መንታ ልጆችን ወልዳ ባለቤቴ ብታልፍም በምናብ አወራታለው!ጠንካራው አባት!
Vložit
- čas přidán 22. 05. 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu - Zábava
ተው ግን አንዳንድ ኮሜንታተሮች ስህት ለመንቀስ ከመሯሯጥ አረጋጉት እና ያለችውን እስኪ ደግማችሁ ስሟት
"የአባቶች ቀን በሃገራችን ኢትዮጵያዊ ቀለም አግኝቶ የሚከበርበትን ቀን....." ነው ያለችው።
ለማንኛውም
"የምዕራባውያን ባህል ነው። ምዕራባውያኑ የሚያከብሩት በ...ቀን ነው። አንድን ባህል ስንወስድ ከእነ...." ላላችሁት ደግሞ ምዕራባዊያኑም ቢሆኑ ተሰብስበው ሁሉም በአንድ ቀን የአባቶችን ቀን አያከብሩትም።
ለምሳሌ በጀርመን እና በኦስትሪያ የዚህ ዓመት የአባቶች ቀን አልፎ አልፎ እንደሚሆነው ከእናቶች ቀንም ቀድሞ May 9 ነበረ የተከበረው።
በስዊዘርላንድ የፊታችን እሁድ ሳምንት June 2 ነው።
አሜሪካ እና ጋሻ ጃግሬዎቿ ደግሞ ሁለት ሳምንት ዘግይተው በኋላ June 16
አብዛኛው የስካንዲኔቪያን ሃገራት ከአምስት ወራት በኋላ November 9 አጎራባቿ ሩሲያ በ November 10 እያለ እያለ ይቀጥላል።
ቀድመን ከመውቀሳችን በፊት እንስማት። ርግጠኛ ካልሆንን ደግሞ ከመውቀሳችን በፊት የምናየውን ቆም አድርጎ ማንበብ ነዋ።
ዛሬ አለም ቅርብ ናት።
ማስረጃ ሲፈለግ ገባ ብሎ ማንበብ ነው እንጃ ጎበዛዝት /ቆነጃጅት 😂😉
ቀኑን እሷ አልመረጠችውም።
በሃገር ደረጃ ሊከበር የተወሰነ ነው።
መሰረት ተባረኪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ወንድሜ ጠንካራ አባት ነህ ልጆችህን ያሳድግልህ እድሜ ከጤና አብዝት ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ፍቅር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔም እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችው መልኳን እንኳን አናቀውም ግን አባቴ ብዙ ዋጋ ከፍሎ ነው ያሣደገን አና አባቴን በጣም ነው የምወደው ፈጣሪ ለመልካም አባቶች ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ😍😍😍😍
አሜን
አሜን 🙏
አሜን
እኔም አላዉቃትም ኡፍፍ
አሚን
መሲዬ እንዲ መጠይቅሽ በእውነት በጣም ያስደስታል የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ የተለመደው ሚስቱ እያለች የሚማግጥ ወንድ ነው እንኳን በህይወት ሳትኖር አንተ ግን ለልጆችህም ቅድሚያ ሰጥተህ ያለህበት ሁኔታ የሚገርም ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርታ እግዛአብሄር ይረዳሃል
ጀግና አባት ለቁምነገር ያብቃልህ❤❤🎉🎉🎉
የወዜበጣምእረጁምእርሜተመኛሁለት
ለወግ ለማረግ ያብቃልህ
@Mበጣም ጀግና አባት ለወግ ለማእርግ ያብቃልክ በርታ አይዞክ እማምላክ ትርዳክ
ተመስገን ለፈጣሪ ምን ይሳንሐል ጀግና አባት እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
Happy Father's Day 🎉
Happy father’s day
ጀግና አባት አይዞሕ ልጆችህ ደርሰዋል ያልፍልሃል።
ተመስገን አምላኬ አንተ የወደ ድከውን አደረክ ለዚህ ቤት እንዲህ መፅናናትን ሰጠክ በጥበብ አሳድገህ ለአባታቸው ጥንካሬ ስለሰጠከው እናመሰግንሀለን መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ በርታ አንተን ያቆይላቸው
አሜንአሜንአሜን
