Ethiopia - ESAT ድሮ እና ዘንድሮ - የመጨረሻው ትንቢት ንግርት | Sat 13 Nov 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 11. 2021
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Komentáře • 289

  • @kemilagetachew5564
    @kemilagetachew5564 Před 2 lety +27

    ለኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱልላህ ሁሉን አዋቂ አላህ ነው ጥንቁልና አላህ እርም አርጎታል ሁሉን አዋቂ አላህ ነው አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ

    • @user-oe8bh7mt4b
      @user-oe8bh7mt4b Před 2 lety +3

      ጥንቁልና እና ትንቢት ለዩ መጀመሪያ አትተርተሩ

    • @HanaHana-lb6zo
      @HanaHana-lb6zo Před 2 lety

      በትክክል

    • @sofiasalim3246
      @sofiasalim3246 Před 2 lety

      Be 7 ametu mitnekuli yelhe. Tenkayi ye Allahn simn ayiterm .

    • @kades4411
      @kades4411 Před 2 lety

      رب

    • @user-rt1xn8ef7n
      @user-rt1xn8ef7n Před 2 lety +1

      ለአፍሽ በር ከብጅበት አላህ ሂዳ ይስጠን የሩቅ አዋቂ የመጭውንሁሉ አዋቂ አላህ ብቻናብቻነው ማመን የራስሽምርጫነው

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Před 2 lety +22

    ያረብ ድሉን ቅርብ አድርግልን እኒህን ሰይጣኖች አንሳልን አባቴ ይመስላሉ ወላሂ እረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ይስጥልን እጥፍ ድርብ አድርጓ ይስጠወት አሚንንን

    • @zinetyoutube8805
      @zinetyoutube8805 Před 2 lety +3

      ሸርክ ትዴግፊለሽ የነገን አዋቂ ማነዉ አላህ ብቻ 100%

  • @user-vg2vc8wp3g
    @user-vg2vc8wp3g Před 2 lety +28

    ኢናሊላሂ ወኢላይ ረጂኡን የፈረዱት አላለም አላህ ብቻ ነው የሩቅ አዋቂ ፈረጃም አንዲ አላህ ብቻ ነው አላህ ሂዲያ ይስጠነ

    • @Edu-lk3bj
      @Edu-lk3bj Před 2 lety +2

      ነብዩ ሰአወ ፡ ብዙ መጪ ነገሮችን፡ ነግረውናል።
      አላህ ስላሳያቸው።
      በነሱስ ታምናለህ?

    • @sikosilo2093
      @sikosilo2093 Před 2 lety

      @@Edu-lk3bj ተተተሀሀአሞመጣመሻላ

  • @smtube3485
    @smtube3485 Před 2 lety +8

    ይገርማል. ከሰሞኑ. ጭንቀት. በእንደዚህ. ሁኔታ. በጣም. ደስ. ይላል. እረጅም. ህድሜ ይስጥልን. ጥሩ. እውነተኛ. መረጃ. ነው

    • @zinetyoutube8805
      @zinetyoutube8805 Před 2 lety

      አላህነዉ አዋቂ እሱ ስለተቀዴዴ ነዉ ፉቅራ ጦርነቱን አላህ ያንሳልን

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      🤔😏

  • @jemilamehamed510
    @jemilamehamed510 Před 2 lety +14

    ረጅም እድሜ አላህ ይጨምርሎት

  • @tsegeredanigussie5327
    @tsegeredanigussie5327 Před 2 lety +8

    Amen amen Amen Amen amen amen Amen amen Amen Amen Amen 🙏

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 2 lety +41

    ይሁን ብለናል አሁን አሚን አሚን ብለናል እንሸ አላህ በቅርብ ከምድር ያንሳቸው ህወሀት ና ኦነግ ሸኔ ለዘር ሳይተርፉ አላህ ይጨርሳቸው

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 2 lety +6

    ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥዋት አላህ ይጠብቅልን ያገራችን ቅርስ ናቸውና❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sg1tq4dd5n
    @user-sg1tq4dd5n Před 2 lety +13

