🛑የሄለን ልደት ባልጠበቀችው ነገር ሰርኘራይዝ አደረጉዋት❣️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@-haddiszema‬

Komentáře • 804

  • @user-bt1ek7us7m
    @user-bt1ek7us7m Před 6 měsíci +283

    ሄሉዬ እኳን ተወለድሽ ❤❤ እዳው በሄለን ይሁንባችሁ ላይክ አደርገኝ

    • @user-bt1ek7us7m
      @user-bt1ek7us7m Před 6 měsíci

      @GACZcams-me 💐💐💐💐

    • @tigist9632
      @tigist9632 Před 6 měsíci

      አደረኩሽ በሄሉ ቀልድ የለም😂😂

    • @zemzemgashu2989
      @zemzemgashu2989 Před 6 měsíci +1

      ሄለን ፈጣሪ ሆነች እደ

    • @user-bt1ek7us7m
      @user-bt1ek7us7m Před 6 měsíci

      አመሠግናለሁ 🌹🌹🌹🌹

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l Před 6 měsíci +1

      ቆይ ምን ጥቅም አለው በአላህ አደረኩሺ ግን መልሺልኚ ጥቅሙን😂😂😂

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 6 měsíci +141

    ዉድ የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ ወር ረመዳን አደረሰን አደረሳችሁ💋🌹🌹🙏

    • @ghb8135
      @ghb8135 Před 6 měsíci +1

      እንኩን አብሩ አደርስን እዲህ ነው የሚብለው

    • @dgehjsxwgioey7712
      @dgehjsxwgioey7712 Před 6 měsíci

      እካን ብሮአደሠን❤❤❤❤🎉

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n Před 6 měsíci

      ❤❤❤

    • @user-tj8jd6pt1q
      @user-tj8jd6pt1q Před 6 měsíci

      እንኳን አብሮአደረሰን ❤❤

    • @dgehjsxwgioey7712
      @dgehjsxwgioey7712 Před 6 měsíci

      @@user-tj8jd6pt1q ❤

  • @kmeshea
    @kmeshea Před 6 měsíci +111

    የመዳም ቅመሞች የላችሁምሳ። የረመዷን ጥግረራላይ ነን። በሎ። 2kሙሉኝ ና አስደስቱኝ ረመዷንን መቀበያ ስወዳችሁ

    • @sss2505
      @sss2505 Před 6 měsíci

      አልሀምድልላ ለዝህያደረሠን አላህሡበሀነዉተአላምሥጋናይገባዉ

    • @MnMn-my1xo
      @MnMn-my1xo Před 6 měsíci +1

      እረመዳን ከባድ ነው አሉ አሁን ጀማሪ ነኝ እንዴት ነው ይከባዳል ስራ

    • @triop00tuei829
      @triop00tuei829 Před 6 měsíci

      አህለን እንኳንለተከበረዉረመዷን አደረሰን

    • @user-ss1oe4nj4q
      @user-ss1oe4nj4q Před 6 měsíci

      😂😂😂😢እኔን፡አብሽር፡ያልፋል❤

  • @user-gs6nb6el9w
    @user-gs6nb6el9w Před 6 měsíci +47

    ማርያምን እዉነተኛ ፍቅር እዚህ ቤት ብቻ ነው ስወዳችሁ💝💝🕊❤🕊🕊❤🕊❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před 6 měsíci +89

    የእስልምና እና የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆም አደረሰን አደረሳቹ😍😍😍

    • @Yeshiigirma
      @Yeshiigirma Před 6 měsíci +1

      Ekuwan abero aderesen❤❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před 6 měsíci +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን በሰላም ፁመን የምንጨርስ ያድርገን❤❤❤

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc Před 6 měsíci +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @GjjHhx
      @GjjHhx Před 6 měsíci

      እኳን አብሮ አደረሰን🥺🥺🥰🥰🥰😍💛❤️‍🩹🩵❤️🤍🧡💙🩶🤎💜💚💚💚🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

