አብርሽ እና ሩታ መቼም አንለያይም አሉ .ሩታ ሰርፕራይዝ አደረገችው❤️🫶

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #abtube #famly

Komentáře • 4K

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 3 měsíci +805

    ሩታ ጥበበኛ ነች ትሁት ነች አስታራቂም ነች እስኪ👍👍👍👏👏👏

    • @Etse1616
      @Etse1616 Před 3 měsíci +3

      ኑ ወደቤቴ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 Před 3 měsíci +14

      ጥበበኛውአድአላህብቻነው

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před 3 měsíci +2

      ትኽክል🥰

    • @WintaMarsilas
      @WintaMarsilas Před 3 měsíci

      Yesewm tbebegna ale ke alah ga MN aygenagnim ​@@gshshsnsn7376

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před 3 měsíci +1

      ​@@Etse1616ምን ልናርግ😂

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 3 měsíci +122

    ሩታ ጥበበኛ አስታዋይ ነች የሚል እስኪ 👍👍👍💘💘💘💋

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤

    • @TdgTdy
      @TdgTdy Před 3 měsíci

      ሩታ❤ያብርሽ ንግሥት አብርሽ የሩታ ንጉሥ

  • @ፀድ8734
    @ፀድ8734 Před 3 měsíci +77

    አረማመድዶ የሚያምር አደበቶ የሚጣፍጥ ውበቶ ማራኪ ቅን ልብ ያለት ሩታ ነች❤❤❤❤❤

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg Před 3 měsíci

      ማሪያምን ትክክል❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-lu5ji7rh2m
    @user-lu5ji7rh2m Před 3 měsíci +49

    አብርሽ ግን እድለኛ ነው ሩታን የመሰለች ልጅ ስለሰጠው ምክኒያቱም በዚህ ሰአት እንደዚች አይነት ሴት ማግኘት ከባድ ነው። የዋህ ናት ቅን አሳቢ የማትቀና ለፍቅሯ ማች ሰው ሲከፋው የማትወድ የኔ ቆንጆ እወድሻለው ብዙ ነገር አስተምረሺኛል ያንቺ ህይወት ከኔ ጋር ይመሳሰላል ግን አንቺ ግን ድፍረት ኑሮሽ ማስታረቅሽ። እኔ ግን በፍፁም አላደርገውም

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 3 měsíci +156

    አብርሽዬ አደራ ሩቲዬን ነገሩ የብረት መዝግያ ብላለች ሩቲዬ ግን በቃ እንደ እናት እንደ አባት ወንድም እህት ሁሉም ሁንላት የምር ምርጥ ሴት ነት የኔ ጨዋ ስወዳት መቸም እንዳይከፋት❤❤❤❤❤ሩቲዬ የአብርሽ ልእልት❤❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Před 3 měsíci +427

    ሩታዬን እምትወዱ💕👍አብርሽ ሩታን አደራ😢

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 3 měsíci +591

    ማነዉ እንደኔ የቀሩ መስሎት የደነገጠ እስኪ አሳዩኝ👍

  • @user-wx1bs6xb1r
    @user-wx1bs6xb1r Před 3 měsíci +149

    ሩታ የኔ አስተዋይ የኔ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ቅናተኞች ሁሉ አዋርዶ የክብራችሁ ሩት አድናቂዎች አብርሸና ሩታ እንዳይለያዩ ማትፈልጉ ላይክ አድርጉ ❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 3 měsíci +455

    የቀራችሁ መስሎኝ ነበረ😢አንደኛ ነኝ ሩታና አብርሽን የምትወዱ የነሱ ደስታ የሚያስደስታች እስኪ ልያቹ👍❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Před 3 měsíci +2

      እኔም😢😢

    • @user-ir2zz4rc7o
      @user-ir2zz4rc7o Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @Bereket842
      @Bereket842 Před 3 měsíci +3

      እነሱንም አንቺንም እኔ ወዳችኋለሁ ❤️❤️🫰🫶👍♥️👈

    • @Etse1616
      @Etse1616 Před 3 měsíci +1

      ቤተሰብ ኑ ወደቤቴ❤❤❤❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 Před 3 měsíci

      ❤❤❤

  • @agurashabate
    @agurashabate Před 3 měsíci +597

    የሩታ አድናቂ ማነው እንደኔ 👍

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 3 měsíci +166

    አብርሽ ግን ምን እድለኛ ነክ ይቺን መሳይ ልጂ ፈጣሪ የሰጠህ. መጨረሻችሁን ያሳረው❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Před 3 měsíci +203

    እስቲ ሩታዬ ደስ ይበላት 200 k እናስገባቸው የመዳም ቀመሞች ያላ ብስርዓ ❤❤❤❤

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq Před 3 měsíci +216

    ሩታዬ መልካምናትዋ እና ጀግንናትዋን የሚወድላት በላይክ❤❤❤❤ አላህ ይጣብቃቹ የኛ ድምቀቶች

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 3 měsíci +253

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @yilaktube
    @yilaktube Před 3 měsíci +83

    THANKS 🙏 አብርሽ። ልናገኛችሁ እንፈልጋለን❤❤🙏

  • @widneshigethaun8008
    @widneshigethaun8008 Před 3 měsíci +45

    ጭራሽ ተዘፈነላቸው እ 🤔 አንች ድንቅ ሴት 👌👌ስምሽ ሩታ ሳይሆን ቡሩክ ነሽ ከሰማይ የተሰጣሽ ድንቅ ሴት በረከትን ያበረከትሽ እግርሽ እርጥብ ልብሽ ንፁህ ልዩ የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከሰው አይን ይሰዉርሽ 🙏🙏🙏

