Video není dostupné.
Omlouváme se.

NEW አዲስ ዝማሬ " እንድወድህ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ (Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 08. 2021
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song by Zemarit Sister Hiwot Teferi "Endewedeh"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for this video.
    አዲስ ዝማሬ " እንድወድህ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Komentáře • 261

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety +10

    #እንድወድህ
    እንድወድህ አንተ ታውቃለህ
    ጌታዬ ሆይ ሁሉን ታውቃለህ
    የኔን አቅም አየሁ ድካሜን
    ዶሮ ሳይጮህ ሀሙስ ማታ መካዴን (፪)
    አዝ...
    ብዙ ብዙ ተናግሬ 'ባንደቤቴ
    ካንተ ጋራ ይሁንልኝ የኔ ሞቴ
    ሀሙስ ማታ ጠላት ቀርቦ ቢፈትነኝ
    እንደ ስንዴ አበጥሮ |'ካንተ ለየኝ (፪)
    አዝ ...
    ስሰናከል 'ባደባባይ ስክድህ
    ለንስሀ ጠርተኸኛል ባይኖችህ
    ዶሮን አዘህ ከእንቅልፌ ቀሰቀስከኝ
    ልትመልሰኝ መራራ እንባን |አንተ አደልከኝ(፪)
    አዝ...
    ሩጫዬ ሀሙስ ማታ እንዲገታ
    አይሰወር አይሸሸግ 'ካንተጌታ
    የሚያቆመኝ በዓጸድህ በጆችህ
    የደገፈኝ ይቅርታህ ነው |ቸርነትህ(፪)
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ነው ሕይወት

  • @tatekwoubishet5068
    @tatekwoubishet5068 Před 3 lety +11

    እንደ መጠሪያ ስምሽ አጥንትን የሚያለመልም መንፈስን የሚያረሰርስ ጥዑም ዜማና መልዕክት ያለው ዝማሬ ሲሆን ዛሬም ልብንና አንደበትን በሕብር አጣምሮ መመስከርን የሚገልፅ ትርጉም የሚሰጥ ትምህርት ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን !!!

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 Před 3 lety +7

    መድአኒያለም በጣም የምወደው አባቴ አምላኬ መመኪያዬ የመጀመሪያ ቅዳሴ ያስቀደስኩበት ቀራኒዮ መድአኒያለም መቼም ከውስጤ አይጠፋም ለንስሀ ሞት አብቃኘ አምላኬ ሀገሬ ከገባችበት የመለያየት መንፈስ አርቅልን ፍቅር ስጠን አሜን

  • @tsegazeabsitotaw9836
    @tsegazeabsitotaw9836 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ በዝማሬ ወንጌሉን ሰበክሽልን የኛ የተዋህዶዎች መዝሙር ነፍስን ከፈጣ ሪዋ ጋር የሚያገናኝ ነው የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ድንግል ትጠብቅሸ

  • @brhanbefkadu8270
    @brhanbefkadu8270 Před 3 lety +31

    ግሩም ስብከት ነው ለብዙጊዜ እናፍቅ ነበር ገጣሚው የተመረጠ ነው ተባረክ ተዋህዶ ሁሌም አቅም ትፈትኛለሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 3 lety +5

    እንኳን ለወርሀዊ በዐል ለሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር የአብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም በሰላም አደረሰን "እንድወድህ አንተ ታዉቃለህ "ጴጥሮስ ለጊዜው ስለፈራ ከዳህ የሚያስፈራራና የሚያስፈራ ሳይኖር ለቃልህ ከመገዛት ለስጋ ፈቃዳችን ተገዝተን የከዳንና የጠፋን አቤቱ በቸርነትህ መልሰን ለሁላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን(፫)

