🛑ብዙ ዛቻ እየደረስብኝ ነው/ ዘማሪ ኣውታሩ / ዘማሪ ዳጊ የለቀቀው ፎቶ አያንጽም /

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ምን አሉ/ በወቅታዊ ጉዳዮች ጋር ሞያዊ ትንተና እና ታማኝ መረጃ የሚቀርብበት / ። አገልጋይ ዮናታን አክሊኡ / ኢየሱስ የሁል ጊዜ ርእሳችን ነው። ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 /27154580 ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, CZcams, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/ #pastorchere #ephafra

Komentáře • 86

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 Před 2 měsíci +2

    አውታሩ ጌታ ይባርክህ እዲህ ነው የጠላትን ብልት አግኝቶ መቀጥቀጥ በቃ ባውጣውመዝሙር የጣላት መደር ተንጫጫ እቤት ጌታ ሆይ ሰምህ ይባረክ

  • @getachewmihretab4162
    @getachewmihretab4162 Před 2 měsíci +7

    በጣም የሚገርም ዘመን ነው ወንጌልን ትተነው ወሬ እንጀራ የሆነበት ዘመን ወንድህን መውደድ አቅቶን ፍቅር ጠፍቶብን ጠላትህን ውደድ የሚለው የፅድቅ ቃል እንዴት ይሆንልን ይሆን ?የጌታን መንፈስ መንፈሰ ቅዱስ አሳዝነነው እንዲሁ መንጫጫት ሆኖአል። ኢካ ቦድ የጌታ ክብር የራቀበት ትውልድ እና ዘመን እግዚአብሔር ይርዳን ይመልሰን ለንስሐ ያብቃን

  • @AlemJesus-si9uz
    @AlemJesus-si9uz Před 2 měsíci +1

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ነገር ሞኝነትና ቅንነት ነው

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Před 2 měsíci

    Amazing discussions tebareku..sebli dinik nesh

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Před 2 měsíci +2

    ሰብልየ... "ክርስትና ጥሎማለፍ አይደለም። " ተባረኪ

  • @AlemJesus-si9uz
    @AlemJesus-si9uz Před 2 měsíci

    ስብለ ጌታ ይባርክሽ በጣም ትክክል ነሽ ተባረኪ

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Před 2 měsíci

    Besimu eku new yeminichohew...we pray by name of JESUS. EYARIKO WILL BE FALL BY NAME OF JESUS

  • @Habesha12345
    @Habesha12345 Před 2 měsíci +1

    ወድም አቡና አካሄዱ ልክ አደለም ።
    ብቻ ሁሉም እሚናገሩበት መገድ አይመቸኝም እንደ ክርስትያን እራሳቸዉን
    ቢፈት ሹ ።

  • @esraelkero8439
    @esraelkero8439 Před 2 měsíci

    Sebilye betam mizanawe neshi geta yibarkish .ela gin said eyadereki new

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m Před měsícem

    Awetar 💯💯🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Před 2 měsíci

    EYAROKO IS MAKES US STRONG PRAYER

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci +2

    ሰብልዬ ተባረኩ ስወድሽ

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před 28 dny

    አቡና በእግዚአብሔር ቃል አልሳቀም የተቆረጠ ቪድዮ አይታችሁ ሃሳብ አትስጡ ሙሉውን ቪድዮ ተመልከቱ

  • @alasibwimkantemerake7612
    @alasibwimkantemerake7612 Před 2 měsíci +2

    ጦርነቱ በአየርም በምድርም ተፋፍሞ ቀጥሎአል 😊😊😮ለአቡናም ለአውታሩም ፀሎት ያስፈልጋቸዋል
    አቡና ልክ አይደለም አውቴም መብሰሉን በይቅርታ ማሳየትና መባረክ ነበረበት የአውቴም ሰራዊቶች ወደ ካምፕ እንዲመለሱ ማድረግ ይችል ነበር
    አቡና ደግሞ ያላስተዋለው አለማስተዋል ይታይበታል!! ትህትና/ፍቅር/የዋሀት ይቅደም!!

