃል አስተካክል ሲባል ተገቢ አርምት አድርጎ ቅን የህዝብ አገልጋይ እንድሆን ካልሆነለት ስልጣኑን እንድለቅ እንጅ ይህን የተባልኩት የኔን ዘር ስለጠላቸሁ ነዉ ወይም እኛ ስልጣን ካልያዝን ማለታችሁ ነዉ እያለ እንድንቀባረር አይደለም

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před rokem

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤ የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ መቼም ቢሆን እውነቷን ካልተቀበላችሁ ሰላም የለም ።

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Před rokem +13

    ስሜነህ ተባረክ

  • @mypm546
    @mypm546 Před rokem +3

    የኮሎኔል እርጋታ በጣም ደስ ይላል🙏🙏

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 Před rokem

      ፈሳም በቅርቡ ማኖ እስከምታስነካው አጨብጭብለት

    • @mypm546
      @mypm546 Před rokem

      የምን ማኖ፤ ብርትኳንዬ ??

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 Před rokem

      @@mypm546 ምነው እንዳልገባሽ ትሆኛለሽ ሰውየው ባንዳ አማራ እንደሆነ ታቂአለሽ አማራ ደግሞ ባሁኑ ዘመን ባንዳ ካልሆነ መኖር እንደማይችል የታወቀ ነው ከዛም ተጠቅመው ከጨረሱ ባህዋላ አያስፈልግም ምን ጥያቄ አለው

  • @mdmangesa7256
    @mdmangesa7256 Před rokem +42

    ጋዜጠኛው ጀግና

  • @mela1567
    @mela1567 Před rokem

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ! አቶ ጌትነት ግን ነገ የት እንደምትገባ እናያለን! ህዝብ ምንጊዜም አሸናፊ ነው።

  • @abrishablia3446
    @abrishablia3446 Před rokem +10

    እረ ውርደት 😂😂😂😂😂 ጤነኛ አይደለም እንዴ ተዋናኙ😂😂😂
    ስሜነህ ግን 💪💪💪💪💪

  • @getachew90
    @getachew90 Před rokem +8

    ጃዊሣነት ይለምልም ✊💪

  • @abby8509
    @abby8509 Před rokem +44

    የህዝቡን ክብር በደንብ ጠብቃችሗል ማፈሪያ ውሸታም የእውነት አምላክ አለን እስካፍጫህ ብትኮራ ሞያበልብ ነው😢 ድሮኗን ትተህ ግጠም ወድ ከሆንክ ዘረጦ ቦቲያም እውነት ከኛጋር ናት

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem +1

      ህዝብ መሪዉን የሚመርጠዉ እንድያገለግለዉ ነዉ እንጅ እኔ የተመረየጥሁ ተመራጭ ንጉስ ነኝ ማንም የማይነካኝ ነኝ እያለ በህዝቡ ላይ እንድንቀባረር ወይም አጥፈተሃል አስተካክል ሲባል ተገቢ አርምት አድርጎ ቅን የህዝብ አገልጋይ እንድሆን ካልሆነለት ስልጣኑን እንድለቅ እንጅ ይህን የተባልኩት የኔን ዘር ስለጠላቸሁ ነዉ ወይም እኛ ስልጣን ካልያዝን ማለታችሁ ነዉ እያለ እንድንቀባረር አይደለም

