Eyesus Man New - Part One by Memiher Tariku Abera

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 197

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 9 měsíci +1

    እየሱስ ክርስቶስ እኔ ምን ግድም ህይወትን እውነትም እኔ ነኝ ይላል የሰራዊት አምላክ እየሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 Před 2 lety +1

    ወይእኔ በመድኃንያለም ስም እንደት የሚጥም ስብከት ነውተሰምቶ የማይጠገብ ስብከትነው እንደ ዚንህ ያለሐኬት እንድትሰብ ያአደረገህ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @nanimomforesamneba7719

    Amen amen amen 🙏medanialem be cherenetu yegobgnen mameher kale heyweten yasemalen 🙏 🙏

  • @bizumeza7293
    @bizumeza7293 Před 7 lety +6

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነቱ ግልፅና ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው በእውነት እኛም በአይዛብ አገር ብንሆንም ቃሉን ያሠማን ሉእል እግዚሔቤር ይክበርልን የድንግል ማርያም ልጅ ለዘላለም

  • @siifaan3349
    @siifaan3349 Před 4 lety +4

    Egzaber Yimesgen
    Muslim neberku Awun gin Ortodoks hognalewu❤❤❤🙏🙏🙏

    • @user-wb8cv2pi1w
      @user-wb8cv2pi1w Před 4 lety +2

      እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ወደብረሀኑ አመጣሽ ውዴ መጨረሽሽን ያሳምርልሽ

    • @siifaan3349
      @siifaan3349 Před 4 lety +1

      @@user-wb8cv2pi1w Amen Amen Amen Amen Amen Amen
      ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @firiyotfiritawaahidoo3921

    Ba hunet igzeber qal hiwot yisamalen igzeber idime ina tena isxot Ameen Ameen Ameen

  • @eyobbiniyam8023
    @eyobbiniyam8023 Před 5 lety +2

    ባዳምጠው ባዳምጠው ሁሌም አዲስ ነው ለኔ በእውነት እንደ እርስዎ አይነት መምህራነ ወንጌል አምላክ በዘመናችን ያብዛልን መምህር ያገልግሎት ዘመንዎትን አምላክ ያርዝምልን አንደበትዎት ይባረክ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 11 měsíci

    ኡፍ የምወደው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ስብከት ለምን አይጀምርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @onecantdietwicealexander6722

    @ ቃል ሂወት የሳማለን መምህራችን እግዚኣብሔር ዕድመና ጥዕናን ይሰጣቹ።

  • @alemtadese8311
    @alemtadese8311 Před 6 lety +3

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስወድህ መምራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን እኛንም በቤቱ ያፅናን አሜን አሜን አሜን

  • @jemilaaki7703
    @jemilaaki7703 Před 8 lety +4

    ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኝም በተማርነው ትምህርት 30 60 100 ፍሬ እንድናፍራ የጌታችን የመዳህኒታችን የእየሱስ ክረስቶስ መልካም ፍቃድ ይሁንልን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል ስብከት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ።

  • @warke.bekelewarke1326
    @warke.bekelewarke1326 Před 3 lety

    Ameen ameen ameen wandimachin higizihaber amlk kal hiwotin yaa samalin mangiti samayatin yaa worsinin lin bayihiwot zamanihin yii barkilik yee tawayidoo hayin tabarak wandimachiin,ameen 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን እድሜና ፀጋውን ያላብስልን ምንኛ መታደል ነው

  • @user-dw4ft8xu4v
    @user-dw4ft8xu4v Před 8 lety +13

    በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ አሚን መምህራችን ታሪኩ አበራ ቃለህይውት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ብበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። እባካችሁ ኮመንት ስትሰጡ አስተውሉ እ/ት/ ወንድሞች ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ቁ 17 እላለው ብለው ነው 15 ያሉት ግን እኛም እናስተውል እነሱላይ ብቻ ነጥብ አናውጣ ማስተዋልን ያድለን አሚን አሚን አሚን

  • @yaredgetaneh
    @yaredgetaneh Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @user-cf8pf4uj3f
    @user-cf8pf4uj3f Před 6 lety +3

    ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ብዝትትት ያድድርግልህ መምህራችን ስብከቶችህ የህይወት ምግብ ናቸው ደስ ስትል

  • @warke.bekelewarke1326
    @warke.bekelewarke1326 Před 4 lety +1

    Ameen,ameen,ameen,wediy,wandimachan,kalhiwotin,yasamalin,magisti,samatin,yaa,warsilin

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @fnotewengel7316
    @fnotewengel7316 Před 8 lety +4

    kale hiwet yasemaln lememhr tariku geta ybarkh beunet Amazing sermon ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ።

  • @warke.bekelewarke1326
    @warke.bekelewarke1326 Před 4 lety

    Yee dayidoo hayiin,qalotiin asamalin bahiwot,zamanin,hibarkilik ameen ameen ameen

  • @hadeyahhadeyah9625
    @hadeyahhadeyah9625 Před 7 lety

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ እርስት መንግተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ትልቅ ትምህርት ነው እጅግ እናመግናለን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እልልልልልል እየሱስ የአማልክት አምላክ ነው ።

  • @user-ii7pc3sc3w
    @user-ii7pc3sc3w Před 7 lety +1

    አሜንንንን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ታሪኩ እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅወት እውነት የርስወ ስብከት ላዳመጥኩት አይሰለቸኝም።ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @user-lg8ke7qe6d
    @user-lg8ke7qe6d Před 3 lety

    በእዉነት አጥትን የሚያለመልም ስብከት ነዉ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ቢሰሙት የማይሰለች ነዉ እግዚያብሄር ከዚህም በላይ ሚስጥሩን ይግለፅልህ

  • @nanataha5750
    @nanataha5750 Před 6 lety +1

    abetu izbri temsgni.idezi yale memhir yabzalini.qali hiyoti yasemslin abtachini.idime naa xena yabzloti izbrii.amen amen amen

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አዋ የክብክ ክብር ይግባውና ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው አሜን ስሙ ለዘላለም ይባረክ አሜን አሜን አሜን♥♥♥♥♥♥

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶእምነቴድ

    አሚንንንን
    አሚንንንንን
    አሚንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ድንቅ ስብከት ንው ። በናንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንምየሰማነውን በልባችን ይጻፍልን በሀይማኖታችን ጸንተን እንድንኖር የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጾለት አይለየን

  • @user-lx9nr4os6x
    @user-lx9nr4os6x Před rokem

    በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያብዛልህ ይህ ነው ወንጌል ተገልጦልሃል
    ትንሽ ትንሽ ብቻ

    • @KegnHaymi
      @KegnHaymi Před 3 měsíci

      መናፍቃን ለመተቸት ብቻ ነው አደል የተፈጠራችሁት

  • @user-pw1hw1ox6h
    @user-pw1hw1ox6h Před 6 lety

    በእውነት በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የድሜ ዘመኖትን እግዚሐብሄር ይባርክልን አሜን፫

  • @habtamunega516
    @habtamunega516 Před 5 lety +1

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @hanahana6635
    @hanahana6635 Před 8 lety +1

    Amen amen amen kalhiwetn yasamline tasefa manigeseta sameytine yawariseline bedime betina yakoyeline amen

  • @user-jr7uu5df1i
    @user-jr7uu5df1i Před 5 lety

    አሜን ቃለሕወት ያሰማልን እየሱሰ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን ለመምህራችን እድሜ ይሰጥልን ተመሠገን አምላኬ ፈጣርዬ እየሱሰ ክርሰቶሰ ያንተ ልጅ ሰላደረከኝ ተመሠገን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @fasikatafara4216
    @fasikatafara4216 Před 7 lety

    Baewuna mahamirachin kal yiwotun yasamalin ersti mangest samayat yawarsilin amen amen amen

  • @aysha9629
    @aysha9629 Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን
    ያብዛልህ ወድማችን መምህርችን አሜን(3)!!!!

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 Před 7 lety

    Amen Amen Amen
    Kale Hiwoten Yasemalen
    Memeher Tariku Egziabehare
    Zemenehen Yebarekewe
    Amen Amen Amen!!!