    • @user-gs6nb6el9w
      @user-gs6nb6el9w Před 6 měsíci

      እንኳአ አብሮ አደረሰን❤🙏

  • @user-of5zq7zi7v
    @user-of5zq7zi7v Před 6 měsíci +76

    ማነው የቀደመኚ እኮን ለሮመዲን ፆም አደርሳቺሁ ሙስሊሞቺ😢😢😢😢

  • @Kadge917
    @Kadge917 Před 6 měsíci +49

    ኮሜት ፂፌም አለቅም ዛሬ 2ኘ ነኝ አሞኘል ዱአ አርጉልኝ ለተለቁ ለረመደን ወር ኡንካን አደረሰቹ ፅሞ ከሚቀበለችዉ አለህ የርገን በሰለም ሚጨሪስ የርገን ያረቢ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 6 měsíci +41

    አላህ ያግዛችሁ የመዳም ቅመሞች😢 ረመዳን ሙባረክ❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 6 měsíci +47

    ማነው እዳኔ መርቆስን እና ሄለንን ያሚዋዳቻው 😍🤗🥰👍

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 6 měsíci +31

    ከመዳም ስራ በሩጫ🎉🎉🎉
    ረመዳን ሙባረክ በመላው አለም ያላችሁ ውድ የኢስላም ልጆች

  • @mekiyawollotube6890
    @mekiyawollotube6890 Před 6 měsíci +29

    ማርክና ሄሉ የሚወድ ዴምሩኝ አመልሣለሁ😘

  • @mediwolloyewatube8930
    @mediwolloyewatube8930 Před 6 měsíci +27

    ስሮጥ ተደፍቸ ነበር መላው የእስልምና እምነት ተከታዎች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የሮመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰል የመዳም ቅመሞች አሏህ ይገዘን በቀጣይ ከቤተሰቦቻችን አብረን የምንፆም ያድርገን ❤❤❤❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Před 6 měsíci +46

    አብሬሽና ሩታ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ👍

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Před 6 měsíci +10

    ሄሉዬ የማርክ ልዕልት እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ፀባዬ ሰናይ የኔ የዋህ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 6 měsíci +11

    አሰላሙ አለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ ❤❤❤❤❤ሄሉየ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Před 6 měsíci +10

    አህለን ርመዷን ከራም ወአለይና ወላይኩም እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞች አሏህ ፆማቸውን ከሚቀበላት የታመመ ሚድንበት የተጨነቀም እሚፈረጅበት ሀገረችንን ስላም ፍቅር ያድርግልን ያረብ 🤲❤️❤️❤️

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 6 měsíci +24

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @maryamfentesh8476
    @maryamfentesh8476 Před 6 měsíci +8

    የኔ ውድ ብሩክዬ ያስተካክልለታል የጓደኝነት ጥግ መልካም ልደት ሄሉ ፍቅር🎉❤

  • @meditube147
    @meditube147 Před 6 měsíci +26

    እነ አብርሽ ና እናንተ ሱስ ሆናችቢኝ ❤❤❤❤

  • @user-zt8cp8gf2r
    @user-zt8cp8gf2r Před 6 měsíci +5

    ሄሉዬ. ያኔ. ቆጆ. ዉከን. ታወለድሽ. ያማርክ. ንግስት. ማርክኮ. ዉሌም. በስስትነዉ. ሚያያት. ቃሪዉ. ዘመነቹ. ያታበራከ. ነያታወበ. ያርግለቹ. አለሀ. አይለያቹ. 10. ልጅ. ዉለዱ ያኔ. ማሮች. ያጓደኛ. ጥግች. አይለያቹ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Před 6 měsíci +12

    ሙስሊሞች እንካን አዳርሳችሁ ለ ራማዳን 🤲🤲🤲🤲ዱአ አርጉ ለ ኢትዮጵያ 🫶🙏🙏🙏🙏

    • @MeeraR-t3f
      @MeeraR-t3f Před 5 měsíci

      የጓድኛ ጥግ ፍቅራችሁን ይዘላለም ያርግላችሁ አቦ በጣም እምትመቸኙ ልጁች

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 6 měsíci +10

    ትለያላቹ ፈጣሪ አለያቹ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ እኳን ደስ አላቹ❤❤❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 Před 6 měsíci +2

