Video není dostupné.
Omlouváme se.

ደረተሽን ሳይሆን እግርሽን ነው ያሸሁት አትስለምለሚ🤣 አይናፋሩ ሳሚ🤣🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 08. 2024

Komentáře • 458

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 6 měsíci +78

    ሁለተኛ ኮማች ነኝ ለእሙ😂 ዛሬ ደግሞ በጊዜ መጣችሁ 50k እናስገባቸው ቤተሰብ ከመውለዴ በፊት ብላለች እሙ

    • @yontube-03
      @yontube-03 Před 6 měsíci

      ❤❤

    • @user-kx8cx9lk1h
      @user-kx8cx9lk1h Před 6 měsíci

      ❤❤❤

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Před 6 měsíci +1

      አወ ላይኪ ሼር እናድርጋቸው

    • @tube8181
      @tube8181 Před 6 měsíci

      ላይክ፣አምሯት፣ነው፣አምሰትመቶሺነው
      እምናሰገባት፣ቻለውሳሚ

    • @chaliargwu
      @chaliargwu Před 6 měsíci

      ❤❤❤

  • @geniozilarsenallove9018
    @geniozilarsenallove9018 Před 6 měsíci +39

    50 ሺ እናስገባቸው በማርያም ❤ ስወዳቸው😂😂😂

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c Před 6 měsíci +1

      በሉ ሌስጎ ክክክክክክክክክክ

  • @setuahsetauh4031
    @setuahsetauh4031 Před 6 měsíci +59

    በስደት ላይ የሳቃችን ምንጮች 😂😂😂❤❤

    • @AsAs-uq2yk
      @AsAs-uq2yk Před 6 měsíci

      ስወዳችሁ የኔ የሳቅ ምንጮች

  • @user-pw3yj3zs3t
    @user-pw3yj3zs3t Před 6 měsíci +16

    ወይ ይሄ ልጅ ግን መች ነው ፍራት እሚለቀው ኡኡኡኡኡ😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf Před 6 měsíci +4

    አላህ ልበ ይስጣችሁ በሂወቴ እንደዚህ እርእሱ እራሱ ሲያስጠላኝ ኮመቼነው የምመመጣው ሙስሊሞች እባካችሁ ከንዲህ አለ ከማዬት ተጠበኩ ያኬራ እህቶች ሲኮ በጣምነው የሚጃጃሉት ያረቢ አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Před 6 měsíci +24

    ጌታን በጣም ነው የምወዳችሁ ደሞ እኮ ስታስቁኝ😅

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk Před 6 měsíci +13

    አያልቅብሽ መጣሽ ደግሞ እንኳን አደረሳችሁ በይ ስታሽ ለኛም ለማዳም ቅመሞች እያሰብሽ አታስቀኒን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @zed9651
    @zed9651 Před 6 měsíci +3

    ለምነዉ ፆታዉይ ትንኮሳ እምታደርሽብኝ አላለም😂😂😂😂

  • @user-gy8zs2zk3k
    @user-gy8zs2zk3k Před 6 měsíci +5

    ወይኔ እነዚ ልጆች ፆታዉ ትኮሳ አላለም አይ ሳሚ ወላሂ ገና ሳላያቸዉ ነዉ የምስቀዉ😂😂😂😂😂😂

  • @user-rs3qj2my3n
    @user-rs3qj2my3n Před 6 měsíci +4

    😂😂😂😂😂❤ እረ ትአግት በኡውነት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሆዴ ቆሰልኮኝ ይመቻቹ😊😊

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt Před 6 měsíci +6

    እነሙየ40ሺ ገቡ ደስ ብሎናል ቀጣይ ወደመቶሺ የኛ ምርጦች በራሳቸው አያዳያ ፍታ የምሉቱስ ነገር ስወድሺ እሙየ ጋሼ ሳም ቻለው እግድህ😅

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 6 měsíci +6

    እሙ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ የሳሚ ወሬ እና ንደቱ ሆድ ያቆስላል

  • @lisen888
    @lisen888 Před 6 měsíci +5

    ወይኔ እናተ ፍቅር ኮናችሁ😂😂😂😂😂 የዛሬ ደግሞ 👌👌

  • @user-sp2fp9ph9o
    @user-sp2fp9ph9o Před 6 měsíci +4

    😂😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ ጾታውይ ትንኮሳ አላለም ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @DerartuTola-rz9ze
    @DerartuTola-rz9ze Před 6 měsíci +2