ስለዚ አበት ጀግናነትና ሰለጥንካሬው ለመግለጽ ቃላት ያጥራል እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሰህ ልጆችህንም ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ መሲዬ እናመሰግናለን።
አንተ ጅግና አባት ነህ እኔም ልጅውችን ብቻየን ነው የማሳድገው
ጀግና ❤❤❤
አንተ ጀግና አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህም ተባርከው ይደጉልህ🙏🏾❤️
ማሻአላህ ጀግና አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ልጆችህንም ለቁም ነገር ያድርስልህ
የእውነት መሲ ትለያለሽ፣የእውነት፣ተመስገን ልጆቹ አደጉኮ፣የኔ ቆንጆዎች እድግ በሉ❤🙏
የኔ ጀግና አባት እረዥም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልህ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችህን በእድሜ በጤና ያሳድግልህ ከአባትም በላይ አባት ነህ መልካም አባት
ጠንካራ አባት እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ ❤
❤❤❤❤❤ዎውውው ምልካም ያአባቶች ቀን
ጀግና አባት እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እግዝአብሄር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ጠንካራ አባት ❤❤❤
እውነተኛ ፍቅር ለመርሳት አይቻልም
❤❤❤እውነት ነው ህመምህ የራስህ ብቻና ብቻ ነው😢😢
Ewent new manem ayegebawem
እንካን ለዚ አበቃክ መልካም አባት ነክ እውነት ነው አሁንም በርታ በጣም ያማሩ ልጆች እግዚሐቤር ያሳድጋቹ❤❤🎉🎉
ፍቅርን መኖር ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ለልጆችህ ያኑርህ የባለቤትህንም ነፍስ ይማር😢
እጅግ በጣም በጣም ጀግና ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይ እናት ወላት አልትልቀም የኔ አበት 😭 አንተ ጀግና ይድርግ ጌታ ይመስገን ❤️❤️❤️
እዉነትም መልካም አባት እግዚአብሔር ከነ ልጆችህ በድሜ
በጤና ያኑርህ እንደ አንተ ያሉ ጠንካራና መልካም አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን
በጣም ጠንካራ ጀግና አባት ፈጣሪ ነፍሷን ይማር እግዚአብሔር ያሣድግልሕ🙏
ምርጥየዘመኑአባትነህ ልጆችህንለቁምነገርያብቃልህ ለማየትያብቃህ
የአባቶች ትምሳሌት አተ እድሜ ጤና ሰቶ ያኑርክ በጥበብ እግዚአብሔር ልጆችክ ያሳድግልክ አሜን 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘
ወንድሜ አንተ መልካም አባት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ መስዬ የኔ መልካም እድሜና ጤና ይስጥሽ
የባለቤትህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልህ😢😢 አምላክ በጤና በሰላም ይጠብቅህ ሁሉንም ልጆችህን በፀጋው ያሳድግልህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለያችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉
በፈጣሪ ደስ ሲሉ።
❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን !
አደጉ። ልጆች ራሳቸውን እስኪችሉ ሃላፊነቱ ከእሱ ባይወርድም ከባዱን ጊዜ ከፈጣሪ ጋር አልፏል።
ከዚህ በኋላ እነሱም ልፋትህን ይረዱታል።
የባለቤትህ የእናታቸው ነፍሷ በሰላም ትረፍ!!!
🤲🤲
ልጆቹም ከአንተን መሳይ አባት በመወለዳቸው እድለኞች ናቸው።
እያየችህ የእሷም ነፍሷ ሃሴት ታደርጋለች።
መልካም የአባቶች ቀን!
ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልህ ጀግና አባት ነህ።🎉🎉🎉
❤❤❤🎉የኔ ማሮች ፈጣሪ ይባርካቹ ለውዳ ባለቤትህ በኣፀደገነት ያኑርላቹ😢😢
እንክዋን ለአባቶች ቀን አደረሰህ❤❤❤❤❤❤ እንደዚህ አይነትም መልካም ወነንድም አለ ለካ እደ መቶ ሳላ እድሜህን ያርዝመው ልጆችህንም ድንግል ትባርክልህ።-😊😊😊😊
መሠየ ሰለም ቡርቱ አባት እድሜ ከጥና ያስጥህ እግዚአብሄር ይስጥል
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበረታህ በረታ ጀግና አባት ነህ
ጀግና እባት ነህ የልጆችህን ወግማረግ ያሳይህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ እኳን ለዚቀን እበቃህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መስዬ ተባረኪ በደስታ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ጀግና ቢሸለም ሁላ ደስታዬ ነው ከዚህ በፊት ሊከታተለው አልቅሼ ነበር እድሜ ዘመንህ ይባረክ የኔ ታታሪ ደስታ እረፍት በልጆችህ ሁሌም ሳቅልኝ ትለያለህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ብዙ ያለ እናት ልጆቻቹ ምታሳድጉ አባቶች አላቹ እግዚአብሔር እርጅ እድሜ ጤና ያድላቹ ልጆቻቹ ለቁም ነገር ደርሶ ለማየት ያብቃቹ ያብቃን በርቱ
ጅግና አባት እዳንተ አይነት ይብዛ ልጆችህንም ፈጣሪ አሁንም በሞገስ ያሰድግልህ እናታቸውም ፈጣሪ ነፍሷን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍ!
የሚገርም ነዉ በጣም ጎበዝ ነህ አይዞህ እየሱስ ልጆችህን ያስድግልህ በሮታ አንድ ነገር ልንገርህ እንደምክር የሞት መንፈስ አርቀዉ ከዉስጥህ ሰውነት ዓመት በቃ ከእየሷስ ጋር ማዉራት ጀምር የሞት መንፈስ የሰይጣን ነዉ ያሶቻለህ ጌታ ኦየሱስ ይባርክህ እኛም እንገልጻለን ከኢየሱስ አዉራ አሜን
ያ ቀላል አይደለም መሌካም አባት ነህ የተባረኩ ልጆች የሚያስደስቱ የሚያሳርፋ ይሁኑልህ እንወድሀለን በርታ እግዝአብሄር ይባርክ እንካን አደረሰህ
መልካም አባት ጠካራ አባት
ሽ አመት ኑር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ አባታችሁን ከእድሜ ያቆይላችሁ😊😊
ጠንካራ አባት ነው❤❤❤❤❤❤
እውነት መሲየ በጣም ጥሩና መልካም ሰውነሺ ተባረኪ አተም በጣም መልካም አባትነህ ጀግና ጠካራ❤❤❤
እንኳን ተወለዳችሁ❤❤❤ለእናታችሁ ነብስ ይማራ😢😢😢ወንድማችን በርታል መፅናናት ያድልህ
በእውነት በጣም ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ጀግና መባል ብቻ ያስብሐል ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ መቸም ላያስችል አይሰጥም የእህታችን ነፍስ ይማር 😢😢እኔም አባቴ ነው ያሳደገኝ ከ 2 አመቴ ጀምሮ አሁን እኔም አድጌ ትዳር ይዠ ልጅ ወልጃለሁ ከፈጣሪ በታች የአባቴ ውለታ አለብኝ ውለታው ተከፍሎ አያልቅም እደናተ አይነቱን ሆደ ሰፊ አባቶች ያብዛልን ሁሉ በእርሱ ሆነ አጀቴን ነው የበላከው ውይይ አይይ የእናት ጉድለት ኦፍፍፍ 😢😢 የቀመሰው ያውቀዋል በርታ ከዚህም በላይ ነገ በልጆችህ ትኮራባቸዋለህ አሁንም ትንሽ ቀርቶካል መሲየ የኔ ፀባየ ሰናይ አችም እግዚአብሔር ይስጥሽ እደዚህ አይነት ሰወችን ለሰወች ትምህርት መስጠት እዲሆኑ ስታቀርቢ