    ሄሉነቴ መልካም ልደት ትንሽም ግጥም ለሄሉዬ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ ማልካም ልደት መቼም የማልረሳው በልቤ ለይ የለ ልዩ የምለው ቀን በዘሬው ዕለት ዋለ።ኡንካን ተዋለድሽ እንኳን አዳራሰሽ ይህን ተላቅ ልደት ለማክበር አበቀሽ።ዛሬ የንቺ ቀን ነው ከሁሉም የሚልቅ ደስ ብሎሽ ይለፍ በይልኚ ፍልቅልቅ የዘውትር ህልምሽ የሰብሽው ተሰክቶ አንድች ሰይጎድልብሽ ሁል ነገር ሞልቶ አማታት እንዲያልፉ እመኝልሻላው ደስታሽ ዳስታዬ ነው ውዴ እወድሻላው❤እድሜ እና ጤናሽን ጨምሮ የብዛልሽ ዘለላም ኑሪልኚ ደስታኛ ሰው ሆነሽ እንዳ አይኔ ምሳሳሽ የመይሽ በስስት ዛሬ ልዳትሽ ነው ውዴ ማልካም ልዳት 🎂🎂 ሺ አማት ኑሪልኚ ሄሉነቴ የኔ ውብ የኔ ውድ❤❤

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p Před 6 měsíci +13

    ዋውውውውማርክ መ100kእየድረሠነው ይገባሀልልልልያላህ አሁንም ወድፌትትትትት❤❤❤❤❤

  • @user-cu2ub2zb2z
    @user-cu2ub2zb2z Před 6 měsíci +7

    ሄሉየ እንኳን ተወለዶሽ መልካም ልዴት 🎉 🎂
    ውድ የተዋሕዶ ልጆ እንኳን ለታላቁ አቢይ ፆም አደረሳችሁ ❤ ፆሙ የመረከት የሰላም የፍቅር ያድርግልን

  • @heyatmelaku40
    @heyatmelaku40 Před 6 měsíci +12

    ውዲ የእስልምና ተከታዬች እኮን ለተከበረው ሪመዳን አደረሰን አልሀምዱሊላ ለስራውም አዞቹሁ እህቶቸ

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Před 6 měsíci +5

    ሄሉ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ ከማርክ ጋር የሰላም የፍቅር ያርግላችሁ ውለዱ ክበሩ በደስታ ኑሩ እግዚያብሄር እናታችን አግኝታችሁ ደስታችሁ የበለጠ ይሁንላችሁ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali Před 6 měsíci +4

    እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም በፍቅር በደስታ አደረሳቹ አደረሰን ይዬን ፆም በንፁ ልብ ያለ መቀያየም ያለ ቂም በፈቅር በፀሎት ፆመን ፆመን እንድንጨርስ እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልን አሜን 🙏🙏🙏
    ሄሉዬ የኔዲ መልካማ እንኳን ተወለድሽልኝ መልካም ልተት እውዳቹአለው ቤተሰቦቹ ሁሌም ደሰተኛ ሁኑልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 6 měsíci +12

    የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እና የሙስሊም እምነት ተከታዮች እንኳን እደረሳችሁ ፆሙን የሰላም የጤና የፍቅር ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽልኝ ❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před 6 měsíci +4

    ሔልዬ እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ልዩ እውነተኛ አፍቃሪ ❤ የኔ መልካም ትልቅ ሰው ፈጣሪ ሺ አመት ያቆይሽ ወልዳቹ ክበዱ ❤ የምታነቡ ስወዳቹ የሀረብ ቤት ጓደኞቼ እርስ በርስ እንደጋገፍ በናታቹ ስደት ግን አልሰለቻችሁም አልደከማችሁም አልመረራችሁም ?????? እኔ ካቅሜ በላይ ሆኖብኛል 😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @RabeaNow
      @RabeaNow Před 6 měsíci

      አብሺር የኔናት 😢😢😢

  • @user-pc5xv1ij3p
    @user-pc5xv1ij3p Před 6 měsíci +4

    እነ ሄሉ 100kሊገቡ ነው😍👌❤❤❤🎉እንኳን ተወለድሽ የኔ አልቃሻ❤🎉

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej Před 6 měsíci +8

    ማርክየ የኔ ማር ሄሉየ እንኳን ተወለድሽ❤🎉🎉❤❤የነ ኣብሩሽ ሰኣቱ ቆየብኝ ጨነቀኝ

  • @user-fj3vj7qn3h
    @user-fj3vj7qn3h Před 6 měsíci +3

    ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮቹ እንኳን 1445 የረመዳን ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳቹሁ አላህ ፆመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ረመዳን ሙባረክ

