#ድረሱልን_ነው_የምለው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 01. 2023
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Komentáře • 215

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před rokem +33

    ትጂዬ እኔ ድሞ በአሁኑ ዘመን በጣም የሚረብሸኝ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚብለጨለጭ መብራት የሚጨሰው ጭስ ነው ቸርቾቹኮ ክለብ እየመስሉ ነው ታድያ ትውልዱ ብልጭልጭ ነገር ቢወድ ምን ይገርምል እኔ በውጭ አገር ነው የምኖረው እዚ እንደዚህ አይነት ጉድ የለም ለነገሩ ይቲዩብ ላይ ፕሮግራም ማየት ስፈልግ እንደዛ አይነት ቸርቾችን አልከፍትም ይሄ ሁሉ ዝባዝንኬ ሰወችን ወደ ጌታ ያመጣ ቢመጡስ ምን አይነት ህይውት ነው የሚኖራቸው ቸርቾ የዳንስ ክለብ እየመስሉ ነው በጤም ያሳዝናል ለመብራት ለጭስ የሚያወጥትን ብዙ ውንጌላውያን የሚበሉትና የቤት ኪራይ አጥተው ይሰቃያሉ እነሱን ብትረዱበት መልካም ነበር በዚ ነገ ሁሌ ልቤ ያዝናል😂

    • @wasyihunalemneh5783
      @wasyihunalemneh5783 Před rokem

      ዋዉ ተባረኪ የልቤን ጥያቄ ነው ያነሳሺው:: መለየት ከብዶናል እግዚአብሔር ይርዳን::

    • @kidistdegefa6458
      @kidistdegefa6458 Před rokem

      Ewnet new gene bezehe bemndergew gete almkeberu kentu mehonu becha new dese yimyelu

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 Před rokem

      I agree with you.......

    • @tesfayeasefa9333
      @tesfayeasefa9333 Před rokem

      Upp min adirigish ke afe nwu yewesedishw

    • @rahmetmohammed4469
      @rahmetmohammed4469 Před 9 měsíci

      ልክ ነሽ እኔ በጣም ብዙ ነቀፋ ደርሶብኛል ምክንያቱም ፕሮቴስታንት የምትሆኚው ለመዝለል ነው ወይ ብቻ ብዙ ብዙ ተብያለሁ እኔ ግን ጌታን ነው የተከተልኩት ሁሉን ትቼ ቤተሰቤን የተወለድኩበትን ከተማ ሁሉን ሁሉን የተውኩት የጌታ ፍቅር ነው እና እኔ የምለምነው ነገር ቢኖር በጣም ግሳፄ ያስፈልገናል በጣም ስርአት ማስያዝ የሚችሉ ትልልቅ የሀይማኖቱ አባቶች ስርአቱን ቢያሲዙ ደስ ይለኛል እባከችሁ ደግሞም እንፀልይ ፀሎት ሁሉን ሲያሳካ አይቼዋለሁ

  • @netsyalula1715
    @netsyalula1715 Před rokem +11

    እኔም በጣም በብዙ ሱሶች የተጠመድኩ ነበር ጌታ መንፈስ ቅዱስ ልክ ሳምነው እያንዳንዱ ሡስ ከሂወቴ እንዴት እንደጠፋ አላውቅም ጌታ ይባረክ እረፍቴ እየሱስ ተባረክ

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před měsícem

    እሄ ልጅ አጀቴን ነው የበላኝ ጌታ ትውልድን ማቅናት የምትችልበት ፀጋ ይስጥህ የዚህ እድሜ ስለቤተክርስትያን ማማጥ መታደል ነው ዘመንህ ይባረክ❤

  • @naolb6723
    @naolb6723 Před rokem +20

    ጌታን አንተን እየሰማሁ አለቀስኩ 😭😭
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 Před rokem +2

    ይገርማል ጌታ ሲነካ ቃል ያጥራል።ገና መድኃኒት ያደርግሃል ለትውልዱ።

  • @yoyedet2523
    @yoyedet2523 Před rokem +1

    ለምን እደማለቅስ አላውቅም ግን እያለቀስኩ ነው የሰማውት ወንድሜ እንደተናገረው እየተጠቀመብክ ነው የረዳህን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!!!!

