Ethiopian Music : Endalew Sitotaw እንዳለው ስጦታው (ልበ ኩሩ) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 09. 2018
  • Ethiopian Music : Endalew Sitotaw (Lebe Kuru) እንዳለው ስጦታው (ልበ ኩሩ) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- czcams.com/users/MinewShewaTu...
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Zábava

Komentáře • 581

  • @melu-g
    @melu-g Před 7 měsíci +251

    ከቲክቶክ ከዛች ውብ ልጅ ካየው በኋላ ነው ወደዚህ መጥቼ የፈለኩት ይሄን ሙዚቃ በልጅቷ ተንክቼው ሙዚቃውንም ወደድኩት 😃😍

    • @Martineb246
      @Martineb246 Před 7 měsíci +13

      እኔን የሆነው ማነው?😁
      ከልጅቷ ፍቅር ይዞኝ
      ይኼው ስራም መስራት አቁሜያለሁ😪

    • @melu-g
      @melu-g Před 7 měsíci +1

      @@Martineb246 😂😂😂

    • @Martineb246
      @Martineb246 Před 7 měsíci +2

      @@melu-g አንቺ ምን አለብሽ ሳቂ😁

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 Před 7 měsíci +2

      Me too kkkkkk

    • @senaitasres5060
      @senaitasres5060 Před 7 měsíci +1

      እኔም 😂

  • @zewdufrewu87
    @zewdufrewu87 Před 7 měsíci +19

    አማራነቴ ኩራቴ እስኪ ስሞትላችሁ ላይክ ስጡኝ ነፍጠኞች

  • @user-rz1hp9cy2g
    @user-rz1hp9cy2g Před 4 měsíci +32

    ጎጄዎች ወዳችሀአለው በአማርነታቹ የምትኮሩ ማትደራደሩ ። በሞት ካጣውት አብሮአደጌ ጀምሮ ከሸዋ አማራ ወንድማቹ። ነፍስ ይማር ጆውል ወርቁ። I dedicated this song to u bro ! RIP

  • @maitemenai6538
    @maitemenai6538 Před rokem +77

    Love the beautiful and humble people Amara♥️ from 🇪🇷

  • @isaacclarke4229
    @isaacclarke4229 Před 6 měsíci +61

    I am an Indian🇮🇳 and trust me I am listening this song on repeat mode❤

  • @WarkuGaber
    @WarkuGaber Před 7 měsíci +42

    አማራ ሆኜ በመፈጠሪ ክብር ይሰማኛል

  • @semaieyuderetey7509
    @semaieyuderetey7509 Před 4 měsíci +30

    I am Eritrean, I love you Amhara people very much and I also like your music very much🇪🇷❤🇪🇹

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +2

      Thank you my beautiful Eritrean People we love you too❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakuadimassu9243
    @melakuadimassu9243 Před rokem +87

    አማራነት ይልሀል 🐅❤️ይለያል የኔ ኩሩዎች እፉይ እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርኩ 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

    • @AdiBasha-nn3zd
      @AdiBasha-nn3zd Před 11 měsíci +1

      😊

    • @MekdesMhret
      @MekdesMhret Před 10 měsíci +2

      😮 siwedishe ❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 Před rokem +53

    ከስንት አመት በሁዋላ ተወዳጅ ሆኖልሐል ደስ ይላል ዘፈኑም በርታ🙏🙏🙏

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y Před rokem +33

    ከቲክቶክ ሠፈር ነው የመጣሁት ደሞቼ አሪፍ ስራ ነው

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Před 5 lety +55

    እንኳንም ጎጃሜ እንኳንም አማራ ሆንኩኝ አማራቴ ደምና አጥንቴ ጠብ እርግፍ ልበልልህ ባህልህ ጀግንነትህ ያኮራል አማራዬ

  • @eyobatemeselew6204
    @eyobatemeselew6204 Před rokem +45

    ፈጣሪዬ እንኳንም አማራ አደረከኝ አማራ የጀግና ዘር ❤❤❤❤❤

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw7059 Před 6 měsíci +13

    ውይ ጉድ አሁን አይሁ ይህን ያህል ደስ የሚል ሙዚቃ ያች ልጅ ነች ያሳወቀችው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልል እሰይ ጎጃም❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaregalawoke1031
    @yaregalawoke1031 Před 5 měsíci +6