  • @mekdiyoutube5369
    @mekdiyoutube5369 Před 3 lety +3

    በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን
    ልብን የሚገዛ ዝማሬ ❤️
    እንደወድህ አንተ ታዉቃለህ
    ጌታዬ ሆይ ሁሉንታዉቃለህ
    የኔን አቅም አየሁት ድካሜን
    ደሮ ሳየሰጮህ ሀሙስ ማታ መካዴን
    ብዙ ብዙ ተናግሬ በአንደበቴ
    ከአንተ ጋራ ይሁንልኝ የኔም ሞቴ
    ሐሙስ ማታ ጠላት ቀርቦ ቢፈትነኝ
    እንደስዴ አበጥሮ ከአንተ ለየኝ ( ከአንተ አለኝ)
    አዝ
    ስሰናከል በአደባባይ ስክድህ
    ለንስሐ ጠርተከኛል በዓይኖችህ
    ዶሮን አዘህ ከእንቅልፌ ቀሰቀሰከኝ
    ልትመልሰኝ መራራን እንባ አንተ አደልከኝ (አንተ አደልከኝ)
    አዝ
    እሩጫዬ ሐሙስ ማታ እንዲገታ
    አይሰወር አይሸሸግ ከአንተ ጌታ
    የሚያቆመኝ በአፀድ በእጆችህ
    የደገገፈኝ ይቅርታህ ነዉ ቸርነትህ (ቸርነትህ)
    እንድወድህ አንተ ታዉቃለህ
    ጌታዬ ሆይ ሁሉን ታዉቃለህ
    የኔን አቅም አየሁት ድካሜን
    ደሮ ሳይጮህሐሙስ ማታ መካዴን

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB Před 2 lety +1

    Egiziabber zimare melaikitin yasemalin!
    Betam konjo mezmur 🙏🙏🙏!

  • @selam9111
    @selam9111 Před 3 lety +18

    ድንቅ ዝማሪ ነው እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 Před 2 lety +2

    ይህ ዝማሬ ለኔ ይመስለኛል የቅዱስ ጴጥርስን እንባይስጠን በእውነት

  • @sarakebede4614
    @sarakebede4614 Před 3 lety +53

    አደኛነኝ እንኳን ለመድሀኒአለም በዓል አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን. ሀገራችንን እግዚአብሔር ይቅር ይበልልን ፍቅርን አድነትን ይስጠን

    • @user-ib3hn4jz4s
      @user-ib3hn4jz4s Před 3 lety

      ደምሩኝ ስወዳችሁ

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን🙏

    • @gday4404
      @gday4404 Před 3 lety

      Amem enkuan abro adressen 😍👏👏

    • @user-zr1nn5hv9n
      @user-zr1nn5hv9n Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአምላካችን ቸርነቱ አይለየን የሀገሬ ልጆች በቅንነት እንደማመር

  • @teyosi539
    @teyosi539 Před 2 lety +3

    እንድወድህ አንተ ታውቃለህ
    ጌታዬ ሆይ ሁሉን ታዉቃለህ
    የኔን አቅም አየሁት ድካሜን
    ዶሮ ሳይጮህ ሐሙስ ማታ መካዴን /2
    አዝ
    ብዙ ብዙ ተናግሬ በአንደበቴ
    ካንተ ጋራ ይሁንልኝ የኔ ሞቴ
    ሐሙስ ማታ ጠላት ቀርቦ ቢፈትነኝ
    እንደ ስንዴ አበጥሮ/ ካንተ ለየኝ/ 2
    አዝ
    ስሰናከል በአደባባይ ስክድህ
    ለንስሃ ጠርተኸኛል በዓይኖችህ
    ዶሮን አዘህ ከእንቅልፌ ቀሰቀስከኝ
    ልትመልሰኝ መራራ እንባን/ አንተ አደልከኝ/2
    አዝ
    ሩጫዬ ሐሙስ ማታ እንዲገታ
    አይሰወር አይሸሸግ ካንተ ጌታ
    የሚያቆመኝ በአፀድህ በእጆችህ
    የደገፈኝ ይቅርታህ ነው /ቸርነትህ/ 2
    =//=
    በመዝሙር ሥራ ላይ ለተሳተፉት እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ❤️

  • @user-rs1vq8qj3e
    @user-rs1vq8qj3e Před 3 lety +2

    እማ ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @dawitfentahun4501
    @dawitfentahun4501 Před 3 lety +14

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ።
    እግዚአብሔር የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርክ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምረኝ ወንድም

  • @suzisafaye9347
    @suzisafaye9347 Před 3 lety +2

    የኔን አቅም አየሁት ድካሜን። ጸጋዉን ያብዛልሽ እህቴ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏በቤቱ ያፀናሸ🙋