    ሁለቱም comedy ናቸው እንዴት እንደ ምመቹኝ እነሱን ለመግለፅ ቃል አጠው ኡፍፍፍፍ በስመአብ ደስ ሲሉ ብቻ ክፉ አይንካችሁ እማ አምላክ እቅፍፍፍ ድግፍ አድርጋ ታኑራችሁ 💝🥰💘😍🙏🙏

  • @user-yk2yl9vf3x
    @user-yk2yl9vf3x Před 6 měsíci +2

    እዳው እደ ሳሚ እሚስቀኝ የለም😅😅😅😂😂😂

  • @DerartuTola-rz9ze
    @DerartuTola-rz9ze Před 6 měsíci +6

    እንደ እኔ ገና Video,ን ከመጀመራችሁ ሳቃችሁ የምመጣው ማነው 🙄🤣🤣😍😍 10:05

  • @masimasi6930
    @masimasi6930 Před 6 měsíci +5

    ፆታዉይ ትንኮሳ 😂😂 ወይ ሳሚ ኮሜድ እኮነክ 😂😂😂

  • @user-bg7os2ox2x
    @user-bg7os2ox2x Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂ወይ ዘንድሮ እነዚህ ልጆች አትጎርጉሪኝ አላለም

  • @user-ds3wr6vz3c
    @user-ds3wr6vz3c Před 6 měsíci +2

    አላህ በሰላም ወልደሽ የምትታቀፊ ያድርግሽ ግን አደራ የምላችሁ የእረጉዝ ሰውነት በፍፁም አይታሽም አደራ ሁለተኛ እዳታደርጊ የደም ዝውውር ላይ ችግር ያመጣል በፍፀም ሁለተኝ አዳትታሽ እሽ እኔኮ ተሳቀኩ

  • @birtukanbirtukan9401
    @birtukanbirtukan9401 Před 6 měsíci +5

    ፆታውይ ትንኮሳ አላለም😅😅😅😅😅😅😅😂❤

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Před 6 měsíci +4

    እንኮን አደረሳችሁ ለብርሀኑ ጥምቀቱ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ።እሙ በጣም ደስ ትላላችሁ ሳሜ በዚሁ ቀጥል

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 6 měsíci +9

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቅቱ አደርሳችሁ እሙ እርግዝና ጥሩ ነው ፕራንክ ለማድርግ ተመችቶሻል እክትወልጅ ድርስ አሁንም በደንብ ቀጥይ ውይ ሳሚ የምትናገርው ቃላቶች በጣም ነው የሚያስቀው 😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FjFj-gf3nh
    @FjFj-gf3nh Před 6 měsíci +2

    ሳሚን አፈቀርኩት እሙየ መልካም መቃጠል

  • @seadaseadaseada-un9sc
    @seadaseadaseada-un9sc Před 6 měsíci +8

    ለምንድነውፅታውን ትኩሳየምታደርሽብኝ😅😅😅አይሳሚ

  • @MissQuine
    @MissQuine Před 6 měsíci +2

    ወይኔ እናተ ልጆች ፍቅር እኮናችሁ ፍቅራችሁን እስከጥግ ያርግላቹሁ ሳሚ ለምድነው እንደልጃገረድ እምትሽኮረመመው እዴ መብቷ ነው የፈለገችውን ማድርግ ❤❤❤

  • @user-qi1hu1zh4h
    @user-qi1hu1zh4h Před 6 měsíci +2

    የእቃቃ ባልና ሚስት የሚመስሉኝስ ነገር😂😂😂😂

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před 6 měsíci +4

    ወይኔ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂 እሙ ግን😂😂😂😂

  • @user-te1be6pi8m
    @user-te1be6pi8m Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወየዉ 15ጊዜ ደስይላልብየምትይዉ አላለም😅😅😅😅😅😅😅

