መምህር ግርማ አስደናቂ ምስጢር አጋለጡ!!ቻቺ ታደሰ እዚህ ላይ ግን ተሳስተሻል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 271

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 9 měsíci +66

    ዘመኑን የዋጁ አባት ናቸው አባታችን መምህረ ግረማ 🕯🕯🕯🕯🌻🌻

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 9 měsíci +71

    ጎበዞች አባ መምህር ግርማ ወድሙ የዘመናችን ምርጥ አባት እግዚአብሔር የሚሰራባቸው በእሳቸው ላይ ሆኖ የሚያድነን ውድ አባታችን ናቸው ❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 9 měsíci +125

    መምህር ግርማን ማዳመጥ ቢቻል ትውልዱን መታደግ ይቻል ነበር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሁንም አባታችንን እንጠቀምባቸው

    • @yosephdejene2541
      @yosephdejene2541 Před 9 měsíci +1

      መምህር ግርማን ቢሰማ ትውልዱ የአጋንንት መጫወቻ ባልሆነ ነበር አሁንም ጊዜውን መጠቀም ነው

    • @firotafesse5368
      @firotafesse5368 Před 9 měsíci +1

      በጣም ትክክል መምህር ግርማ እኔንም ጨምሮ ብዙ ሰዎችን መናፍስት ላይ እንድንነቃ ያደረጉ ታላቅ መምህር ናቸው!! በሳቸው ትምህርት ብዙ መምህራንና የሚዲያ ባለሙያዎች እነ መምህር አብይን ጨምሮ ብዙ ስራዎችን እየሰሩ ሳይ በጣም እረካለሁኝ መምህር ግርማን ልዑል እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን ብዙዎቹ ቢነሰባቸውም እግዚአብሔር ግን አክብሮዋቸዋል

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 9 měsíci +14

    መምህር ግርማ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ 🙏🇪🇷

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 Před 9 měsíci +20

    በርቱ አባታችን አባ ግርማ ሙሉ መፅሓፍ ናቸው እኔ ብዙ ነገር ተምሬለው

  • @ettbirhanm5193
    @ettbirhanm5193 Před 9 měsíci +49

    ለአባታችን እድሜ ይስጥልን።
    Nku Tamirtsion ውስጥ ብዙ ጠቃሚ ቪዲዮዎችን ከሂወታችን ጋር እያያያዝን ብናይ በሰዎች ችግር ውስጥ እራሳችንን እናገኛለን።
    በርቱ እናመሰግናለን 🙏

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před 9 měsíci +14

    መምህ ር ግርማና
    መምህር ተስፋዬን ብናዳምጣቸውና የሚሉትን ብንተገብር ብዙ እናተርፋለን እድሜ ይስጥልን ብቻ

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 Před 9 měsíci +55

    አይ የመምህር ግርማ እውነት ሁሉም ሲደርስበት እየወጣ ይሄዳል እድሜና ጤና ለአባታችን❤

  • @user-og6ex9fg8n
    @user-og6ex9fg8n Před 9 měsíci +28

    መምህር ግርማን ባለመስማታችን ተበላሸን ተባረኪ አንች ቆንጆ ልጅ

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 Před 9 měsíci +11

    ጎበዝ መምህር ግርማን ከደገፍሽ የኔ ቆንጆ ነሽ!!!!

  • @samiaman442
    @samiaman442 Před 9 měsíci +23

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ

  • @postegnochutube
    @postegnochutube Před 9 měsíci +98

    ሲጀመር ከድሮ ጀምሮ አባታችን መምህር ግርማ የሚለቁትን እና ትምህርታቸውን ብንከታተል ኖሮ ዛሬ ትውልዱ ባልወደቀ ነበር የመናፍስት አሰራርን ሰው ባለማወቁ ዋጋ አስከፍሎናል

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 Před 9 měsíci

      አረባክሽሽሽሽሽ?