  • @rosehoney4974
    @rosehoney4974 Před 3 lety +16

    "ጌታዬ ሆይ ሁሉን ታውቃለህ ...!" አሜን!
    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ህይወትዬ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety +3

    Amen amen Amen zemare melakite yasemalene

  • @mamushitamana796
    @mamushitamana796 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእትን ያሰማልን እደምወድክ ጌታ ታውቃለህ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +8

    እንኳን ለቸሩመደሀኒ አለም አደረሳቹ ። በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Před 2 lety +5

    በእንባ የሚደመጥ ከስብከት ያላንሰ መዝሙር! እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Před 2 lety +2

    እህቴ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ። መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን

  • @-fw2lp
    @-fw2lp Před 10 měsíci +1

    ይገርማል እስከዛሬ የት ነበርኩ ምን ያክል እርቄያለሁ 😢😢 ዛሬ በእንባ እየሠማሁት ነው ለካስ ታሪኬ ተፅፏል😢😢😢😢።ዝማሬ መላእክትን ያስሠማልን በእውነት።

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001

    ወይ ጥላቻ ምኑ ግብቶችሁ ነው 1ስዓት ባልሞላ ክተለቀቀ ዱስላይክ አየሁ ይቅር በለን አምላኬ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @fant3786
    @fant3786 Před 3 lety +1

    የኔን አቅም አየኸው ድካሜን ...ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 Před 3 lety +3

    የኔ አስተዋይ ተዎዳጇ እህታችን ሕዊዬ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ በርችልን ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን ⛪️📖💞

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-lo7ed3rv9j
    @user-lo7ed3rv9j Před 3 lety +2

    አቤቱ ይቅር በለኝ በአንባ ነው የሰማሁት ፀጋውን ያብዛልሽ አቤቱ እኔን አጥያተኛዋን ማረኝ የድንግል ልጅ ነፍሴን አደራ ለንስሀ አብቃኝ አይኔን እየጋረደኝ እንባዬ አስቸገረኝ

  • @tedroskiros4981
    @tedroskiros4981 Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር የአገልግሎትሽን ጊዜ ይባርክ

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @solomonzerihun1212
    @solomonzerihun1212 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
    ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
    ግሩም ስራ ነዉ

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 Před 3 lety +6

    አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እህታችን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን በቤቱ በቃሉ ያፅናሽ እህቴ በርቺ

  • @tamratmulugeta8110
    @tamratmulugeta8110 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏💒

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 Před 3 lety +1

    እንድወድህ አንተ ታውቃለህ
    ዘማሪት ሲስተር ህይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ጴጥሮስ በርከቱ ይደርብን

  • @gday4404
    @gday4404 Před 3 lety +4

    Zimare melaekitin yasemalin yene ehit ❤

  • @meseretmeseimeseretmesei9793

    Amen amen amen zemara melaeket yasemalen

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Před 2 lety +1

    እዉነት ነዉ እሱ እግዚአብሄር ሁሉን አዋቂ ነዉ።ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ህይትዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እንድወድህ አንተ ታውቃለህ !!!!!!!!!!!!

  • @mulushwaaklog9671
    @mulushwaaklog9671 Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማል የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat7873 Před 3 lety +1

    Ameen Ameen Ameen zemare melayikten yasemalen

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህትን ያሰማል ዘማሪት ሲስተር ሕውት የእኔን ድካም አንተታውቃለህ

  • @abinetteshome9184
    @abinetteshome9184 Před 3 lety

    ሲስዬ የምልክት ቋንቋ ባልችልም ገጽታህ ብቻውን ይገልጻል። አምላክ ጥበቡን ያብዛልህ ።።

  • @edentaklaly1656
    @edentaklaly1656 Před 3 lety +2

    amennnnnn እንኳን አቡረ ደረሰን

  • @weinihagos2269
    @weinihagos2269 Před 3 lety +4

    ኣሜንንንንንን(3)
    ጌታየ ሆይ ሁሉ ታውቃለህ
    ብኔን ኣቅም ኣየሁ ድካሜ
    ደርሆ ሳይጮህ ኃሙስ መካዴ።

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      czcams.com/video/t3lrS7pzQhs/video.html በቅንነት እንደማመር

