Tekeste Getinet - ተከስተ ጌትነት ፦ ልሰዋ የምስጋናን መስዋእት -Lisewa Yemsganan Meswaet

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Tekeste Getinet - ተከስተ ጌትነት ፦ ልሰዋ የምስጋናን መስዋእት -Lisewa Yemsganan Meswaet

Komentáře • 38

  • @tihtnafikri3590
    @tihtnafikri3590 Před rokem +19

    አዝ ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት ላክብርህ እኔ ደጋግሜ ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (፪x)
    አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x)
    ተራራው ከፊቴ እንደሰም ቀለጠ (ምሥጋናዬን) ኤሄ ቃልህም ሲመጣ ጫካው ተገለጠ (ምሥጋናዬን) ኤሄ እግሮቼም ጸኑልኝ እንደዋላ እግር (ምሥጋናዬን) ኤሄ ረዳት ሆነኸኛል አምላኬ ክበር (ምሥጋናዬን) ኤሄ
    አዝ ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት ላክብርህ እኔ ደጋግሜ ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (፪x)
    አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x)
    ምህረትህ ከሕይወት በእርግጥም ይበልጣል (ምሥጋናዬን) ኤሄ ደጅ ጥናት የለም በፍጥነት ያነሳል (ምሥጋናዬን) ኤሄ ድንጋይ ተደርድሮ ሞት ሲጠብቃት (ምሥጋናዬን) ኤሄ አፍረቷን ሸፍነህ ሰላም ሂጂ አልካት (ምሥጋናዬን) ኤሄ
    አዝ ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት ላክብርህ እኔ ደጋግሜ ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (፪x)
    አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x)
    ገና ሌሊት ሳለ ንጋት ሳይወጋግን (ምሥጋናዬን) ኤሄ ምህረትህን ሳስበው ይለኛል አመስግን (ምሥጋናዬን) ኤሄ ሀሴት አደርጋለሁ በምድር በፊትህ (ምሥጋናዬን) ኤሄ አንደበቴን ልክፈት ጌታ ላክብርህ (ምሥጋናዬን) ኤሄ
    አዝ ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት ላክብርህ እኔ ደጋግሜ ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (፪x)
    አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x)

  • @yoeeran3286
    @yoeeran3286 Před 7 měsíci +12

    እኔ ለተከስተ ቃል የለኝም ጌታዘመንህን ይባርክ እኔኮኦርቶዶክስነኝ ግን የናተንመዝሙርስሰማ በቃ ከጌናጋር እምነጋገርነው እሚመስለኝ ግን ምንም ኦርቶዶክስ ብሆን እኔ በአድ በክርስቶስብቻነው የማምነው አበቃ ግዴታጴጤመሆን የለብኝም ያመነ የተጠመቀ የዘላለም ሂወትአለው።😢😢😢😢😢😢😢

    • @MuluBehailu
      @MuluBehailu Před 4 měsíci +1

      አንተ/አንቺም ጌታ ዘመንህን ይባርክ

    • @steveteklu6595
      @steveteklu6595 Před 2 měsíci

      እውነት ነው

  • @abrahamfantu4736
    @abrahamfantu4736 Před rokem +8

    ከልቤ የምወደው እና የማዳምጠው ዝማሬ ነው።ዘማሪ ተከስተ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AfeworkAyele-se2ue
    @AfeworkAyele-se2ue Před 4 měsíci +2

    ዘመንህ ይለምልም የእግዚአብሔር ሰው

  • @mihretyilkal9679
    @mihretyilkal9679 Před rokem +5

    ከፍ በል ጌታዬ

  • @hery731
    @hery731 Před rokem +3

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድምአለም

  • @SleepyComputerChip-qu1kb
    @SleepyComputerChip-qu1kb Před 4 měsíci +2

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-cm1wk1xh5o
    @user-cm1wk1xh5o Před 10 měsíci +3

    ምን አይነት ውስጡን የምነካ መዝሙር ነው wonderful song

  • @SleepyComputerChip-qu1kb
    @SleepyComputerChip-qu1kb Před 4 měsíci +2

    አሜን

  • @AbonshFara
    @AbonshFara Před 2 měsíci

    አሜን እኔ ገና ታዳጊ ነኝ ግንይሄንመዝሙር በጣምነው የምወደው እናእግዚአብሄር ይባርክህ እየሱስ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @delelegnabo7390
    @delelegnabo7390 Před 6 měsíci +2