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci +1

    ተባረኩ ❤❤❤

  • @ketojara4909
    @ketojara4909 Před měsícem

    ቲክቶክ መንደር ላይ ምን እየተደረገ መሆኑን ካላወቃችሁ አለመወያየቱ መልካም ይመስለኛል።

  • @HaieleAbebe
    @HaieleAbebe Před měsícem

    ምንም አላጠፍም አቤላ

  • @almaztsegay5652
    @almaztsegay5652 Před 2 měsíci

    ሚዛናዊ ጨዋ ሚዲያ አቤላ እንወድሀለን

  • @wesenmulugeta7100
    @wesenmulugeta7100 Před 2 měsíci

    ሰብሊ በጣም ሚዛናዊ ነሽ ተባረኪ!!

  • @simenehgeremeq975
    @simenehgeremeq975 Před 2 měsíci

    ene menageru sayihon yehonu akalat ikon nachew so kelelochi yetimhirt tekuamat menagerachinn

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    አቡና ነገሮችን ብትተው መልካም ነው ።

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 Před 2 měsíci

    ሰብለ ሚዛናዊ እህት ❤❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    እውነት ከልቤ ነው የባረኳችሁ ተባረኩ ❤ ደስ ይላል

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 měsíci

    ተባረኩ እውነትን እየገለጣችው ምን ይላል የሚለውን እንድንረዳ ሰበብ ሁኑን ተባረኩ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 2 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci +1

    ሰብሊ ጥሩ ጥያቄ ነበር ያነሳሽው ግን እሱ ለይቅርታ የተዘጋጀ ልብ የለውም ሁሌ ልክ ነኝ ነው የሚለው 😢

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 Před 2 měsíci

    አቤል አቡና ዋጋውን ማግኘት አለበት

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    አብሬአችው ያለው ነው የመሰለኝ በጣም interesting ነው ሀሳባችው ❤❤❤

  • @wasyihunalemneh5783
    @wasyihunalemneh5783 Před 2 měsíci

    ይህ ወንጌል ነው ወይ? ክርስቶስ የሞተውስ ለእንደዚህ አይነት ወሬ ነው ወይ? አቡና አጥፍቶም ከሆነ ይቅር ሊባል ይገባል:: ክርስቶስ እጅግ ብዙውን ኃጥያታችንን ይቅር ብሎናል::