  • @woineabate1201
    @woineabate1201 Před rokem +4

    እርሱ ሊልቅ ሁላችንንም ልናንስ ይገባል የዝና የክብር ጥማት የባዶነት ውጤት ነው

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Před rokem +17

    የእኔንም ልጅ ጌታ ወደ ቤቱ እንዲመልስልኝ ጸልዮለት የልጁን መልእክት እያለቀስኩ የሰማሁት ጌታ በብዙ ጸጋ ይጠቀምብህ እህቴ ለበረከት ሁኚ

    • @asterhabte7069
      @asterhabte7069 Před rokem

      እግዚአብሔር የቃል ኪድን አምላክ ነው እኛ ከምንወዳቸው ይልቅ ልጆቻችንን እርሱ ይወዳቸዋል

    • @naol22
      @naol22 Před rokem +1

      አይዞሽ ይመለሳል ቤተሰብ ከምክር ባለፈ በደንብ ስለሱ ፀልዩ እኔም እንደዚሁ ነበርኩ የኔ እንዲያውም ባይብስ የቤተሰቤ ፀሎት ነው የመለሰኝ አሁን ላጅ ሳስበው አብጄ ነበር እንዴ እላለሁ
      እግዚአብሔር ማንንም ጥሎ አይጥልም ይመለሳል እኛም እንፀልያለን 🙏

    • @saraabite90
      @saraabite90 Před rokem +1

      የማመልከው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእስራቱ ይፍታው። ፍቅር ስጡት እናንተም።

    • @elsakebede8634
      @elsakebede8634 Před rokem

      አሜን ተባረኩልኝ ወገኖቼ

  • @I_am_the_sign_of_mercy_of_God.

    አማኒዬ መልቀስህን ቀጥልበት! ስንደክምም ስንዝልም ስንበረታም የማይለየን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ! እወድሃለሁ!

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před rokem +7

    ቲጂዬና አማን ዘመናችው ይለምልም!!!!የእየሱስ ትልቁ አጀንዳ የሠዎች መዳን ነው!!!!ወንጌልም አላማው አንድና አንድ ነው !!!ወንጌል ስለየሱስ ነው!!!!!የፓስተርን ስም ይዘው የነብይን ስም ይዘው ለወንጌል እንቅፋት ለኦኑ;;በሚድያ የግል ስማቸውን አካውንታቸውን የሚያሳድጉ ለራሳቸው የሚኖሩ ስማቸውን እንዲገን የሚፈልጉ እየሱስን ማሳየት ሳይኦን እራሳቸው እንዲታዪ የሚፈልጉ ከተግባራችው ተመለሱ!!!!!እኛ ልናንስ እየሱስ ሊልቅ እሱ ብቻ እንዲታይ ሠዎችን ወደሱ የምናስመልጥ እንድንኦን ያድርገን!"!"!!እየሱስ ብርቅ ስም!!!!እየሱስኡሉ ነገር!!!!🎷🎻🎻🎺🎺🎻🎻🎷🎷🎷እናመሰግናለን ትልቅ አጀንዳ ነው

  • @edenbirhan8556
    @edenbirhan8556 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን !! እኔ እራሴ ዘፈንና ጭፈራ የአለም ኮተት እንዴት እንዴት አርጎ እንዳስጣለኝ አይ ጌታ!! ደግ እኮ ነው😭😭 የኔ አባት!!