ሺ አመት ኑር በእውነት!!!ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያጽናናህ፥ይካስህ
አንተ እጅግ በጣም ጠንካራና ጀግና አባት ነህ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ እግዚአብሔር ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ
እንተ ጠንካራ ጽናት ያለህ ለሌላው አባት ትምህርት ቤት የሆንክ ጀግና እባት ነህ ። መድሑኒዓለም ለአንተ የሰጠውን ሰፊ ልቦና ይስጥልን
ደህና መጣህ ቆንጆ የቤተሰብ ጀግና አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መሲዬ❤❤❤❤❤ አንችም ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ያስድግልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እውነተኛ አባት ነክ በልጆችክ አለም የምትደሰት ያድርግህ ይደጉልህ🎉🎉🎉❤
እግዝአብሄር ጸጋውን ያብዛልክ
እውነት ነው ጀግና አባት ነው ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ 🙏
መሲ እግዚአብሔር ይባረረክሽ ደስ የሚል ነገር ነው ያረግሽው
ዋው የምትደንቅ አባት ነህ ከጅምሩ ባይህም የዛሬው በተለይ የልጆቹ የወተት ጉዳዩ አስገርሞኛል ከአንተ ሌላ ተመሳሳይ ታሪክ ያለው አባትም አለ ትደንቃላችሁ::
አላህ ያሳድግልህ ጀግናአባትነህ ፈጣር እርሜናጤና ይስጥህ
እንኳን አድርሰህ እንዲህ ም ያለ አባት ኢለ ።
ወንድሜ !እንኳን አደረሰህ! እናቶች የሚከፍሉትን ዋጋ ከልጆችህ ጋር እያሳለፍክ ነውና ጌታ ብርታቱን ይስጥህ! በጣም ነው የማደንቅህ! ሌላው፣ ሞት ለሰው ልጆች የተሰጠ ነው፣ ሞት የማይገባበት ቤት አይኖርምና አሁንም ጠንክረህ በመስራት ልጆችህን ማሳደግ አለብህ፣ ያም ጤንነትህን፣ሰላምህን ከሚጎዱ ነገሮች መራቅ አለብህ፣ ወደ መቃብሯ በመሄድ እንደምትሰማህ አስመስለህ ማልቀስና ማውራት ወይም የጻፍከውን ሃሳብ ማንበብ የመሳሰሉትን ፍጹም ማቆም አለብህ፣ በክርስትና እምነታችንም አይፈቀድም፣ ዋናው በጤንነትህ ላይ ቀውስ ሊያመጣ ይችላል!! አንተ በጤና በሰላም ደስተኛ ሆነህላቸው ሲያዩህ ልጆችህ ሳይበሉ ይጠግባሉ!! ጤናማ አባት ሆነህ ልትኖርላቸው ያስፈልጋል! ለአንተ የሚያስፈልግህ ፀሎትና የእግዚአቤሔርን ቃል ከልጆችህ ጋር በማጥናት መን/ቅዱስ የውስጥ ሰላምና እረፍት ይሆንልሃል ! አመሰግናለሁ።
እንዲህ አይነት አባት ለዘላለም ይኑር❤
ይገባዋል እግዚአብሄር ያሳድግልህ
አውነት ጠንካራ አባት ጀግና ነህ ለልጆችህ ዋጋ መክፈልህ ወደ ፊት ከእግዚአብሔርም ከልጆችህም ዋጋ ታገኝበታለህ በዚህ ነገር ባለቤትህንም ምን ያህል እንደምትወዳት ይገልፃል ለአንዳንድ ተራ አባቶ አስተማሪ ነህ ድንግል ማርያም ከነ ልጃዋ ልጆችህን በጥበብ ያሳድግልህ ከቁም ነገር ያብቃልህ ተባረክ
