Ethiopia :- ነጭ ነጠላ ለምን እንለብሳለን ? | ነጠላ እንዴት እንልበስ ? | ይህን ያወቁ ኖሯል | netela | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
Vložit
- čas přidán 22. 08. 2023
- #ethiopian_orthodox_sibket #ነጭ_ነጠላ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- ነጭ ነጠላ ለምን እንለብሳለን ? | ነጠላ እንዴት እንልበስ ? | ይህን ያወቁ ኖሯል | netela | የምዕመናን አለባበስ | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
🔴⏩ ስለ መጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዘወረደ | የአብ...
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
youtube.com/@yonasmedia16
👆👆👆👆👆👆👆👆
❤000000000❤❤😊😊😊😊
በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ጸጋ ይብዛልን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርልን!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤ ፆለት እያደረኩ መዝሙር እሰማለሁ ይቻላል እደ መምህር
ቃለ ህይወት
ያሰማልን ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
Maxamer
Maxamer
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ መምህራችንቃለሂወትያሰማልንበቤቱያፅናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃ ህይወትን ያሰማልን የእድሜ ባለ ፀጋ ያድርግልን💞🙏
ቃለ ሂወት የስመዓልና መምህርና ሉኡል እግዜአብሀር በተክርስቲያን ይሓልወልና ዘበን አገልግሎትኩም ጸጋ ይብዝሓልኩም
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን ማምራቺን
ቃለ ህይወት ያሰማለን ወንድማችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን
ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
ቃለሕይወት ያሰማልን ያሰማን ። እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ።
በጣም ብዙ የማላቀውን የምታሳውቀኚ መምህር እድሜና ፀጋ ውን ያብዛልኦት 🙏❤ ቃለሂወት ቃለ በረከት ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ለመምህር ቃለህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን😍😍😍
Maxamer
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ቃለሕይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
memihr kale hiwot yasemalin ketay and tiyake alegni kechalu beketay biyasiredun tiyakew endh new sintseliy lemn ayinachinin sanchefn hone mikiniatus mindnew ameseginalehu
በዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን❤❤❤
ቃለህወት ያሰማልን ያሰተማረን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃለሒዎት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን።
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤
አሜን ፫ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የማላዉቀዉን ነገር አዉቄበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤️🙏🙏🙏
❤❤
Maxamer
Maxamer
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
Maxamer
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏
ቃልህይዉ ያሰማልን
kale hiwet yasemaln amien amien amien
አሜን መንገድነ ኢግዚሐቡኤር ይባርክ
ቃለህይወትያሠማልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በስነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን ከዘመን ዘመን በሰላም ያሸጋግረን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለህይወትያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏⛪
ቃልህይወትንያሠማልን
A men Amen Amen
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክ ቅዱስ በኃላ ውድ ቤት ስትመለሱ ነጠላችሁን እጠፉት የለም ሰዎች አሉና ምን ማድረግ አለብን
አሜን አሜን ቃል ሂዉት ያሰማልን 👏👏👏
Kale hiyiwet yasemalin memhir 🙏🙏🙏edime Tena yadililin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
