የሃያኛው ክ/ዘመን ተፅዕኖ ፈጣሪ ፈላስፋ ሳርተር | Sartre | ኤግዚዝቴንሻሊዝም |Existentalism | ፍልስፍና | philosophy |አጎራ(Agora)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • የሰው ልጅ ነፃ እንዲሆን ተኮንኗል፡፡ ሰው የነፃነቱ ባሪያ ነው፡፡
    የሰው ልጅ ወደ ህልውና ከመጣ በኋላ ራሱን የሚፈጥረው ፈጣሪ አልባ በሆነች መድር ላይ ነው፡፡
    ነፃነት የሚገደበው በራሱ በነፃነት ብቻ ነው፡፡

Komentáře • 20

  • @bekaluworede4221
    @bekaluworede4221 Před 21 dnem

    zazatam....

  • @Justdo-f4k
    @Justdo-f4k Před 10 měsíci +3

    በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው የምታነሱት ቀጥሉ

  • @guyeforever4824
    @guyeforever4824 Před 11 měsíci +2

    Thank u for translate this best book keep it up

  • @me_212
    @me_212 Před 9 měsíci +1

    Estern philosophy betam telkena rekik naw....ebakachu dases adregulen.

    • @tube-leule0944selassei
      @tube-leule0944selassei  Před 9 měsíci +2

      ውድ የአጎራ ቤተሰብ .... በጣም በቅርቡ የምስራቃዊያንን ፍልስፍና እንደምናደርስዎ ቃል እንገባለን፡፡

    • @me_212
      @me_212 Před 9 měsíci +1

      ​@@tube-leule0944selasseiyeknachu bertu.

    • @tube-leule0944selassei
      @tube-leule0944selassei  Před 8 měsíci

      Thankyou

  • @kirubzemedu
    @kirubzemedu Před 9 měsíci +3

    በጣም አናመስግናለን... I personally like to read philosophy but most people said to me don't read philosophy. Please answer me how to start reading philosophy seriously and what are your book recommendations?

    • @tube-leule0944selassei
      @tube-leule0944selassei  Před 9 měsíci +3

      ፍልስፍናን ለማወቅ ፍላጎት ማሳየትህ የሚደነቅ ነው፡፡ በእርግጠኝነት የምነግርህ ፍልስፍና በድንግዝግዝ ከምንኖረው የጨለማ ህይወት ወተን ብሩህ ህይወትን መምራት ያስችለናል፡፡ አንዳንድ ሰዎች አዕምሮህ እንዳይነቃና ብዙ የህይወት ሚስጥሮችን በራስህ መንገድ አሰላስለህ መረዳት እንዳትችል የራሳቸውን እምነትና እውነት እንደጫኑብህ ሊዘልቁ ስለሚፈልጉ ነው ማንም ሰው ግን ሰዎች ዕውቀትና ጥበብ እንዲገበዩ ከመገፋፋት በመታቀብ ድንቁርናን የሚያበረታቱ መሆናቸው እጅግ ያሳዝናል፡፡ እንደመጀመሪያ ከፍልስፍና ትምህርት ጋር የሚያስተዋውቅህ ድንቅ መፅሐፍት "Questions that Matter" የተሰኘው የኤዲ ሚለር መፅሐፍና "Philosophy a text with readings" የተሰኘው የማኑኤልን መፅሃፍ እንድታነብ ጠቁማለሁ፡፡ መልካም ንባብ፡፡
      መፅሐፍቶቹን ካላገኘህ mekonnendefro@gmail.com አናግረኝ እልክልሃለው፡፡

  • @bereketbalcha3418
    @bereketbalcha3418 Před 10 měsíci +2

    Wonderful analysis,konwledgeable and well expressed...why it took almost until 40minutes to discuss the main issue?
    My name is Bereket Balcha. Existentialism helped SHAPE my world view since I read his book Nausea....I wrote an article on Existentialism and Sartre in Jan 2022, The Sun Newspaper...I will be glad to share you copy and discuss...Well done Mekonnen and Leul

    • @bereketbalcha3418
      @bereketbalcha3418 Před 10 měsíci +1

      We can discuss about Nausea

    • @tube-leule0944selassei
      @tube-leule0944selassei  Před 10 měsíci

      በሚገባ ወንድም @bereketbalcha ..... ቴሌግራም ላይ በ@leuleselassei መወያየት እንችላለን፡፡ አጎራ የኛ ብቻ ሳይሆን ያንተም ፣ የሁላችንም የሀሳብ አደባባይ ነው፡፡ ሀሳብ እንዲሁም ስራዎች ካሉህና በኛ ቻናል ማቅረብ የምትፈልግ ከሆነ በራችን ክፍት ነው፡፡ ከልባዊ ምስጋና ጋር፡፡

  • @HayelgebrelAdinewDemsse-dt1oj
    @HayelgebrelAdinewDemsse-dt1oj Před 11 měsíci +2

    በጣም ቆንጆ አሳብ ነው እናመሰግናለን! አልቀጠለም ወይስ አላገሁትም እኔ?

    • @tube-leule0944selassei
      @tube-leule0944selassei  Před 10 měsíci

      ይቀጥላል ግን አልተለቀቀም ..... ክፍል ሁለትን በቅርቡ እንለቃለን፡፡ ለአስተያየቶ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

  • @issaclegese4377
    @issaclegese4377 Před 3 měsíci +1

    ሳርት (ሳርጥ) የመን ነዉ ሳርተር ?

  • @mikumusic79
    @mikumusic79 Před 8 měsíci +1

    ማቆያው ረዘመ

    • @tube-leule0944selassei
      @tube-leule0944selassei  Před 8 měsíci

      እናስተካክላለን ...... ገንቢ አስተያየት ስለሰጡን ከልብ እናመሰግናለን

  • @simongirmachew3661
    @simongirmachew3661 Před 10 měsíci

    Round and round and round and round come to the point if you can if not you not capable so stop it.