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    ሚዛናዊ ሀሳብ ነው ተባረኩ

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 Před 2 měsíci

    ቲዎሎጂካል ሥነመለኮት ምን ማለት ነው🤔

  • @eyerusalemtilahungebir224
    @eyerusalemtilahungebir224 Před 2 měsíci

    ሰብልዬ የእኛን እያሪኮ ለማፍረስ 7 ቀን መጠበቅ አይጠበቅብንም ደሞ የዘመረው ስለኛ እያሪኮ አይደለም

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 měsíci +1

    አቡና ትክክል አይደለም በአእውነት ጌታ ያስበን ዳጊም ልክ አይደለም

    • @user-ez7ib8qr9x
      @user-ez7ib8qr9x Před 2 měsíci

      Ezeabeher yemesegen zare group yaleyaze sew ayehu temesegen ❤

  • @waalombotumoro4763
    @waalombotumoro4763 Před 2 měsíci +2

    ይድረስ ለወንድም አቡና!
    ዛፍ ፍሬ ሲሞላው ዝቅ ይላል፡፡ ፍጥረታዊ ሰዉ እንኳን እውቀትና ማስተዋል ሲሞላው ራሱን ዝቅ ያደርጋል፣ ሰውን ይረዳል፣ ሌላው ቢሳሳት እንኳን በትህትና ያርማል. ይልቁንም መንፈሳዊ ነኝ የሚል ሰው ደግሞ የበለጠ ንግግሩ በጨው የተቀመመና በዘይት የራሰ ፣ በትህትና የተሞላ ፣ ስለሌሎች በጣም ጠንቃቃ ና ግድ የሚለው፣ ነው፡፡ ሚሰማኝን ብቻ ላራግፍ እንጂ ወገኔ ላይ ለሚያመጣው ውጤት አይመለከተኝም የሚል ግድ የለሽ ሳይሆን ይልቁንም ስለሌሎች ብዙ የገደዋል፣ስሜቱን ብቻ ሳይሆን ስለሌሎች ስሜትና ሕይወት ይጨነቃል ይጠነቀቃል (ምክኒያቱም እንደ እረኛ ለበጎች የርህራሄ ልብ አለው)፡፡ ያያውን ሁሉ አይናገርም ፣ የሚንገረውንና የሚያደርገውን መርጦና ተጠንቅቆ ያደርጋል፡፡
    ንግግሩ የጸጋ እንጂ ጎርባጣና መርዛማ ወገኑን ለመስበር ጥቅም ላይ የሚውል አይደለም፡፡ የአንደበት መሣሪያነ በትክክ ገብቶት የቱ ጋ ምንን እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡ ድንገት ቢሳሳት እንኳን መንፈስ ቅዱስን ስለሚያዳምጥ ይወቀሳልና ወደ አምላኩ በንሰሃ ወደ ወዳጁ ደግሞ ቤቅርታና መልሶ በመጠገን መንፈስ ቶሎ ይቀርባል፡፡ ከመናገር ይልቅ የሰማል፤በተናገረም ጊዜ የጸጋ ቃል ይወጣዋል፡፡ ከአፌ የወጣው ሁሉ ካልጸደቀልኝና ካልተጨበጨበልኝ አገር የገልበጥ አይለም፡፡ ራሱን ይገዛል ዝምም ይላል፡፡ የሆነ ነገር አሁን ባይገባው ውዬና አድሬ ይገባኝ የሆናል ብሎ የሰክናል፡፡
    እግዚአብሔር አብ ልጁን ክርስቶስን ሲልክ፡ አምላክ የሆነው ልጁም በተዋረደና በባሪያ ሰው አምሳል ለመከራ አሳልፎ ሲሰጠን ብሎም ደግሞ በመስቀል ላይ ሲቀጠቀጥ አባ አባቴ ስለምን ተውከኝ ብሎ ሲጮህ የገዛ ልጁን እንደ ኃጢአት ቆጥሮ ዝም ያለው ከእርሱ ጋር የተበላሸውን ግንኑነትና የሰው ልጅ እርስ በርሱ መከካል የተበላሸውን ግኙነት ለማስተካከል ነው፡፡ የክርስትና ህይወት በአጠቃላዩ ወደለይ ከእግዚአብሔር ጋር ወደጎን ከወገኖች ጋር የምናደርገው ግኜነት በማለት ሊገለጽ የሚችል ሕይወት ነው፡፡ ምንም ዓይነት ዕውቀት፣ሃብት…ወዘተ ቢኖረንና ከወገኖች ጋር ያለንን ግንኙነት ካበላሸን ጌታን ግድ ያለውን ትልቁን ጉዳይ እንዳበላሸን ማሰብ አለብን፡፡