  • @የዲድያየዲድያ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህር ድ/ታሪኩ ኣምላክ የኣጎልጉሎት ዕድሜቻን እግዚኣብሄርን ይጨምርልን።።

  • @meseretgetachew546
    @meseretgetachew546 Před 5 lety +1

    ያስተማርን የመከርን የአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር። ሰሙ የተመስገን ይሁን ለወድማችን ቃለ ሄወት ያስምልን መድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @abelahferom2546
    @abelahferom2546 Před 5 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዓልና መምህር ታሪኩ ኣምላክ ናይ ዘበናት ኣጎልጉሎትኩም ይባርከልኩምን ይቀድሰልኩምን

  • @hulufmedihen6542
    @hulufmedihen6542 Před 9 lety +1

    I am so proud be/se I am son of Jesus long live to tarku abera we love u even I am weak

  • @woldeamanueldare4712
    @woldeamanueldare4712 Před 5 lety

    መምህራችን ታሪኩ አበራ ቃለህይውት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @alemtshyfiqadu6817
    @alemtshyfiqadu6817 Před 7 lety

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @MarieMarie-kd4qx
    @MarieMarie-kd4qx Před 7 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @መቅደስ-መ4ለ
    @መቅደስ-መ4ለ Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @user-xn3cc2gb9g
    @user-xn3cc2gb9g Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የህይወት ዘመንህን እግዚያብሄር አምላክ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የክርስቶስመስቀልትምክህቴ

    memeher kale hiweten yasmalen keberna mesgnaa lgetachne lmedahnitachne leysus kerstos yhune lezelalme eske zelealme kebere lsu yhune amen manme mne ale wededume telume kerstos yzelalme amlake nw

    • @fasigatefera2552
      @fasigatefera2552 Před 7 lety

      የክርስቶስ መስቀል ትምክህቴ ነው Amennnnnn memirachn be edime betena yitabikiln tsagawin yabizalh bebetu yatsinki behedikibati hulu dingil atilayik.........

  • @Tsahey
    @Tsahey Před 8 lety +1

    Amen Amen Amen
    kali hiwot yasmalin tabrik

  • @GG-xb8og
    @GG-xb8og Před 8 lety +1

    በጣም ደሥ የሚልና ግልፅየሆነ ትምህርት ነው ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክሀህ እደሜና ጤና ይሥጥልን ለጠየቁኝ አህዛብና መናፍቃን ትክክለኛ መልሥ አገኚቸበታለሁ በአህዛብ ቤት ብሆንም የጌታን ቃል ለመሥማት የረዳኚ እርሡ እራሡ የቃሉ ባለቤት የተመሠገነ ይሁን
    በድንግል ማርያም
    በእየሡሥ አምላክነት
    በተዋህዶ እምነት
    በሥላሤ አንድነት
    በአንድ አምላክ በአንድ ሀይማኖት በአንድ ጥምቀት ያመንኩ የማርያም ልጅ ያረገኚ ጌታ ይክበር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን
    ከሣውዲ አረብያ ሥንቄ ሞላ

    • @user-by1ug1td7g
      @user-by1ug1td7g Před 5 lety

      በስመ አብ ወወልድ ወመንፈ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የገናናው ንጉስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክል አሜን አሜን አሜን

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 9 měsíci

    ይገርማል ቅዱስ ገብርኤል ምን ይላል እኔ በእግዚአብሔር ፍት የምቆመው ቅዱስ ገብርኤል ነኝ ሉቃስ(1/ 19 እናም በእግዚአብሔር ፍት የሚቆመው ቅዱስ ገብርኤል እያለ በክፍል ቤት በዝሙት ያደገውን ሙሀመድን ሲያክብሩ እረ ሙስሊሞች ከሞት ተነሱ

  • @ብርሃንጓልእመብርሃን

    ቃለ ህይወት ያሰማልን.እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። መምህራችን!

