በሴቶች ምርጫ.....ዶ/ር አንተነህ ሮባ የአመቱ ምርጥ ዶክተር በአሜሪካ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 67

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 11 měsíci +18

    ብዙ ኢትዮጵያን በአለም ላይ የሚያኮሩ ብዙ አንገታቸውን ደፍተው success’s የሆኑ :-scientists, Dr.s, engineers,...በተለያየ የሙያ ዘርፍ የተስማሩ አሉ አሁንም ትውልድ በእንደዚህ አይነቶች ሙህር የሚተካ ትውልድ እንድንፈጥር ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ልጆቻችንን ገስፀን,ማሳደግ ማስተማር ኢትዮጵያዊያኖች ሀላፊነት መውስድ መፈጠር አለብን!🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Před 11 měsíci +9

    First, I would like to congratulate you for the award you received. We, Ethiopians, are proud of you. Thanks for making us proud. ዶክተሩን በጣም ነው የወደድኩት::

  • @edibey946
    @edibey946 Před 10 měsíci

    ውይ ........እስኪ እንግዶችህን አስወራቸው ... እስጨርስ ሀሳባቸውን ....... ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @mulukenm268
    @mulukenm268 Před 11 měsíci +2

    I follow Seifu for many years. He knows his host very well. This one is by far the best presentation ever. Proud of you የአገሬ ልጅ😊

  • @Wantiya12
    @Wantiya12 Před 11 měsíci +6

    ስልካቸው አድራሻቸውን ስጠን

  • @user-dm3ud7to5q
    @user-dm3ud7to5q Před 8 měsíci +2

    የዶክተር አድራሻ ስልካቸውን እንፈልጋለን

  • @SaraKebede-hp1nb
    @SaraKebede-hp1nb Před 11 měsíci +3

    Great Interview
    Congratulations Dr. Roba

  • @addisumengistie8514
    @addisumengistie8514 Před 11 měsíci +19

    This program should be age restricted

    • @exodus134
      @exodus134 Před 11 měsíci

      የልጆቻችን ነገርማ ውሃ በላው እኮ አይይይይይ I just gave up on humans common sense.

    • @demekeshiferaw4316
      @demekeshiferaw4316 Před 11 měsíci

      I feel the same

  • @henokwendemu3726
    @henokwendemu3726 Před 11 měsíci +2

    በሴቶች ያስመረጠው መቼም የባሎቻቸውን ቆመ ጠብቀኝ ወደ ሚሳኤል እየቀርክ ነው

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Před 11 měsíci +1

    Proud of you 👏

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Před 11 měsíci +6

    Since is great but sometimes don’t against nature ዱሮ ሽንት ቤት ነበር እሜመጠጥ ዛሬ 😮

  • @soresa5238
    @soresa5238 Před 11 měsíci +2

    ሰይፍሻ ዛሬ ነፈርሽ አሜሪካ እኮ ብዙ ጉድ አለ ::

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 11 měsíci +2

    😂😂😂😂😂አሜሪካ ብር ካለ ሁሉ ነገር አለ የኮካው ያስቃል😂😂😂😂😂

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 11 měsíci

    Unpredictable knowledge

  • @titibibi
    @titibibi Před 11 měsíci +2

    The doctor is telling it as it is😂

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie2063 Před 4 měsíci

    ባለሙያዎቻችንን በተገቢው ደረጃ ማክበርና ዕውቅና መስጠት ተገቢ ነው እውቀት ከፈጣሪ በታች የመፍትሔ መንገድ ነውና።

    • @beteph1641
      @beteph1641 Před měsícem

      ይሄ ሽማግሌ ነው ሚከበር?

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 11 měsíci +1

    ይገርማል መመጠጥ ሲያስፈራ መሞት ላይቀር እንደዚህ መሰቃየት

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Před 11 měsíci +1

    Seyfu 1st time more than the the doctor

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 Před 11 měsíci

    ይህንንም ተረኝነት ነው በሉ።

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving Před 11 měsíci

    የት ነው አድራሻው?