    ሰወች ሆይ የዱሮ ነገር ስታጠኑ ያሁኑን ትውልድ እያጣነው እባካችሁ የወደፊት አንድነታችነው የሚበጀን በተለይ ስለ አፄወች ታሪክ አንነካካ ይቅርታ መለስ ሚኒሊክ ጡትቆራጭ እያለ ትግራይ ክልል እናኦረሞክልል ሀውልት ሰራላቸው ይሄው አማራንቆምጭ እያሉ ወገን አለቀ የአላህ አማራየ የጠላህ ይጠላ! !!!!

    • @bona2318
      @bona2318 Před 2 lety +2

      Yeduro guday lay bemekeraker giziyachinin abaken betam mogn tiwilid nen

    • @user-sg1tq4dd5n
      @user-sg1tq4dd5n Před 2 lety +2

      @@bona2318 ወገኔ የምር ሁሌ ይገርሙኛል ለምን አንድነትን ቢሰብኩ የት በደረስን ሁሌ ደም መፋስ ደሞ ለስልጣን ሲሉ ነው በዘር በሀይማኖት የሚያባሉን የደሀውልጂ እየሞተ ለነሱ ወንበር ያሲዛል

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 Před 2 lety +8

    ማሻአላህ

  • @Edu-lk3bj
    @Edu-lk3bj Před 2 lety +9

    "ጠንቋይ መስያቸው ፣ ስር የምቆፍር ፣
    በጣም ተደፋፈርን ፣ ካንዳንዶቹስ ጋር።"
    ጀነት ትገባለህ ቢሉኝ ፣ ዛሬ ክማንም ጋር እዘምት ነበር።

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 Před 2 lety +16

    What a narration?,literary from the source!!! This guy impressed me,hoping to visit him in Ethiopia 🇪🇹

  • @tsegayetariku7505
    @tsegayetariku7505 Před 2 lety +5

    ይሄ ክፍል እንዳያመልጠኝስል ነበር ። የሚገርመኝ ነገር ገፅታቸውና ዕድሜአቸው ይገርማል

  • @barhanetemesgan5
    @barhanetemesgan5 Před 2 lety +11

    እርግት ያሉ እድሜና ጤና ይስጥሆ ችሩ መድሀኒያለም የሼህ ጅብሪል ትንቢት ይፈፀማል ጁንታው ይጠፋል አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏

  • @yeshidesalegn5512
    @yeshidesalegn5512 Před 2 lety +3

    እናመሰግን አለን አባ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 2 lety

    Amen Ende Egziabher fikad yihun!!!

  • @fatimayousf7623
    @fatimayousf7623 Před 2 lety +5

    ያሉትንም ሀያታቸውን አርዝምልን ማሻአላህ

  • @abebealebachew2820
    @abebealebachew2820 Před 2 lety +4

    ገበያና ገበያተኛ ሲገጣጠም ማለት እንዲህ ነው።
    ግሩም ረጋ ያለሽ ጋዜጠኛ ነሽና ክብር ይገባሻል። በተደጋጋሚ የምታቀርቢልን እንግዶች ዋርካዎች በመሆናቸውና አመሰግናለሁ።
    በርችልን ሌሎችንም እያቀረብሽ የማናውቀውን እንድናውቅ የምናውቀውን እውነት እንድናጠናክር ይረዳልና ሕዝብ የረሳቸው ግን ብዙ እውቀት ያላቸው አሉና በመብራት እየፈለግሽ አቅርቢልን።