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 6 měsíci +13

    ስራው ሁሉ ያስቀኛል😅😅😅😅😅

  • @user-uc2pv1im2c
    @user-uc2pv1im2c Před 6 měsíci +2

    ፆታዊይ ትንኮሳ አታርጊኘ አላለም😂😂😂😂

  • @user-ez2oj5oo5c
    @user-ez2oj5oo5c Před 6 měsíci +10

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ❤❤😘😘

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Před 6 měsíci +2

    እንኳን አብሮ አደረሰንን🤲🤲🤝
    እሕታለሜ ካልተቆጣሽኝ አድነገር ልናገር እኔ በበኩሌ እዚሕቤት ገብቼ ሆዴንአሞኝነውምወጣው በሳቅ ከምሬነው ቀላል አትቀምሚለትምኮ የፕራክ ብራድነው ለባለቤትሽሽሽ
    ግንን ግንን ግንንን👌 ልጅሽን ከወለድሽ በኃላ ተጠቀቃ በጣምነው ባለቤትሽን በፕራክሽ ምታሳሪሪው አሁን ነፍሰጡር ስለሆንሽ ነው በጣም ሚታገስሽ 😂😂😂 ከምሬነው😂😂😂 እኔ የለሁበትም እመአምላክ በሰላም ትገላግልሽ ሳቄእያስቸገረኝነው እሔንእራሱ ስጽፍ 😂😂😂 ከምር
    ደሞ እሔንያልኩትበመልካም ጎኑ ተረድቼነወ ጓአ እዳትሉብኝ ተመልካቾችም ባለቢዲዮዎቹም ጨረስኩ አመሰግነዋለሁ 🎉🎉🤝

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 5 měsíci

    ለሚስቱ እንደዚህ ያፈረ ሌላ ሰው ቢነካው አይበገርምም😂😂😂 ምንድነው ቦርጨን የምትኅረጉሪው

  • @leylayemamm-ui4th
    @leylayemamm-ui4th Před 6 měsíci +2

    ፈጣሪ ያስቃችሁ አቦ ስወዳችሁ ሳምየ ዴረትሽን አላሸሁ አለ እፍፍፍ

  • @user-yu9hi4xn6g
    @user-yu9hi4xn6g Před 6 měsíci +1

    ወይኔ በጌታ ስወደቹ ግን ከፍቶኝ ስያለስ እረሱ እስቃለሁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Handel482
    @Handel482 Před 6 měsíci +6

    ለካ ባልም ጾታዊ ትንኮሳ ይደርስበታል ማለት ነው😂😂😂😂😂

  • @BirukTube16219
    @BirukTube16219 Před 6 měsíci +1

    ማርያም ሳሚ ወሬው ሁሉ ያስቀኛል ❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DerartuTola-rz9ze
    @DerartuTola-rz9ze Před 6 měsíci +1

    ክክክክክ ዎይኔ እናቴ ድርሺ 🤣🤣

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 6 měsíci +5

    እንደሱ አትይኝ😂😂😂😂😂

  • @user-ty2ji5ce1w
    @user-ty2ji5ce1w Před 6 měsíci +11

    እኔም ባሌ ከስራ እስኪመጣ እጣደፍ ነበር ትንሽ ህመም ሲሰማኝ እምወልድ ይመስለኝ ነበር 😂 የመጀመሪያዬ ስለነበር ብርቅ ሆኖብኝ መስታወት ላይ ተገትሬ ይመሻል 😂 የምጡ ቀን ባሌን አንተ ነህ ለዚህ ያበቃኸህ ገደልከኝ ዛሬ መሳቂያ አርጎኛል 😁😁

    • @user-vg8pk3bg7j
      @user-vg8pk3bg7j Před 6 měsíci

      ከከከከከከከ ወይ የኔ ብጤ ነሺ እኔ አረሲ ሆኜ ልጄን እርፍ አሰጥቼያት ነበር እሸከመለው እዞረለው እየልኩኝ ምገርምሺ በወር ከአሲረምት ቀን እዤየት ወጠው አልሀምዱልለህ አለሀ ሞኝነቴን አውቆ ልጄን ጤነኘ አረገልኝ እንጅ ቡዙ ጎድቼያት አለው ብርቅ ሆነብኝ አሁን 3ተኘ አመቱዋ ነው መመ ሲትለኝ ልቤ ፍርሲ ነው ምለው