  • @toyba8443
    @toyba8443 Před 11 měsíci +1

    የሰይፉ ቁጥር የት ነው እሚገኘው ንገሩኝ

    • @senaitkidane3450
      @senaitkidane3450 Před 11 měsíci

      እኔም የዶ/ሩን ቁጥር ባገኝ አድራሻ ባወኩኝ

  • @khalinumani
    @khalinumani Před 11 měsíci

    ❤😊

  • @yoridanosiyarediyoridanosi2120
    @yoridanosiyarediyoridanosi2120 Před 7 měsíci +1

    ሰይፉ ምነው ምነው እባክህ በህግ አምላክ እዴት እደዚህ አይነት በሚዲያ ታቀርባለክ ይሄን ዶክተር ፈጣሪ ይቅር ይበለው ሀኪሞች ከዚህ ምድር ይጥፉ ሰይጣን ዲያቢሎስ የግብረ ሰዶም ማስፋፋ ነው

  • @finoteasfaw8703
    @finoteasfaw8703 Před 11 měsíci +4

    He is a general or internal med doc who focuses on Aesthetics and weight loss. That is the easiest area in medicine to make a lot of money without becoming a surgeon.

    • @bestechdeals4539
      @bestechdeals4539 Před 11 měsíci +3

      Why hate then? Hr didn't say it is,difficult

    • @demekeshiferaw4316
      @demekeshiferaw4316 Před 11 měsíci

      ወሸላ ሲያበለብል ይውላል ይሄ ወሸላ

  • @user-cv2gj5gi6c
    @user-cv2gj5gi6c Před 7 měsíci

    Adrashawn betkumen

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 11 měsíci

    ብልት ያወራል ?

  • @mustafamossa3532
    @mustafamossa3532 Před 11 měsíci +2

    ሰይፉ እድል እንጂ እውቀትና ተሰጦ የለህም ይህ መሰል እንግዳ አይመጥንህም የት ቦታ እንደምትመጥን አይገባኝም ምክንያቱም የሌሎችን ሞያ ማጣጣል ይሆንብኛል ግን አንተ ለኔ በጣም አሳፈሪ ሰው ነህ ደረቅ ነህ በተቻለህ መጠን ተዘጋጅ እንግዶች ቅድሚያ ለማወቅ ሞክር

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 Před 11 měsíci +1

      Seifu is doing good you are jealous

    • @mustafamossa3532
      @mustafamossa3532 Před 11 měsíci

      @@hewrottedrose5991 do you think so ? May be his doing well for you not for me or to my mind he is empty just luck

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 Před 10 měsíci

      እንዴ ምነው በሰላም ነው ?
      ይህን ሁሉ አመት እኮ ይህን ስራ ሊሰራ የቻለው ለስራው ብቁ ቢሆን ነው ።ምን ያህል ተከታይ እንዳለውስ ያውቃሉ ?
      ሰይፍሻ አስቀይመህ ከሆነ Sorry በል 😂😂😂😂😂

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 Před 10 měsíci

      ሰይፉን ያወከው አልመሰለኝም ስለ ሌላ ሰው መሆን አለበት የምታወራው ሰይፉ ማለት ቀና አመለካከት ያለው የተቸገርን የሚርዳ ጨዋታ አዋቂ በአጠቃላይ በኢትዮጵያታዋቂ ቶክ ሾ አዘጋጅ ለብዙ አመታት በብቃት እየሰራ ያለ ጎበዝ ሰው ነው በስስት ነው የምናየው እነት ከይት የመጣህ ሰገጤ ነህ መጀመሪያ አጣርተህ ነው ማውራት የመንደር ወሬኛነህ ቅናት አለብህ

  • @biniyambelen
    @biniyambelen Před 11 měsíci

    SEIFU BELETEHENE SATASERAW ENDATEMETA!!!