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Před 2 lety +7

    Amen Amen Wollo Mejen

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 Před 2 lety +5

    What a great country ? With full of history love bonding the people

  • @kemaloumer4804
    @kemaloumer4804 Před 2 lety +6

    ማሻላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 2 lety +5

    ረጅም እድሜ አባታችን

  • @marutesema950
    @marutesema950 Před 2 lety +1

    Amen abatachin edemewotn yarzemew

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 Před 2 lety +2

    አባታችን አላህ ረዥም እድሜ ይስጦት

  • @salamwini8694
    @salamwini8694 Před 2 lety +1

    መሀረና ክርስቶስ መጨረሻ ዘመን አዋቂ ነን የሚሉ ይመጣሉ የተባለው እውነት ነው

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Před 2 lety

    Amen. Yarebe

  • @Loulou6968
    @Loulou6968 Před 2 lety +3

    Yeuhen amen

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 2 lety +1

    ይገርማል

  • @Myen0912
    @Myen0912 Před 2 lety +21

    እኔ ፔንጤ ነኝ 🕌ሼህ ሁሴን ጂብሪልን
    ከሚወዱት ሰዎች ውስጥ አንዱ ነኝ

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +2

      እኔም 😂😂😂🙏🙏

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 Před 2 lety +3

      እኔ ሙስሉም ነኝ ግን በጣም እወዳቸዋለሁ

    • @user-hg3jp1do7i
      @user-hg3jp1do7i Před 2 lety +1

      @@user-wr1if7vf7p እኔም ነኝ ሲጨንቀኝ ትንቢት ውን አዳምጣለሁ

    • @user-qy3jf9gn4p
      @user-qy3jf9gn4p Před 2 lety

      ተመሳሳይ ናችሁ ግን ሙስሊሞችን አይወክልም የሩቅን አዋቂ አላህ ብቻ ነው እነሱ እና መሰላቸው ባመጡት በላ ነው ሰላም የታጣው

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

      @@user-hg3jp1do7i
      ትንቢት እሰኪፈፀም ድረስ ሌላው ጥቅሙና አላማው ዛሬ ላይ ከሚያስጨንቀን ;ከሚረብሽን ነገር የውስጥ ሰላማችንን ለመጠበቅ ነው ነገ የሚሆነውን በማሰብ እኔ በግልሂወቴ ራሱ ውሴጤ በየለቱ እንዳይረበሽ እረፍት እንድሰማኝ ከምጠቀምበት አንዱ ትንቢት ወይሞ በተለያየ ነገር እግዚአብሔር በሰጠኝ ተስፋ ነው እና የመችሽ በእምነታችን ስሙን ብንለዋውጠውም ፈጣሪያችን እነደሆነ አንድ ነው ያው ሰማይና ምድረን የፈጠረ ከዛ የሰው ልጆቾን በሙሉ የፈጠረ አንድ አምላክ ነው👍👍👍👍😭👍

  • @negatwaasrat9935
    @negatwaasrat9935 Před 2 lety +1

    sile programu betam ameseginalehu. besheh husen gibrel sim maekel likuwakam yigebal.

  • @marutesema950
    @marutesema950 Před 2 lety +23

    እድሜዎት ይርዘም

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b Před 2 lety +24

    የሸህ ሁሴን ቲንቢት ጠብ አትልም ሁሉም ይሆናል ።ቅጥ የሌለው ዘመናነት አምጥታችሁ አባቶችን የምትነቅፉ በጥራቃወች ትውልድ አታበላሹ ተውን የራሳችሁን ኑሮ ኑሮ። አባት ለዛቸው ሲያምር የድሮ መሻሂኮች ከልባቸው ሰው ናቸው አቦ እናንተን የሚተካ ትውልድ አላህ ይስጠን

  • @yisehakibrahim438
    @yisehakibrahim438 Před 2 lety +6

    ሰለ ምድሩ ብቻ ስትሉ የአኺራ ወይም ሰማይ ቤታችሁን እያበላሻችሁ ነው ግርዶሽን ከፈጣሪ ውጭ ለማንም አይገልጻትም ለነቢያቶችም በጥቂቱ ቢሆን እንጂ እሱንም መልዕክታቸዉን በወጉ እንዲያደርሱ ብቻ ወገኖቼ አትሳሳቱ ምግብ ሁሉም ለጤና ጠቃሚ እንዳልሆነ ሁሉ

  • @samidani7441
    @samidani7441 Před 2 lety +5

    Mashaa Allah.