    • @amehagetachew10
      @amehagetachew10 Před 9 měsíci

      አቶ ግርማ ልጃቸውም ሂድና ያጫውቱህ

    • @meklitgera8751
      @meklitgera8751 Před 9 měsíci

      Tekekele

    • @onelove1703
      @onelove1703 Před 9 měsíci +1

      በጣም ትክክል መምህር ግርማን የሚጠላው ደብተራ ጠንቅዋይ ምናምን እና የነሱ ተከታዮች ናቸው መምህር ግርማ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ስግደት አይቅዋረጥም አስራት በኩራት አውጡ በማስተዋል ተግዋዙ ነው በትምህርታቸው የነቃን ተጠቅመናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-lw2xt9pj5v
      @user-lw2xt9pj5v Před 9 měsíci +1

      እወነት ነው ።AAU ተማሪ እያለሁ በኦሾ መንፈስ ታስሬ ሌሊት እንጦጦ ተራራ እየወጣሁ ጫካ ውስጥ ብቻየን በመሆን በጨለማ ህይወት ነበርኩ:ከዛ በአጋጣሚ አባን እሰጢፋኖስ ሲያጠምቁኝ ለመጀመሪያ ጊዜ አድስ አበባ እንዳለሁ ሁላ አወቁኝ: ከዛም ተመርቄ አሁን በውጭ ሀገር በሠለም እና በጤና እየሰራሁ ነው።እግዛብሔር ይክበር ይመሰገን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před 9 měsíci +12

    መምህር ግርማ ግራ የገባኝ የገለፁልኝ አባት

  • @user-nx2dj1gd4f
    @user-nx2dj1gd4f Před 9 měsíci +7

    መምህር ግርማ ዘመኑን የዋጁት ኣባት ናቸው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸዉ፣ባስተማሩት ትምህርት ብዙ ኣትርፈናል፣ያልገባን ብንጠቀምባቸው ስንት ባተረፍን ነበር

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 9 měsíci +24

    እናመስግናለን ውድሞቼ ❤❤❤አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን አሜን አሜን አባታችን ሊደመጡ ይገባል ትውልድ እይጠፍ ነው ሴፊ ተጠንቀቅ

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 9 měsíci +12

    የኔ አባት መምህር ግርማ

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 Před 9 měsíci +13

    አው እውነት ነው አባታችን ደጉ ትጉህ የቀሲስ ሀይለመለኮትየኛም አባት የበማለዳ መያዝ ቁጥር 1 እና 2 + የሠው ቃርሚያ +አባዶን የመሣሠሉት ለየትኛውም እምነት ተከታይ የሚሆን ወቅቱን የዋጁ መፅሀፍት ያበረከቱልን በብዙ ችግሮች ውስጥም ሆነው አገልግሎታቸውን የሚሠጡን ትምህርታቸውን ስናዳምጥ ውስጣችን የሚገባ የምንረዳው ጠዋት ማታ በማለዳ ንቁ ስገዱ ፀልዩ ንስሀ ግቡ ቅዱስ ስጋና ቅዱስ ደሚን ተተቀበሉ የሚሉ አባታችን መላከመንክራት መምህር
    ግርማ ወንድሙ እሣቸውን የሠጠን ቅዱስ ፀባኦት ይክበር ይመስገን አሜን

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke5791 Před 9 měsíci +155

    መምህር ግርማ ን እና መምህር ተስፋዬ አበራ ን ተከታተሏቸው ብዙ ታተርፉባቸዋላችሁ

  • @birukyilma895
    @birukyilma895 Před 9 měsíci +15

    ጀግኒት በርች መምህር ግርማን ብትከታተሉ ብዙ ሚስጢር ማጋለጥ ትችላላችሁ።
    በርቱ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 9 měsíci

      ትክክል

    • @mitawiha316
      @mitawiha316 Před 9 měsíci +1

      አውቃችሁ ሞታችሃል መምህር ግርማን የሚጠላ ደብተራና መተተኛ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይገስጠው

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 Před 9 měsíci

      ​@@mitawiha316ሰላዋራዳቺሁ ነው እኔ ሙሰሊም ብሆነም እሳቸውን ሳላድንቅ አላልፍም

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před 9 měsíci +15

    አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልዩ አባት❤❤❤

  • @Daniel_kah
    @Daniel_kah Před 9 měsíci +9

    መምህር ግርማ እዝግአብሔር የሰጠን ታላቅ የዘመናችን ኣባት ናቸው። እኔ በግሌ ብዙ ተጠቅሚያለው ከትምሕርታቸው። እራሳቹ ቤተሰባቹን ልጆቻቹን ለማዳን እና ችግሩን ከስር ለማስወገድ የኣባታችን ትምሕርት ቻናላቸው ተከታተሉት። ሥድሶች ጥሩ ስራ ነው እየሰራቹ ያልቹት እናመሰግናለን።