  • @arsemaaarsemaa.qidist9728

    Silehulum neger egzabher yimeagen le.agerachin selam yawurfiln fikirin yilakiln❤💛💚👏👏👏👏

  • @user-xt9mn8fh5f
    @user-xt9mn8fh5f Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላአክ ያስማልን እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ ውዴ

  • @user-zr1nn5hv9n
    @user-zr1nn5hv9n Před 3 lety +4

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 3 lety +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🤲🏽 ህይወትዬ እንዴትእንደምወድ እኮ የምትወጂው ቸሩ መድሃኒአለም ከክፉ ይጠብቅሽ የአገልግሎት ዘመንሽን አብዝቶ ይስጥልን::🤲🏽

  • @ararsedio7030
    @ararsedio7030 Před 3 lety +3

    Ameeeeeen ameeen ameeen 👏👏👏👏👏👏 zemare melayktin yasemalin 👏👏👏🌿⛪✝️🌿

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +5

    የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለመድሀኒአለም አደረሳችሁ በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
    እልልልልልል👏👏👏እልልልልል👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር ህይወት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መዝሙሮችሽ ስንምግባርሽ፣ አለባበስሽ ትክክለኛ ተዋህዶን የሚወክል ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን 👏👏👏

  • @egziabheryimesgen158
    @egziabheryimesgen158 Před 3 lety +1

    Zimare MAELAIKT yasemalin 🙏ejig dink zimare EGZIABHER yibarkachihu 🙏

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 Před 3 lety +1

    Zimare Melaik yasemalin Sister🙏Yeliben hasab new yezemersilign😘😘😘😘

  • @zinabuwakasahun6197
    @zinabuwakasahun6197 Před 3 lety +3

    አሜሜሜሜን ዝማሬ መለዕክትን ያሰማን ሀገራችንን ከምናየውና ከምንሰማዉ ክፉ ነገር ቸሩ መዳንዓለም ይጠቅልን፡፡ ለመላው ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ፡፡ ፆሙ የበረከት ፆም ይሁንልን፡፡

  • @ashenafitadesse8975
    @ashenafitadesse8975 Před 3 lety +5

    ብዙ ብዙ ተናግሬ ካንተ ጋራ ይሁን ሞቴ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!
    እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልሽ።

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምረኝ ወንደም

  • @dyakontekle1607
    @dyakontekle1607 Před 3 lety +2

    ዝማረየ መላእክት ያሰማለን ብጣም ኣጽመት ይምቀሰቅስ ዝማርየ፡ሰምተናል ዝማርየ ማላክት ያስማልን ብእድመና በጽጋን ያቁያቹው

  • @galnnetirfe8153
    @galnnetirfe8153 Před 3 lety +2

    AMEEN AMEEN AMEEN zmarie melaekt yasemaln 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 3 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን።

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety +2

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ድንቅ
    መዝሙረ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @wubetubelay6315
    @wubetubelay6315 Před 3 lety +2

    ... አምላኬ ሆይ እንድወድህ አድርገኝ ...

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 2 lety +1

    እህታችን ዘማሪት ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ፀመንሽን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 Před 3 lety +3

    ተባረኪልን ዘመንሽ ይባረክ
    ዲስ ላይክ ምታደርጉ ልቦና ይስጣቹ

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 8 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭ቅዱስ ሃዋርያ ቤጥሮስ የይቅርታ ባለቤ ኣባትትትት❤ ለዚ ኣባት ፊቱ የመለሰ ፈጣሪ ለኛም ይመልስልን።

  • @SamsungA-ui8dc
    @SamsungA-ui8dc Před 3 lety +2

    ዝመሬ መለአክ ይሰመልን ቃሎትን ይሰመልን👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 Před 3 lety +3

    Amen 🙏✝️

  • @maritubirruu7510
    @maritubirruu7510 Před 3 lety +2

    እንደምወድህ አተ ታውቃልህ
    ጌታዬ ሆይ ሁሉን ታውቃለህእኔን እይተህ አየህው ድካሜንዶሮ ሳይጮህሐሙስ ማታመካዴን(2☘️🌻🌻🎤🎤🎤🌻☘️🍃🍃🤲🤲🤲🍃☘️☘️🌻🎤🎤🌻☘️🍃🍃🍃🍃🤲🤲🤲🍃🍃🌻🌻🎤🎤🎤🌻☘️☘️🍃🍃🤲🤲🤲🍃☘️🌻🎤🎤🎤🎤🌻☘️🍃🍃ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @yordanosgetahun151
    @yordanosgetahun151 Před 3 lety +1

    Zmare melakt yasemaln ....bebetu yatsnasn hulachnnm fetari hulachnnm beyalenbet selamachnn yabzaln ....