  • @sanyaabdulkader9573
    @sanyaabdulkader9573 Před 2 lety

    Everything you going to be happen enchalla

  • @aberhamaregawi8726
    @aberhamaregawi8726 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ፈራጅ ሆኖ ሳለ እኝህ ሰውዬ ግን አያቴ ፈረዱ ይሉናል... እግዚአበሔር ልቦና ይስጣቹ።

  • @thomasdcat3463
    @thomasdcat3463 Před 2 lety

    Blessed with Shak. Where in baher dar clinic? Yet new yalute baher dar?

  • @onelove6484
    @onelove6484 Před 2 lety +1

    Allahmidlila selamun yamitalin 💋🙏

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Před 2 lety +5

    ማሻ አላህ ተበረከላህ

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Před 2 lety +6

    ገና 34 አመት ይመስላሉ

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 Před 2 lety +4

    እናመሠግናለን አጂ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @end2endx
    @end2endx Před 2 lety +3

    እርጋታቸው ሲናገሩ ደስ ይላሉ

  • @fatumaahmed5335
    @fatumaahmed5335 Před 2 lety +3

    የባህል ህክምናንና ጥንቁልናን አይምታታባችሁ ኮማቾች ትንቢቱንና ጥንቆላቼውን አናምንበትም የባህል መድሀኒቱ ግን ችግሩ አልገባኝም?

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Před 2 lety

    ትርኪ ምርኪ፣

  • @anuzam
    @anuzam Před 2 lety +1

    Pls tell us the genuine book
    እውነተኛው መጽሀፍ ቤትነግሩን ?

  • @mittasis
    @mittasis Před 2 lety +3

    ያንቺ ያጠያየቅ ችሎታ ማጣት፣ለማንበብ እንኳ መንተባተብ ነገሩን ሁሉ አበላሸው።አስቀድመሽ ሳትዘጋጂ አትምጪ።የንባብ ልምድ ስለሌለሽ በምትጠይቂያቸው ርዕሶች ላይ ምንም መረጃም ዕውቀትም የለሽም።

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Před 2 lety +1

    በባህል ህክምና መድሀኒት መድሀኒት ፍልገን በምን እናገኛለን ስልክ ካለ ብታሳውቁን ከይቅርታ ጋር

  • @kasahuntenagne1339
    @kasahuntenagne1339 Před rokem +1

    ትንቢቲን እውነት ያርግልን እግዜብሔር

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 Před 2 lety +11

    የምር አብችዬ አንተ በሆንክ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ያሉት። እድሜ ከጤና ጋር ነው የምመኝልህ የኔ መሪ!

    • @zinetyoutube8805
      @zinetyoutube8805 Před 2 lety

      መሪሽ ቁረአን ሀድስ ነዉ ይሄ ፉቅራ ነዉ

    • @hayutube5076
      @hayutube5076 Před 2 lety +2

      @@zinetyoutube8805 ሳህ ወላ አረ ወደየት እየሄድን ነዉ የሩቅ አዋቂ አላህ ሱብሀነ ወተአላ ብቻ ነዉ

  • @anoodalmmazmi9034
    @anoodalmmazmi9034 Před 2 lety +3

    አላህ ቅርብ ያርግልን የሀገራችንን ሠላም መልሥልን ያረብ

  • @yisehakibrahim438
    @yisehakibrahim438 Před 2 lety +2

    ፍርድ ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነው ሰይድና ኢሳ/እየሱስ እንኳ ከፈጣሪ ከሱ በሰማሁት እፈርዳለሁ ነው ያሉት እንጂ እንደ ጠማማው ሸህ እፈርዳለሁ አላሉም ሰይድና ሙሐመድ አላህ በቁርአን ቃሉ ሲገልጻቸው ከመሰለኙ የማይናገር ራዕይ ከገለጽንለት ብቻ ቢሆን እንጂ ከመሰለኙ ተናግሮ ቢሆን ደም መውረጃ ቱቦውን እንበጥሰው ነበር ሲል ታዛዦች እንጂ ፈራጆች እንዳልሆኑ ያስተምረናል ጎበዝ ንቃ

  • @Huda19998
    @Huda19998 Před 2 lety +2

    Only Allah knows the future .