  • @bililign_man
    @bililign_man Před 9 měsíci +33

    ትውልዱ እውቀት ከማነሱ የተነሳ ጠፍቷል የአባታችንን የመምህር ግርማ ወንድሙን ትምርቶች እና መፅሀፎች አንብቡ ታተርፉበታላችሁ🙏 በማለዳ መያዝ እና ብዙ መፅሀፎችን ፈልጋችሁ አንብቡ የዳቢሎስን ስራ ታሸንፉበታላችሁ🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 9 měsíci +43

    የመምህር ግርማ ወንድሙ የጻፉት መጽሐፍ ሁሉም እጅግ በጣም አንቂ ነው በተለይ ለዚህ ዘመን አባዶን የሚለውን እስኪ አብቡ መጽሐፉን ማግኘት የማትችሉ በማለዳ ንቁ የለውም ሰርች አርጉ እና አዳምጡ ❤

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 9 měsíci +1

      እሽ❤

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Před 9 měsíci

      አባዶን ተተርኳል እንዴ አጣሁት እስኪ ሊንክ ካላችሁ በተረፈ አሁን ገፅ 305 ደርሻለሁ ብቻ ይገርማል ስለ ሃገራችን ታሪክ ሁሉ በግለሰብ ደረጃ መንፈሱ ምን አይነት ስቃይ እንደሚያሳይ እያነበብኩ ነው ፣ ሌላው የገረመኝ አባዶን በእብራይስጡ አጶልዮን የተባለው የሚገኝበት የመጽሃፍ ቅዱስ ቦታ ገርሞኛል የዮሐንስ ራዕይ 9/11 አሜሪካኖች ይህን ቁጥር ለአደጋ ጊዜ የድረሱልኝ መጠቀሚያ አድርገውታል እንዴት አያችሁት ፣ በሚገርም ሁኔታ ትዳሬን እግዚአብሔር ያዳነልኝ ይህንኑ መጽሐፍ አንብቤ ራሴን ተመልክቼው ነው እግዚአብሔር ለመምህራኖቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን።❤❤❤

    • @afomiyawondesen7081
      @afomiyawondesen7081 Před 9 měsíci +3

      በትክክል

    • @asratworku7918
      @asratworku7918 Před 9 měsíci

      Yet lagegnawe msehafun

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 Před 9 měsíci +2

      የበርሀው ትውልድ የሚል በአንክሮ በማንበቤ ከብዙ ጦርነት ሰለባ ከመሆን ታድጎኛል !!

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 Před 9 měsíci +27

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ
    የኔ ቆንጆ ጭንቅላትሽ ላይ ያለው ውብ ከለር ሲያምርበሽ

    • @mekalihtigray8627
      @mekalihtigray8627 Před 9 měsíci +1

      ኣይ ያስተሳሰብዋ ከለር ነው እሚስበው😂😂

  • @user-hp9ux9fp3u
    @user-hp9ux9fp3u Před 9 měsíci +20

    የዛሬው ደግሞ ልዩ ኘሮግራም ነው በርቱልን ❤

  • @user-xh9yl2up6t
    @user-xh9yl2up6t Před 9 měsíci +9

    ከአባታችን ብዙ እውቀት እያገኘን እየተማርን እየነቃን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q Před 9 měsíci +15

    የመምህር ግርማን ትምህርት ብንሰማ ኑሮ ዛሬ እንደ ሀገር አንገዳደልም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን ብዙ ሰው ነቅቷል አባታችንን እየሰማ ነብሱን ከአጋንንት እያዳነ ነው

    • @titimusse6611
      @titimusse6611 Před 9 měsíci

      ይልቅ የሷ ድምጽ በጣም ይረብሻል ያስፈራል

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 9 měsíci

      ኪኪኪ የወታደር ድምፅ ነው ያላት እኔም ታስፈራኛለች ታስደነግጣለች ስታወራ

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 9 měsíci +3

    መምህር ግርማን የሰጠን ቸሩ መድኃኔዓለም ነው እንጠቀምባቸው
    ስለ ክፉ መናፍስት ተንኮል እና ስልቱን ምን ያህል እየቀያየረ እንደሚጫወትብን በስጋም በነብስም ምን ያህል እየጎዳን እንደሆነ በብዙ ቪድዮ እና በአካልም አይተናል በህይወታችንም ተንኮሉን ክፋቱን እያየን ነው ኦርቶዶክሳውያን የፀሎት ቦታ አዘጋጅተን በፆም በፀሎት በስግደት ጠላታችንን መድኃኔዓለም ክርስቶስ እንዲያንበረክክልን መትጋት መበርታት አለብን መናፍቃን ጴንጤ እሚያደርገውም ይሄ ክፉ መናፍስት ነው ከተዋህዶ በረት የወጣችሁ እህት ወንድሞቻችንም እራሳችሁን መርምሩ እውነተኛው ሀይማኖት ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት እሷ ለሁሉም መልስ አላት እናክብራት እንስማት

  • @user-yx1hj2qq7k
    @user-yx1hj2qq7k Před 9 měsíci +6

    የቃላት አጠቃቀምሽ፣ አመራረጥሽ ትንታኔሽ ግሩም ነው ።
    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነቨ ።👋

  • @user-eh7oe4tj6j
    @user-eh7oe4tj6j Před 9 měsíci +16

    መምሕራችንእኮ ቆይተዋል አልሠማናቸዉም አልተረዳናቸዉም ጭራሽ ብዙግፍደረሠባቸዉ ግንተመሥገን አሁንእንንቃ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 9 měsíci +15

    ❤❤❤❤❤❤አባታችን እንቁዋችን መምሕር ግርማ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ሺይ አመት ታኑርልን🙏በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን🙏ለሁላችንን ማስተዋሉን ያድለን🙏❤❤❤❤❤❤

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 Před 9 měsíci +3

    ቤዛዊት! ሁሌም ስርዓት ያለው ኢትዮጵያዊ አለባበስ ነው ምትለቢሺው። ህዝብን እንዳከበርሽ አንቺንም እግዚአብሔር ያክብርሽ። መጨረሻሽንም ያሳምረው!!!

  • @user-jz9og1io5u
    @user-jz9og1io5u Před 9 měsíci +2

    ወንድሜ በመጨረሻ ላይ ያስቀመጥከው አስተያየት በጣም ትልቅ መልክት ነው ተባረክ

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 9 měsíci +12

    እባካችሁ ሳድሶች ሌላም ቪዲዮ አለ በቫፖየር ፊልም የገባባቸው መፈስ በህፃናቱ ላይ የተገለፀ መፈስ አለ እሱንም አቅርቡት ህፃናት እዲድኑ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 9 měsíci +10

    መምር ግርማን የሚቃወም የመንፈስቅዱ ስራን መቃወም ነዉ

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před 9 měsíci +1

    ሺ ዓመት ኑሩልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ፀጋዉን ያብዛላቸዉ ❤❤❤🙏🙏

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 Před 9 měsíci +9

    ስለ ዘመናዊ መናፍስ ሴራ ወይም ቡዲዝም (ዶክር ራፓ) ሰለሚባለዉም መንፍስ ሴራ የሚያጋልጥ ቪዲዮ አለ ቁጥር 11 A እና B አለዉ ገብታችሁ ተመልከቱ ይጠቅማችኋል በሀገራች በኢትዮጵያ ላይ ምን አይነት ሴራ እየተደረገ እንዳለ ነዉ የተረዳሁት አባታችን የመዳናችን መንድ ናቸዉ ሺሺአመት ይኑሩልን🙏

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 9 měsíci

      ❤️❤️❤️ትክክል

  • @nardosgirum9172
    @nardosgirum9172 Před 9 měsíci +11

    አባታችንንማ ሰምተን ቢሆን ይሄሁሉ ባልመጣብን ነበር

  • @yeshambel1129
    @yeshambel1129 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን

  • @diye2138
    @diye2138 Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤ ፍቅር የሆንሽ ጋዜጠኛ ጎበዝ ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ። አንቺም ጠዋትና ማታ ስገጂ (41,41) ❤❤❤

  • @user-ew8yk7yk6k
    @user-ew8yk7yk6k Před 9 měsíci +4

    እንዳንአች አይነት ሰዉ የብዛልን

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 9 měsíci +12

    መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ትውልድ ለማንቃት ብዙ ደክመዋል ጆሮ ዳባ ልበስ ተባሉ እንጂ በሕዝቡ ።

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 Před 9 měsíci +7

    ቅን ልቦች ተሠብሠቡልን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 9 měsíci +2

    ሰላማችሁ ይብዛ እህታችን ቢያንስ አባታችን መምህርነታቸው እንዳለ ሆኖ አባታችን ብትይ ምን አለ ትልቅ አባታ ናቸው እኮ ለሁሉም ነገረ በዚህ ዘመን አልታደልንም እንሱንማ ትውልዱ ቢሰማ ስንቱ በዳና ነበረ ምን ዋጋ አለው እንናውቃለን የሚሉ እንኳን ሳይቀረ እርሱን ይነቅፋል ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይሰጠን

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 9 měsíci +3

    ❤❤❤❤ቤዚዬ እናመሰግናልን🙏እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏በርቱልን❤❤❤❤

  • @elsategenie1317
    @elsategenie1317 Před 9 měsíci +2

    So so true God bless you all powerful message 🙏

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 Před 9 měsíci +1

    እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን እሳቸውን ሳላድንቅ አላልፍም እድሜ ምሰጣቸው ምርጥ አባት ነችው ትወልዱ ግን መቺ ነው የሚነቃው😢😢😢😢

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 9 měsíci

    ቅመም ነሽ ጎበዝ ቤዛዊት ተባረኪ ፣ በርቺ ለሁሉም እግዚአብሄር ልቦና ይስጥ🙏

  • @hit2579
    @hit2579 Před 9 měsíci +9

    የዛሬው ልዩ ነው በርቱልን

  • @user-nl8ty6or4n
    @user-nl8ty6or4n Před 9 měsíci +2

    ቤዝዬ ቆጆ በርችልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @temesgenarega
    @temesgenarega Před 9 měsíci +3

    I am the first,,,i love you saddis media❤

  • @user-bq7mx9nm8d
    @user-bq7mx9nm8d Před 9 měsíci +8

    ቻቺ ታደሰ እራስሽን መርምሪ መምህር ተስፋዬን አበሪን አውሪው:ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ማለቴ ነው

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před 9 měsíci +2

    ቤዝዬ የነ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewanDish
    @ShewanDish Před 9 měsíci +1

    አውነተኛ አባት መምህር ግርማ

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Před 9 měsíci +1

    መልዐከ መምህር ገርማ ወንድሙ መከድሮ ጀምሮ ህዝቡ እንዲነቃ ያደረጉ አባት ናቸው

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 9 měsíci

    ,በጣም፡ውብነሽ፡በጌታና፡በድንግል፡ከክፉ፡ይጠብቅሽ❤❤

  • @miketesfaye4888
    @miketesfaye4888 Před 9 měsíci +1

    በርቱልን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 9 měsíci

    ጎበዝ ቤዝዬ እኔ የነቃ ክርስትያን ደስ ይለኛል ተች ነዉ የሞላዉ እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር በ እኒህ አባት ላይ አድሮ ያደረገልኝን ምስክር ነኝ የታላችሁ እግዚአብሔር በመ ምህር ላይ አድሮ ያደረገላችሁ መስክሩ በኔ የሚያምን እነዚህ ምልክቶች ይከተሉታል

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před 9 měsíci

    ተባረኩ

  • @samuelemengistie1146
    @samuelemengistie1146 Před 9 měsíci

    መመህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እየሰራህው ያለው ስራ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ከመላከ መንክራት መምህር ጊርማ ጋር አብረህ በጸራ ደግሞ የመናፍስቱን ድብቅ ሴራ በይበልጥ ለምጋለጥ እጅግ ጠቃሚ ነው በርታ ወንድማችን እግዚያብሄር የከተልህ!!!!

  • @dawithabte9772
    @dawithabte9772 Před 9 měsíci +4

    Anbesit. Great Job. Tell anything for anyone forward. God bless you All. Our life is leading by the God’s word.

  • @LaquuAshu
    @LaquuAshu Před 9 měsíci +4

    Mamir Girmaa wedimu umurii dheraa waqayoo hakenuf dhugaa jiru yoo hubatan malif hin gargare isaan kenaa waqayoo Ethiopia 🇪🇹 ♥️ kename

    • @dekebora
      @dekebora Před 9 měsíci

      Ameen!. Dhugaadha galatoomi .

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 Před 9 měsíci +1

    Beziyie bdebe tenagershewale tebarekie medeyie mesegana yegebawe

  • @monaliyo1468
    @monaliyo1468 Před 9 měsíci +1

    God bless you.