  • @Hermoso07
    @Hermoso07 Před 3 lety +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት እንደማመር
      czcams.com/video/t3lrS7pzQhs/video.html

  • @shegak5217
    @shegak5217 Před 3 lety +2

    ግሩም ዝማሬ፣ የእኔን አቅም አየሁት ድካሜን ዶሮ ሳይጮህ ሀሙስ ማታ መካዴን....አቤቱ አባት ሆይ እንደቸርነትህ ማረን። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን👏👏👏

  • @astereyasuyetewahidolij2119

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሂውዬ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ

  • @tizta6325
    @tizta6325 Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኅታችን ዘማሪት ሕይወትን በቤቱ ያጽናሽ ፡ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ ጥዑም ዝማሬ ነው

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 Před 2 lety +2

    ጌታዬ ሆይ ሁሉን ታውቃለህ

  • @kasechtadele4356
    @kasechtadele4356 Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ቅዱስ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ።

  • @egziabhermastewalunyisten7704

    ዝማሬ መልዓክ ያሰማልን እህቴ 🤲

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @miserakewoldemariam3682
    @miserakewoldemariam3682 Před 3 lety +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሂዊ ዬ ግሩም ነው ቃሉን በልበናችን ያፅናልን

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። በእንባ የሚደመጥ ነው።😢😢😢

  • @user-lx1zc6qp5b
    @user-lx1zc6qp5b Před 3 lety +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታች ለመዳኅንዓለም ክብር በዓል 💚💛❤ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ሲስተር ሂይወት አገራችን ሰላም ያድርግል👏👏👏

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት ደምሪኝ እህት

  • @nardosdegu1369
    @nardosdegu1369 Před 3 lety +3

    እኳን አደረሳችው ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን

  • @tifaypte4425
    @tifaypte4425 Před 3 lety +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @firehewotnigussie5530
    @firehewotnigussie5530 Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይምወድሽ ዘማሪት ሕይወት❤

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +3

    *አሜን አሜን አሜብ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን አድልልን

  • @firehiwotwubneh2425
    @firehiwotwubneh2425 Před 3 lety +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን 🙏🙏🙏

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      czcams.com/video/t3lrS7pzQhs/video.html በቅንነት እንደማመር

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 3 lety +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን መድሀኒዓለም በዕለተ ቀኑ ሀገራችንን ይጠብቅልን የተዘረጋባትን ወጥመድ ይበጣጥስልንና ሰላሟን ይስጥልን

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን🙏

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety +4

    እህታችን ፍፃሜሽ ይመር ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን🙏🙏

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před 3 lety +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 👏

  • @hdb853
    @hdb853 Před 3 lety +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      czcams.com/video/t3lrS7pzQhs/video.html በቅንነት እንደማመር

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 Před 3 lety +1

    Ehtiy Ye neseha enban endaneba seladergshegn, Egziabhir Yibarksh

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @user-le8uf5sm9n
    @user-le8uf5sm9n Před 3 lety +2

    አሜን(3)🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mieraflaike2436
    @mieraflaike2436 Před 3 lety +1

    ሒዊዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤🙏❤

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🌿🤲🌿🤲🌿🙏🌿🤲🙏🌿🤲🙏🌿🤲🙏🌿🤲

  • @Addis_Mengesha
    @Addis_Mengesha Před 3 lety +1

    አዎ ጌታዬ ሆይ ሁሉን ታውቃለህ!!! ምህረትህና በረከትህ ለሁላችን ይሁን፤ እንደ በደላችንም አይሁንብን። አሜን።

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před rokem +3

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በንባ የሚደመጥ ድክመታችንን የሚያሳይ መዝሙር❤❤❤❤❤❤

  • @Mahibereferetewahido
    @Mahibereferetewahido Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን

  • @user-ib3hn4jz4s
    @user-ib3hn4jz4s Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን