ወንጀለኛው ዳኛ ክፍል 1/ትረካ/ሀዲስ አለማየሁ/Wenjelegnaw Dagna /Haddis Alemayehu/Amharic Audiobook Narration/Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 05. 2024
  • ‪@segenetmedia‬
    ወንጀለኛው ዳኛ ክፍል 1/ትረካ/ከሀዲስ አለማየሁ/Wenjelegnaw Dagna by Haddis Alemayehu/Amharic Audiobook Narration/Part 1
  • Zábava

Komentáře • 24

  • @lchientertainment6543
    @lchientertainment6543 Před 2 měsíci +12

    እሄው እሄንን የመሰለ ድምጽ፡ እንደዚ አይነት መጽሐፍ ሲነበብነት ነው 'ሚያምረው

  • @EphremWorku-k7c
    @EphremWorku-k7c Před 12 dny +2

    👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @mavoplaygg
    @mavoplaygg Před 2 měsíci +5

    ❤❤❤🎉🎉🎉ተዉዳጁ የሰነሸ ልጅ እንወድሃለን Thanks .

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Před 2 měsíci +4

    ፓ አንባቢና ተነባቢ ሲገናኝ እንድህ ያምራል አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ☝

  • @ermias8767
    @ermias8767 Před 2 měsíci +4

    አሪፍ መፅሀፍ ከምርጥ ተራኪ ጋር❤

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 Před 2 měsíci +4

    እናመሠግናለን🙏

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 Před měsícem +2

    Tabrk❤❤❤❤❤❤

  • @tube6037
    @tube6037 Před 2 měsíci +3

    የዛሬ 15 አመት ነበር ያነበብኩት ድንቅ መፅሐፍ

  • @hagosyimer7803
    @hagosyimer7803 Před 2 měsíci +4

    ለማንበብ በጣም እፈልገው ስለነበር ከልብ አመሰግናለሁ። ክብረት ይስጥልን

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 Před měsícem +3

    ስራ እየሠራን ስለምንሠማው ጠቃሚ ነው ግን ፕለይሊስቱ ላይ የጎደሉትን ክፍሎች እባክህ አሟላቸው ፣

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Před 2 měsíci +3

    Thank you so much, I been waiting ❤

  • @emaema-qp1qs
    @emaema-qp1qs Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤ ድምፅህ እና ክላሲካሉ❤❤

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 Před 2 měsíci +2

    እስኪ ልስማና እመለሳለሁ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 měsíci +3

    👍👍👍

  • @emaema-qp1qs
    @emaema-qp1qs Před 2 měsíci +1

    ክላሲካሉ ሲቀየር ጉጉቴ ሚቀንሰው ነገርስ😮 በተረፈ በጣም እናመሰግናለን ሰገነቶች

  • @getanehzewdu6182
    @getanehzewdu6182 Před 2 měsíci +2

    👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Před 2 měsíci +6

    እኔን ብቻ ነው ግን ድምፁ የጋሼ ፍቃዱ ተክለ ማርያምን የሚመስለኝ ባዛኝቱ😢
    እናመሰግናለን ክበርልን❤

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku Před 2 měsíci

    ጠፋህ ተናፍቀሃል ❤

  • @yonkidane4821
    @yonkidane4821 Před 2 měsíci +1

    It is better if u narrate
    Ye-Ilm Ižat b/c this one is already
    Narrated by pro.Himanot alemu beautifully...but thank u for ur effort though .

  • @berhanemahi8255
    @berhanemahi8255 Před 2 měsíci +1

    Wendeme lemen sigle terkawoch meserat akomek?

  • @mehalekbelayeneh5346
    @mehalekbelayeneh5346 Před měsícem +1

    መጽሀፍትን በክፍል እየቆራረጣችሁ ማቅረብ ንግድ ነው፤ እውነት እውቀት ለማስጨበጥ ከሆነ የምታቀርቡት እንደ ሌሎቹ ተራኪዎች በአንድ ክፍል ተርካችሁ ለምን አታቀርቡም። በመጽሐፍ ስም መነገድ አግባብ ባለመሆኑ ቢታረም

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před 2 měsíci

    ፀረ አማራው ሐዲስ አለማየሁ ከዚህም ከፍቅረሰ እስከ መቃብርም አማራን እንደተቼ እንዳንቋሸሼ

    • @meseretjote1761
      @meseretjote1761 Před 2 měsíci

      ፀረ አማራ የሚያስብለው የቱ ነው እንዲው የገማ አስተሳሰብ ይዘክ ስትሞት አይደብርህም የክብር ዶክተር አዲስ አለማየው እዳለ የሚወደድ ስራ ነው አንተ ግን አንብብ እሺ ጭፍን ጥላቻህን ይቅርብህ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ባዳ ነክ ሙላው በማንበብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል በጣም እጅግም በጣም ይጠቅማል እሺ እስጢፋኖስ

  • @tube6037
    @tube6037 Před 2 měsíci +1

    የዛሬ 15 አመት ነበር ያነበብኩት ድንቅ መፅሐፍ