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před rokem +12

    ይህ ልጅ የልቤን የተናገረው!!! በብዛት ተባረክ!! ቲጅዬ አንች ብሩክ ነሽ!!!🙏😍

  • @girmakebede637
    @girmakebede637 Před rokem +4

    ዝማሬ መልካም ነው፣ግን የዘፈን ጥማታችን ባንወጣበት መልካም ነው

  • @addisbrhanu8387
    @addisbrhanu8387 Před rokem +8

    ራቁቱን ማለት ያለ ልብስ ነበረ ለማለት ሳይሁን የክብር ወይም የንግስና ልብሶን ለማለት ነዉ ተባረኩ ለማንኛዉም

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před rokem +2

    አባት ሆይ ልባችንን ቀይር አባት ሆይ ምህረትህ ይብዛ ለሰው ልጅ መሰናክል ከመሆን አድነኝ የተሰናከሉብኝም ወደ አንተ ሳባቸው ይቅር በለኝ አባዬ

  • @konjitwoldesenbet1465

    ቅሌትና ሌብነት ጌጥ ወይም ክብር የሆነበት ዘመን ላይ እንድረስ። ያሳዝናል ጌታ ይድረስልን ለሁላችንም። ተባረኩ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před rokem +1

    እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት በቃ ጌታ ይንካን በእውነት ጌታ ከነካን ስለሌላ ምንም ማሰብ አንችልም ኦ ኢየሱስ ንካን

  • @gospelsingerberrybekele1184

    የኔ እየሱስ የሰውን ልብ እንዴት እንደምትነካ እኮ ምን አይነት ነህ ግን እየሱስ😭😭😭😭😭

  • @efremgetachew9311
    @efremgetachew9311 Před rokem

    ዲቫይን ሾው ያስታውሰኛል።ለወንጌል ዕንቅፋት እየሆነ ነው ያለው።

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ አንተ ልጅ አንተ ያየኸዉን ምልከታ እኔም ልብ ዉስጥ ስላለ በጣም ልቤ ተሰብሮአል በቸርች አምልኮ ጉዳይ እንዴት ነዉ ለሌላዉ ምስክር ሆነን ሌላዉን የምናድነዉ

  • @naold8002
    @naold8002 Před rokem +1

    በጣም ትክክለኛ መልእክት ነው ቅዱሳን ይህን መልእክት like, share, comment እናድርግ ጴንጤዎች ተብሎ ሲሰደብ የእግዚአብሔር መንግስት እየተገፋ ነው plus የክርስቶስ መልክ እንዳይታይ እየሆነ ነው ጌታ ጸጋ ያብዛላችሁ ደሞ እውነተኛው ክርስቲያናዊ መልክ ይመለሳል ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @rb2782
    @rb2782 Před rokem

    እሄን ብሮግራም ስሰማው የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ነበር በመካከላቹ ለምን *ከምስክርነታቸው እና ከደሙ የተነሳ ድል ነሱ የሚለው ቃል አስተዋልኩኝ* ልጁ ሲናገር እንባዬ ነው የመጠው ስንት ወጣቶች ናቹው በአሁን ሰዓት በድብርት በሽታ ሚሰቃዬት ያሉት ካዛ የተነሳ የማይገቡበት ጉድጓድ የለም አጥብቀን እንጸልይ ተባረኩልኝ ❤️

  • @yonatanworku9769
    @yonatanworku9769 Před rokem

    የዚህ አለም ገዢ የማያምኑትን ሃሳብ ብቻ አይደለም አፍንጫቸውንም ነው ያሳወረው....ብሩክ ነሽ ቲጂዬ......አማኒ ብዙ ነገር አስተምረኽናል...እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ለብዙዎች እንድትሆን ይባርክህ

  • @lemlemkassa4894
    @lemlemkassa4894 Před rokem +2

    ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ንፁህ የሆነውን አምልኮ ይወዳል የእግዚአብተጨሔር የቅድስናው ልክ ንፁ የሆኑ ሰማያት በፊቱ ንፁህ አይደሉም እግዚአብሔር ወደ ማስተዋላችን ይመልሰን ተባረክ

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 Před rokem +3

    ወጣቶች ቀርቦ የሚያናግራቸውና ፍቅር የሚሰጣቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል።

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Před rokem +9

    እግዚአብሄር ይባርክህ! እውነትም በፍቅሩ መኖር ከሁሉ በላይ ነው ወንድሜ በርታ, ጽና, በሂወትህ ምስክር ነህ..... ቲጂ ለትውልድ መልክተኛ ነሽ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ::