    ጌታ ኢየሱስ ያለጥፋቱ ሲገረፍ፣ሲሾፍበት፣ሲተፋበት…ዝም አለ አፉን አልከፈተም ነው ሚለው ቃሉ (ኢሳ 53)፡፡ ቀራጮችንና ዘማዊያንን አስተማራቸው፣መለሳቸው፣በፍቅሩ ሳባቸውና ለጽድቅ ቀየራቸው እንጂ ተሳደባቸው፣ተሳለቀባቸው….የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አላየንም፡፡ አይደለምና ዘማሪው ተሳስቶአል ብለህ መሳቅ…. ኢየሱስ እኮ ቀራጩን ዘኪዎስን ስያገኘው ና ውረድ ዛሬ ወደቤትህ ልገባ ይገባኛል አለ እንጂ ኃጢአተኛውን አንተን አገኘሁህ እንዴ ብሎ ምንም አላለውም፡፡ ይልቅ በነበረበት ሁኔታ ምክኒያት ምንም ሳያሸማቅቀው በውስጡ እርሱን ያየው ዘንድ የነበረውን ትልቅ መሻት አሻግሮ ተመልክቶ ያንጸውና ያነጻው ዘንድ ሽቶ ወደቤቱ ገባ፣ ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል አለ፡፡
    አንተን እንደዚህ እየቃኘ ያለው ት/ትና መስፈስ ከቃሉ እንዳይደለ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ፡፡ ፌዝ፣ስላቅ፣ሽሙጥ፣ሹፈት፣ክስ፣ማጣጣል…ወዘተ የዋዘኞች ብሎም የወንድሞች ከሳሽ የተባለውን የዲያብሎስ ባህሪያት ናቸው፡፡ የመንፈስ ፍሬ ግን…ገላ 5፡22፡፡ ወንጌልን አጥንተህና ተመግበህ በውስጡ ያለው መንፈስና ሕይወት በውስጥህ ካለገባና ክልቃኘህ ፣ ካልቀረጸህ፣ካልጠረበህ….ትንሽ የሚከብድ ጉዳይ ነውና ቆም ብሎ ማሰቡ መልካም ነው፡፡
    ወንድሜ አቡና ተረጋጋ የሚል ድምጽ በብዙ ወገኖች በኩል ይነገርህ ከጀመረ ሰንብቶአል፡፡ እስቲ ዝምምም በልና ከሚዲያ ርቀህ ቃሉን እያጠናህና እየጸለይክ ራስህን እየው፡፡
    ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ!
    ወንድምህ ነኝ ዋሎምቦ
    ይድረስ ለአማን ሻሎም!
    "በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን።" 1ኛ ቆሮ16:14
    "እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤ በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤ በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፡፡" ኤፌ 4፡1-4
    "ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤" ኤፌ4:15
    ምናልባት ይመለከተኛል የምትልበት ጉዳይ በተወሰነ ደረጃ/ፐርሰንት አስፈላጊአችን ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን እየተናገርክ ያለህበት ምነፈስ፣ስሜት፣አቀራረብና አቋምህ የትዕቢት ፣ የትምክህት ፣ እኔ ብቻ አውቅላችኋለሁ…ወዘተን ያዘለ ነው፡፡ እንደ ታጋይ አርበኛም ያደርገሃል፣የእነ ማርቲን ሉተር ወይም የጥንት አባቶች የሰማዕትነት ፕሮፋይልም የሚምርህ ይመስላል፡፡
    አቡና ለምን ተተቸ ብለህም እየተጨነክ ነው፣ምኪኒያታዊ መሆንም አልፈለክም፡፡ ንግግራችሁ በጭፍን ጉልበት ያውጣኝ በሚል አመጽ የተሞላ እንጂ ወንጌል ሰርቶት የቀየረና የቀረጸው ሰው ሽታ አይሸትም፡፡ አቡና ይቅርታ መጠየቅና ዲኖ መቅረት ካለበት ግድ ነው፡፡ አንተ ግን እርሱን ለማስጣል አትውተርተር፣የደቦ ሜዳም አታድርገው፡፡ የአካሄዳችሁን አሁናዊና መፃኢ አዎንታዊና አሉታዊ ጎኖችን መዝናችሁ ጭምር እንጂ እባካችሁ አፋችሁ ስለተከፈተ ብቻ አትናገሩ፡፡
    ብዙ አየኋችሁ ትችታችሁ ያማቅናት ሳይሆን የመበጥበጥ፣ራስን ለማስተዋወቅ የሚተጋ፣ከግምባታ ይልቅ የጎላ አፍራሽ ሚና የሚጫወት ነው፡፡ ጠቢብ የፈረሰውን ይሰራል ያልሆነው ግ ያፈርሳልና እባካችሁ በማስተዋል ውስጥ ሁኑ፡፡ በትክክል ቀናን ብትሉ እንኳን የእኛንተ ቁጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሰራምና የወንጌል መንፈስ በውስጣች እንዲገባ አጥብቃችሁ ጸልዩ!