  • @gdgd4489
    @gdgd4489 Před 3 měsíci +857

    በራሳቸው ሙዲ በራሳቸው መኪና በራሳቸውሙዚቃ ፈታ የሚሉ ጥዶች

    • @user-um1oo1wv5i
      @user-um1oo1wv5i Před 3 měsíci +19

      ይገርማል በጣም እንጂ 💝💝💝💝💝💝💝💝

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Před 3 měsíci +20

      በጣም ደስ ሲሉኮ

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m Před 3 měsíci +5

      ❤❤❤❤❤

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx Před 3 měsíci +11

      በጣም ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg Před 3 měsíci +9

      ማሪያምን❤🎉🎉🎉🎉

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 Před 3 měsíci +125

    ሩታየ ማን ነው እንደእኔ እሚወዳት ኣትጠገብም እኮ ኣብርሸይም እንደዛው እስኪ የዘላለም ፍቅራቹ ያማረ የስመረ ያርግላቹ ምኞቴ ነው😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si Před 3 měsíci

      ፍቅር አብሽ❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 3 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ፍፃሜአቸው ይመር እኛንም ያሳየን ውደ🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

  • @user-df3cs1be6l
    @user-df3cs1be6l Před 3 měsíci +125

    ሩታና አብርሽ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው እናንተ የፍቅር ተምሳሌት ናቸሁ ለኛ

    • @fafi_habeshawit
      @fafi_habeshawit Před 3 měsíci +2

      ተመልሳለችኮ አልሰማችሁምዴ ቁልፍ ስላለኝ ነው የገባሁት ስት

  • @munatube2861
    @munatube2861 Před 3 měsíci +19

    በራሳቸዉ ሙዚቃ 👌በራሳቸው መኪና በራሳቸው ሙድ 👌ፈታ ዘና እያሉ ነው ሁሉ ይመረባቹፈጣር አይለያቹ❤❤❤❤

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u Před 3 měsíci +105

    ሩታዬ እና አብርሽ ሁልም ደስተኛ ሁኑልኝ ❤ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ 💪 አብርሽ ሩታ ን አደራ😢

  • @halima8741
    @halima8741 Před 3 měsíci +96

    በጣም ይገርማል በራስሽ በጣም የምትኮሪ ምርጥ ሴት ብየሻለሁ ስቱ እየቀና ትዳሩን በሚፈታበት ዘመን የድሮ ፍቅረኛውን ማስታረቅሽ ድራማ ከልሆነ እምሠሩት ጠካራ እና ኩሩ ሴት በራሶ የምትተማመን ሴት ብየሻለሁ እሩታዬ❤❤❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před 3 měsíci

      Eko

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi Před 3 měsíci +4

      በጣም ገርማኛለች እኔ ብሞትም አላረገውም😂😂😂

    • @alem945
      @alem945 Před 3 měsíci

      Batem Yametagerm nat yne wude rutiiyee❤❤

    • @halima8741
      @halima8741 Před 3 měsíci +3

      @@SetiAl-jv4yi ወላሂ በጣም ነው የገረመኚ እኔም አላደርገው በቅናት ማበደነው

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 Před 3 měsíci +21

    please guys ሁለት መቶ ሺ እናስገባ እነዚህ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ ጠብቃችሁ ከሚቀኛ ካሳፈር ወሬ ይጠብቃችሁ❤

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq Před 3 měsíci +24

    እኔ ብታምኑም ባታምኑም አንድ ቀን ኮሜንት ጥፌ አላውቅም ግን በጣም ነው ምወዳቹህ ጌታን በስልኬ በታብሌቴ በትቪ በሶስት ነየማያቹህ በቃ ፍቅር የሆናቹህ ልጅች ናቹህ በራስ መተማመናቹህ ጎበዞች ናቹህ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እሩታየ የኔ ልእልት አንች ማለት በቃ i don't no ቃላት የለኚም የትንሽ ትልቅ አስተዋይ ነሽ ከቻልሽ ደግሞ የራስሺን አካውንት ከፈተሽ ነይልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ በተረፍ እንዴት ነው እናተን ማግኘት የምችለው ብር ለመላክ ነበር ለበጎ አድራጎት ለኔ ብጤወች beti ke jermen🎉🎉🎉❤❤❤👌👌👌

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před 3 měsíci +69

    አረ ሙዚቃው ማነው ዘፈኙ ይመቻችሁ የአመቱ ምርጥ የቡታ ጅራ ጥንዶች❤

  • @selammengesha1871
    @selammengesha1871 Před 3 měsíci +40

    የፍቅር ተምሳሌዎች ለኛ ጥሩ ትምህርት ነዉ እሩትዬ አብርሽዬ ፈጣሪ ምቀኛንና ሰይጣንን ይያዝላቺሁ 😢❤❤🎉🎉❤❤❤

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před 3 měsíci +1

      አብርሸመቀኞችህከእግርሥራይርጋልህ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před 3 měsíci +1

      አሜን🤲🥺

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3s Před 3 měsíci +17

    የኔ ውድ ማንንም አትስሙ ሁሌም ወደፊት የምር እምልልሻለሁ ማንም እዳንቺ አይነት የአብርሽን ህይወት የምታጣፍጥ ሴት የለችም ኖራም አታቅም ወደፊትም አመጣም❤❤❤

  • @KMm-xu9fx
    @KMm-xu9fx Před 3 měsíci +34

    ደስ እሚሉ ጥንዶች በራሳቸዉ መኪና በራሳቸዉ ሙዚቃ በራሳቸዉ ሙድ ዘና ፈታ የሚሉ ጥንዶች እስኪ እምተወዷቸዉ በላይክ አሳዩኝ👍👍❤❤❤❤

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Před 3 měsíci +45

    እንዲት እንደምውድሽ የልጅ አውቂ አስታሪቂ አስቤ ምን ብይ ልግልፅሽ መታደል ነው አብርሽንም ቅይር አርግሽውል እሱም መልካም ስልሆነ ነው እግዚአብሔር አንቼንም የስጠው እግዚአብሔር እመቤቲ ኪዳነምህረት ትጥብቃችሁ

