ትንሳዔን ዘና ያደረጉት የዘፈን ግጥም መላሾች.../ተቀበል/ /እሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 60

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 Před 2 lety +5

    ባለኮፍያውና ባለማህተቡ መሸምደድ ብቻ አይደለም ቆንጆ ድምጽ አላቸው።

  • @adilove2210
    @adilove2210 Před 2 lety +3

    የአብ ቃል በጣም ይችላል

  • @mebrikebede9909
    @mebrikebede9909 Před 2 lety +10

    በጣም ያናድዳል ያብ ቃል ሁሉንም ዘፈን በብቃት ተጫውቶ ሁለት መቶ ብር ብቻ ሰጥቶት ምንም ዘፈን ያልቻለውን ሶስት መቶ ብር መሸለም ምን ዐይነት ዳኝነት ነው ለማንኛውም ባለኮፍያው ልጅ ያብ ቃል ቆንጆ ዘፋኝ ይወጣሀል በጣም ትችላለህ።

    • @AlphaHTube
      @AlphaHTube Před 2 lety +1

      200 መቶ ብቻ ነው ?'400 መስሎኝ ነበረኮ ምኑ ዱዙ ነው

    • @michaeltekle7228
      @michaeltekle7228 Před 2 lety

      Yes h are right

    • @yab1933
      @yab1933 Před 2 lety +1

      Tnxx selemeretshign

    • @ccu3907
      @ccu3907 Před 2 lety

      በጣም ያናድዳል ትክክል አይደለም የተስራው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety

      @@yab1933 የተጠየከውን ሳይሆን የወደድከውን ነው የዘፈንከው

  • @user-ov9xu7dh5r
    @user-ov9xu7dh5r Před 2 lety +1

    ሁሉም አሪፍ ነው በተለይ ሁለት ወንዶቹ ባለ ኮፍያ ነጭ ቲሸርት 👍👍👍👍

  • @user-xm9wu2wp3z
    @user-xm9wu2wp3z Před 2 lety +5

    ኮፍያ ያደረገው ይችላል

  • @liligebiru5392
    @liligebiru5392 Před 2 lety +5

    Balekofiyaw 1gna

  • @manycell9813
    @manycell9813 Před 2 lety +6

    ባሪው እና ባለ ኮፍያ ምርጥ

  • @AhmedMohammed-vc7jh
    @AhmedMohammed-vc7jh Před 2 lety +4

    Ye abkal ena getinet yichilalu

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 Před 2 lety +1

    Getnet has the most beautiful voice so does Ye'abQal. And both should've gotten atleast 400birr not less. Enjoyed their performance.

  • @sefaudinbirrmeka2875
    @sefaudinbirrmeka2875 Před 2 lety +2

    የመቶብር ተሸላሚ ከምትላቸው የመቶብር ካርድ መግዣ ብትል ይቀላል

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 Před 2 lety +6

    ባለ ኮፍያው ከየት ነው የሚገራርም ዘፈን ሚያመጣው

  • @yeanuayeanu7401
    @yeanuayeanu7401 Před 2 lety +1

    Bealakwofeyawe 1yga Neawe

  • @yemisirachkebede8982
    @yemisirachkebede8982 Před 2 lety +3

    ዘፈን ዘፈን ምነው ትንሳኤ ዝማሬ የለህም አሁን አንኩአን ፍልስታ ነው መጽም አኮ ከሁሉም ነው በዚህ ሣአት አከዋን ዘፈኑ አርፍ ይበል 🙏🙏🙏🙏