  • @sarasara-oq4dy
    @sarasara-oq4dy Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልኝ መምህራች ፀጋዉን ይብዝላቸዉ

  • @user-oh7os8et1y
    @user-oh7os8et1y Před 8 lety

    kal Hewet Yasmalen Yagleglwet Zamnhene Ybarkelene Amen amen

  • @mahratlove3981
    @mahratlove3981 Před 8 lety

    kalehiwotin yasemalin mengsit semayatin yawarslin egzbhar ybarkh orthodox tewahdo lezelalem tnur yedngle maryam lije kehulachen ga yhun embtchen kdsit dngle maryam bmlijawa atleyen amennnnnn

  • @helenlove2251
    @helenlove2251 Před 7 lety

    Amen amen amen Lememihirachin kale hiwot ysemalen

  • @user-lf8jp8ug9i
    @user-lf8jp8ug9i Před 5 lety

    እየስ ክርስቶስ ካልክ ድንድል ማርያምና ቅዱሳንም ጥራ።

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 Před 6 lety +2

    ይገርማል እውነተኛ አስተማሪ እንዳንተ አይነት አግዚህአብሄር አያሳጣን።

  • @Sameira-oh7mj
    @Sameira-oh7mj Před 6 lety

    Amen amen amen kalehiwet-yasenaln-yagelglot-zemenhn-yibarkln-mengste-semeyatn-yawursln

  • @dhbnmccbbnmcc1349
    @dhbnmccbbnmcc1349 Před 8 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen widi wenidmachin kalehiyiwet yasemalin yasemalin yasemalin E/r yarikihi Abizito Amen Amen Amen

  • @hope21933
    @hope21933 Před 7 měsíci

    God bless you.

  • @marelias9860
    @marelias9860 Před 8 lety

    amen qale hiwet yasmalen mengsten semayaten yawurisilen yagelegelot zemenun egzibehre yebarikele

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před rokem

    የሚጣፍጥ አንደበት❤️

  • @samriyekerstoslije2649
    @samriyekerstoslije2649 Před 4 lety +1

    Tebark Kerstos zemanihn yebark🙏🙏🙏🙏

  • @user-zk3zi5gd6z
    @user-zk3zi5gd6z Před 4 lety

    አባየ ያአገልሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባክልህ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 8 lety

    Tebarek, Memher Tariku betam teru genezabe newu.

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 4 lety

    Memherachen kal hywot yasmalen bedma bestiga yetbikielen fitar

  • @yordanoslove4937
    @yordanoslove4937 Před 5 lety

    amen Kal Hiwot Yasmaln Memehi Yagelglot ZemnehI Yebark Kedest Dengel Maryam kat Gat Tehun TewhdO Hulam Meles Alet

  • @genetgenet443
    @genetgenet443 Před 2 lety

    Aman kalehiwetin yasemalin mengste semayatin yawresilin Aman

  • @yypp5602
    @yypp5602 Před 3 lety

    የተዋሕዶ ንቁ በርታልን ወንድማችን በሰማዉ የማይጠገብ ትምሕርት

  • @fetariyawkal4309
    @fetariyawkal4309 Před 7 lety

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንይን ያርዝመው ወንድሜ አሜን

  • @eteneshhagoss6684
    @eteneshhagoss6684 Před 9 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና ብፕፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ አሜን

  • @user-nr5zw3hz7z
    @user-nr5zw3hz7z Před 6 lety +1

    temesgen ortodox yaregegn geta zemenihn yibarkew wendmalem

  • @fikertakbroum4561
    @fikertakbroum4561 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alembelachew6866
    @alembelachew6866 Před 4 lety

    አሜን

  • @user-gj8mv6zb2b
    @user-gj8mv6zb2b Před 6 lety

    Amen Amen Amen
    Kale Hewitt yasemaline

  • @yetewahidolij3096
    @yetewahidolij3096 Před 5 lety

    kalehiwot yasemalin

  • @alemtshyfiqadu6817
    @alemtshyfiqadu6817 Před 7 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @seniseni7462
    @seniseni7462 Před 6 lety

    በእውነት እንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AlexAlex-ec3ko
    @AlexAlex-ec3ko Před 5 lety +1