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 Před 3 měsíci +92

    ሩታ ትላንት ያረግሺው ላይ ሳላመሰግንሽ አላልፍም አስተዋይ ነሽ የ ፍቅር ደጋፊ ቢሆንም በጣም አቀበርቁሽ ወደድሹ ❤❤❤❤

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi Před 3 měsíci +4

      ተባረኪ እኔም ወደድካት😊❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 3 měsíci +2

      እግዚአብሔር ያክብርሽ ውደ ሩታዬ ሁለዬም ትሁት ናት❤❤❤❤

    • @Fatema-sw5br
      @Fatema-sw5br Před 3 měsíci +3

      እከይ ድራማነው

    • @user-up2yt7nn2w
      @user-up2yt7nn2w Před 3 měsíci +1

      ​@@Fatema-sw5brምን አገባሽ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 3 měsíci +1

      ፈጣሪ ይውደድሽ ማሬ❤❤

  • @user-uz2fp2bw8f
    @user-uz2fp2bw8f Před 3 měsíci +39

    እወይ በራሳቸው ሙድ በራሳቸው ሙዚቃ በራሳቸው መኪና ፈታ የሚሉ ደስስ የሚሉ ጥንዶች እስከመጨረሻው ያደረግላችሁ A&R

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Před 3 měsíci +23

    አብርሽ እናትም ወድምም እህትም አባትም ባልም ሁንላትእዳታስከፋት አደራራራራራራ አተብቻ መረጣ የመጣች እንቁ ሴት ናት❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

    • @sarsAdfuvd
      @sarsAdfuvd Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před 3 měsíci +65

    እንኮአን ለሚወዱአችሁ ለወድፊት ለምትፍጥሩአቸው ልጆች እንዴት ደስ ይላቸው በናንተ ስም ሙዚቃ ወጥቶ
    ለመጀመሪያ ግዜ በፍቅረኞች እኔ ሰምቼ አላውቅም ደስ ይላል እናመሰግናለን እግዚአብሄር ከናአንተ ጋር ይሁን ዘመዶቻችሁን ይጠብቅላችሁ🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽

    • @MLl-pn1yh
      @MLl-pn1yh Před 3 měsíci

      በጣም ደስተኛ ነው የሚሆት ልጅቹ❤❤

  • @GenetAwele
    @GenetAwele Před 3 měsíci +93

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ ያመሸው ሩታ እና አብርሽ ማንንም እዳሰሙ ❤ሰው ብዙ ያውራል በቡዙ ነገር እየተፈተናችሁ ነው እናተም አሜን ብላችሁ እያለፋችሁት ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Před 3 měsíci +36

    ሩታዬ እህትሽ ምንድነው የምታወራዉ እናትሽ ደሞ በጣም ነው የሚያሳዝኑት አብርሽዬ አተ እኮ መልካም ሰው ነህ ወደፊት ሂድ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 3 měsíci +1

      ግራ አገበችን እኮ ምንድነው እወነት ተደበቃ አትቀረም የምትለም ሲጀመር የተበሮች ናቸው የሚመክራት አሚ ዩቱብ እና ፍስካ ናቸው 😮

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 3 měsíci +1

      ሰለ እሷ ዝም ብቻ ነዉ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 3 měsíci

      ምንም ሚስጥር የለ ዝብላ ትቀባጥር

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Před 3 měsíci +45

    ሩታዬ እንዳለው ምን ልበልሽ ስስቴ ማርያምን በጣም ነው እምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ከሰይጣን ፈተና። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይሽ ዘላለም ኑርልን❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Před 3 měsíci +1

      ኣሜን / 3 የኔ ማር 🙏🙏🙏🙏

  • @zenushow
    @zenushow Před 3 měsíci +491

    የ ሩታ ወዳጆች በላይክ አሰዩኝ ልዩ ሴት 🎉🎉

  • @user-sq7rh2qg7g
    @user-sq7rh2qg7g Před 3 měsíci +89

    እሩታየ የአብርሺ ንግስት የኛድምቀታችን ሁሌም አንችንገሺበት ሚዲያውን ምንም ክፋት የለለብሺ የሰውዘር ነሺ በቃ ቃል የለኝም አንችን የምገልፅበት

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Před 3 měsíci +137

    እስኪ የአብርሽናየሩታ አድናቂወች ጉዞ ወደፊት ነው በሉ👍👍👍🌹

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b Před 3 měsíci +33

    የፍቅር ወዳጆች እደትናችሁ😂በቃ ዘና በሉ ታርቀናል እዚዝም እዛም ቤታችሁነው😂 ፍቅርንም ሩታንም ሰብስክራይብ አድርጓቸው❤

  • @user-vm2jy4ks2h
    @user-vm2jy4ks2h Před 3 měsíci +87

    እንደ ሳምሪ እና ፋኒ ፋሚሊ እንደ ትሆኑ አልጣራጠርም የሰው ወሬ ኣትስሙ ሂወታች ጥሩ ክሆነ ❤

    • @madi2644
      @madi2644 Před 3 měsíci +2

      እደሳምሪና፡፡ፋኒ፡፡ማንም፡፡ጥድየለም፡፡እነሳምሪኮ፡፡ለማንም፡፡መልስ፡፡አይሰጡ፡፡ባሽሙርም፡፡ቢሆን

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 Před 3 měsíci +1

      ደምርኝ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před 3 měsíci +3

      ያርግላቸው😢❤

    • @madi2644
      @madi2644 Před 3 měsíci

      @@abdullaw6274 ቢዲኦ፡፡የለሽም

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před 3 měsíci +128

    ማንም አይለያችሁ ወደፊት የኔ ምርጦች💪💪❤❤

    • @user-vn7wy7vh9z
      @user-vn7wy7vh9z Před 3 měsíci +1

      🥰😭😭😭😭ዬ ሩታዬ ያሳዝናል ይዋ ሳዉናት ግይን ጠላት በስቷታል 💔😭

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Před 3 měsíci +59

    ሩታዬ የኔ አስታዋይ ንግስት አንቼ ልዩ እኮ ነሽ አብርሽ ግን ተድሎ አንቺን የማሰላች ሁሉን የደላሽ ሚስት ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 Před 3 měsíci +35