  • @AmiraRadih
    @AmiraRadih Před 6 měsíci +15

    ዛሬ አለፈልኝ አንደኛ ነኝ 😂😂😂😂😂

  • @user-qp9mj7mi8y
    @user-qp9mj7mi8y Před 6 měsíci +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዪች እህት ወድሞቸ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም እደረሰን

  • @user-hb5gf6yp2t
    @user-hb5gf6yp2t Před 6 měsíci +13

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤🎉

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 Před 6 měsíci +5

    ሄሉዬ እኩን ተውለድሽ የማርክ ንግስት ❤️❤️🎉🎉

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 6 měsíci +9

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤

  • @Mihret-mf6hj
    @Mihret-mf6hj Před 6 měsíci +11

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ መልካም ፆም ይሁንልን❤

  • @salemGuta
    @salemGuta Před 6 měsíci +3

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ውድ ሄሉዬ በጣምነው የምወድሽ❤❤❤❤ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ 🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Před 6 měsíci +1

    በመጀመሪያ እኳን በሠላም ለተከበረው ወራችን ለአለማት ሙስሊም በሠላም አደረሠን 😢❤የትዝዝን የራኸመት የሠላም 4:23 ያድርግልን😢 ሀገራችንም ሠላም ያድርግልን😢አሚን

  • @user-oy2pn5mn6d
    @user-oy2pn5mn6d Před 6 měsíci +5

    ብሩክ መልካም ሰው ዛሬስ እዳተ ያለውድም ቢኖረኝ በየ ተመኘሁኝ😢😢😢

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np Před 6 měsíci +2

    አብርሽ እና ሩታ ለምድነው ዛሬም የቀሩብን ሆሆሆ
    እናተም ደስ ትላላችሁ እንኳን መጣችሁ

  • @ealsa
    @ealsa Před 6 měsíci +2

    ሔልዬ ነፍፍፍፍፍፍ አድሜ ይስጥሽ የኔ አስተዋይ የፍቅር ሰዉ አብራችሁ አርጁ ዉለዱ ክበዱ

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u Před 6 měsíci +6

    ወድ የኢስላም ልጆች እኳን ለታላቁ ለርመዳን አደርሰን አደርሳቹ

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 Před 6 měsíci +2

    መልካም ልደት ህሉ እኔ አዲቀንም ልደትን አክበር አላዉቅም😣😣ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገሪ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Před 6 měsíci

      አኔም አለሁልሽ😅

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 6 měsíci +4

    ውድ የኢስላም ልጇች ረመዳን ሙባረክ በሰላም ፆመን እምንጨረስ ያድርገን 🌹❤️👍👍

  • @user-zt8cp8gf2r
    @user-zt8cp8gf2r Před 6 měsíci +2

    ያስልሚነ. ታከታዮች. በሙሉ. ራማደን. ከርም. ቢያለዉ. በሠለም. አስጃሚሮ. በሠለም. ያስጨርሠነ. ኢሸለሂ. ❤❤🎉🎉

  • @user-hl7mx3hh6l
    @user-hl7mx3hh6l Před 6 měsíci +4

    ሄሉየ እንኳን ተወለድሺ ❤❤❤❤ቀሪ ዘመንሺ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 የኔ ዉቦች❤❤❤❤

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i Před 6 měsíci +4

    Wow የኔ ዉድ እንኩዋን ተወለድሽ 🎉🎉🎉🎉H B D ሄሉዬ 🥰🥰🥰

  • @Bet9232
    @Bet9232 Před 6 měsíci +1

    Happy birthday ቆንጆ ውድድር የኔ ጀግና we love happy birthday ቆንጆ❤❤❤ የሰላም የፍቅር ይሁንልሽ እግዚአብሔር የሰላም የርግልሽ የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ማር ውድድር❤❤❤