    መርዓዊ የሌለሽ ነገር የለም
    ጀግና
    ምሁር
    ዘፋኝ
    ፖለቲከኛ
    ነጋዴ
    አርሶአደር
    እንኳንም ከናንተ ተወለድኩ❤Miss you my home town

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o Před 6 měsíci +10

    ያች ትክቶክ ላይ እስክስታ እያለች ያየናት ቆንጆ ይህን ሙዚቃ አፈምሰዋለች ሁሉም እሶን ካየ በሆላ ነው ሙዚቃውን ፍለጋ የገባው ከኔው ጀምሮ አረ ልጁቱን ኢንተርቢ አድርጉልን በናታችሁ የሴቱንም የወንዱንም ልብ ሰርቃለችና በህግ ትጠየቅልን

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c Před 11 měsíci +20

    አቤት ዘንድሮ፣ አማራ ይዘፍነዋል ነው እሚባለው። ❤

  • @teclefessahaye8914
    @teclefessahaye8914 Před 4 měsíci +8

    I love the Amhara people and its musical heritage. From 🇪🇷

  • @EthiokingONE
    @EthiokingONE Před 5 lety +27

    ጀግናው አማራ
    ሰው የሚያኮራ
    ውበቱ እንደፀሀይ ሚያበራ
    አማራ ባልሆን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር።

  • @mulukenmoges8143
    @mulukenmoges8143 Před 5 lety +22

    የሚገርም ስራ ነው .....ገናብዙ እንጠብቃለን፡፡...ማንም ሰው ላይ ያልሰማሁት ልዩ ቅላፄ በመስማቴ ደስ ብሎኛል፡፡

  • @selamawitgebregiorgis4901

    Amaraye maroche 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤

  • @abayabay100
    @abayabay100 Před 4 měsíci +5

    ይህን ቆንጆ ዘፈን ያወቊት በዛች ቆንጆ ልጅ ምክንያት ነው።ዘፈኑም ልጅቱም አይጠገቡም።አብረው መስራት አለባቸው።

  • @Lguama
    @Lguama Před 5 lety +26

    አማራ ባልሆን ምን እሆን ነበር ብየ ሳስብ ይጨቀኛል
    አማራዎች ከናንተ ስለሆንኩ ደስተኛ ነኝ

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 Před rokem +19

    Weddddd love amara song 🇪🇷🇪🇹

  • @user-de4ue7bt7j
    @user-de4ue7bt7j Před měsícem +2

    በስንት ፍላጋና መጓጓት በኃላ ነው ይሄን የመሰለ ሙዚቃ ዛሬ ያገኘሁት በጣም ደስ ብሎኛል።መልካም የዳግመ ትንሳኤ እንዲሁም የናቶች ቀን ይሁንላቹ።❤❤❤❤

  • @user-iu9xu2zq7h
    @user-iu9xu2zq7h Před 5 lety +51

    አማራነት ያብብብ አማራ ውስጤ ነው ❤

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 Před 5 lety +47

    ኑሩልኝ ጎጃሜዎች ደስ ስትሉ። መልካም አዲስ አመት 💚💚💛💛❤❤

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 Před 5 lety +5

      አማራ የኢትዮጵያ ዋልታ እእና ማገር አማራ ከለለ ኢትዮጵያን የለም 💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @user-tx9lm4el5u
      @user-tx9lm4el5u Před 3 lety +1