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 Před 11 měsíci

    ጨምወ ለእግር ይጠቀም የሁን እበከህ ጠይቀልኝ

  • @fisehatsegaye9052
    @fisehatsegaye9052 Před 11 měsíci +1

    Radio lay 20 TV lay 13 biyans be 20 amet sira bigeba ye seyfu edeme 53 hone malet nw

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 Před 11 měsíci

      ነገረኛ😅

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 Před 10 měsíci

      53 ታዲያ ለወንድ ምን አላት
      ግን ከተላለፈው መልእክት የተሰማህ የሰይፉ እድሜ መሆኑ ገረመኝ 😂😂😂

  • @rewdaali2769
    @rewdaali2769 Před 11 měsíci

    Dr Tadyose zle Marshall

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 11 měsíci

    ወይኔ ቆልጥ ፈርደበት ምን ያደርግለታል ዘነዘና? እውነትም ሚስቱ አዋሽ ነች ምን ነካት?

  • @assefatizazu5612
    @assefatizazu5612 Před 11 měsíci

    እውቅና መስጠት ጥሩ ነው ግን ሁልግዜ ኢትዮጺያ እውቅና የሚሰጠው ለዶክተር ብቻ ነው የሚሰጠው ቆይ እውነቱን እሰኪ እናውራ በኢትዮጺያ ባሉት ሆስፒታል እና ጤና ጣቢያ አብዛኛው ህክምና የሚሰጠው በነረስ ብቻ እሰኪ የካቲት ዘውድቱ ጥቁር አንበሳ ሚኒልክ ሆስፒታል ኑና እዩ ሙሉ 24 ሰአት ቁጭ ብሎ በሽተኛ የሚያክመው እና የህክምና ክትትል የሚያረገው ብቸኛው ነረስ ነው እር ጎበዝ አንሸፋፈን እሰኪ ነረስ ጠፍቶ ዶክተር ብቻ ይስራ እንዬው ምንም አይችልም ብዙ ህክምና የሚሰራው በነረስ ነው ግን እውቅና የሚሰጠው እሰካአሁን ድረስ ለዶክተር ብቻ ነው ሲመሰገንም የሚታያው ዶክተር ብቻ ነው ስለዚህ የሚመለከታችሁ አካላት ክብር ለነረስ ጤና ባለሙያዎች እውቅና ይሰጣቸው

  • @ethio5184
    @ethio5184 Před 8 měsíci

    እኔ ሽንት ቤት ሲመጥ ነበር የማውቀው ለካ ሰውም ይመጠጣል

  • @addistube8191
    @addistube8191 Před 11 měsíci +3

    እረ ዶክተር የእኔም ቦርጭ በጣም ትልቅ ከመሆኑ የተነሳ መምቻዬ ተውጣለች ሴትየዋ ጥላኝ ሳትሄድ ይድረሱልኝ😅😅😅

  • @feiselb1135
    @feiselb1135 Před 11 měsíci

    😂 besetoch mircha

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim Před 11 měsíci

    Coca-Cola 😂😂😂

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Před 11 měsíci +1

    It's a lie who is innocent. Oh my country every politician doctors etc liers. Am sorry

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 Před 11 měsíci +2

    Κ18+***

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Před 11 měsíci +1

    ሴፉ መላጣ እንደዛሬ ስቆ አያቅም

    • @g.g8919
      @g.g8919 Před 11 měsíci

      😂😂😂

  • @naturetube8000
    @naturetube8000 Před 11 měsíci +3

    አንተ የዐብይ ውታፍ ነቃይ እንደፋሀለን ጠብቅ

    • @alexzerefa3323
      @alexzerefa3323 Před 11 měsíci +6

      ምን አረገህ የመትደፋው እከካም ቂል

    • @naturetube8000
      @naturetube8000 Před 11 měsíci

      @@alexzerefa3323 ሰውየው አደንዛዥ እጽ ነው

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 11 měsíci +2

      ጉረኛ! ወንድ ከሆንክ የምትጠላውን አብይን ለምን አትሞክርም? ወሬኛ! ሲጀመር አንተና መሰሎችህ የኪቦርድ ጀግኖች እንጂ ስራ ላይ ኔፓ!!!! ዱቄት ሁላ!

    • @naturetube8000
      @naturetube8000 Před 11 měsíci

      @@davehm1825 መጀመሪያ አሾክሿኪዎችን ነው የምንሸኘው

  • @user-dg1op9re7d
    @user-dg1op9re7d Před 11 měsíci +1

    ነውረኛ አልጠግብ ባያ ሙያው የምታራክስ ነህ 😢😢😢