  • @user-tc3mt9ws4p
    @user-tc3mt9ws4p Před 6 měsíci +3

    ስታስቁ ኮሜታተሮች ከዛኛዉቤት ሂሌንና ማርክን የናፈቀ ከዚህቤት አብርሽና እሩታ ናፍቀዉናል በተረፈሁላችሁንም እወዳችኋለሁ

  • @mesiuaemesiuae1330
    @mesiuaemesiuae1330 Před 6 měsíci +2

    ስወዳቺሁ እኮ የኔ አደኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤11111111111111111111111111111111111111111111111111111

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 6 měsíci

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ H, B,D እንኳን ተወለድሽ 🎉ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄር አምላክ ይባርክልሽ❤🎂🍭🍬

  • @hawahawa9042
    @hawahawa9042 Před 5 měsíci

    እኳን ተወለድሽ ሄሉዬ የኔ ፋፋጭ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍹🍹🍹🍹🍹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun1392 Před 6 měsíci +2

    ሄልዬ እንኳን ተወለደሽ መልካም ልደት በየሻለሁ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹሁ ይብዛልንአሜን፫ ሄሉዋዬ እንካን ተወለድሽን መልካም ልደት ዘመን ይሁን ልሽ ❤❤❤

  • @diboraDeborah-ob6ij
    @diboraDeborah-ob6ij Před 6 měsíci +2

    ሄሉ የኔዋ እንኩዋን ተዎለድሺልይን HBD🎂🥳❤️
    ሲቀጠል camera man አሳዩ ስንቴ ነው ምነጋራችሁ ምጠይካችሁ 🙄🙄

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂 እኔም እያልኩ ነበር😂😂😂

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 6 měsíci +1

    እንኳን ተወለድሽ የኔ እህት መወለድሽ ለመልካም ይሁንልሽ ቀረ ዘመንሽ ያመረና የሠመረ ይሁንልሽ❤❤❤እድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስሀ ይሁንልሽ❤

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n Před 6 měsíci +6

    እናብርሽን ጥበቃላይነኝ 🎉🎉🎉

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 6 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዳልጃች

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 Před 6 měsíci +3

    እሮመዳን ሙባረክ ሙሥሊም እህቶቼወድሞቼ🌹🌹🌹🥀🥀🥀

  • @user-yy8uc2vv5b
    @user-yy8uc2vv5b Před 6 měsíci +1

    Yene koinjo enkon tewldesh fetari keriy zemenshne yebarksh HBD ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rrr5704
    @rrr5704 Před 6 měsíci +1

    ማረክ ካሜሩአማናችሁ አሣኑን ❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 5 měsíci

    ሄሉዬ ቆንጆ እንኩዋን ተወለድሽ ❤ቀሪ እድሜሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🥰

  • @user-gd2em2mx1h
    @user-gd2em2mx1h Před 3 měsíci

    ሄሉየ እንኳን ተወለድሸ ቀሪ ዘመንሸን ይባረክ

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina Před 6 měsíci +1

    እንኮን ተወለድሽ ሄሉዬ💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 6 měsíci +1

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ።

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v Před 6 měsíci +1

    የኔ ምርጦቼ ❤❤❤ሄሉዬ እካን ተወለድሺ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሺን ፈጣሪ ይባርክልሺ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-fd6up2nh1z
    @user-fd6up2nh1z Před 6 měsíci +1

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 6 měsíci

    ውጨ የምትኖሩ ጥነቱን ይሰጣችው በርቱ እራሳችውን ጠብቁ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 6 měsíci

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ፍልቅልቅ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 6 měsíci +2

    አይ ቡራ የኔ ሳቂታ ማነዉ እደኔ ቡራ እሚመቸዉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍👍

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 6 měsíci

    ሄሊዬ እንኳን ተወለድሽልኝ ዉዴ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዉ ዘመንሽን ይባርክልሽ🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Před 6 měsíci +1

    ብሩስ ፍቅራችሁ አንድነታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ ❤

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 Před 6 měsíci +3

    ዛራ የምስራሺ ሁለተኚነኚ ዋው ታምራላቺሁ ወጣምነው እምወዳቺሁ❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 6 měsíci

    ሔሉ እንኳን ተወ ለ ድ ሽ 🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🧁🧁🧁🧁ቀሪ ዘመ ንሽ ን ጌታ ይ ባርከ ው ኤፊ ና ዊና ለም ን ጠ ፉ የኔ ም ር ጦ ች የማር ክ ቤተ ሰ ብ 😘😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @amutamut1
    @amutamut1 Před 6 měsíci