    • @henatube2340
      @henatube2340 Před rokem

      Tigray lay zizemt lik new ahun enate lay zizenb dron tteh tewaga aykebdm😂😂😂

  • @user-kw6rr8xc4r
    @user-kw6rr8xc4r Před rokem

    ድል ለጀግና የአማራ ልጅ ፉኖ አዱገነትም ሚልየን ነፍጠኛ አማሮች ከፉኖ ጎን ነን

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 Před rokem +11

    ወንድማችን ስሜ ነህ ነፍስ ነገር ነህ ኣቦ

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Před rokem +1

    ድል ለተካደው ለአማራ ህዝብ

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Před rokem +33

    ጎበዝ ጋዜጠኛ❤።

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před rokem

    የአማራ ሕዝብ ለመከላከያ ትልቅ ክብር አለው።እኔ በግሌ መከላከያን አከብራለሁ ።የአማራ ሕዝብ ግን በሕወሓት ሲወረር መከላከያ አልደረሰለትም።የአማራ ሴት ተማሪዎች በሸኔ ታግተው ደብዛቸው ጠፍቷል።የአማራ ሕዝብ አ አበባ አትገባም ተብለዋል።ሹፌሮች ይገደላሉ ይታገታሉ።ሚሊዮን ብር ክፈሉ ይባላሉ።በወለጋ በመተከል አማራ ተሳዷል።ተገድሏል።ሚሊዮኖች ተፈናቅለዋል ።ሕዝቡ በሀሳብ የሞገቱ ታሠሩ በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቀ ሆኖም የአማራ ሕዝብ ከሚያከብረውና ከሚወደው መከላከያ ጋር እንዲጋጭ የሴራ ፖለቲካ እየተሠራ ይመስለኛል ።መከላከያን የሚሳደቡም ተገቢ አይደለም መከላከያ የአገር ጠባቂ ነው።ሆኖም የአማራ ሕዝብ ሕዝባዊ አመጽ ነው።ፋኖ ሕዝቡ ደግፎታል።መሬት ላይ ያለው እውነት መከላከያ በከፍተኛ እየተጎዳ ነው ያሳዝናል።ሕዝቡ በመከላከያ ተቆጧል።

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před rokem +42

    Victory for FANO victory for ETHIOPIA.

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 Před rokem +1

    ድል ለመከላከያ

  • @JmaleShemsu
    @JmaleShemsu Před rokem +27

    ምርጥ:ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤

  • @user-if9yk3eh7f
    @user-if9yk3eh7f Před rokem +3

    ጋዜጠኛውን ሳላመሰግን ባልፍ ንፍግና ይሆንብኛል ሰላምህ ይብዛ

  • @eyonabelay6145
    @eyonabelay6145 Před rokem +16

    እውነት አንተ ወቶአደር ነህ ሆድአደር 😂😂😂

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 Před rokem +1

    ስሜነህ ጀግና ነህ ይህን ወሽካታ አሰለፍልፈዉ።

  • @user-sm2th6er6r
    @user-sm2th6er6r Před rokem +27

    ጋዜጠኛዉ❤

    • @fekereselasiezewedu7304
      @fekereselasiezewedu7304 Před rokem +1

      😂😂የብልፅግና ደሞዝ ተከፋይ ነው ።ጅል አለ ሰውዬው

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před 7 měsíci

      ​@@fekereselasiezewedu7304ብልፅግና ብር አይወልድም ድሀው ግብር ከፍሎ ነው።

  • @derejawamare3369
    @derejawamare3369 Před rokem

    ማፈሪያዎች ናችሁ፣ህግ ብታከብሩ እማ እንዲህ የንፁሃን ደም ባልፈሰሰ ነበር፡፡
    ጋዜጠኛዉን ግን አድንቂያለሁ ተባረክ

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 Před rokem +19

    ጋዜጠኛው ሀቀኛ ነው !!!

  • @user-pg8bp9vc3f
    @user-pg8bp9vc3f Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሸላም ያድረግልን ጋዜጠኝዉ ተባረክ ሰዉየዉ ታዉሮል

  • @meseret742
    @meseret742 Před rokem +1

    ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪🐅💪ድል ለፋኖ💚💛❤🐅🐅💪💪ድል ለፋኖ😅💛❤🐅🐅🐅🐅ላአማራ ፋኖ💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅ድል ለተገፋው ላአማራ ህዝብ💚💛❤❤🐅🐅🐅

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před rokem +35

    ፈጣሪ ተማርከህ ያሳየኝ

  • @user-wj6kp4me9l
    @user-wj6kp4me9l Před rokem +2

    ትክክለኛው ፋኖ ሀገሩን የሚወዴ የማይዘርፋ ሴት የማይደፋር ነፆነት የናፈቀው ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @sabatoto6598
    @sabatoto6598 Před rokem +9

    Oh my God he's very intelligent he go to the centre of his brain I appreciate Samina

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem +1

      ህዝብ መሪዉን የሚመርጠዉ እንድያገለግለዉ ነዉ እንጅ እኔ የተመረየጥሁ ተመራጭ ንጉስ ነኝ ማንም የማይነካኝ ነኝ እያለ በህዝቡ ላይ እንድንቀባረር ወይም አጥፈተሃል አስተካክል ሲባል ተገቢ አርምት አድርጎ ቅን የህዝብ አገልጋይ እንድሆን ካልሆነለት ስልጣኑን እንድለቅ እንጅ ይህን የተባልኩት የኔን ዘር ስለጠላቸሁ ነዉ ወይም እኛ ስልጣን ካልያዝን ማለታችሁ ነዉ እያለ እንድንቀባረር አይደለም