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +2

    ከሚልኮል እራስ ላይ ውረዱ ትክክል ደስ ይላል ከምናሰናክል እቤታችን ብንቀመጥስ ?? ኧረ ጌታ ይታዘበናል እንጣላለን እናንተ አመፀኞች አላውቃችሁም መባልም ይመጣል በጣም ውጥንቅጡ የወጣ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ Před rokem +3

    ጌታ ይባርክ እንዳንተ አይነት ውጣት ይብዙልን ክብር ለጌታ ይሁን!! ትጅዬ ፀጋ ይብዛልሽ። ያባቴ ልጀ አማንዬ በርታ ፀጋ ይብዛልክ።

  • @rahmetmohammed4469
    @rahmetmohammed4469 Před 9 měsíci

    እኔ ጌታን ከተቀበልኩ ወር አለፈኝ ግን በጣም በጣም እድለኛ ነኝ ብዬ ነው የማስበው ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት ስለ ፕሮቴስታንት እምነት የሚታየው የሚሰማው ነገር ለማመን ይከብዳል 😢😢😢😢😢😢እባካችሁ ይስተካከል ሰዎችን ወደ እኛ የሚስብ ስርአት ቢኖረን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ እየሱስ ጌታ ነው

  • @misganakassa123
    @misganakassa123 Před rokem

    አማን እንደዚህ Holy spirit in counter ያደረገው ቁምነገረኛ ልጅ አይመስለኝም ነበር ። ስለሚቀልድ ። መልካም ነው ። God be with you dear !

  • @betelhemestifanos2453
    @betelhemestifanos2453 Před rokem +4

    ኡፍ ተባረኩ ቲጂዬ ለካ ጌታ ቅሬታዎችም አሉት🙏ስለተነሱት ርዕሶች እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለሚሰሙትና ሊመለሱ ለሚወዱ ድንቅ ማንቂያ ነው።

  • @genetasres5207
    @genetasres5207 Před rokem +5

    TGዬ በጣም እያሳሰበኝ ያለ ነገር ነው::
    እኔም ቤተሰብ ውስጥ ከስምት አመት ወዲህ "ጌታን ያገኛቸው" ቤተሰቦቼ የእግዝአብሔርን ቃል ሳይሆን የሚፈልጉት ትንቢት ብቻ ነው :: በቃል ያልታነፀ ክርስትና መሰረት የሌለው ቤት ማለት ነው::

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před měsícem

    ትጅዬ እሄ ልጅ ለኔ እያልሽ ነው የገበዝሽው😢 ጌታ ሆይ ትችላለህ አዎ ይይዛል ጌታ አባ

  • @mintutube1160
    @mintutube1160 Před rokem +1

    በጣም ያሳዝናል:: የልቤን ለቅሶና ቅናት በዚህ ልጅ ላይ እያየሁ ነው:: አቤቱ መልሰን እኛም እንመለሳለን:: ከእኔም የሚጠበቀውን ለማድረግ በብዙ እተጋለሁ ከዚህ በሗላ:: አንተ ልጅ ጌታ ኢየሱስ የምር ተገልጦልሃል: ተባርከሃል:: ቲጂ ድንቅ ነሽ::

  • @elroemengistu2432
    @elroemengistu2432 Před rokem +2

    አማንዬ ተባረክልን ታድለሀል እግዚአብሔር እየሰራብህ ነው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ውድ ወንድሜ ስፋ ተከናወን

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před rokem +1

    ተባረኩ በእግዚአብሔር መወደድ እንዴት መታደል ነው ሰው ሲወድ እንኳን ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር እኛ እኮ ምንኛ የታደልን ነን እግዚአብሔር ልጅነት ያገኘን የእግዚአብሔር አባትነትን ማግኘት ፡፡ አይዞህ ወንድሜ ጽና ማንም ባይወድህ ማንም በዙሪያህ ባይኖር ኢየሱስ ካለህ በቂ ነው፡፡