      አንቺም ኑሪልኝ የኔ መልካም

  • @aberelake5047
    @aberelake5047 Před 3 lety +25

    Amhara the pride of ethiopia
    💚💛❤
    🙏

  • @user-fafi
    @user-fafi Před 4 lety +15

    ዋው ጎጃሜወች ስወዳችሁ👍 💚💛❤

  • @desalewmekuanent4128
    @desalewmekuanent4128 Před rokem +9

    አራት አመት ሆኖትም እንደወይን ይጣፍጣል።❤❤❤❤

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 Před 5 lety +25

    በጣም ያምራል የተቀረጸበት ቦታው ለምለማ ኢትዮጵያ❤❤❤
    እንባበል እንባ
    ያባይ ልጅ አይ ማማሩ

  • @user-bh4xe2cw1w
    @user-bh4xe2cw1w Před 5 lety +8

    ጎጃም በመወለዴ በጣም ደስተኛ ነኝ ይመስገን ፈጣሪ ሀገሬ ምርጥ ጎጃም

  • @AbrahamEtho74
    @AbrahamEtho74 Před 6 měsíci +10

    In love with this song❤ my Amhara people❤️❤️❤️

  • @fantahunbekalu3301
    @fantahunbekalu3301 Před 5 lety +20

    ሸጋ አማራዊ ሙዚቃ ነዉ፡፤በርታልን

  • @omerabakar7399
    @omerabakar7399 Před 3 lety +16

    تسلو كتير شعب الاثيوبي من اغانيكم ومسقتكم الحلوة والتراثكم الجميلة ❣

    • @rahmet123
      @rahmet123 Před rokem +5

      تسلم هادي احلا منطقه امهره بحردار منطقه حلوا تستحيل زيارتها حياك

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 Před 5 lety +40

    Proud Amhara this is organic love you all! Rich culture, amazing lyrics! Happy Ethiopia New Year! May 2011 be the year the rebirth New Beginning for great people of Amharas, and the total demise of the evil TPLF/Woyane.

  • @user-tu9qr4cn5c
    @user-tu9qr4cn5c Před 5 lety +12

    አቤት ስታምሩ ጎጃሜወች እወዳችሁ አለው

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Před rokem +6

    አማራዬ ሁሉ ሚያርብህ😍😍

  • @Lake702
    @Lake702 Před 5 měsíci +4

    ይህን ዘፋኝ ለማግኘት ያጠፋሁት ግዜ ይገርመል። ብዙ ያልተደመጠ ግን ደግሞ ምርጥ ስራ ነበር።

    • @gm3419
      @gm3419 Před 2 měsíci

      እኔም 😊

  • @user-eo1uk1xp8s
    @user-eo1uk1xp8s Před rokem +4

    ❤❤❤❤❤❤አማረነት ኩራቴ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር✔️

  • @user-fm7rt3kf7y
    @user-fm7rt3kf7y Před 5 lety +96

    የኢትዮጵይ ጌጥ አማራ ነው
    ያዝ እግድህ
    ቅር ያለው ቅራሪ ይጠጣ አራት ነጥብ
    ቅራሪ ሁሉ

  • @user-im9no1xm8z
    @user-im9no1xm8z Před 5 lety +22

    ዋውው
    እንዴት ደስስስ ይላል
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ።

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 Před 7 měsíci +2

      የትኛዋ ኢትዮ የአማራ ቄራ ኢትዮጵያ !?

  • @fikirmamaru750
    @fikirmamaru750 Před rokem +5

    ምርጥ ሙዚቃ የሚገርም ድምፅ እንዴት እንደወደድኩት

  • @emuhabeshawit2452
    @emuhabeshawit2452 Před 5 lety +17

    ዋው አርፍ ነው👏 ውድ የሃገሬ ልጆች 😍😍😍

  • @miraclehd244
    @miraclehd244 Před 7 měsíci +3

    ምርጥ ሰራ ነው 🤗 tiktok ላይ ነው የሰማሁት 😊 ጎጀ ሳተናው

  • @sol3417
    @sol3417 Před 5 lety +16

    The directing, the music, the culture, the production, the singer....so wonderful to watch ...wow!