ጀግና ነህ የመልካም አባት ተምሳሌት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ ወንድሜ
ወንድሜ በርታ ሌላ ሴት እንዳታገባ እኛ ቤትስብ አባታችን 6 ልጆችን ሁላችንንም ህፃናት ነብርን አግባ ስሉት ልጆች የበተናሎ ብሎ ሳያግባ አሳደግን አንተም ልጆችህ እራስህ አሳድጋችዉ እግዛብህር የርዳህ
መልካምአባትነህ
መሲዬ ተባረኪ የአባትሽን ህልፈት ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልኝ 🙏 ወንድሜ የእናቶችን ተምሳሌት ሆነሃል በርታ🙏
በጣም ጠንካራ ክርሰቲያን ነህ ተባረክ
አንበሳ ነህ
እመነተ ጠንካራ ነህ
ጠንካራ አባት ነክ ልጆችህን ፈጣሪ ለቁምነገር ያድርስልህ መሲፈጣሪ እድሜከጤና ይስጥሽ
አሜን አሜን መስዬ አብትቻቺን በገነት ያኑቻቸው አባት ላላችሁ መልካም ያባቶ ቺቀን በርታ ጀግና አባት ነክ ፈጣር ይዓ ሳዲ ግልክ አሜን 🙏🙏😘😘😘
አተ ጀግና አይገልጥህም የምትገርም አባት ነህ በርታ እስከመጨረሻው 👌👌👌👌
ግርማቸው እግዚአብሔር ፅናቱን አብዝቶ ይስጥክ ወንድሜ አንተ ጀግና ነክ ፈራ እግዚአብሔር ያለክ ሠው ነው።በርታ እግዚአብሔር የያዘ በጣም ብርቱ ነው
🙏ተመስጌን!!የእውነት ጠካራው
አባት እንኳን ለዛሬዋቀን አደረሰክ🙏
😍😍😍😍😍
መስመልካም ሰው ነሽ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅሽ መልካም አባት ነክ ተባረክ ልጆችክን ፈጣራ አምላክ ይሳድግልክ
በጣም ታላቅ ሰው ነህ ከአይምሮ በላይ ነህ በእውነት እኔ እንደ አንተ አባት አላየዉም ከቃል በላይ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነልጆችህ ስንቱን እናቀዋለን ሚስቱ እያለች ሌላ ሴት ጋር የሚሄድ እንኩዋን ሞታ ልጅ ጥላበት አራስ ያገባል ከልጆቹ ስሜት የራሱን ስሜት ምቾት ነው የሚጠብቀው ስራ ጥሎ እቤት ሊቀመጥ ልጅ ሊያሳድግ ለዘመድ ወይ ለድርጅት ይሰጣል ፈታ ብሎ ይኖራል ለዛ ነው አንተ ትለያለህ ያልኩት በልጆችህ ተደሰት መልካም የአባቶች ቀን ❤
እድሜና ጤናን ይስጥህ ወንድሜ ለልጆችህ መኖር ስላለበት እንግዲህ ጌታ ልጆችህን ከክፊ ይጠብቅልህ አንተንም ዕድሜና ጤና ይስጥህ የባለቤትህንም ነብስ ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያኑር ብርቱ አባት ነህ እስከመጨረሻ እግዚያብሄር ያጠንክርህ ፧🙏
መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናህን ስጦህ ላቆየህ ጌታ አምላክ ከነዚህ ከእቦቅቅላ ውድ እቁ ሕፃን ልጆችህ ጋር አድገውልሃል እግዚአብሔር ባርኮ አራቱንም ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ
የአባትነትህን ውለታ ይክፈሉህ
አተ መልካም ምሳሌ ነህ ለአምላክህ ምክንያቱም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ስጦታህን አክብረህ በመያዝህ ፡በመጠበቅህ፡ በማሳደግህ አደራህን እየተወጣህ በመሆንህ ቀርውንም ለመወጣት ያብቃህ