  • @annagetaneh6967
    @annagetaneh6967 Před rokem +2

    እየሱስ ❤እየሱስ ❤እየሱስ ❤

  • @teshemath9320
    @teshemath9320 Před rokem +1

    ይሄ የጋጣወጥነት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው። ወንድሜ አራ ተባረክልኝ።
    አንዳንዱማ አጋንንት በውስጣቸው ሆኖ የሚያጓራባቸው እስከምመስል ድረስ ያበዱ ዱሪዬዎች ነው የበዙት።
    አንዳንዴማ እንደ ጌታ በጅራፍ ገብቶ መግረፍ ነበር።
    ከየት የመጡ ወንበዴዎች እንደሆኑ የማይታወቁ በቸርቾች ገብተው እየበጠበጡን ነው።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +2

    ወንድማችን ትልቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክህ

  • @shitusheketa8864
    @shitusheketa8864 Před rokem +4

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @nuniyattesfaye1765
    @nuniyattesfaye1765 Před měsícem

    selakafelachehun meskerenet tebareku. enanten yagegne Eyesus enenm yagenegne. ewedachuhalew.

  • @abegiapeter2165
    @abegiapeter2165 Před rokem

    አማን ጌታ ዘመንህን ይባርከው ቲጂዬ ተባረኪ

  • @selamawithailu6972
    @selamawithailu6972 Před rokem +2

    ተባረኪ ቲጂዬ እንዳንቺ አይነት ብዙዎች ይብዙልን አማንዬ ተባረክ በዚህ ምስክርነት ብዙዎች ይፅናናሉ

  • @frpaccount2410
    @frpaccount2410 Před rokem

    እንካን ለእግዚአብሔር ለአንድ ለእንድ መስርያ ቤት አለቃ የማይጥን እንቅስቃሴ ቤተክርስቲያን ውስጥ በአምልኮ ሰቡብ እያየን ስንት ቀን አልቅሼ አውቃለሁ።አምልኮ በጥንቃቄ ልብን እና ኩላሊትን ለሚመዝን በእግዚአብሔር ፊት በፍርሃት የሚቀርብ እንጂ የሚወረወር ካስ አይደለም።

  • @hannabesh6779
    @hannabesh6779 Před rokem

    Amaniye you are blessed thank u for sharing us

  • @Sunem7
    @Sunem7 Před rokem +2

    You are blessed 🙏 Jesus I Love you ❤

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 Před rokem

    Geta ybarek. Enkwan temelesk eseyyy ewnet new erdna kegeta gar new temechegn

  • @genetgashaw5606
    @genetgashaw5606 Před rokem

    God bless you you’re so wonderful testimony 🙏🏼💯💯💯

  • @BB-je4id
    @BB-je4id Před rokem

    So humble person bless you more

  • @yeshberhane3031
    @yeshberhane3031 Před rokem

    እውነት ነው እኔ እራሴ ሁልጊዜ የማስበው ዛሬ ቢሆን ወደ ጌታ አልመጣም ነበር እላለሁ

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před rokem +2

    አንተ ማስተዋል በዝቶልሀል ቲጂ የተባረክሽ ነሽ

  • @mahletabebe9399
    @mahletabebe9399 Před rokem

    ጌታ ዘመንክን ይባርከው ያብዛልክ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před rokem

    Geta eg/r zemenachieune yebarek bezu temereyaleu lewetatovhi endezeh ayenete meleketen semetaw endiyasetewelu geta tsegawen yabezalachew amen

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Před rokem

    Tebareku Ewnet Nw Enastewl Bezu Ngre Yasferal

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 Před rokem

    God bless you both !!!!!

  • @ll8432
    @ll8432 Před rokem

    God bless you. You are saying what is in my heart. It becoming very confusing.

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 Před rokem

    Wuye aman eyalkiseku chersku geta zemen agelglothen yebarki tijiye tebarki ❤❤❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před rokem +2

    ዘመንህ ይባረክ ጌታ ይርዳህ

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 Před rokem

    Wonderful witness and Presentation. God bless you all !