  • @MoMo-id2ib
    @MoMo-id2ib Před 2 lety

    TkulNa Newu

  • @salamwini8694
    @salamwini8694 Před 2 lety +3

    ኢትዮጵያ ሰላም እምትሆነው ጠንቋይ ሲጠፍ ::

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 Před 2 lety +1

    እድሜ ጤና እመኛለሁ ሼህ የት ይገኙ ይሆን ?

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Před 2 lety

    Wello Allha. Ytebkhu

  • @fatimayousf7623
    @fatimayousf7623 Před 2 lety

    አላህ ይርሀማቸው

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Před 2 lety +4

    ድንቅ ውይይት ነው። አላሁ አክበር።

    • @hussensyum5513
      @hussensyum5513 Před 2 lety

      አቤት ስን ደቆርምኮ ተከታይ አለ ኢስልምናችን አያቅም የሩቅን እውቀት አሏህጂ ሊላ አያቅም እናም ጠቆይ ነው አሏህ አክበር አበሉ ተማሩ ሀይማኖታችሁን በትክክል እወቁ

    • @s12564
      @s12564 Před 2 lety

      የምን አላሁአክበር ነው አንት አሳፋሪ
      በማንም መመጀንና ትምቢት ማመን ከታላላቅ ወንጀል ነው!!

  • @l.n.alhamdulillah5678
    @l.n.alhamdulillah5678 Před 2 lety

    Lahawlawala quwataillah billah

  • @EshetuPhtography
    @EshetuPhtography Před 2 lety +14

    አሚን አሚን አሚን ብለናል አሏህ እነዚህ ጨበሬያሞችን ይፍጃው ወሎ መጀን የወሎ ምድር በእርግጥም መቀበሪያቸው ይሆናል

    • @user-rt1xn8ef7n
      @user-rt1xn8ef7n Před 2 lety

      ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂራጅኡንን
      ኧረ ተው ሠወች ወላሂ ሙስሊምነንብላችሁሁ ለምን እስልምናምንእደሚል አትረዱም
      የትኛው ቁርአንላይነው ትቢት ተቀበሉ ያለውው ተው ተውው ያአላህህ

  • @ahmd9824
    @ahmd9824 Před 2 lety

    እውነት ነው

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před 2 lety

    ያራብአደራህን

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Před 2 lety

    Allha. Wakber

  • @adisutaye931
    @adisutaye931 Před 2 lety

    Are gud new are tewaredachu....

  • @amaanibrahim9632
    @amaanibrahim9632 Před rokem

    Tadiy sew lamn tembitun aymnem allah yiramachew ewunet nw

  • @tedkebede5302
    @tedkebede5302 Před 2 lety

    Plus my credit score

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Před 2 lety

    አላሁመ እህሚኒ ሚነ ጠንቋይ!

  • @gelayehailu3502
    @gelayehailu3502 Před rokem

    እባክሽ ስልክሽን ባገኝ ላስቸግርሽ ?የኔ ልጅ

  • @fetufeture1139
    @fetufeture1139 Před 2 lety +3

    አላህ የፈለገበት ላይ ዕውቀት ያስቀምጣል

  • @ahmedeissa2627
    @ahmedeissa2627 Před 2 lety +1

    Mnalebet tenchefaresh batzegibi…

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 Před 2 lety +1

    ጠንቋይ !

  • @awelteshome3193
    @awelteshome3193 Před rokem

    የወደፍቱን የማውቀው አማላካችን አላህ ብቻ ነው

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b Před rokem

    አላህ ሰላምን ያቅርብልን

  • @adilumohamed212
    @adilumohamed212 Před 2 lety +2

    ቢመረህም ዋጠው ክመቱአመትበፊትተወስናል ማንያምናልእውሃትእዚህይደርሳል vectoryvabyeahmmed

  • @ababakebede9428
    @ababakebede9428 Před rokem

    ምን ልበል ቃል የለኝም ወንድም ዶር አብይ

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 Před 2 lety +3

    ህክምና ለማግኘት የት ነው አድራሻቸው??