  • @nuhamin
    @nuhamin Před 7 měsíci +3

    ልበ ሙሉ አማራዬ ነፍጠኛው አገር ሰሪው የጀግኖቹ ዘር ያባቶቹ ልጅ🔥💪💚💛❤💪🔥

  • @user-ws1bq2sl7n
    @user-ws1bq2sl7n Před 5 lety +14

    አብሮ አደጌ ሸጋ ዘፈን ነዉ አቤት መረዋ ስቱን ጀግና አፈራ ከምር መርአዊ ናፍቆኛል i'm moses from washigton dc i love you bro

    • @sultanalshehhi3637
      @sultanalshehhi3637 Před 5 lety

      Awo wendemey merwey bezu saw afrtwale nafkotune chale adrgaw ayzohe berta

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 Před 5 lety +12

    አቤት ቦታው ያምራል😍😍አማራነት ኩራት❤❤

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Před 11 měsíci +2

    ወይኔ ይሄን ዘፈን መፈለግ ከጀመርኩ ስንት ወሬ ቲክቶክ ላይ ሲሰሩበት የዘንድሮ መሥሎኝ ለካ ቆይቷል አይ አማራዬ በቃ እናንተኮ የሰውን ፍቅር ማደስ ስትችሉ ይመችህ
    (U A) ዪናይትድ አማራ በቅርቡ በኛ ትውልድ አይቀርም ሁሉም አለን እኛ ሌላው ቀርቶ በቱሪዚም ራሱ መኖር እንችላለን አማሮች አለን በሉኝ ስሞትላችሁ 🙏❤

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 Před 3 lety +2

    ጎበዝ ቆጅዬ አሳየን የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ የሚበላ የሚጠጣ ያለውን ተካፍሎ ደግ ሰው

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před rokem +5

    እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን ምርጥ ዘፈን በጣም ደስስትላላችሁ

  • @susu-pq4bx
    @susu-pq4bx Před 7 měsíci +3

    ይሄ ዘፈን በጣም የቆየ ነውና እኔ እኮ አዲስ ይመስለኝ ነበር ❤

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i Před 5 lety +28

    ጎጃም ውስጤ ነው .

  • @user-xu7lz1yd4q
    @user-xu7lz1yd4q Před 5 lety +7

    ጎደኛየ በጣም ውብ የሆነ ስራ ነው ከዚህም በላይ ሀቅም እንዳለክ አቃለሁ እንዱ ይሄ ከባህሩ በማንኪያ ነው ......ወደ ፌት ወደ ፌት

    • @helentarkgen394
      @helentarkgen394 Před 4 lety

      እማቀው ይመስለኛል ግን የት እንዳየሁት ማስታወስ አልቻልኩም ጎጃም እንደሆነ አቃለሁ ግን ጎጃም የት እነደሆነ እስኪ ንገሩኝ እምታቁት

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 5 měsíci +2

    ይህን ዘፈን ለማገኘት ስንት ለፋው መሠላችው የተዋጣለት ስራ አማራዬ❤

  • @balkachewmulu1365
    @balkachewmulu1365 Před 5 lety +41

    የበላይ ሀገር እስኪ ላይክ ግጩኝ

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 Před rokem +3

    ጀግናው በስማም ሰርተህዋል በውነት ጀግና ነህ በርታ ወንድምየ😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥✊✊✊✊✊

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m Před 5 lety +100

    ወሎ ጎጂም ሽዋ ጎንድር የጀግና አግሬ

    • @user-uj5rm6ke3x
      @user-uj5rm6ke3x Před 5 lety

      ወሎየዋ ስሚራ ያብይ አደናቂ zewudu ትክክል

  • @ghhj1524
    @ghhj1524 Před 3 lety +2

    በጣም አርፍ ነዉ ቀጥልበት ጎጃምየን ስናፍቅ በዝህ ሙዚቃ ናፍቆቴን እወጣለሁ💚💛❤💓💃😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-uz8uu2dv1y
    @user-uz8uu2dv1y Před 5 lety +13