  • @almekitabu1599
    @almekitabu1599 Před rokem +2

    Wow this is amazing young brother blessed be the name of the Lord. I impressed & curing God bless all of you

  • @amenbereket1305
    @amenbereket1305 Před rokem +2

    God bless you both

  • @haderahezkias9917
    @haderahezkias9917 Před rokem

    Tebareku zemenachhu ybarek

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před rokem

    Wow እግዚአብሔር ይመስገን ትጅዬ ጌታ ይብርከሽ አንተ ም ጌታ ይባርክህ ❤

  • @yonasyosief1542
    @yonasyosief1542 Před rokem

    Young but balanced....Brother not all are like to be commanded (instructed) or instructable.....many like to be christians but a few go all the way to learn from God (a few are instructable).....አቤቱ፥ መንገድህን ምራኝ፥ በእውነትህም እሄዳለሁ፤ ስምህን ለመፍራት ልቤ ደስ ይለዋል። Psalm 86:11

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith Před rokem

    ጌታ አየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ
    ቲጂዬ ጌታ አየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před rokem

    ጌታ ይባርካችሁ ወቅታዊ መልዕክት ነዉ🙏🙏🙏

  • @BBrejoice
    @BBrejoice Před rokem

    I am blessed by your testimony. Amany & Tigy bless you more & more😍😍

  • @habteg.hawariat7980
    @habteg.hawariat7980 Před rokem +1

    God bless both of u

  • @tsegayohannes7993
    @tsegayohannes7993 Před rokem +2

    God bless you. I am glad God gave you a second chance and he poured his love on you. May God make you a blessing to the generation.

  • @aynalemdubale393
    @aynalemdubale393 Před rokem +1

    ድንቅ ጊዜ ሆኖልኛል ጌታ አገልግሎታችሁን የበለጠ ይባርክ !

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Před rokem +1

    ስለበዛልኝ ፍቅርና ምህረትህ ጌታዬ ሆይ ክበርልኝ ተባረኩ

  • @feven3885
    @feven3885 Před rokem

    Tigi thanks a lot God bluss u

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem

    Tebareku......
    Sinesiriat betam asfelagi new lekiristiyan!

  • @reemfiseha1980
    @reemfiseha1980 Před rokem

    Wow glory to god’s tebarkw

  • @antenehnigussie9667
    @antenehnigussie9667 Před rokem

    የተባረክሽ የእግ/ር ሴት ጌታ እግ/ር ይባርክሽ እግ/ር በብዙ እየሰራብሽ እንዳለ አያለሁ ተባረክ

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před rokem

    በጣም ወቅታዉ መልእክት። እህት ትግስት በጣም የተከበርሽ የእግዚአብሔር ሴት❤️

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 Před rokem +1

    Wow tigi wow በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የሰማሁት ወጣት እንደዚህ ለጌታ የሚቀና ወጣት ማየት እንዴት ያስደስታል በእንባ ነው የሰማሁት ተባረኩ ጌታ ይጠቀምብን አሜን ❤️❤️

  • @tiruworkwoldamlak8625
    @tiruworkwoldamlak8625 Před rokem +2

    I love Tigist Egiju alwayes. I prasing our God creater of the Universe who give us your kind of people to serve ethiopan people this difficult time .I give thanks to God Almighty in haven in name of our lord Jesus

  • @asterwakenetemesgen
    @asterwakenetemesgen Před rokem

    Wow Amen amen ❤️❤️❤️

  • @amentezera5259
    @amentezera5259 Před rokem +2

    ሁለታቹሁም 1ኛ🥰🥰 እግዚአብሔር ይባርካቹሁ

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před rokem

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን እህታችን ትጅዬና አማን ታባራኩ ጸጋውን ያብዛላችሁ 🙏ደስ የምል ጊዜ ነበር ብሩካን ታባራኩ ❤️ትጅዬ god bless you more and more 🙌

  • @selamhaile4086
    @selamhaile4086 Před rokem

    Wow aman egziabher yibarikih enem fb lay nw betam yemawikih ke meme beteleye endezih ayinet kumineger wengel ye christ fikir sitawera betam nw liben yenekagn eyalekesiku nw yesemahut ketenagerkew belay bizu nw yetemarkut tebarekilin yetetreferefew hiywet bante hiywet bezito eniyew be egziabher tsega ena ewinet tgye tebarekiliin eske ergatash yemitaweriw yegeta kal uffff tebareku