  • @nesredinyemer9699
    @nesredinyemer9699 Před 2 lety +5

    አላህ ከዚች ምድር ላይ ያንሳቸው አቦ ዘራቸው እዳይቀር

  • @jyht677
    @jyht677 Před 2 lety +10

    ጥንቆላና ትንቢት ለዪ እባካችሁ

  • @user-ds8wm8tz6k
    @user-ds8wm8tz6k Před 2 lety

    እባክሺ የስኩዋር የደም ግፊት መዳኒት ካለ ጠይቂልኝ መልሱንም ንገሪኝ ላስቸግርሺ እህት

    • @mimige8483
      @mimige8483 Před 2 lety

      ❤❤❤❤ y gemel wetet medhnit new brather

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 Před 2 lety

    የሚገርም ነው ደሥ ይላል 👍

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 Před 2 lety +3

    አይከፍትም ወገኖቸ ኑ ወደ ቤቴ በፈጣሪ አበረታቱኝ 🙏🙏

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 Před 2 lety

    Tegera ye Etiopiay telate new atsa yehuwanes ayewedutm

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Před 2 lety +1

    እኔ የገርመኝ ሌላም ሚዲያ ላይ ቀርቦ ነበርይህሰው እምታቀርቡት አታችሁነው ሲቀጥል ምንም መተበይ አይችልም ሸህ ሁሴን አላህ ሁሉን አዋቂ አላህ ብቻነው

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 Před 2 lety

      አለህ ለወደደዎ ሰወ የሰየል የሞቶ ቀኑናሞ ይነገረል ይህ በጠሞ ልክነወ የተፁፈ እየተፈፃ እየየች መተቸ አትድረቁብን ወደዘ 😏😏😏😏👈👈👈👈

  • @mekilet165
    @mekilet165 Před 2 lety

    ፈጣሬ ሆይ ከዚህ አድን ጥንቁልናን ባደባባይ አዉጥታችሁ ማሳየት ጀመራቺሁ እግዚሆ መሐረነ ከቀማመጡ መዎዛዎዙ ደህና ባለዛር ነዉ

    • @user-oe8bh7mt4b
      @user-oe8bh7mt4b Před 2 lety

      ትንቢት እና ጥንቁልና ለዩ መጀመሪያ

    • @bona2318
      @bona2318 Před 2 lety

      🤔🤔🤔😂

  • @hirutbirhan1922
    @hirutbirhan1922 Před 2 lety

    Yasaferal tenkola ntv

  • @tirngowasse2176
    @tirngowasse2176 Před 2 lety +5

    እባክሽን እህቴ ስልካቸውን ብትስጪን በመድሐኒቱ መጠቀም እፈልጋለሁ እባክሽን እህቴ

  • @sanyaabdulkader9573
    @sanyaabdulkader9573 Před 2 lety

    My dream come true and then he kissed Abby Mohammed they will win in Shalla

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh Před 2 lety +1

    ኣላህ ነው የሚያውቀው የመጭው እና ያለፈው ተዉ ሙእሚን ወንድሞቸ ሸህ ሁሴን ጅብሪል ምን የሚያቁት ነገር የለም ኣላህ ይዘንላቸው
    ጋዜጠኞች እስልምናን በእንዲህ ኣትግለፁት . ጁንታው ወሎ መቀበርያ ተባለ ኣልፎ ሸዋ ሮቢት ደርሱኣል