    ሲያምር ቦታው ፣ዘፈኑም ምርጥ ነው

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před 7 měsíci +2

    ይሄንን ዘፈን በጣም የወደድጉት አና የፈለኩት ያችን ቆንጅየ ልጅ ካየሃት ቦሃላነው

  • @hayatmohamed801
    @hayatmohamed801 Před 7 měsíci +4

    ከቲክቶክ የመጣ

  • @user-tx9lm4el5u
    @user-tx9lm4el5u Před 3 lety +3

    የበላዩ ኑርልኝ ጎጃም ሁሌም ሙሉ ነው ሁሉም ነገር ደሜዋ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mikhelsolo4093
    @mikhelsolo4093 Před 5 měsíci +2

    It’s good job I like Culture Ethiopian music. I’m from Eritrea

  • @YergelamaGirma-tv5ru
    @YergelamaGirma-tv5ru Před 6 měsíci +2

    እንድሜ ለsusu ስንቶችን በዝ ዘፈን ፍቅር ጣለች❤❤❤

  • @senitsega1517
    @senitsega1517 Před 5 lety +7

    ዋውውው ደስ ሲል ጎጃም የኢትዮ ውበት

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d Před 5 lety +51

    አማራኮ ማር ነን የተወለደው ማር የሚወለደው ማር ውድድድድድድ ጎደር ሃገሬ ጎጃም ጉረቤቴ ወሎም ሃገሬ ሸዋም ጉረቤቴ እሱ የሚታየኝ እደናት አባቴ ውድድድድድድድ

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před 4 měsíci +1

    በጣም የተለዬ፣ የራሱን ቀለም ይዞ የመጣ አስደናቂ የባሕል ዘፋኝ!
    በጣም ደስ የሚል ድምፅ!

  • @dagiyaregal873
    @dagiyaregal873 Před 7 měsíci +2

    ልብን የሚያሞቅ ቆንጆ ስራ ነዉ እናመሠግናለን።
    ቆንጆ ድምፅ አለህ ገና ብዙ ስራ እንጠብቃለን በርታ ጀግናችን።

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw7059 Před 6 měsíci +2

    ወይ ጉድ 5ስት አመት????? ያች ልጅ ❤አሳወቀችን❤❤❤❤❤

  • @user-zs4xl4iw7n
    @user-zs4xl4iw7n Před 4 měsíci +1

    በመጨረሻም አገኘሁት ዋውውውው ልጅቷማ አይፈረድባትም የምር አይጠገብም❤❤❤

  • @abab5440
    @abab5440 Před 3 lety +2

    አማርነቴ ኩራቴ ዋውውውውውው ውስጤ ነክ ብሮ የኛ አደኛ

  • @weddyneguse9643
    @weddyneguse9643 Před 6 měsíci +3

    VIVA FANO...AMHARA 🇨🇬 🇨🇬 🇨🇬 🇨🇬 ❤❤❤❤❤💯💯💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw7059 Před 6 měsíci +1

    እኔም ያችን ልጅ አይቼ አየሁት ወደድኩት ድንቅ ነው ❤❤❤❤ወደድኩት❤❤❤

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 Před 5 lety +5

    This is it
    Real gojjam music . i cant wait the next music

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 Před rokem +4

    ❤❤❤
    አቤት ውበት ባህል

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 Před 4 lety +5

    Waw the best voice 💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sx5vf3tf2f
    @user-sx5vf3tf2f Před rokem +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርታ ከአንተ ቡዙ እንጠብቃለን ❤