    ጠንካራ ሴት በራሷ የምትታማመን ጅግኒት ከሴቶች በላይ በምን ቃል ልገልፅሽ የኔ ዳይመንድ ❤❤❤❤❤

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Před 3 měsíci +42

    ስታምሩ ከሞት ውጭ ምንም ነገር እንዳይለያችሁ 😮የሰው ወሬ እንዳሰሙ ።ሩታ የዋህና ብልህ ሴት ነሽ አላህ ይርዳሽ ሞደሊስቷ 🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐 ደግሞ በስምሽም ሙዚቃ አስወጣልሽ 😮😮😮

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse Před 3 měsíci +136

    ኡፍፍፍ እንዴ እኔ ሩታዬ ና አብርሽ የምትዎዱ በላክ አሳዩኝ የኔ ምርጦቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c Před 3 měsíci +49

    ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ከዚያ የሙዚቃው ነገር ደስ ሲል በራሳቸው ሙድ ፈታ ምቅምኛን ይያዝላችሁ አንች ቀበጥ የሆንሽ ቅብጥብጥ ሁሉ የሚያምርብሽ አብርሽ እኮ የዋህ ልጅ ነው እንደው አይለያችሁ

  • @zehara5
    @zehara5 Před 3 měsíci +51

    እሩታ ና አብርሽን ምንም ነገር ብሆን አይለያዩም የምትሉ ላይክ እስኪ👍👍

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 Před 3 měsíci +8

    ግን አንድ ነገር ልንገራቺሁ ፈታና ብዙ መፈተናቺሁን አትጥሉተት መሠናክል ሲበዛና ምቀኛ ሲባዛ እናተ ደግሞ በንፁህ ልባቺሁ እደኮኮብና ጨረቃ እያበራቺሁ ነው የምትሄዱት እመኑ ገና ብዙ ትለወጣላቺሁ
    ገና ትልቅ ትደርሳላቺሁ ብቻ እናተ ልባቺሁን ንፁህ አድርጉት ወድሜ አብረሺ ሩታን አደራ
    እህቴ ሩት አብረሺን አደራ ጨረሻለሁ ያቆያቺሁ

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር

    አረ ሙዚቃው ይበልጥ ዘና አደረገኝ የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም እሩታና አብርሽ ስለሚል😂❤❤❤

    • @yasewchu
      @yasewchu Před 3 měsíci +2

      እኮ ገራሚ ነው

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Před 3 měsíci +1

      ሙዚቃውን ኮመንት አንቢቤ ነው ተመልሸ የሰማሁት😂ውዴ ሩታዬ የልቤ❤❤❤❤❤

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር Před 3 měsíci +2

      @@dgjfjhg961 እኔስ ቀድሞ ሙዚቃው ነው የተሰማኝ ግን ጆሮዬነውዲ ብዬ ደጋግሜ ነው ያይሁት ክክክክ

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Před 3 měsíci

      @@ንሴብሖለእግዚአብሔር 😂😂❤🥰

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Před 3 měsíci

      ​@@dgjfjhg961ሁለት ሙዚቃ ተዘፈነላቸዉ እኮ

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 Před 3 měsíci +76

    ይችን ጀግና ልበ ቀና አደራ የምትሉት በላይክ እስኪ አሳዩኝ ❤

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3s Před 3 měsíci +20

    አብርሽ አድ ነገር ልገርክ ሩታን ቅጣት ታክል እዳታስከፍት ወላሂ እሷ ናት የዚች ምድር ግራ ጎንክ ደስታክ❤❤❤አደራ

  • @Kidist-fe8tm
    @Kidist-fe8tm Před 3 měsíci +69

    ማነው ሙዚቃውን አስተዉሎ እንድኔ ያዳመጠ😂😂💕😘😘😘♥️♥️♥️

  • @tayba1611
    @tayba1611 Před 3 měsíci +76

    አብርሺ ግን ታድለክ ፈታ ያለች ልጂ ይዘሀካል 😂😂😂😂ፍልቅልቅ ያለች ❤❤❤

    • @user-rh6tc4yn6x
      @user-rh6tc4yn6x Před 3 měsíci

      መታደል ብቻ 😂😂😂

    • @Dyfgj-xd7tb
      @Dyfgj-xd7tb Před 3 měsíci

      ሳህበጣም😂😂😂😂 የታደሉትልእጂአይታገሉትም❤❤❤❤❤❤የኒውዶች

    • @Dyfgj-xd7tb
      @Dyfgj-xd7tb Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 3 měsíci

      መታደል ብቻ አይገልፀውም እህት

    • @tayba1611
      @tayba1611 Před 3 měsíci

      @@user-rh6tc4yn6x 😍😍

  • @user-vs1ju6bw5j
    @user-vs1ju6bw5j Před 3 měsíci +17

    ግን ሩታዬ አንድ ነገር ነገረሽ ቡሀላ ላይ እንዳታለቅሽ ተቤተሰብሽ የለዉን ነገር ጨሪሽ አብርሸም የመትወዳት ተሆን ታሁኑ አስብበት ሸማግሌ ለካችሁ አሰተካካሉ ሰታለቅሱ እንዳላይ ሰለመወዳችሁ ነው ይቅርታ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 3 měsíci +18