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Před 2 lety +2

    ክፍል ሁለት መቼ ነው እኔ እቢ አለኝ

  • @zewdutadesse9698
    @zewdutadesse9698 Před 2 lety +3

    የምን ትንቢትና ትንግርት ነው የምታወሩት?? ስለ ባህላዊ መድሀኒት ከሆነ ሌላ ነገር ነው። ሁለቱን አለመደባለቁ ይሻላል።

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 Před 2 lety

      ትምብቱ የአያታቸው ነው እንጂ የሳቸው አይደለም

    • @zewdutadesse9698
      @zewdutadesse9698 Před 2 lety

      @@rozaroza4288 ውሸት ነው ።

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 Před 2 lety +1

      ውሽት አይደለም እውነት ነው ብዙ ነገር ተወርቶ እውነት ሆናል

  • @salihatkedr2996
    @salihatkedr2996 Před 2 lety

    Hulachinm yalut ewudet endiho beselot enberta

  • @abubilal2591
    @abubilal2591 Před 2 lety +2

    ወሎ በሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት ተስፋ እያደረገ ይኖራል ነው ያለው መለስ ጉድ ነው

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting Před 2 lety

    እኝህን ሰውዬ በሁሉም የቴሌቭዥን ስርጭት አስተላልፏቸዉ የማይጠገብ ታሪክ ተናጋሪ ናቸዉ እና ደግሞ ደግማችሁ ኢንተርቪው አድርጓቸዉ ጨዋታቸዉ አይጠገብም ሸህ ሙሀመድ ጌታን አውቃቸዋለሁ አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸዉ አንቱንም እረጂም እድሜ ይስጠዎት

    • @zinetyoutube8805
      @zinetyoutube8805 Před 2 lety

      ጀነት ሆስፒታል አዴረግሽዉ በሽተኛ ሁሉ የሚገባበት ወሬ አረጋግጠዋል ክነዉ የሚያወራዉ የነገን አዋቂ አላህብቻነዉ ነብዩ እኖኳን አያውቁም እንኳን የሄ ፉቅራ

    • @Habeshaknitting
      @Habeshaknitting Před 2 lety

      @@zinetyoutube8805 አላህ ሂዳያውን ይስጥሽ ውዷ እህቴ በሰውዬው ስራ እና በአላህ አንቺ እና እኔን አያገባንም እና ደግሞ ደግመሽ እንዳትመልሽልኝ እኔ መልስ አልፈልግም ለፈተዋዉም ቢሆን ኡለሞች ስላሉ አንቺ አርፈሽ ስራሺን ስሪ በተረፈ አዉፉ በየሻለሁ አላህ አውፉ ይበልሽ ግን ትልቅ ሰዉ አክብሪ ማንም ይሁን ምንም እሺ እህቴ። አደራ መልስ እንዳትመልሽልኝ!!

  • @user-um8nc4km5k
    @user-um8nc4km5k Před 2 lety +2

    ይህን፡አሊም፡ሊቅ፡ምን፡አለ፡ፀጉርሽን፡እንዲህ፡ለቀሽ፡ባታናግሪያቸዕው

  • @user-xl9fy4zr9p
    @user-xl9fy4zr9p Před 2 lety +1

    የሩቅአዋቂ አላህ ብቻ ነው በአላህ ላይ አታሻርኩ ህሥቢያሏህ ወኒእመል ወኪል

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 Před 2 lety

      አለህ ለወደደዎ ሰወ የሰየል የሞቶ ቀኑናሞ ይነገረል ይህ በጠሞ ልክነወ የተፁፈ እየተፈፃ እየየች መተቸ አትድረቁብን😏😏😏😏👈

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 Před 2 lety

    በጣም ትዘያለሽ ካንዱ ወደሌላው መስመር የለሽም ጥያቄሽን ለወደፊት አስተካክይ

  • @alalal1569
    @alalal1569 Před 2 lety

    እረበስላሴስምጥቁልናነው

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e Před 2 lety

    ታሪክ አታበላሹ ንጉስ ሚካኤል አደለም የሚኒሊክ ልጅ የእያሱ እናት ናት ከሰራተኛ የወለዷት አፄ ሚኒሊክ

  • @halimasolomon5532
    @halimasolomon5532 Před rokem

    bahrdar yetakebab new

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 2 lety

    አልጋ ውስጥ ላለችው ድመቲትዋ
    ወተት ነው መድሐኒትዋ።