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 2 měsíci

      Thanks for watching

    • @AynalemArmada-xw2iv
      @AynalemArmada-xw2iv Před 2 měsíci

      ልክ ነህ ነገር ግን በወንድማማቾች ግጭት ላይ ለሚስቁ አዝኛለሁ።

  • @prophetmelkamumarkos3054
    @prophetmelkamumarkos3054 Před 2 měsíci +1

    ሰብልየ ከአንቺ ጋር ያለውን ጋዘጠኛውን በሃሳብ ቻለንጅ ስላደረግሺው ተባረኪ ! ልጁ የአቤል መንፈስ የገባበት ሰው ነው የአውታሩ መዝሙር የጸሎት ሕይወት ለለላቸው ፈጽሞ ልገባቸው አይችልም 😭አንቺ የሚትጸልይ ሰው መሆንሽን ከንግግርሽ ተረድቸሽ ነው ግን የተወደደውን ዘማሪ አውታሩን ለእንዲህ አይነት ተራ ወሬዎች ወደሚዲያ ባታቀርቢ ጥሩ ነው ለአገልግሎት ካልሆነ በቀር!

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 Před 2 měsíci +1

    ሁሉም ሚዲያ ልጁን ሲወርዱበት ነው ያየውት የናተ ግን የተሻለ ነው

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 2 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @ketojara4909
    @ketojara4909 Před měsícem

    ዘማሪ ሆይ ቆም ብለህ ራስህን መርምር አብዛኛው የወንጌል አማኝ ያስቆጣው መዝሙሩ ላይ እርሱና የእርሱ ደጋፊዎች ( ፓስተር ነን የሚሉ እንኳን ) በጣም የሚገርመው አቤል አቡና የቆየና የተቀበረ ጥያቄዎች እንዳሉት ሲናገር ነበር አውታሩ እሥራኤል ዳንሳ ጉባኤ ላይ ተገኝቶ ሀሰተኛ ትንቢት ተናግሯል እንዲሁም የሙዚቃ ቅንብሩን የሰራው በረከት ተስፋዬ ሙዚቃዎችን ከዓለማዊያን ዘፈኖች ቀድቶ ወስዷል በማለት ከሶታል። ቤተሰቤ ተሰደበ ለሚለው የእርሱን ፎቶ ፕሮፋይላቸው ያደረጉ ተሳዳቢዎች ወላጆችን እያነሱ ሲሳደቡ አቁሙ ለምን አላለም ? በአጠቃላይ በሶሻል ሚዲያ በተለይም በቲክቶክ ላይ እየሆነ ያለው ነገር በጣም በጣም አሳፋሪ ነው። እህቴ እንዳልሽው አብዛኞቻችን ለይቅርታ ምን ያህል እየተቸገርን ያለንበትን ልበ ጠንካራዎች መሆናችንን የገለጽንበት ነው።

  • @elisa3493
    @elisa3493 Před 2 měsíci +1

    ከአቡና የበለጠ ስንት ነውር በጉያዋ አቅፋ ስላለችው ቸርች ተወያዩ፡ግብረሰዶማውያን፡በየቸርቹ፡ተሰግስገዋል፡በግዛብሔርቤት ተደብቀው፡በስሙና በክብሩ፡የሚያላግጡትን፡ደፍራቹ፡ተወያዩ፡አቡናን ተውት፡የግል አስተያየት ነው የሰጠው፡መብቱነው፡ጥላቻቹን አቀጣጠላቹት።ስትየሚወራ እያለ።ሁላቹም፡ለጥቅምነው፡ዩቱበሮች