    የስው ወሬ አትስሙ ምን አስር ጠላት ሊኖር ይችላል አይለያችሁ ስታምሩ ማርያምን ወለዱ ክበዱ ምርቃኔ ነው ❤❤❤😊😊

  • @kidsttube
    @kidsttube Před 3 měsíci +105

    በራሳቸው ሙዚቃ በራሳቸው መኪና በራሳቸው ሙድ ፈታ ብቻ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 Před 3 měsíci

      yes

    • @user-ge7pp9hu7i
      @user-ge7pp9hu7i Před 3 měsíci

      ​@@Ayu-44አብርሽና ሀሴት ብለሽ ሰርች አርጊ በአማርኛ በዛውም ሰብ አድርጊው😂😂😂😂😂

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤betam

    • @user-wr4jm6cp1x
      @user-wr4jm6cp1x Před 3 měsíci +1

      እኔ😂😂😂😂😂😂

    • @gogoa5084
      @gogoa5084 Před 3 měsíci

      ​@@Ayu-44አቡርሽ ሀሴት ቱዩብ

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd Před 3 měsíci +50

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ መፃፌ ነው አች የፍቅር ሴት ትናት ባረግሽው ነገር አድናቂሽ ነኚ የሩታ ቤተሰቦች ላስከፋኋችሁ ይቅርታ እሲ አሳዩኚ ይቅር ማለታችሁን አፍቃሪ ሴት የምከፍለው ዋጋ አችን አየሁ 🙏🙏

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid7326 Před 3 měsíci +18

    ማሮቼ ውዶቼ እሩታዬ የኔ ልክ አደበትሽ ጣፋጭ❤ የሴት ወይዘሮ በምን ቃል ልግለፃሽ የኔ የዋህ ገራገር በሄድሽበት ቦታ ክፉ አይካሽ. አሳብሽን ሀጃሽን በሙሉ አላህ ያሳካልሽ ምንም ነገር አይጉደልብሽ አብርብ ጋር ውለድዱ ክብዱ❤❤❤❤

  • @user-fl8vb8go3f
    @user-fl8vb8go3f Před 3 měsíci +13

    አብርሸየ ምንኛ እድለኛ ነህ እሩትየን ተከባከባት እሩትየ የኔ ንግሰት ልእልታችን ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሳምልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @milonbd5981
    @milonbd5981 Před 3 měsíci +11

    አንዳንድ ሰዎች አላችሁ የሰው ደስታ የማያስደስታችሁ እና እዚህ እየመጣችሁ መርዛችሁን አትርጩ ይኑሩበት ከምናችሁ ደረሱ የዚህን ያክል ጥላቻ ፈጣሪየ ሆይ እና ጥንዶቹየ ሁሌም ወደፊት እንወዳችኋለን💐💐💐💐💐💐

  • @user-tq9gw8to3x
    @user-tq9gw8to3x Před 3 měsíci +20

    ሩታዬ ከልቤ ነው አምወድሸ ግን ከእህት ከቤተሰብ ጋር ያላኙቹን ግንኙነት አሰተካክል የኔ የኛ ሴት የኛ ጀግና የኛ ፍቅር የኛ የዋህ የኛ ንፁህ ልባ የኛ ልባም የኔ አለም ❤❤❤❤❤A💏R🙏🙏🙏🙏🙏🍫🍫🍫🍫🔥🔥🔥🔥🔥

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp Před 3 měsíci +52

    አብሪሽ እድለኛ ነህ ይችን ጥበበኛ ሰላምን ሰባኪ ፍቅርን አዋቂ ሁሉን ያደላት ሴት ሲሰጥህ ሩታየ አችም ታድለሻል የወጣት ተምሳሌት መልካም ወድ ምርጫሽ ስላርግሽ🎉🎉🎉🎉

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 3 měsíci +2

      በጣም ውደ አልቅሶ እና ከልቡ ፈጣሪውን ለምኖ ነው የዋህ ሰለሆነ

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 3 měsíci

      ኦረ ወገን መቼ እምትነቁት ድራማ ነዉ ስትባሉ አሠሙም

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp Před 3 měsíci +3

      @@user-ew6qp1lt3g ባንድበታቸው አልሰማሁም በወሪ ወጀል አልገባም

    • @EyualAwot-ve4lz
      @EyualAwot-ve4lz Před 3 měsíci

      ግንኮ እሱ ጥሩ ሰው ነው ሌላሰው አደለም ለምና ያገባችው እንደዚ ሊቀባጥ የለመናትም እሺ ስትለው ይንቃታል እና አብርሽ አስተዋይ ነው

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Před 3 měsíci

      ​@@user-ew6qp1lt3g አች ግን በያ ኮመቱ ዱረመ ዱረመ ምትይዉ ዉስጠቸዉን እንደምያቅ ሳዉ ሆሽ ምነዉ 😂😂ሁሌ ያችን ኮመት አያለዉ ምነዉ እኔ ዉስጥ አወቅ ነኝ አልሽ😏😏🤔

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Před 3 měsíci +20

    ሩታዬ በቃ ትለያለች አብርሽ ዋው ንግስትህ የምር በጣም ታወራላችሁ❤❤❤❤

  • @user-ws7rc5pd9p
    @user-ws7rc5pd9p Před 3 měsíci +23

    የኔ እቁ ሙሉ ሴት ሩታየ የልጅ አዋቂ ትለያለሽ ሽ አመት ያኑራችሁ ጥዶቹ❤❤❤❤❤❤

  • @kjooo8400
    @kjooo8400 Před 3 měsíci +73

    ንግስቷና ንጉሱ ያሁሉ ነገር አልፋችሁ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw Před 3 měsíci +39