    • @HgGg-zu8gt
      @HgGg-zu8gt Před 6 měsíci +1

      ልሽልሽ በቃ 😂😂😂😂😂አትጎርጉሪው እሙዬ❤❤😂😂😂የኔ ምርጦች

    • @HgGg-zu8gt
      @HgGg-zu8gt Před 6 měsíci +1

      አታሽኮርሚሚው እስኪ 😂😂😂😂😂😂በህግ አምላክ ፆታዊ ትንኮሳ ይቅር እሙዬ 😅😅

    • @user-ty2ji5ce1w
      @user-ty2ji5ce1w Před 6 měsíci +1

      @@user-vg8pk3bg7j ጓደኛ አገኘሁ 😂 ፈጣሪ ያሳድግልን ትደግልሽ 🙏

    • @user-uo1xm6km8g
      @user-uo1xm6km8g Před 6 měsíci +2

      ክክክክክ መስተዋት ላይ ግትር😂😂

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 Před 6 měsíci +9

    ቅመሞቾ አድሱ ልጃችን ከመምጣቱ በፊት 50 ሺዋን እንድፈናትና በደሥታ እንቀበለዉ

    • @BirukTube16219
      @BirukTube16219 Před 6 měsíci

      እኔ ደምሩኝ ስላችሁ ለምን አደምሩኝም ስደትኛን ግን ማነው እሚወደው😢

  • @user-df3dh8dn5d
    @user-df3dh8dn5d Před 6 měsíci +1

    እዚህ መተሽ አጎርጉሪኝ አላለም😂😂😂😂

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube Před 6 měsíci +6

    የኔ ምርጫዎች❤😂በፍቅር ነው የምወዳችሁ ወላሂ

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv Před 6 měsíci +1

    ተሥለመለምሽጅ አላለም 😅😅😅😂😂😂ኧረወይኔ በሣቅ

  • @user-ez2oj5oo5c
    @user-ez2oj5oo5c Před 6 měsíci +3

    ወይኔ ሳሚየ እደልጃገረድ የምትሽኮረመመዉ ነገርስ በራሷ ባል አሳቀካት እኮ እሙን😅😅🙄🙄🙆🙈

  • @zebibakasaw8640
    @zebibakasaw8640 Před 6 měsíci +1

    የምርዘናነዉ የምታደርኩኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻቺሁ

  • @sayedahmada-rn9is
    @sayedahmada-rn9is Před 6 měsíci +4

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂አትይኚ ሳሚ በሳቅ😂😂😂😂

  • @user-zd4bq2gq8g
    @user-zd4bq2gq8g Před 6 měsíci +2

    ወይኔ የሣቄ ምጮችእሷ አያልቅባት ሳቋን ስወደው እሱ ፍራቱን

  • @user-rq7ex8rs2g
    @user-rq7ex8rs2g Před 6 měsíci +2

    አረ ኡኡኡ እሙዬ አልተቻልሽም😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይሳሚ ፆታዊ ትኮሳ እምታረጉዎ ምድነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ

  • @eexx3730
    @eexx3730 Před 6 měsíci +1

    እሙ አያልቅብሽ ሳሚ እደህፀን ልጀ አፎ ጣፈጨ ነው ሁሉ ነገር ያሳቅኛል

  • @user-yz5rs1bp3q
    @user-yz5rs1bp3q Před 6 měsíci +2

    እዳው ወላሂ በሳቅ😅😅😅😅😅😅 አትጎርጉሪኝ😂😂😂 ፆታውይ ተኮሳየምታደርጊብኝ😢😂😂😂

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p Před 6 měsíci +1

    እባክሺ ሣሚን ውልጊዜ አናጂልኝ😂😂😂 ገና አልደርሠም 😂😂😂

  • @user-zn2is3uw5i
    @user-zn2is3uw5i Před 6 měsíci +2

    እረ በሳቅ ሞትን😅😅😅😅እሙየ በደብ በደብ አቃጥይውማ ይሄ ፍራት እስከሚተወው😮😂😂😂❤❤❤

  • @AsqdAsew-nj6un
    @AsqdAsew-nj6un Před 6 měsíci +1

    አትይኝ አላለም አይ ሳሚ እሙ አንድ ቀን ካሜራ ደቅነሽ ሳሚው 😂😂😂

  • @Love-bk2ek
    @Love-bk2ek Před 6 měsíci

    ለምድ ነው ፆታዊ ትኮሳ ምታደርጊ ብኝ አላለም አይ ሳሚ አይልቅ ብህ😹😹🥰🥀🥀እሙየ የሳሚ አቃጣይ😂❤❤

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx Před 6 měsíci +3

    ❤❤❤❤አሜን እንኩዋን አብሮ አደርሰን❤❤የኔ ተናፋቅዎች ጌታን ውድድድድድድ ነው የማደርጋቹ ምርጥ ጥንዶችበ ሰላም ተገላገይ እህቴ እሙዬ end Samiye ❤❤❤👌👌👌💝💝💝💝💝💝

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዝብለህ አታሽምዴ አየ ሳሚ እዳመግባትህ ❤❤😂😂😂😂

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Před 6 měsíci +1

    ለቤቱ አድስ ነኝ ግን ሳሚ ውስጤ new😂😂🎉🥰

  • @S-sv1of
    @S-sv1of Před 6 měsíci

    ክክክክክክክክክ ወየዉ ጾታዊ ትንኮሳ የምታደርጊብኝ አላለም 😂😂😂😂 እረ በሳቅ

  • @user-ee7ye3jw2u
    @user-ee7ye3jw2u Před 6 měsíci +1

    ስተማሩግን video በዘቢተረጉት ጡሩይመስለኛል መሮቼ😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @birtukangezahign7502
    @birtukangezahign7502 Před 6 měsíci +3

    ድብርርር ብሎኘ ንበር እሙዬ😅😅😅😅😅😅😅 ተባርኪ አቦ

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Před 6 měsíci +1

    ሳሚኮሲስቅ😂😂😂😂

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 Před 6 měsíci +1

    አይ ሳሚ 😂😂😂 በሳቅ ገደልከኚ

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu Před 6 měsíci +3

    የአንችን ተንኮል የሳሚን ንደት እደት እደምወደው❤❤😂😂😂

  • @mekiya1210
    @mekiya1210 Před 5 měsíci

    እደውይቺልጂ 😂😂😂የሳቄምጪናት 😂😂😂

  • @jfgmhi
    @jfgmhi Před 6 měsíci +2

    አቤት ሳሚ ክፉ ነህ😅😂

  • @user-ib4mr7wk3w
    @user-ib4mr7wk3w Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤😂😂❤❤ማሮች 😂

  • @user-zj9fh7ze6n
    @user-zj9fh7ze6n Před 6 měsíci +4

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 Před 6 měsíci +4

    እሙ ታድለሽ ሳሚን ያገኛሽ❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před 6 měsíci +1

    እሙየ የእኔ ቆጆ የዛሬ አመት ወልደሸ አቅፈሸ ለማየት ያብቃን🙏😘ትቸረ ሳሚ ወንዲ ልጂ ተደፈረ 😂የምታሠቀኘ ነገረ የሣቄ ምንጪ ሠወዳቸሁ 😘😘😘 ቅመሞቸየ እደ ትቸረ ሳሚ ያለ ባል ይሠጠን አሜን በሉ🙏🙏🙏

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před 6 měsíci +1

    የምትገረም ሴት ከየት ነዉ ሀሳቡ የሚመጣልሺ በረቺ 😂😂😂

  • @MekidmakdaMekidmakda
    @MekidmakdaMekidmakda Před 6 měsíci

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ🎉🎉 ሳሚ ደሞ 😂አይናፋርነትህ😂

  • @user-jb7gm9uc1c
    @user-jb7gm9uc1c Před 6 měsíci +1

    ሳሜ ሚስትህ እኮ ናት ለምን ትፈራለህ😢 ለኔ ጥያቄ ሁኖብኛል

  • @sara48308
    @sara48308 Před 6 měsíci +3

    ወይኔ ይሄ ልጂ 😂😂😂😂😂😂

  • @getnetabate3244
    @getnetabate3244 Před 6 měsíci +1

    Desebeloyale 40k selgebachu 😂🎉❤🎉❤😂❤🎉❤🎉🎉🎉🎉 100ke segeba. Enaneye yemakebrelachu ewdachhalhu