  • @53067
    @53067 Před 6 měsíci +2

    የመጣሁት ከ tiketak ነው 1m ይገባል ብዬ ተስፋ አደርጋለው

  • @birkiwanw9858
    @birkiwanw9858 Před 6 měsíci +3

    ግን እኔብቻነኝ ጎጃም ሲባል ልቤ ይመታልለሁሉም ግዜ አለው 5 አመት በኋላ አየሁት❤❤❤❤❤❤

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 Před 5 lety +42

    እውይ ቦታው ሲያምር😍

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 Před 5 lety +3

    ምርጥ ልጅ ምርጥ ስራ በርታ

  • @awetalem1873
    @awetalem1873 Před měsícem

    ዘፈን ከፖለቲካ ንፁህ ሲሆን እንዴት ያምራል❤❤❤❤❤

  • @hanameko8467
    @hanameko8467 Před 8 měsíci +5

    I’m so In love with this song

  • @shhsuwshgwg7201
    @shhsuwshgwg7201 Před 5 lety +12

    አድስ አመት መጣ ተመስገን አምላኬ በስደትም ቢሆን ይሄንንም ያጡ ስላሉ

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 Před 26 dny

    የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አማሀራነኝ ውድድድ ጎጃሞች ሞቼነው እምወዳችሁ❤

  • @mafiarega1759
    @mafiarega1759 Před 5 lety +7

    ቆንጆ ቀርፃ ባህሉ ያልተከለሰ ምርጥ ዘፈን

  • @salamaragw1047
    @salamaragw1047 Před 5 lety +4

    አማራነቴ ደሜ ነው ኢትዬጵያውነቴ ኩራቴ

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious Před 7 měsíci +2

    እረጋ አርገው! እራራራራ😆❤️🇪🇹❤️🇪🇹👏👏

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 6 měsíci +2

    ይህ ዘፈን TikTok ላይ አንደኛ ሆኗል!! 💃🏽

  • @martaababu4035
    @martaababu4035 Před 5 měsíci +2

    አገሪ ጎጃም ክፉ አይንካሽ ጎጃሜ መሖን መታደል ነው

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Před 5 lety +3

    እጅግ በጣም ውብ ነው

  • @aloAlo-sx9mw
    @aloAlo-sx9mw Před 5 lety +4

    ምርጥ ዘፈን ባህሉን የጠበቅበርታል የጎጃሙልጅ

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 3 lety +2

    በርታ ጌታ ይባርክህ እንደ አንተ ያለ ወጣት ከጠባብ ብሄርተኛች ወጥተህ ለአንድነት መነሳት ታሪክ ሰራ በርታ በርታ ኮራሁብህ

  • @mulualemnirae8324
    @mulualemnirae8324 Před 6 měsíci +2

    ግዜ ለኩሉ ባንዲት ኮረዳ ምክንያት ሙዚቃዉ ወደድኩት በጣም፡፡

  • @ihlathi123
    @ihlathi123 Před 5 měsíci +2

    I love this music and dance I wanna learn I am a South African 🇿🇦 ❤️❤️🥰🥰🥰

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w Před 5 lety +2

    በረታ

  • @sofiaabdu4233
    @sofiaabdu4233 Před 3 lety +2

    አሪፍ ድምፅ አሪፍ ባህል ሁሉ ሙሉ ነው ጎጃም

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +10

    ዋውውውውው እንዴት እንዴት ታምራለችሁ እስክስት ኦሰክሰት ወዝ ወዝ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️
    በመጭው አዲሰ አመት
    ለታመመ ~ጤንነትን
    ለታሰረ ~ፍትህ
    ለተጨቆነ ~ነፃነትን
    ትዳር ለሌላው~ ጥሩ ትዳር
    ልጅ ለሌላው ~ልጅን
    ይሁንልን 💚💛❤

  • @ericasimms
    @ericasimms Před rokem +3

    አማራ መሆን እፈልጋለሁ እመኛለሁ እሂን ስነልቦና እኮነው ሊቀሟችሁ ያልቻሉት መታደላችሁ