    Amen 🙏 😊😊

  • @dejenediri3019
    @dejenediri3019 Před 2 lety +3

    አሜንንንን

  • @DemissieGemeda
    @DemissieGemeda Před 4 měsíci +1

    Amen🎉

  • @haanjjaxxaworqeemedia3593
    @haanjjaxxaworqeemedia3593 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይጨማምርብህ🙏

  • @mulugetatamsegen6009
    @mulugetatamsegen6009 Před rokem +2

    Nice song 🎵 thanks for God's 🎵 👍 🙏 👌 😊 🙌 🎵

  • @user-jb8ic9rg3o
    @user-jb8ic9rg3o Před 8 měsíci +1

    Amen

  • @samsontadytady4387
    @samsontadytady4387 Před rokem +3

    ሆነኸኝ አይቺያለው አባት ....

  • @liulsisay8102
    @liulsisay8102 Před 10 měsíci +1

    BEXAM MIWEDEWU MEZIMUR NEWU
    DEGAGMEMISEMAWU

  • @Arega-rm2gy
    @Arega-rm2gy Před měsícem

    ተባረክ

  • @weynwatadesse6500
    @weynwatadesse6500 Před 3 měsíci +1

    ተራራው ከፊቴ እንደሰም ቀለጠ ምሥጋናዬ ነህ
    ቃልህም ሲወጣ ጫካው ተገለጠ ምሥጋናዬ ነህ
    እግሮቼም ፀኑልኝ እንደዋላ እግር ምሥጋናዬ ነህ
    ረዳት ሆነኸኛል አምላኬ ክበር ምሥጋናዬ ነህ
    አዝ፦ ልሰዋ የምሥጋናን መስዕዋት (2x)
    ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት (2x)
    ላክብርህ እኔ ደጋግሜ (2x)
    ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (2x)
    አቤቱ ተደንቄያለሁኝ እና (2x)
    ልሰዋ ምሥጋና (4x)
    ምህረትህ ከሕይወት በርግጥም ይበልጣል ምሥጋናዬ ነህ
    ደጅ ጥናት የለም በፍጥነት ያነሳል ምሥጋናዬ ነህ
    ድንጋይ ተደርድሮ ሞት ሲጠብቃት ምሥጋናዬ ነህ
    ሀፍረቷን ሸፍነህ ሰላም ሂጂ አልካት ምሥጋናዬ ነህ
    አዝ፦ ልሰዋ የምሥጋናን መስዕዋት (2x)
    ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት (2x)
    ላክብርህ እኔ ደጋግሜ (2x)
    ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (2x)
    አቤቱ ተደንቄያለሁኝ እና (2x)
    ልሰዋ ምሥጋና (4x)

  • @user-gr1kj6pk6q
    @user-gr1kj6pk6q Před 9 měsíci +1

    Wow tebarek

  • @LidaCall-wk1dq
    @LidaCall-wk1dq Před 10 měsíci +1

    amen❤❤❤

  • @easypc549
    @easypc549 Před 3 lety +5

    አሜንንንንንንን ታባረክ

    • @davinchifan8899
      @davinchifan8899 Před 2 lety +2

      ተባረክ አንተና ዘርህን በኢየሱስ ስም ባረኩኝ አሜን

  • @meselecmoges8654
    @meselecmoges8654 Před rokem +2

    Tebarek

  • @eyobtarekegn6338
    @eyobtarekegn6338 Před rokem +2

    God bless you

  • @asmamawamare9793
    @asmamawamare9793 Před 10 měsíci +2

    No words for this Song,Just Blessed.

  • @damemalle4233
    @damemalle4233 Před 19 dny

    💗🙏🙏🙏

  • @tamrattamrat7266
    @tamrattamrat7266 Před rokem +1

    geta. yibarkihi

  • @letagaruma4613
    @letagaruma4613 Před 2 lety +3

    Wow

  • @nardiehana6161
    @nardiehana6161 Před rokem +1

    You are Blessed 🙏

  • @belayneshmekonen9139
    @belayneshmekonen9139 Před 11 měsíci +1

    Download please

  • @debrituteka3136
    @debrituteka3136 Před 2 lety +3

    Amen

  • @yayeniabebateshome5308
    @yayeniabebateshome5308 Před 2 lety +2

    God bless you

  • @fiorigebreslassie157
    @fiorigebreslassie157 Před 2 lety +2

    Tebarek