  • @benawagash244
    @benawagash244 Před 9 měsíci

    ቤዛዊት መለሠ!እንዴት ጎበዝ ልጅ ነሽ!!!ዝግጅታችሁን
    ”ሳድስ”ብላችሁ የሰየማችሁት ትክክል አይመሰለኝም። ምክኒያቱም👉🏾”ሀ ግእዝ..... “
    እያላችሁ ፊደል ስትቆጥሩ ዜማውን አበላሽታችሁታል፤አልቻላችሁበትም።

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 Před 9 měsíci

    Thankyou Sisto St.marym son yeker yblen k.gberal ytbekuan 😢😢

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před 9 měsíci +1

    Thanks for your efforts Beza and Surafel Thanks ❤️🙏👍 May God open our eyes and minds all what you told us is life savings. Those who are religious, it is completely dangerous for our spritual lives. As you mentioned we have to stay away from such activities. God is good and always good 🙏 we don't need another gods.

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i Před 9 měsíci +1

    I'm Jote who is ur big fun.I watch all ur videos & I've learned a lot from it.Thanks,keep it up!!!❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 9 měsíci

    መጻፍቅዱስ ዘፈን ሐጽያት እደሖነ ይነግረናል ኢየሱስ ያድናል ጌታነዉ ❤❤አብይ ተባረክ መፈስቅዱስ ይጨምርልሕ ።

  • @wdase4476
    @wdase4476 Před 9 měsíci

    በርቱ

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 Před 9 měsíci +1

    Nice to see you Bezawit melese.

  • @gafat
    @gafat Před 9 měsíci +3

    ዛሬ ፫ኛ ነኝ 😊

  • @felseta1
    @felseta1 Před 9 měsíci +1

    ሳድስ ብዙ ጊዜ የተዋህዶ መንፈስ ያለው ይመስል ነበር አሁን ግን እየተገለፀ ነው

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před 9 měsíci +1

    ትእቢተኛ ትውልዶች ባንሆን እኮ እኝህ አባት ዛሬ እንደህ ክምሆናቺን በፊት በመፅሃፋቸው ፅፈውታል ግን ሰው ይስይጣን ጠበቃ ሆነ አሁነም አረፈደም ንቁ

  • @home2366
    @home2366 Před 9 měsíci +1

    Betam des yilal ❤ bichal abatachin memhir girma amtitachu interview bitadergachew betam nitekem neber hulachinm ❤ tesfa enadergalen enamesegnalen

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 Před 9 měsíci

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነበር አቅራቢዋ ሌላ ማብራራት የምትችል ብትሆን ጥሩነበር።የዚችኛዋ ግን ደረቅ ነው።

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 Před 9 měsíci

    Thanks

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před 9 měsíci +1

    መምህር ግርማ የሚያስተምሩት ትምህርት ለካህናት ለህዝብ ትምህርት ቢሰጥ ፀሎት ስግደት ፃም በቤቱ ቢደረግ ወጣቱ ወደ መናፍቅ ካህናት ከመታረድ ቤተክርስቲያን ከመቃጠል ይድን ነበር መንግሥት ራሱ ሀይል አይኖረውም ነበር

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 Před 9 měsíci

    Betam naw yemnamesegnaw tru hasab naw yakerebachut thank you so much 😊😊😊

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Před 9 měsíci

    ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ይስጥልን።ወንድም እህቶቼ አባታችንን እንስማ የኛ ነገር ከረፈደ መንቃት ነው ስራችን በግዜ እንንቃ እግዚአብሔር ያግዘን።

    • @felseta1
      @felseta1 Před 9 měsíci +1

      የትኛው አባት ወንድሜ ??? የማይቀድስ የማያቆርብ የበጐች ዘራፉ በጐች አሰቃይቶ ገንዘባቸውን ዘርፎ እሱ የሚከብር ስንቱን ልበል እጅግ በጣም ከ ክርስቶስ እስተምህሮ የተለየ እረሳኀው እንዴ መድሐኒአለም ስለበጐቹ ሲል በቀራኒዩ የተቸነከረው እሱ በመቊጠሪያ አልገረፈንም ስለኛ ተገረፈ አንጂ ።ሌላው የቲፎዞ ሐይማኖትም የለም ለማንኛውም እግዚሐብሔር ይግለፅልህ

  • @liyaskarbekk9888
    @liyaskarbekk9888 Před 9 měsíci +1

    Abate Melake menkirat Girma wendimu egziyabher ahunim tegawen yabzalot❤ Enantem egziyabher yebarkachu❤️

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Před 9 měsíci

    ቻች በዚህ ወቅት በነሰይፉና በተለያዩ ሚዲያዎች እንድትነሳ ያደረጋት ሆን ተብሎ ይመስለኛል።እኛ መፅናኝያችን መረጊያጊያችን መንገዳችን ,,,,,የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው።
    ቤዛ መሳቀቅ የለባችሁም አካፋን አካፋ በሉት።