    ሄሉነቴ የኔ ንግስት እንኳን ተወላሽ መልካም ልዳት ቀሪ ዘመንሽ የተበራክ ይሁንልሽ ሺ አመት ኑሪልኚ የኔ ልዩ የሴቶች በላይ በድካሜ መልካም ክፍት🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e Před 6 měsíci +1

    HBD ሄሉዬ ❤️❤️👑👑🎉🎉 ኑሪልኝ 10ቆንጆ የኔ ዉድ ❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Před 6 měsíci +1

    ስወዳችሁ ምርጥ ልጆች አላህ ፍቅራችሁን እስከዘለቃው ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd Před 6 měsíci

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂👑👑👑👑👑

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w Před 6 měsíci

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽልን የማርክዬ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪዳናምህረትአደይ

    ሄሉዬ እንዃን ተወለድሸ🎉❤❤ ፍቅራቹ ይብዛ

  • @mulumarumaru7141
    @mulumarumaru7141 Před 6 měsíci

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽን የተባረከ ይውንሽ የኔ ልልት ስወድሽ❤❤❤❤

  • @GdtGdgr
    @GdtGdgr Před 6 měsíci

    ሄሉየ እንኳን ተወለድሽልኝ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ የኔ ውድ❤❤❤🎉

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před 6 měsíci

    ሄሉ እንኳን ተወለድሽ ❤❤ፍቅራቹሁ አብቦ ያፍራ❤❤ ቡራ የሰው ልክ የጓደኛ ተምሣሌት ሁሌ የሚስደምመኝ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Igucg
    @Igucg Před 6 měsíci

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽልኝ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 ቀሬዉን ዘመንሽን ይባርክልሽ👏 የኔልዬወችነፍ አመት ኑሩልኝ👏 ዉድድድድድድ❤❤❤❤Bዬ❤የኔሉእል❤❤❤❤❤

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Před 6 měsíci +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wc2cv4ol2b
    @user-wc2cv4ol2b Před 6 měsíci

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ❤❤🎉🎉🎉🎉 ቀሪ ዘመንሽን እግዚያብሔር ይባርክልሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔዉድ በጣምነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-sy3xf6ym9q
    @user-sy3xf6ym9q Před 6 měsíci

    HBD የኔ ቆንጆ ቃሪ ዛማንሽ ኡሉ የዳስታ ይዑንልሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Před 6 měsíci

    ሄሉዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተውለድሽልን መልካም ልድት🎂🎂🎂 ሄሉ ማርኬ የፍቅር ተመስላቴቶች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤🙏🙏🙏

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb Před 6 měsíci

    ሄሉዬ መልካም ልደት 🎉❤እንኳን ተወለድሽ የንስሀ እድሜ ያድልሽ 🙏🥰

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Před 6 měsíci

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት የኔ ቆንጆ❤🎉🎉🎊🎂🎉

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před 6 měsíci

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዓብይ ፆም 1ኛ ሳምንት ዘወረደ በሰላም በጤና አደረሰን መልካም ፆም ❤❤❤

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r Před 6 měsíci

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ፍልቅልቅ ቀሪ ዘመንሽን ድግን ማርያም ትባርክልሽ የኔየዋህ ትለያለሽእኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhgfChvx-fs3gy
    @DhgfChvx-fs3gy Před 6 měsíci

    ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት 💖💖💖💖♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Rahma-tube-t5u
    @Rahma-tube-t5u Před 6 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ውድ እህቶቼ እና ውድ ወድሞቼ ረመዳን ሙባረክ አላህ ጾመው ሰግደው ቀርተው ከሚጠቀሙት ያርገን አገራችን እና አለም በሙሉ እያሰባቹ ድዋ አርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io Před 5 měsíci +1

    መልካም ልደት❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Před 6 měsíci

    ሄሉዬ እንኳን አደረሰሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ ማርክ መልካም ጓደኛች ስላሉህ ፈጣሪን አመስግነው❤❤❤❤

  • @T9dg
    @T9dg Před 6 měsíci

    ሄሉ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ቀሪዉ ዘመንሽን በደስታ የምትኖሪበት ያርግልሽ🌹🌹🌹🌹🌹❤❤