  • @liligebiru5392
    @liligebiru5392 Před 2 lety +1

    Tinsu betam tadalaleh lemigebaw tinish lemayigebaw bizu not fear

  • @user-zn3nf3yy4h
    @user-zn3nf3yy4h Před 2 lety

    የዓብ ቃል ይመችህ የምር

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 Před 2 lety

    wow yedren yezefenew bravo

  • @ousman-l8t
    @ousman-l8t Před rokem

    ኮፍያ የለበሰው ልጂ ዋው

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před 2 lety +3

    ትንሱ ገንዘብ አሰጣጥህን አስተካክልየአብ ቃል ሶስት መቶ መሸለም ሲገባዉ ምንም ላልተጫወቱን ሶስመቶ ሰጠህ ይህ አግባብ አይደለም

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 Před 2 lety +1

    Balekofyswu betam yansewal edet lesetochu letkuru lijina lehuletu lijoch 3 tesetito lebalekofyawu hilena yalewu tikikil aydelem degimo lebichawu shurab 1 yemigerim keserachihu be mastewal siru?

  • @fikertesfaye1708
    @fikertesfaye1708 Před 2 lety +1

    Getent tinshe bayefere emigarme demte new yemiyawetawe yabekalme kobeze new

  • @EduTube591
    @EduTube591 Před 2 lety +1

    ባለ ኮፍያው ሽልማቱ ልጨመርበት ይገባል

  • @semerrewelqaitey4473
    @semerrewelqaitey4473 Před 2 lety +3

    የኣብቃል ትችላለህ በጣም

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 2 lety +1

    ያብቃል ከሁሉም የተሻለ ነብረ ለምንድነው 200 ብር ብቻ ዩሰጠኽው 300 ብር ነበር መሰጠት የሚገባው

    • @ccu3907
      @ccu3907 Před 2 lety

      በትክክል 300 ነበር የሚገባው

  • @samidaniel5426
    @samidaniel5426 Před rokem

    Abo Tinsae minummm aytimegnim. Sheba ngr nat tish... Sew tefto new ende???

  • @hanicmedia7029
    @hanicmedia7029 Před 2 lety +3

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 💚💛❤

  • @te6635
    @te6635 Před 2 lety +2

    ትንሳኤ ምትሸልመው ከላይ እያየህ ነው እንዴ ቢጫ ለለበሰው የምር 100 birr ኧረ አታሽቃብጥ ባክህ ታስቃለህ ሁላ.. ሁሉም video ላይ አይቻለሁ አስተካክል -ve comment እንዳይመስልህ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 2 lety +1

    ተንሳዪ በደንብ ማሥተዋል አለብህ ለ ያብቃል የሰጠኽው ብር ትክክል አይደለም

  • @كيسيدي
    @كيسيدي Před 2 lety

    ✅✅👏

  • @dava7814
    @dava7814 Před 2 lety

    ቆይ አልችል ማን ገደለ ዝም ብሎ እእእእ ይላል

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 Před 2 lety

    Yabe kal New andegn lemen fire ayedelm 😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 Před 2 lety +4

    ቀይ ሹራብ😜😜🤣🤣

  • @hiwatkiros773
    @hiwatkiros773 Před 2 lety

    😃😃are besak

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 Před 2 lety +4

    ባለኮፍያው

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem

    ባለኩፍያው ትክክል አይደለም ሽልማቱ የእራሱንም ትጫውቷል የጠየከውንም በሚገባ መልሶ ሁለት
    መቶ አይገባውም
    ሶስት ትተሰጡት እጥፍ ይበልጣል

  • @gelanemegerasa9105
    @gelanemegerasa9105 Před 2 lety

    Omg kkkk

  • @Motivate2ethiopia
    @Motivate2ethiopia Před 2 lety +1

    ተኝተህ ማደርህ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ናቸው፤ መተንፈስ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ከማሽን ውጪ የማይተነፍሱ ሞልተዋል። የሚያስጨንቅህ ነገሮች በሞት ፊት ተራ ናቸው!
    🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 Před 2 lety

    Tensu 🤔shelmatu fire ayedelm lemnem yabe kal New andegn 😳😳😳😳

  • @yordanosgebremichael8388

    Ohhh my God 🤣🤣🤣🤣

  • @user-xm9wu2wp3z
    @user-xm9wu2wp3z Před 2 lety +3

    የአብ ቃል በጣም ይችላል