    አረየሙዚቃዉ ነገር 😂😂😂😂እሩታ እሩታ ነዉ የሚለዉ ልበል😂😂😂 ሁሌም ደሥተኛ ሁኑልን🌹

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 Před 3 měsíci +30

    በራሳቸው ሙዚቃ በራሳቸው መኪና በራሳቸው ሙድ ፈታ ዘና እያሉ ነው ሁሌ ይመረባቹ ፈጣሪ አይለያቹ❤❤❤❤❤

  • @user-rh7lj3iv5s
    @user-rh7lj3iv5s Před 3 měsíci +38

    ክክክክክክ የቤቱ ቆጆ ምናለ የቤቱ ቆጆ እኔ አለሁ አላለችም የኔ ጣፋጫ

  • @JemilaJemila-yh4mi
    @JemilaJemila-yh4mi Před 3 měsíci +133

    አብርሽ እና ሩታ መቼም አይለያዩም የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 3 měsíci

      ይለያያሉ ድራማ ነዉ ጠብቁ ብቻ

    • @Rahmi-x9l
      @Rahmi-x9l Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤ሰዎዳቸዉ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 3 měsíci +1

      ​@@user-ew6qp1lt3gአንጀትሽ ይጣበቅ

  • @user-rn8kh2tv9o
    @user-rn8kh2tv9o Před 3 měsíci +47

    ሩታ ንግስቴ የሴቶ በላይ የወዶቹ አማላይ የኔ ልእልት🎉🎉🎉❤❤❤

  • @DibaniyaDemse
    @DibaniyaDemse Před 3 měsíci +10

    ቡታጂራዎች ለሩታ ከሀገሩ አስተዳደር ስጦታ ይገባታል ❤

  • @Hayet-hr9xt
    @Hayet-hr9xt Před 3 měsíci +23

    እሩታዬ የኔ ልዕልት በምን ቃል እንደምገልፅሸ አላቅም ሁሉን ነገር የደለሸ ነሸ አብርሸም እንደዛው አይለያችሁ መጨረሻቸውን እመቤቴ ማሪያም ታሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 3 měsíci +40

    የናብርሽ ካሜራማንኮ እዴት እደሚመቸኝ አጠይቁኝ ዋዉ❤❤❤❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Před 3 měsíci +10

    እፍፍፍፍፍ ሩታየ ከመውደድ በላይ ምን ላርግሽ የኔ ልዩ ደስስስ ይለኛል ስትስቂ ከኣፍሽ የሚ ወጡ ቃላት እኮ ይለያሉ ወደ ፊት ተራመዱ ኣንድ ሰው እንዳትሰሙ መል ኣትሰጡ ሰራቹ ዝም ብላጡ ስሩ እንደዚ ፍቅር በፊልም ብቻ ነው እማውቀው የእውነቴ ነው እወዳችዋለው ውዶቼ

  • @user-oe8rq7mk2x
    @user-oe8rq7mk2x Před 3 měsíci +5

    ሩታየ የኔ ልእልት እኛም ስለፍቅር ሀያልነትን እናውቃለን ትክክል ነሸ ግን አንድ እውነት አትዘንጊ ምነም ቢሆን ቤተሰብ ይበልጣል አንቺን አብርሸም ሆነ ቤተሰቦቹ ሊያከብሩሸ የሚችሉት ቤተሰቦችሽን ሰታከብሪ ነው ሰለዚህ እናትሽን አይተናል ስለዚህ ክብር ለቤተሰብ ይኑርሽ

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-1560 Před 3 měsíci +35

    *_ሩቲዬ ናፍቆታችን በጣም ነው እምንወድሽ ደግሞ አምሮባችኃል በቃ ህይወት ይቀጥላል ብቻ እናንተ ፈታ ዘና በሉልንንንንንንን እምርርርርርር ነው ያለብሽ_*

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 3 měsíci +41

    በራሳቸው ሙድ ዘና ብለው እኛንም የሚያዝናኑ ምርጥ ጥንዶች አላህ አይለያችሁ መጨረሻችሁ ይመር ሩታዬ የኔ ጣፋጭ ሩታዬ የኔ ውድ የሴቶች በላይ የፍቅር መምህር አትጠገብዬ ሁሌም ስቀሽ እንጂ ተከፍተሽ አያሳየኝ ማን ነው እንደኔ የሚወዳቸው👌👌👍☝ጉዞ ወደ ፊት ብቻ እና ብቻ

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr Před 3 měsíci +34

    የኔ አበባ ወላሂ እኔኮ ሙትት ብየነው የምወዳችሁ እሩታየ የኔ መለሎ የሴቶች በላይ ሚድያውን በቁጥጥርሽ ስር አውለሽዋል በክፊም ሆነ በደግ እሩታ የምትለው ካልተጨመረ አይጣፍጥላቸውም የኛ አበሶች ወደፊት❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před 3 měsíci +1

      ትኽክል🥰🥰

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg Před 3 měsíci +1

      ማሪያምን ትክክል😢❤🎉🎉🎉🎉

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 3 měsíci

      ማርያምዬን በጣም የሷ ሰም ካልተነሳ አይጥምም ለክፉም ለደጉም

    • @user-xo6sx5kv3s
      @user-xo6sx5kv3s Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 Před 3 měsíci +1

      ትክክል በአብርሽና በሩታ ሚዲያው ተጨናነቀ ጠርምኛል 😂😂😘💪

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 Před 3 měsíci +14

    ሩታዬዬዬዬዬ የኔ ትሁት የሁሉም ድምቀት ውዶቸ ፍቅራቹ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤የሰላም ኣምባሳደር ልዩ ሰት ነሽ በርቺ ❤❤❤❤❤

  • @user-ix2qu2ov9o
    @user-ix2qu2ov9o Před 3 měsíci +128

    አምሮባችዋል የሚል ብቻ👍ግን ሙዚዉ ሩታ ነዉ የሚለዉ😂ጆሮየ ነዉ😢

    • @EkramKader-gs5nn
      @EkramKader-gs5nn Před 3 měsíci +4

      ሀሀሀሀ አዎ እንደዛው ነው የሚለው ይቅር ይበለንና

    • @user-um1oo1wv5i
      @user-um1oo1wv5i Před 3 měsíci +6

      ሩታየ ነዉ የምለዉ አደል 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Před 3 měsíci +7

