ሰበር - የሆነው ያሳዝናል ተጠያቂው ማነው ሀላፈው መግለጫ ሰጡ ከትግራይ የተሰማው አሳዛኝ መረጃ
Vložit
- čas přidán 11. 06. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
czcams.com/channels/3bE.html...
Facebook
/ abelbirhanu21 - Zábava
እንኳን አደረሳችሁ ለሰማአቷ ለቅድስት አርሴማ ወራዊ ክብረ በአል❤
ኢየሱስ ያድናል ለዘለዓለም ❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤🙏❤
Amen Amen Amen enkuan abero aderesen🙏🙏🙏❤❤❤
ምነ ችግርም እነሱ ተራብን ሳይሉ እንደውም ተጋዳላይ እየዘፈኑ ወለቃይትን በመቆጣጠር ላይ ናቸው
ከትግራይ ሀላፊዎች ሌላ ምን ይጠበቃል? ባህላዊ ጨዋታቸው ስለሆነ አይደንቅም ህዝቡ ግን እጅግ በጣም ያሳዝናል ፈርዶበታል
የትግራይ ህዝብ ከኢህአዴግ ነፃ አልወጣም ገና።
ህወሃት በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ባይኖር ሰላም ይሆናል !
በጣም እውነትነት ያለው ኮሜንት
መቼም ከሌብነት አይወጡም።በሰው ረሃብ ሆዳቸውን ለመሙላት የሚሮጡ ህውሃቶች...ህዝቡ በናንተ ምክንያት ረሃብ ውስጥ ገባ ህዝባችሁን መግቡ ብለው እርዳታ ቢሰጧችሁ እሱንም ሰረቃችሁት ምን አይነት ህዝብ ነው??
ያአላህ ለሐገሬ ህዝቦቿ ሙሉ ሰላም ስጥልኝ
ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ሰብአዊነት ፈፅሞ የጠፋበት ግዜ😢
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለኢየሱሰ ክርስቶስ እርገት በስላም አደረሳችሁ
በጣም ያሳዝናል ሕዝብ ስቃይ 😢😢😢
ልማዳቸው ነው። አይ ወያነ ያሳዝናል
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
አሜን
🤳ለመረጃዎቹ እናመሰግናለን🙏
ኢትዮጵያዬ መቼ ይሆን ግን የራሱን ጥቅም ትቶ ለህዝቡ የሚራራ መሪ የሚመጣልሽ? በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 ጌታ ሆይ ህዝብህን በምህረትህ ጎብኘው በደላችንን ይቅር በል 😭😭😭
እግዚኦ ጭካኔ😢
የኤርትራ ሰራዊት ነው በሉ ደሞ ይሄንንም ለህዝባቸው አርህራሄ የሌላቸው አውሬዎች 😂😂😂
bewuketu.bekele❤
አቤላችን
Good morning Ithopia
በተራበ ህዝብላይ መቆመር አሁን አይከብድም አይ ምስኪኑ ህዝቤ ምኖቹ ስግብግብ ናቸው 😢
አይ የሰው ጭካኔ የት ደረሰ
ይቅርታ የሚጠየቅ ከሆነ ይቅርታ እንላለን አቤት አለማፈር
ነገሩ ሥንዴ እርዳታ ህውሃት ይተዋወቃሉ ማለቴ ልምድ አላቸው
ሮሜ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ በሥጋ አባታችን የሆነ አብርሃም ምን አገኘ እንላለን?
² አብርሃም በሥራ ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም።
³ መጽሐፍስ ምን አለ? አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
⁴ ለሚሠራ ደመወዝ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም፤
⁵ ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።
እዛ ሲደርስ ነው የነቀዘው
አብታምና እና ባለስልጣ ሰው ሁኑ ሆዳም አትሆኑ ተያቂ አያል አምላክ አለ 😢
ልምዳቸው ነው
ኧረ ማስታወቂያ አሰለቸን
ሊበሉ ከዝኖ ነው ያስበሉን
😢😢😢😢😢
እህሉን ያቀረበው ሰውዬ ለፍርድ መቅረብ አለበት !!
በህዝብ ላይ ሲቀልዱ በጣም ያሳዝናል ከሰው በር በለጠ ለትግራይ ህዝብ ጌታ ይደርስላቸው😭😭😭😭😭
ወያኔ ቀይሮት ይሆናል
እረሀብ ቀን አይሰጥም ምናለበት በህዝብ ላይ ባትቀልዱ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ስለንፁሀን ህዝብ ብለህ በመሬታቸው ላይ እህል እንደ አሸዋ አዝንብላቸው ላንተ ምንም የሚሳነህ የለምና
እነሱም የኢትዮጵያ ነቀዝ ናቸው
የኔ ጥያቄ ጋዜጠኛዉ ሲጠይቀዉ እሚበላ ምግብ መሆኑን ተፈራርመናል በጨረታ እንዴሸንፉ አንደኛ የሆነ መበላት የሚችል ማለት ምን ማለት ነዉ ይህ የኢትጰያ ህዝብ በተለይ በየክልሉዉ ተፈናቅላችሁ ያላችሁ ምስኪን ህዝብ ተማሩ ጥያቄ ነዉ የፈጠረብኛ እሚበላ ምግብ መሆን ምን ማለት ነዉ የነቀዘ የተበላሸ ይቀጣል ማለት ነዉ የነቀዘ ጎበዝ ይህ የኢትጰያ ህዝብ ንቁዉ ጎበዝ
iam ፋኖ ❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ
ዘንድሮም!?ምን:ልታመጡ:ነው?ምን:ዓይነተ:ድድብና:ነው?
Hezebu zarem akefo yezachaw naw yalaw minm maderge ayechalm
rasachew nekez aydelum
Nakez nachaw ersachaw
🤲🤲🤲😭😭😭😭
አሁን ይኸ ነው አስደንጋጭ ያልከው
የጠገበ ለራበው አያዝንም ልክ እዳተ አይነቱ ከንቱ
የሚበላ ምግብ ማለት ምን ማለት ነው? የማይበላ ምግብ አለ እንደ?
ሲጀመር ነጋደው ጥራቱን የጠበቀ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ ግደታው ነው የሚበላ ምግብ ተብሎ መፈራረም አያስፈልግም ይህ ማለት በህዝብ ላይ መቀለድ ነው ባይፈራረሙ ከዚህ የባሰ ምን ሊያደርግ ነበር?
Hule seber yemeder werem seber bleh... koy gen mekarim yelehm enda
በምክንያት እኮ ነው ጆንታውን የምንደግፈው እኛ ትግራዋይ
ምክንያቱማ ላለመደገፍ አማራጭ ስለሌለህ ነው አልደግፍም ብትል ዋጋህን ይሰጥሀል
Ihene be torenetu debekew ye nekezewin ihele hizbuin lemalet Nekeze yehone amerar balebetu ye tigray hizbb mechem ayalfebetim demo berasachin ketetel new ye deresnibet yelal inde ayafrem inde megemeria yet neber
የትግራይ መሪወቺ ለህዝብ ሥንቴ ነው ምትበድሉ
Kkkkkkkkkkkkkk fano now
ለርዕዮት ሚድያ አዘጋጅ ማን ነበር ስሙ....? ቴዲ ለሰ ንገሩት ትችቱን ወደራሳቸው ያዙሩ ስታሊን ጭምር
bwuketu.bekele
የኢትዮጵያን ህዝብ ከ1983 ጀምሮ እሰከዛሬ ድረሰ በክፋት እዉቀት ማጣት ሰግብግብነት ሞት እረሀብ ሰደት ዉርደት አበቃችሁት ዛሬ ደግሞ በለመደ እጃችሁ የትግራይን ህዝብ ሞት እረሀብ ሰደት ዉርደት አበዛችሁበት ክፉ አጋንንቶች ቱ
enezi koshashoch lehizbachew enkua ayasbum tuuuu
ሆዳም ሁላ
Ante,gemed,af,yemn,chereta,new,yemtaweraw,ketita,lemn,altesetewum,neber
ይቅርታ ይላል ይህ ደንቆሮ ፤ሆድ በይቅርታ ይሞላል እንዴ? እህሉን ማስመለስ እንጂ
እዛ ሲደርስ ነው የነቀዘው
እዛ ሲደርስ ነው የነቀዘው
እዛ ሲደርስ ነው የነቀዘው