  • @user-pg8bp9vc3f
    @user-pg8bp9vc3f Před rokem +1

    እግዚአብሔር ከተገፍዉ ጎን ነዉ ድል ለአማራ ፍኖ ሰዉየዉ ታዉሮል እንዴት እዉነት የሚያወራ ይጥፍ

  • @chombetube7415
    @chombetube7415 Před rokem +12

    ጀግና ሰሜነህ እንዲህ ነው ጋዜጠኛ

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 Před rokem +2

    የጋዜጠኛው ሙህርነት ዋው👌🤗🙏

  • @meramahamid
    @meramahamid Před rokem +13

    ጋዜጠኛው. አቦ ተባረክ

  • @msganawbelew3403
    @msganawbelew3403 Před rokem +1

    ጋዜጠኛ ስሜነህ፣ እግዚአብሄር ይባርክሕ እንዲህ እያደረግህ የውስጣችውን ባዶነት ለህዝብ አሳይልን።

  • @ShambelYesuf-rd6ic
    @ShambelYesuf-rd6ic Před rokem +9

    ዉነት ጋዜጠኛዉ እናመሠግናለን እነሱ መቸም ሀቅን አይከተሉም ካዳን ናቸዉ

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem

      ህዝብ መሪዉን የሚመርጠዉ እንድያገለግለዉ ነዉ እንጅ እኔ የተመረየጥሁ ተመራጭ ንጉስ ነኝ ማንም የማይነካኝ ነኝ እያለ በህዝቡ ላይ እንድንቀባረር ወይም አጥፈተሃል አስተካክል ሲባል ተገቢ አርምት አድርጎ ቅን የህዝብ አገልጋይ እንድሆን ካልሆነለት ስልጣኑን እንድለቅ እንጅ ይህን የተባልኩት የኔን ዘር ስለጠላቸሁ ነዉ ወይም እኛ ስልጣን ካልያዝን ማለታችሁ ነዉ እያለ እንድንቀባረር አይደለም

  • @neftalemmohamedneftalem5886

    ይህን የህዝብ ሳይሆን የ 1 አካል ሰራዊት ነው የሀገር ሰራዊት የአገር ሉአላዊነት ተደፋሮ መንም ሳያረግ ግን መፋትሄ ይሰጠን እኩል እንሁን ባለ ህዝብ ላይ ለመግደል እና ለመጨፋጨፋ ዘሎ የሚነሳ የ 1 አካል ሰራዊት ነው እንጂ የህዝብ አይደለም ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️

  • @الحمداللّه-ش3ي

    ጋዜጠኛው አላህ ይስጥህ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před rokem +10

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @ShambelYesuf-rd6ic
    @ShambelYesuf-rd6ic Před rokem +15

    ከሀቅጋ የተጣሉናቸዉ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Před rokem

    በትክክል የትም ይሁን በምንም ምክንያት ከመከላከያ ዉጭ ሁሉም ታጣቂ መታጠቅ የተሰራዉ ትልቅ ስህተት መታረም አለበት። ይሄ ባህላችን የሚባል ንግግርም ስህተት ከመሆኑ በላይ ለጉዳት እየዳረገን መሆኑ ግልፅና ግልፅ ነዉ። አገራችንን አንድ ሰራዊት ብቻ እንዲኖራት አምላክ ይርዳን። ሌላዉ ግን ከዱላ በላይ ምንም ትጥቅና መሳርያ አናስፈልገዉምና ቀስ በቀስ መከላከያችን ብቻና ብቻ ጎልቶ እንደሚወጣ አምናለሁ። አገራችንም🇪🇹 ሰላሟ የሚጠበቅበት ግዜ ቅርብ ነዉ።

  • @user-dw8by6kf5e
    @user-dw8by6kf5e Před rokem +6

    ድል ለአማራችን ድል ለፋኖ

  • @YemaryamIbrahim
    @YemaryamIbrahim Před rokem +1

    ድል ለፋኖ

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před rokem +16

    ስሜነህ እንተ እወነተኛ ጋዜጠኛ ነህ ጎበዝ በርታ

  • @lemagizaw
    @lemagizaw Před rokem +5

    Thank you semenhe!!!!!! I have greate respect for you!!!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem

    የማደንቀው ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ
    መከላከያ ሠራዊት በመንግስት ትእዛዝ ነው የሚመራው
    ክብር ለመከላከያ ሠራዊት
    ጦርነት የሰላም ፀር ነው

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 Před rokem +16

    ጋዜጠኞው ጀግናነህ ፈጣሬ ከአንተጋር ይሁን

  • @fufuali6141
    @fufuali6141 Před rokem

    ክብር ለጀግኖቹ የሐገር መከላከያ ሠራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ።ጃዉሳ እና የባንዳ ስብስብ እንደ ጌሾ እየተወቀጠ ነው ወዳጄ በዩቱብና ቲክቶክ ጃዉሳዉ በድል ጮቤ ላይ ነው 😂😂😂😂 ወዳጄ መከላከያ ሠራዊት አደለም ለሰፈር ወሮበላ ለአሜሪካም አይንበረከክም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @ethiopiafirst8327
    @ethiopiafirst8327 Před rokem +21

    ስሜነህ ጎበዝ ጋዜጠኛ