    Amen memherachen kal heyiwetn yasemalen

  • @hjjh8473
    @hjjh8473 Před 7 lety

    memehrachin kalehiwot yasemaln yagelglot zemnwenm yarzimln
    eski zara yih ye egziabhar wetet alfognal ahunm arefedebgnm yudersalehu egizabhar yibarkh wendim

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci Před rokem

    ድንቅ ትምህርት ነው

  • @kebrelaagettahnatteladenga7739

    Egzber yebarke mamer qalle yewatti yesamlin amne amne

  • @emebetdsalgni6825
    @emebetdsalgni6825 Před 8 lety

    kal heywat ysmaln wondmachen egzbhar yebarekhi abezto mester yegelcelhi

  • @zeniyebeyulej6804
    @zeniyebeyulej6804 Před 7 lety

    አሜን ብሩክ ሆነህ ቅር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdesbussha3196
    @mekdesbussha3196 Před 8 lety

    be Uneti egezabiher yagelgelot zemenek ye barkilen egezabiher yestelen kale hiwot yasemalin degil mareyam kate gare tehun nurelen wendemachin♥♥♥

    • @abb980
      @abb980 Před 7 lety

      amen amen amen

    • @abb980
      @abb980 Před 7 lety

      yagaligilot zamaninihi igizaber yibariki

    • @abb980
      @abb980 Před 7 lety

      qala hiwati yasamalin

  • @hagarhagar7603
    @hagarhagar7603 Před 6 lety

    Amen Amen Amen kale hiywet yasemaln

  • @shadomtunzi4623
    @shadomtunzi4623 Před 7 lety

    amen amen ahunm eyesus tsegawun yabzalh

  • @mesiyemariyamlij2372
    @mesiyemariyamlij2372 Před 7 lety

    Amen kalehiwetin yasemalin mengste semayatin yawresilin Amen

  • @lolptigisthfshj7941
    @lolptigisthfshj7941 Před 8 lety

    kalehiwete yasemalen yesmanewn belebachene yasaderelen amennnn

  • @fete6538
    @fete6538 Před 3 lety

    AMEN

  • @fatiygormisa9392
    @fatiygormisa9392 Před 3 lety

    qalehihotin.yasemalin.habatachin

  • @wenyeshattashemo3512
    @wenyeshattashemo3512 Před 7 lety

    Amen amen amen kel hiwot yasemam

  • @hhhh334
    @hhhh334 Před 4 lety

    በእውነት ፀጋ በረከት ያድልልን

  • @sarabaraki1344
    @sarabaraki1344 Před 5 lety

    Kalehwt yasmaln amen amen amen

  • @situtiyya144
    @situtiyya144 Před 7 lety +1

    wedmachn kalehiwet yasmalen tsegawn yabzalhi

  • @nazerawetethiopia3114
    @nazerawetethiopia3114 Před 2 lety

    Egzaber yebazekek memer leba bedeset lmlmch temsegen amelak

  • @DegaregeAssema
    @DegaregeAssema Před 4 měsíci

    Dink tmihirt new kale hiwet yasmalin

  • @egzaberafarjeadingelaamlje632

    Ewanat mamrachan kaliwat Yasamalina yagalgilota zabnakan yabrikalak ye dingela mariyam Amljinata Ayelayeka

  • @mekelitnonr8979
    @mekelitnonr8979 Před 6 lety

    ቃል ህይወት ያሠማልን💒💒⛪⛪⛪

    • @tamaebrhnue9457
      @tamaebrhnue9457 Před 3 lety

      ቃል ህይወት ያሠማልን 💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-jk4kt3od6d
    @user-jk4kt3od6d Před 6 lety

    በስምአብ መlር ታሪኩ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አህዛብ አሁን ምን ትሉ ይሆን

  • @ortodoxiove8718
    @ortodoxiove8718 Před 9 lety

    Kale hiywet yasemalin be ewunet egziabher abizto abizto yibarkh

  • @adenmola885
    @adenmola885 Před 8 lety

    ወይኔ በጣም ደስ የሚል ስብከት ደሞ ስብከቱን ያደመቀው ግእዝ እና እንግሊዘኛ መጨመርህ

  • @enangnenabetamewudenew

    እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህር ታሪኩ