ውድና አጋርህን በጊዜው በመጣው በሽታ ጊዜሽ በቅቶል ተብላ ወደአምላኮ ተጠርታ ብትሄድብህም ሁሉን ችለህ ከነዚህ ብርቅና ውድ ስጦህን አራቱን ልጆችህን በታማኝነት እያሳደክ ስላለህ በዙርያህ ጌታ አምላክ ካተ ጋር ነው የእማምላክ የወላዲተ አምላክ ልጅ ቸሩ መዳኒዓለም
አሁንም አይዞህ በረታ ሀደራህን እየተወጣህ ነውና መልካም ያባቶች ቀን ❤🎉።
ጀግና አባት ልጆችህን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልህ
ጀግና አባት እንኳን ለአባቶች ቀን አደሩሰህ እኔ ግን በአባት ጉያ ስላለደግሁ ሁሌም የጎደሎነት ስሜት ይሰማኛል አባዬ ብለው ሲጠሩ እኔስ ለምን እላለሁ አባት ያላችሁ በአባት ያደጋችሁ 😢😢😢😢እረዥም እድሜ ያኑርላችሁ❤❤❤❤❤
እንዲህ ንገራችዉ ጀግና ነህ ልጅ ማሳደግ፣ የ ቤት ሥራ ከሥራ ለማይቆጥሩት ቢማሩ !!! እግዚአቡሔር ያፅናህ🥲ከባድነዉ እሶንም ነቡሶን ይማረዉ 💐የስወ ልጅ የ ሚያልፍበትን ቢያዉቅ?
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቹ አድጎ እንዲ ማዬት እንዴት ደስ ይላል
ጀግና አባት ነክ ❤❤❤እንካን እግዚአብሔር እርዳክ
መሲ ክፉን ሁሉ ኤርቆ ቤተሰቦችሽን በተለይ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ
ወንዶች እየተባለ የሚሰደቡትእሱን አይመለከትም❤
እንዴት እንደምወድሽ ስነምግባር ትህትና ጋር ተባረኪ መስዬ
ዋዉ ጠካራ አባት ❤❤❤
ውይ መስዬ እግዚአብሔር አመላክ ያፅናሽ መቼ መሰዬ አዝናለው መሲ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልሽ
ኡፍ እግዚኣብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ እግዚኣብሄር ሁሉ ነገር ያሳካልህ ይሆናል ደሞ
አይዞህ በልጆችህ ድካምህን ይከፍልሀል ልጆችህን ያሳድግልህ ለቁምነገር ያብቃልህ አተም ፈጣሪ ያበርታህ
የኔ ጀግና ኑረልን አቦ❤❤❤
የማያልፍ ፡ ቀን ፡ የለም ፡ እነዚህ ፡ ወርቅ ፡ የሆኑ ፡ ልጆች ፡ አድገዉ ፡ ተምረዉ ፡ ወጣ ፡ ወጣ ፡ ሲሉ ፡ ያለዉ ፡ ጭንቀት ፡ ሲደርስ ፡ ነዉ ፡ የምታዉቀዉ ፡ አሁን ፡ በደሰታ ፡ አጣጥመዉ። እዉነትም ፡ እምነትም ፡ ነህ ፡ ጤናዉንና ፡ እደሜ ፡ ይስጥህ ፡
አላህ ይገዝህ ጀግና አባት❤❤❤
እኩልአባትአይቀርም፣ጥንካሪው፣ብርታቱበጣምደስይላል፣በዚህዘመን፣እንዳንተአይነትአባትመገኘቱ፣መልካምነው፣በርታእግዚአብሄርልጆችህንያሳድግልህ
❤ጠንካራ.አባት.ጀግና.እግዚሐቤር ልፍትህን.ያስብልህ.መጨረሻውን.ያስብልህ
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም አባቶች ቀን🎉🎉🎉🎉
እጅግ እጅግ መልካም አባት
በርታ እግዚአብሔር ካንትጋር ይሁን::
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
Amazing father ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Melkam abat neh,Egziabher abizto yebarkh ❤❤❤