AmenAmen❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
በእዎነት ቃለሕይውትያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታቺን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤
Amen kale hiwot yasemalen bedmie betena ena besega yetebekelen abatachen beselotewot asebhun yefetugne yebarekugne
አሜን ፫ ቃለህይወትያሠማልን
Ameen(3)qali heweti yasamalini mamerchini baxama desi yemi Eli temereti now egezaber yee barekiki❤❤❤
Amen amen amen kele hiwot ysemalen memihirchen
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🥰🥰 ለምንድነው ለቅዱሳን ስእል የምንሰግደው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ሂወት ያሠማልን በእውነት ❤❤❤
አሜኔ አሜኔ አሜኔ❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
Amen kale hiwetn yasamalen❤🙏
Kalehiywetn yasemaln MENGISTE SEMEYATN Yawrsiln
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለህወት ያሠማልን
amen.amen.amen❤❤❤❤❤amen.amen
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏♥♥♥
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏
Kalehewate yasemaleni mameracheni hadu sebale ayewalakem natala 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገለግሎት ዘመኖትን ይባረክ❤❤❤❤
Amen amen amen qale heyoten yasemalen abatachen
🙏🙏🙏
Amen amen amen biwenti
Thank you very much memeher
መምህር ይሔነሰ ጥያቂ እዳታልፉኝ 1አዳም በሠራው ሀጢአት ተረግሞ አል ተገነት ተባሮ አል እደት የሡ ሀጢአት ለኛ ይተርፋል ሀጢአት ወደትውልዲ እደት ይተላለፋል አዲሠው ሀጢአት ተሠራ የሠራው ሠው ነውጂ የሚጠየቀው እደት ያዱ ሀጢአት ወዳዱ ይተላለፋል(2 ) ጌታችን መዲሀኔታችን ተኔ ሊላ ወደ አብ የሚወሥዳችሁ የለም አለ ሥለዚህ እሡ አማላጂ ነው ማለት ነው እሡ ፈጣሪ ተሆነ አብ ለምን አሥፈለገ ፈጣር ተሆነ ወደዚህ የመጣው ለምን ያብ ልጂ ተባለ ተሊላ እምነት ሥጠየቅ ለማሥረዳት ግልፅ አልሆነልኝም መምህር እዳሥረዱኝ እፈልጋለሁ
Qalahiwat yisamaln
አሜን፫🙏🙏🙏
💚💛❤
🌹🙏
Amen amen anen❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 በገዳማት ቢጫ ልብስ የሚለበሰዉ ለምንድን ነዉ
👏👏👏
💞💞💞💞💞
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የዛሬው ትምህርት ጥሩ እና ብዙ እህቶቻችና ወድሞቻችን በተግባር እንደሚያደርጉት ተስፋ አልለኝ በሚቀጥለው ትምህርት ላይ ስለ ቄሶች ጥምጥም ነው ብለህናል እኔ ከተነሳ አይቀር በእድሜዬ አዲስ አጠማጠም ያየሁበት ይህ ዘመን ነው ምክንያቱም ነጠላ ጋቢ የሚያህል በዲዛይን ወደላይ ቆልሎመጠምጠሙ ለኔ አዲስ ስለሆነብኝ ለምን ተለየ ትርጉሙስ ምን ይሆን?
Kali heywti yasmlni mengsti semyti yawrslni
መምህራችን ጥያቄ አለኝ :ይኸዉም አንዳንድ ሴቶች ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲሔዱ ዘወትር የሚለብሱትን ቀሚስ ይለብሱና ቅዳሴ ሊጀመር ሲል ይወጡና ነጭ ለብሰዉ ይቀበላሉ ከተቀበሉ በኋላ ወጥተዉ እንደገና መጀመሪያ ለብሰዉት የነበረዉን ለብሰዉ ይመለሳሉ ይሔ አግባብ ነወይ? ሌላዉ ጥበብም ሆነ ሌላ ዘመናዊ ቀሚስ ለብሶ መቀበል ይቻላል ወይ ? ቅዱስ ቁርባን የወሰዱ ወርቅና የተለያዩ ጌጦችን መጠቀም ይፈቀዳል ወይ ?
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ የኔ ጥያቄ የማቲወስ ወንጌል ምዕራፍ 6 ስትፀልዪ እንደ ግብዞች አትሁኑ አንተ ግን ስትፀልይ ወደ እልፍኝህ ግባ በርህን ዘግተህ በስወር ለሚያይህ አምላክህ ፀልይ ይላን እና ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ መፀለይ ፈሪሳዊ ያስብላን?????
የማዕጠንት ስነ ስርዓት ምሳሌነቱ ምንድነው?
አባታችን ሴት ልጅ በወርአበባ ጌዜ መስቀል መሳለም መፀሀፍ ቅዱስ መሳለም ፀበል መጠጣት ይቻላል ?
ሰርች አድርጊ ከዛ ላይ ታገኝዋሽ እህቴ አለ ትምህር እሽ ግቢ እና አዳምጭው😊
ሴት ልጅ ሱሪ መልበስ የተቀለከለ ነዉ ነግር ግን ሱሪ ለብሳ ከላይ ቀሚስ (ሱሪነቱ የማያስታዉቅ መልብስ ይቻላል❓
ቃል ህወይት ያስማልን መምህራችን
ጥያቄ አለኝ ሴቶች ፀጉራችውን ተገልጠው ይሂዳሉ ይህ እንዴት ይታያን አህዛብ ፀጉራችውን ይሽፍናሉ መጠየቅ ከለለብኝ ይቅርታ
አሀዲ አብ ሲባል ክንንባችንን ማዉረድ አይገባም.? መማወቅ ሰላለብን ነው