      አወ ተዘፈነላት እኮ

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Před 3 měsíci +6

      ለዛም ሁለት

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 Před 3 měsíci +2

      ተዘፈነላትኮበአልሰማቹህም❤❤❤❤

  • @NardosSega
    @NardosSega Před 3 měsíci +49

    ማነው እንደኔ አብርሽን እና እሩታን ስአይ ደስ ያለው 🥰🥰🥰❤️😊😊😊🙏🙏

  • @user-py4ui3ef6r
    @user-py4ui3ef6r Před 3 měsíci +40

    ውይኔ ሙዝቃው ሩታዬ ይላል ማናው እንዴ እኔ የስማችህ እስቲ 😂😂✋✋👍👍

  • @user-cx2gd6gh7w
    @user-cx2gd6gh7w Před 3 měsíci +9

    ማነው እንደኔ የይቱብ ዘበኛ የሆነ
    ሩታ አብርሽ እንዲሁም ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እወዳችኋለሁ❤

  • @user-ur3qn6tc6f
    @user-ur3qn6tc6f Před 3 měsíci +70

    ሩታዬ በጣም ከልብ ይቅርታ አርጊልኝ አብርሽም እንደዛው በተረፈ እወዳቹዋለው ሩታዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ከልቤ እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @عبدالهالمطيري-ج2ر
      @عبدالهالمطيري-ج2ر Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @tigstzmani7499
      @tigstzmani7499 Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Dyfgj-xd7tb
      @Dyfgj-xd7tb Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 Před 3 měsíci +3

      ❤❤❤❤❤አንች ምርጥ አስታዋይ ልጅ ነሽ የምር🥰🥰

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 3 měsíci +3

      ይቅር ለእግዚአብሔር ማማዬ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም በይቅርታ ማለፍ ነው የኔ መልካም ደግ ሰወችን ያብዛልን💕💕💕

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Před 3 měsíci +74

    _ኣብርሸይ_
    ንሩታ ሃም ሓፍትኽ
    ሃም ሓዉ
    ሃም ወድናኣ
    ሃም ኣያዋኣ
    ሃም ኣዶወኣ
    _ኹነላ ኹፉኡ ከይስማዓ_
    _እመ ብርሃን ካብ ኹፉኡ ዘበለ ታሓልኹም እዞም ናተይ🎉❤❤_

    • @user-lx2vf6uq2t
      @user-lx2vf6uq2t Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @user-tl8tv6fi8x
      @user-tl8tv6fi8x Před 3 měsíci +3

      አብርሸየ
      ለሩታ ልክ እንደ አባት
      እንደ ወንደም
      እንደ ባል
      እንደ እናት
      እንደ እህት አያሃት ለማለትሸ ነው

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 Před 3 měsíci +2

      @@user-tl8tv6fi8x እዎ በትግርኛ ነው😁💚

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před 3 měsíci

      ትኽክል😢❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před 3 měsíci +1

      ​@@user-tl8tv6fi8xአዎ ትግርኛ ታውቅያለሽ😁🥰

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New Před 3 měsíci +45

    የኔ አበቦች ማነው እንደኔ የሩታ ትህትና የሚያስገርመው 👍የኔ አለሞች 🙏❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 Před 3 měsíci +8

    አላህ ምቀኛ የተባለን ያሳላችሁ በድስታ ኑሩ አብርሽና እሩታ አብርሽ አይዞችሁ የኔውዶች ሳምሪ እና ፋኒ ስት ቻሌጅ አሳልፈው ነው የ2 ልጅ እናትና አባት ተሆኑት እናም ለማንም ጆሮ አትስጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic Před 3 měsíci +20

    እሩታ ደስ እምትለኝ ነገር ማንንም አሰማ ያቢያወራ ያ ቢያዉራ መስሚያዋ ጥጥነዉ የኔዉድ ደግ አርገሻል ሰዉን እህ ብለዉ ተሰሙት ያሳብዳል የራሱንኑሮ ሳያስተካክል በሰዉ ኑሮ መዛቆኑን ይወዳል 🎉❤❤❤😂