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 9 měsíci

    መምህር፡ግርማ❤❤❤፣🇻🇳

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 9 měsíci

    ቤዚዬ ማር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před 9 měsíci +1

    አንጃጃል

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 Před 9 měsíci

    Yemigerem merejanew tsegawen yabzalachu❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 9 měsíci

    Beziye! Edme le Memihir Girmna Tesfaye Abera awekin nekan enantenim yizen ke Egziabher gar eniketilalen! GETA YIRDAN

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 9 měsíci +1

    መ ምህር ግርማን በመጀመርያ የተቹት ህዝቡንም ያሳቱት የቤተክርስትያን ጉዶች ምንደኞች ጉዳቸዉ እንዳይወጣ ነዉ አሁን ግን እግዚአብሔር እየፈረደ ነዉ አንድበአንድ እየተጋለጡ ነዉ የሳቸዉ አስተምህሮ ገድላትና ድርሳናት ስንክሳር ላይ ታገኙታላችሁ ራሱ ክርስቶስም አንተ ማነህ ብሎ ጠይቆታል ሌላዉ ይቅር ዲያቢሎስ ክርስቶስን በቆሮንጦስ ቃለ ምልልስ አድርጓል ማባረር አቅቶት ነዉ እንደ አምላክነቱ ለ እኛ ምሳሌ ሊሆን እንጂ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      @@yenenehw ቆይ አንተ አይነጥላ የሚባል የለም ልትል ነዉ አንተ እራሱ ስንት አይነጥላ አለብህ ስገድ ጹምና ከሌለብህ እንይ ወሬ ብቻ ተግባር ዜሮ እስኪ ክርስትና ህይወትህን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንዳታስብ ማን አዚም አደረገብህ?አዚም ምንድነዉ ታዉቃለህ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      @@yenenehw ደግሞ አትዋሽ በክርስቶስ ፊት ቅዱስ ዳዊት አይነጥላ ነበረበት አላሉም ጠማሞች መርጠህ ነዉ የምሰማዉ መዝ 91 በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላዉስጥ ያድራል። የሚለዉን ሁሌ አበክረዉ ይናገራሉ ግን አንተ ይሄ ትዝ አይልክም ቅዱስ ጳዉሎስ ለጢሞቲዮስ እንደፃፈዉ በመጨረሻ የሚወለዱ ትምክህተኞች ለራሳቸዉ እንደሚፈልጉ መፅሀፍ ቅዱስን የሚጠቅሱ እርጉም ትዉልድ ስለሆነ የአባቶቹን አያስብም

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      @@yenenehw አሁን አንተ እሳቸዉንም አይነጥላዉንም ተወ ውና ትፃማለህ በየቀኑ ትሰግዳለህ በቀን 7 ጊዜ ትፀልያለህ ፆለት ቤት አዘጋጅተሀል አስራት በየ ጊዜዉ ታወጣለህ ቆርበሀል? እኔ አንድ አለማዊ ዱርየ ነኝ ግን የሳቸዉን ተማሪዎች ግን በቅርበት አዉቃቸዋለሁ ከላይ የዘረዘርኩልህን ክርስቲያኒያዊ ግዴታ ይወጣሉአይቻለሁ። ፍፁም ትሁት ክርስቲያን ናቸዉ ደግሞ ብዙ ናቸዉ ዝም ስለሚሉ የሌሉ አይምሰላችሁ ለትህትና ሲሉ መልስ አይሰጡም ይልቅ አይነ ልቦናችንን ደፍኖ ክርስትናችንን የማስመሰል ያደረገብንን ጠላት ጠበቃ ባትቆሙ ጥሩ አንተ ሰዉ ከሆንክ ለሰይጣን ጠበቃ ትቆማለህ ራስህን ጠይቅ ቢቀጠቀጥ ምንስ ቢባል ምናችሁ ተነካ ዝምድና ከሌላችሁ በስተቀር

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      @@yenenehw ይገርምሀል እኔ ብዙ ጊዜ የሚወራባቸዉን ምን ያህል እዉነት መሆኑን ነቀፋ ካለባቸዉ ለማወቅ ብዙ ጊዜ ጉባኤ እከታተላቸዉ ነበር በ እዉነት የ እግዚአብሔር መንፈስ ከ እሳቸዉ ጋ ነዉ ለማመን በርግጥ በዚህ ዘመን ይከብዳል ግን በኖህ ጊዜም አንዱ ኖህ ሞገስ አግኝቷል ሰዉን አታዉቁትም ልቡን የሚያቅ ባለቤቱ ግን የምመክርህ ክርስቶስንም የሰቀሉት በቲፎዞ ፃፎች የ ካህናት አለቆችን ተከትለዉ ስለሆነ እንዳትኮነን እንደ ጲላጦስ መርምር ሰዉ ተከትለህ አታስተጋባ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      @@yenenehw ሌላዉ ለጠየከዉ ጥያቄ በመጀመርያ ጥያቄህ ጥርት ያለ አይደለም ዝብርቅርቅ አደረከዉ በደፈናም ትፈርጃለህ ያለማስረጃ ሲጀመር የቅዱስ ጳዉሎስ ጎኑን ይወጋዉ የነበረዉን ሰይጣን…ወስደህ ከ ቅዱስ ከሊቁ ዮሐንስ አፈወርቅ ጋ ለምን እንዳገናኘህዉ አልገባኝም ሲቀጥል መምህር ግርማና ልጆቻቸዉ ይሄን አስተምህሮ የነቀፉበት ማስረጃ ካለህ አሳይ በጭፍን ጥላቻ ከምታወራ አላሉምም አይሉምም ለመሆኑ ወንጌል ሲያስተምሩ ሰምተሀቸዉ ታዉቃለህ እብራይስጥ ቋንቋ እንደሚያወሩ እያመሳጠሩ በደንብ አበጥረዉ ከመሰረቱ ነዉ የሚሰብኩት እርግጠኛ ነኝ በስማ በለዉ ነዉ የምታወራዉ እሽ ቅዱስ ጳዉሎስ እንዲህም ብሏል እኔ ለራሴ የተጣልኩ እንዳልሆን እናንተን ካሰተማርኩ በኃላ ራሴን እጎስማለሁ ይላል ምን ማለቱ ነዉ መጎሰም ሲል ክርስቶስ ሊሰቀል ሲል ጴጥሮስ ጌታ ሆይ አይሁንብህ ሲለዉ ጌታም ዘወር በል አንተ ሰይጣን አለዉ ግን ጴጥሮስ ነዉ ጌታ ጠፍቶት ይመስልሀል ሌላዉ ገድል ስንክሳር ላልከዉ የአባ ጳዉሊን ከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ መፅሀፍ አንብብ ቅድስት ግብፃዊቷ መሪና ፊልሙንም ማየት ትችላለህ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ዛፉን ሲያናዟት ይሄን ስትጨርስ ሌላ አመጣልሀለሁ

  • @samueleyobe8565
    @samueleyobe8565 Před 9 měsíci +1

    በዮጋ የጀመሩ ነጮች ማውቃቸው በብዛት ወደመናፍስት መሳብ ወደመመሰጥ ሌላ ጣጣ ውስጥ ገብተዋል ባሁን ሰአት

  • @tsyonmaryam4708
    @tsyonmaryam4708 Před 9 měsíci +1

    Beza MELAKE MENKERAT MEMHR GRMAN steri lk edekuyash adrgesh new yeterashachew Abatsh ayhonum antu aybalm yhann astekaky lelala gizash...Abatachn Tsegawn yabzalot 🙏🙏🙏

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Před 9 měsíci

    ዘፈን ሀጢአት አይደለም ካለች በመፅሐፍ ቅዱስ አታምነም ማለት ነው

  • @yalemmerid
    @yalemmerid Před 9 měsíci

    ድ ምፅሽ ይንቀጠቀጣል ::

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv Před 9 měsíci

    Selam

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před 9 měsíci +4

    አይኔ የበራው, እራሴን ፈልጌ ያገኘውት ብአባባ ግርማ ነው, በቅን በቀን መፀለይ እንዳልብኝ ያወኩን በአባባ ግርማ ነው

  • @user-je9fi3su3o
    @user-je9fi3su3o Před 9 měsíci

    Fetare❤ale

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Před 9 měsíci

    ሰው በራሱ ግዜ ዮሞት የለ ምንቢያስጨንቃቸው ነው እነሱ እየኖሩ ሌላው እነዳፈጠሩ አየሠሩ ያለት?

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 Před 9 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢 egzyber yker yblen st.marym son

  • @yohannesdesta7233
    @yohannesdesta7233 Před 9 měsíci +1

    Wendam ehatochi aba gara derisha mafewasabeta ken new yenafekegna bexelotachu asabugna