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 Před 2 měsíci

    እረ በጣም ተካበደ ይኤ ነገር አቡና አቡና መነጋገራያ አጀዳ ሁነ እኩ

  • @eyerusalemtilahungebir224
    @eyerusalemtilahungebir224 Před 2 měsíci

    እውነት ለመናገር አውታሩን እወደዋለሁ ግን ይዞ የመጣው መዝሙር እንደ አግ/ር ቃል ልክ አይደለም ዜማውም ከዘፈን የተወሰደ ነው ትክክል ካልሆነ ትክክል አይደለም ነው፤ ያሁኑ ብቻ ሳይሆን ከዱሮም የሚባርኩ መዝሙሮች እንዳሉ ሆኖ ቃሉን የማይወክሉ መዝሙሮቹም አሉት...

  • @AynalemArmada-xw2iv
    @AynalemArmada-xw2iv Před 2 měsíci

    Woregnoch enanetem by , try to talk about true Gospel

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    Sebliye ❤❤❤

  • @rodamilkias6087
    @rodamilkias6087 Před 2 měsíci

    YIKIRTA LITITEYIKUGN YIGEBAL MALET MATSIHAF KIDUSAWI AYIDELEM, BESAL KIRISTIAN KEHONK YEBEDELUHIN YIKIR MALET NEW INJI MATSIHAFU YEMILEW YIKIRTA TEYIKUGN AYIDELEM!

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    ደስ ትላላችው በርቱ እንዲ ጠንከር ያለ ከፍርድ ነፃ የሆነ ሚዲያ ያስፈልጋል ❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 2 měsíci

      czcams.com/video/M7cAqdnyQs8/video.htmlsi=erxddt5d-2dbAzNu

  • @user-ii5vs8dc1y
    @user-ii5vs8dc1y Před 2 měsíci

    Be Abel west yalew temama nenfes new negern matameme new seram Geta mastewal yestaw

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci +2

    እውነት እውነት ነው እውነት ነፃ ያወጣል

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    Reall ሳቅ ነው 😢 የምር ያሳዝናል ለተጠየከው ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ አትመልስም ሆ

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Před 2 měsíci

    ብዞዎቻችን ያስቆጣዉ የቡና መላገጡ ሾፉቱዉ መሳቅ ይህን ብዞዎች በተደጋጋሜ ነዉ ከኦርቶዶክስ ጋርም ሲወያዩ የመሳለቅ ነገር አሎዉ አቡናም ሆነ አንድም አለ ጎደኛዉ በፉቅር ቢሆን እዚች ጋር ትክክል አይደለችም ቢሎዉ ምንም ችግር የለዉም ዉስጡዉ ያለዉን ነዉ የዘመረዉ አዉታሩ አብዛኛዉ ከመፅሀፉ ቅዱስ የዘመረዉ ለምን ሌተች እንደተፈለገ አልገባኛም የዳነበትን ቃል ጠቅሶዉ ቢዘምር ችግር አለዉ ብዩ አላምንም ማስተዋል ይስጠን እምንወደድበትን እምደጋገፉበት አዉታሩ ምንም ሳይናገር እርስ በራሳችሁ ትፉጫላችሁ ወደ ጥነቱ ቤቱ ይመልሰን ጌታ

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    Hoo

  • @user-ii5vs8dc1y
    @user-ii5vs8dc1y Před 2 měsíci

    Anten manew sansure aderagi aregeh

  • @user-ev4xd6uz8z
    @user-ev4xd6uz8z Před 2 měsíci

    አቡነ. የፈለገው እንደዚህ. እንዲወራለት ፈልጎ ነው አይምሮ የተቀማባቸው ሰዎች እንደዚህ ናቸው "Attention seeker" ነው የእግዚአብሔር ቃል ትታችሁ. እናንተስ ምን ፈልጋችሁ. ነው ?? አንቺን. እዚህ ውስጥ. አልጠበኩሽም. ❤

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 Před 2 měsíci

    እረ ልጁ ከእውቀት ነጻ ነው🤔

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    ሰብልዬ 😂😂😂 አዝናናችኝ

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Před 2 měsíci

    tikikil Getna Geta bicaa::