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před 3 měsíci +2

      ትክክል የኔ ውድ ሩታየ😂❤

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 Před 3 měsíci +1

      በጣም ጀግና ሴት ♥️♥️♥️

    • @user-oo3lj4td1d
      @user-oo3lj4td1d Před 3 měsíci +1

      እኔ እጋርማኘል😅

  • @Fuhade2024
    @Fuhade2024 Před 3 měsíci +111

    #አብርሽ ~ በፍፁም አሉታዊና አላስፈላጊ ዋጋ እንድከፍል አልፈልግም። የ #ሩታ ዝምታና ሰላም~መምሰል እውስጧ ጩኸት የለም ማለት አደለም። የሩታ ቤተሰብ ጋር ያላቹን ግንኙነት አስተካክል፤ ወደ ገደለው፤ ወደ መልካም በአጭር ጊዜ ውስጥ እስከ ጥግ ወስደክ አሳየን። አለበለዚያ በሚመጣው ችግር ሁሉ ጥፋተኛው አንተ ነህ። #አብርሽ ሰው የሰጠክን ቦታ፤ ክብርና ዝና በኃላፊነትና በትዕግስት አከናውነህ አሳየን። ትንንሾቹ ነገሮች ሲደማመሩ፣ እየተቀጣጠሉ አድገው ''አቤት፤ ወዴት'' ብትል መመለስ በማችለው እንዳደርስ፣ዋ! አይሆንም፣ አይደረግም የምትለውን ሁሉ ቢሆንስ ... #ሩታ ስለምትወደኝ ብለህ አትታበይ! አትኩራራ! እሷ አብራክ በመሆኗ አትዘናጋ፤ እርሷ #የምችለውን ሁሉ በአደባባይ ሆናልሀለች፤ መከላከል #የማችለው ነገር አያምጣው እና ቢፈጠርስ ቢገጥማትስ ...!!
    ለ3ተኛ አካል ክፍተት አትፍጠራ!! አንተ ላንተ ቤተሰብ ያለህን ክብር #ለሩታ ቤተሰብም ክብርህን በአደባባይ አሳየን። አሳያት!! ከአንተ ቤተሰብ በኩል ብቻ እየሰማኸ አትዘንጋ ... /የግልክን ውሳኔ አሳየን/....እዛኛው ቤት ያላጠፋኸው እሳት በሩቅ ሲሆነ ሲቀርብ ደግሞ ይለበልባል። #ሩታ ንፁህና መልካም ሴት ነች!! ተከታዮቿና አድናቂዎቿ ጠንቅቀው ያቋታል፤ ይረዷታል!! ያስቡሏታል!! ወደ ማብሰልሰሉና ለምን ብላ ያልታያትን ለማየት ነገን በማሰብ ወደ ማገናዘቡም ስትመለስ ?!?
    🎉ይህ ሁሉ መልካም ነገር እንዲፈጠር ስለምመኝ ነው። በቃ! የምንፈልገው #ውጤት እንጂ ፍላጎትህንና ምኞት አትንገረን....ፍጥነት ፍጥነት !!!
    ሩታ❤አብርሽ እግዚአብሔር #አይለያቹ ...

    • @ferengutube-r3y
      @ferengutube-r3y Před 3 měsíci +4

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy Před 3 měsíci +1

      ትለያለህ ትክክል

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m Před 3 měsíci +7

      በትክክል የሴትልጅ ክብርዋ ቤትስባነው ያል ቤትስብ ሴት ልጅ ምን ናት ዛሬ ያለችበት ፍቅር አይንዋ ቢያወራት ነገ ዋጋ ያስክፍላታል

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 3 měsíci +1

      በትክክል❤❤❤❤

    • @LamaTasi-ub3vq
      @LamaTasi-ub3vq Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tudgcfhhn
    @tudgcfhhn Před 3 měsíci +230

    ሩታን ና አብርሽን እደኔ የምወዱ ላይክ ❤❤

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 Před 3 měsíci +10

    አብርሽና ሩታዬ የኔ ምርጦቼ 😍😍😍በራሳቸው ሙዲ በራሳቸው መኪና በራሳቸው ሙዚቃ ፈታ የሚሉ ጥዶች ለመጀመሪያ ግዜ ደስ ይላል❤❤❤😍😍🥰
    🙏🙏🙏እግዚአብሄር ከናአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 3 měsíci +18

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ሩታዬ የኔ ቆንጆ አብርሽ አንድ የምምነግራችሁ ነገር ጠላት አለ እነሱን አትሥሙ በመልካም ኖራችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሱ

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 Před 3 měsíci +74

    ስንሳት እንደ ጠበኩ እወዳቹሀለው አስቲ አንደኔ ሚወዳቸው እመብርሀን በፍቅር ላዪ ፍቅር ትጨምርላቹ ፈጣሪ አዪለያቹ የተዘፈነላቹ ደስ ስል ፈጣሪ ሁሌም ፀጋውን ያልብሳቹ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏አታሽው የስአቱን ነገር ውደ

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei Před 3 měsíci

      ደሞሙዚቃዉ የሌለነዉደሥሢልበሥሟ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před 3 měsíci

      አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Před 3 měsíci +15

    እኔ ምለው መኪናው ቀበቶ የለውም ቆንጆወች በጣም ጨነቀኝ ሁሌ ልጠይቅ ብየ እረሳለው ቆንጆ ትጠንቀቁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @user-wo6fr3xq7r
    @user-wo6fr3xq7r Před 3 měsíci +6

    ማነው አደኔ አብርሽን እሩታዬን የሚወድ👍👍👍 የኒ ውዶች ሁልዬም ፍክት በሉልኝ❤❤

  • @IberashIberash
    @IberashIberash Před 3 měsíci +21

    በራሳቹሙ ድ ፈታስትሉ እኛንም ፋታ የምታደርጉን A❤R ኑሩልኝ ማቸም አይሌያቹ ❤❤

  • @user-tb8yh6iz8b
    @user-tb8yh6iz8b Před 3 měsíci +66

    ሩታ የፍቅር ሠው ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ፍቅር እሰከመቃብር ሩታየ ንፁህ ልብ ያለሸ ሳቂተኛ ሁሌም በደሰታ ያኑራችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 3 měsíci +20

    ሩትነቴ የኔ የዋህ የኔ ትሁት ከዬት ብዬ ከዬት ልጀምርልሽ ማማዬ ሁለዬም የምለምነው የእናተን ደስታጂ ክፉ መስማት አልፈልግም ይሄ የዘወትር ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር አምላክ በክፈ ረድኤቱ ይጠብቃችሁ ፈተና ያለ ነው እውነተኛ ፍቅር ይፈተናን ፈተናውን የምትወጡበት ጥንካሬውን ይስጣችሁ ሁለዬም ልዩ ነሽ ለኔ ወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አለም ሁለዬም ሳቂልኝ የኔ አትጠገብ አብርሽ አደራ ሩታዬን ተጠባበቅልን አደራ

  • @ZemzemZ
    @ZemzemZ Před 3 měsíci +9

    እዉነትአብረሸአደራእሩታንእዳትተዋት:አተከተዊካትተሻሚዋብዙነዉ:ምክነያቱምእሷትለያለችከሁሉምሴትች;መልክፀባይሳቅቀልድሁሉነገረአላትታድለሀል❤❤❤❤❤❤