  • @user-sv5rd4mk4w
    @user-sv5rd4mk4w Před 6 měsíci +2

    😂😂😂😂😂እዳ ገባህ ሣሚ❤❤❤❤

  • @user-nr2ve4ly3k
    @user-nr2ve4ly3k Před 6 měsíci +3

    የሳቂ ሚጭች😂😂😂😂😂

  • @EM-oc5ug
    @EM-oc5ug Před 6 měsíci +4

    ውይይይይይ አሰቃየሽው 😂😂😂😂😂😂😂😂አተ ደሞ ጠጋ በል ተተባልክ አሰማምደ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @sofiaseid4237
    @sofiaseid4237 Před 6 měsíci

    ይሄ ልጅ ግንይገርመኛል😂😂😂😂አትይኝ አላለም😂

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 Před 6 měsíci +2

    😂😂😂😂ያችግር ደሞ ሽሮነዉ የሚመስለዉ ሲጨመርበት ወጥነዉ ያለዉ በሳቅሞኩ😂😂😂😂ወይኔ ደብሮኚነበር

  • @user-vi4fz3di7c
    @user-vi4fz3di7c Před 6 měsíci +1

    ወይ እኔ 😂😂😂😂😂

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂አዝጎች 😂😂😂

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 Před 6 měsíci +1

    ኧረ ተይ እሙዬ 😂😂😂😂 ሆዴ ቆሠለ በሣቅ

  • @user-ek3bp9eq1y
    @user-ek3bp9eq1y Před 6 měsíci +1

    አረ ወዬዉ በሳቅ ሞትኩኝ ፆታዊ ትኮሳ አላለም አይ ሴሚ ፈታነዉ የምታረጉኝ ከመዳም ጭቅጭቅ መለስ ሳያችሁ ፈታ ነዉ የምለዉ😅😅

  • @ghfy1881
    @ghfy1881 Před 6 měsíci +2

    ማያረገለት,ነዉ,ልጅ,የመጣዉ😂😂😂😂

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h Před 5 měsíci +1

    ኧረ ወይድሌ በሳቅ ገደሉኝ

  • @user-om7oy4pw3t
    @user-om7oy4pw3t Před 6 měsíci +1

    አይ እሙዬ ቶንኮለኛ 😅😅😅😅 አይ ሳሚ ፍሬ አሰቀችኝ😅😅

  • @GjEu-tz7kx
    @GjEu-tz7kx Před 6 měsíci +1

    እናተን ሳይ ድካሜ ይጠፋል 😂😂

  • @getnetabate3244
    @getnetabate3244 Před 6 měsíci +2

    Sameya gene eskemech new efreteke. Emuya yemechsh. 😂😂😂😂😂😂weldesh lemayete. Yabekaye🎉🎉🎉

  • @endalehabte3609
    @endalehabte3609 Před 6 měsíci +1

    Sewadachawe❤

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Před 4 měsíci

    በሳሚ ንግግር አለመሳቅ አይቻልም

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Před 6 měsíci +2

    እኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ ውዶቸ ❤🎉 😂😂😂 መከራህ

  • @user-ti7ln1fc7q
    @user-ti7ln1fc7q Před 6 měsíci +2

    😂😂😂

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii Před 6 měsíci +1

    yamawadachu Akun Abaron Aderasan 😅😅😅😅😅wayi Anet Bet Maxo Yilamasaq

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Před 5 měsíci

    ፍትህ 😂ለሳሚ ጨጋራ ነደደኮ😂😂😂

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před 6 měsíci +1

    ወየውቀሳቅገደለኚ😂😂😂😂😂

  • @user-md8mk1sm3o
    @user-md8mk1sm3o Před 6 měsíci

    ብሎብሎ የተበቀለሽ ግዜ አችን አያድግርገኝ 😂😂😂😂😂

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወየው

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂እንዳው ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤ፈታ እኮነው የእታደርጉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