  • @EliakimDaniel-hx1zj
    @EliakimDaniel-hx1zj Před 2 měsíci

    ቲቢተኛ

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    በፍጹም ይቅርታ አልጠይቅም አላለም ሆ

    • @user-ez7ib8qr9x
      @user-ez7ib8qr9x Před 2 měsíci

      Mebetu new anchi bebetesh senet yekereta yalaleshachew sewoch enedalu feel aregalehu..... yerasachehun fetsemu selelelaw sew yekereta malet alemalet kemiyasasebachu weye zendro 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 měsíci +1

    Sorry አልቋል 😂😂😂

  • @edwardjurry2680
    @edwardjurry2680 Před 2 měsíci

    Yikirita miyasixayik nagar ayidelam yetanagarew so hizibu isun maxayaki alabat by the way gazexagnawun baxam adinikewalw

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m Před měsícem

    Gazexanyochem eyalagexachew nw maderay aheya👎

  • @yshakberhanu30
    @yshakberhanu30 Před 2 měsíci

    Abel gana aledankem😢😢 batam azenalo😂gen nesya geba

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 2 měsíci

    አቡና እኮ እርካሽ ሰው ነው: አውታሩ አይደለም በአቡና በናንተም አፍ የሚጠራ ሰው አይደለም we need to give respect for who deserve !!

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci

    ሳያስጨርሳችሁ እኮ ነው የዘጋው 😂

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 2 měsíci

    እጭ

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 Před 2 měsíci

    እናንተ ራሱ በጣም ዘቀጣችሁ አሉሽ አሉሽ 😂😂

  • @binihigu1970
    @binihigu1970 Před 2 měsíci

    እናንተ እራሱ ለምን ትደውላላችሁ እያበረታታችሁት ነው እንዴ እ እ እ እያልክ አበረታታው

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 Před 2 měsíci

    ፐፐፐፐፐፐ አወኩ አወኩ ብላ መፅሐፍ አጠበች።
    የተጠና ፤ ያልተጠና ሳቅ 😂😂😂😂😂😂
    አቡና ይቅርታ ጠይቀህ ነበረ ይቅታ መቀበል የሚያምረው። እኔ እንደፈለኩ እሳለቃለሁ አኔን የሚናገረኝ ግን ይቅርታ ይጠይቀኝ????? seriously????
    አቡና ብሎ አራሚ። አንተ ጥጋብህ የጀመረው ገና ያጨስከው ሽታ ከላይህ ላይ ሄዶ ሳያልቅ፤ ጫትህን ተጉመጥሙጠህ ገና በደንብ ሳታጠራ አገልግሎትን ወንጌል ሰብከህ እንዳንተ አጋንንት የሚጨወትባቸውን ጌታ ይወዳችኋል እኔን ያዳነኝ ኢየሱስ ያድናችኋል ብለህ እንድትመሠክር ጌታ ጠርቶህ ነበር። እግዚአብሔር ጠበቃ አልጠራህም። አንተ ነቢያትና ሐዋርያትን ለማረምና ለማስተካከል አንገትህን መዘህ ዩቲዩብ ላይ ወጣህ አገልግሎትህን ለመዳንህ ምክንያት የሆነውን አገልግሎቱ ያስቀናህን ዮናታንን ከመተቸት ጀመርክ። አሁን ደሞ አሰፋህና አውታሩ ላይ ተነሳህ። አንተ የወጣህበትን የረሳህ በሰው ድካም የምትሳለቅ ትልቁ ደካማ ነህ። ጌታ ዩቲብ ላይ እየተጎለትክ ለትችት አልጠራህም። ለሥራ ተጠርተሃል።
    1ኛ ጴጥሮስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
    ¹⁰ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 Před 2 měsíci

    አቤል አቡና እና አማን ሻሎም(ጫታም) ............??????????!????

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

    በሸተኛ ነዉ ሰለሶ አታነሱ

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 měsíci

    ❤❤❤