Pasta Al Forno ፓስታ አል ፎርኖ
Vložit
- čas přidán 13. 09. 2024
- ፓስታ ፉርኖ
ለ6 ሰው የሚበቃ ልኬት
ፓስታ ፉርኖውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና ቅመሞች
ስጎውን ለማዘጋጀት
- ግማሽ ኪሎ የተፈጨ ሽንኩርት
- 1 ኪሎ ቲማቲም
- 2 ተለቅ ያለ ካሮት
- 400 ግራም የተፈጨ የበሬ ስጋ
- ግማሽ ብርጭቆ ዘይት
- 2 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
- 400 ግራም የቲማቲም ድልህ
ስጎው ውስጥ የሚገቡ ቅመሞች በሾርባ ማንኪያ ልኬት
- 1 ከግማሽ ሮዝሜሪ እና 1 ከግማሽ ቀረፋ
- 1 የሾርባ ማንኪያ ጨው
- 1 የላውሮ እና እርጥብ የሮዝሜሪ ቅጠል
ክሬሙን ለማዘጋጀት
- 100 ግራም የገበታ ቂቤ
- 1 የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
- 1 ብርጭቆ ወተት
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው
- 3 የሾርባ ማንኪያ ፕሮቮሎኔ ቺዝ (እንደ አማራጭ ሞዞሬላ)
- 1 ቁንጥር ቁንዶ በርበሬ
- 2 እንቁላል
- 1 ፓስታ
- 400 ግራም ሞዞሬላ ቺዝ
- 100 ግራም ፕሮቮሎኔ ቺዝ
- 1 ቁንጥር ደረቅ ጦስኝ
የአበሳሰል መመሪያ
- ምድጃ ውስጥ በ200 ዲግሪ ከ15-20 ደቂቃ በላይኛውም በታችኛውም ማብሰል
ከጎን የሚቀርብ ማባያ ሰላጣ ፡
አትክልት፡ (የሰላጣ ቅጠል፣ ቲማቲም ፣ ሽንኩርት ፣ ቃሪያ እና የፈረንጅ ቃሪያ )
ስልስ፡ (ሎሚ ፣ ስኳር ፣ ጨው ፣ ውሃ ፣ ዘይት እና ቁንዶ በርበሬ)
የፆም ምግብ ብታሳየን ደስ ይለናል
❤😊❤😊
🙏🙏🙏🙏 bro
መለኛ፡አንደኛ❤❤😊
❤❤
Harif nw 1gnaa balemoya
የፆም ብታሳየን