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před rokem

    በ ትክክል እግዚአብሔር ፍቅር ነው 🤲🙏🙏🙏

  • @abebechkassa1391
    @abebechkassa1391 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ በጣም ቡዙ ነገር ቀርቶልኛል ተባረኩ🙏

  • @gennirevival9527
    @gennirevival9527 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲በእየሱስ ስም ይቀራላቸው ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክ 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @annagetaneh6967
    @annagetaneh6967 Před rokem +1

    ጌታ እንኳን እረዳህ

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Před rokem +1

    እንደ እየሱስ ያለ ማንም የለም ለእኔ ሒወት ነው ቲጂዬ ስወድሽ እኮ ተባረኩልኝ ሁለታቹም ❤🙏❤🙏

  • @aynuaynu6711
    @aynuaynu6711 Před rokem

    አሜንንንንአሜንንንአሜንንን አሜንንንአሜንንንአሜንንን ተባረክተባረክ..💔💔💔💔💔💔💞💞💞💞💞💞

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta6999 Před rokem

    Tebareku

  • @shallom8897
    @shallom8897 Před rokem

    Amanuel:Itell you really simplyYou are amaizing.

  • @demisehana3437
    @demisehana3437 Před rokem +1

    That is very true

  • @woineabate1201
    @woineabate1201 Před rokem

    ቲጂ ጌታ ይባርክሽ እውነት ነው ገበያ የሚሄዱት ለወንጌል ነበረ

  • @teg22345
    @teg22345 Před rokem

    ለዘመናችን ወጣቶች ያስነሳሕ የ እየሱስ ልጅ ነህና በርታ ወንድምዬ

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 Před rokem +1

    Tgiye God bless you! I love the way you present the love of God!….may the almighty lord bless you and yours!
    Beloved Amani God has a great plan to you and please stay in lane so that He who hold your Hand will never leave you alone…. He will show you the way how to influence souls to his kingdom.. and Leads you to show elders how to approach youth to praise Lord in a sacred way!
    Many more blessings to you both!

  • @medanitmihretu4925
    @medanitmihretu4925 Před rokem

    አማንዬ ጌታ ይባርክህ

  • @cynthacyntha9607
    @cynthacyntha9607 Před rokem

    ጌታ ይበርካችሁ ብዙ ተምረ አሎው ይበዘለችሁ 🙏🏼

  • @tesfamichaelzewde8163

    ትእግስት እጅግ በጣም እ/ር ይባርክሽ።በምታቅርብው ሁሉ እ/ር ይባርክሽ። ለብዙ ሰው መዳን ምክንያት ትሆንኛለሽ እና በርቺ። ተባረኪ

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Před rokem

    Geta yebarekeh

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግሩም ውይይትና ትምህርት ስጪ መልእክት ነው ። ሁላችንም የምናየውና የምንስማውን ጠንቀን እናውቅ ዘንድ ጌታ ይርዳን አንድ ነገረ ማልት የምፈልገው ቢኖር ንጉስ ዳዊት እራቁቱን ሆነ ማልት እርቃኑን ሆነ ለማለት ሳይሆን ክብሩን ትቶ እግዚአብሔርን እንዴት እንደ አሳየና ሚስቱም ሚልኮም አይታ ቅናትም አይነት ይመስለኛል
    የእግዚአብሔር ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ ሲገባ፣ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ትመለከት ነበር፤ ንጉሥ ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልና ሲያሸበሽብ ባየችው ጊዜ በልቧ ናቀችው። እንዲያውም ከዚህ ይልቅ ራሴን በፊቱ ዝቅ አደርጋለሁ፤ ከዚህም የባሰ የተናቅሁ እሆናለሁ፤ ነገር ግን በጠቀስሻቸው ገረዶች ፊት እከብራለሁ።”
    2 ሳሙኤል 6:16‭, ‬22 NASV

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በርታ