የኩዊንስ ሱፐርማርኬት የበዓል ግብይት ሁኔታ Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 04. 2022
  • የኩዊንስ ሱፐርማርኬት የበዓል ግብይት ሁኔታ
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 86

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Před 2 lety +11

    ለምን ዋጋውን አታሳውቂም suprmarket ማየት ብቻ ዋጋ የለውም ግን ማርኬቱ አሪፍ ነው 👍👌 መልካም በአል

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Před 2 lety +35

    ለምንድነው ፡ በቋንቋችን ፡ ስም ፡ የማይሰይሙት ❗️በእንግሊዘኛ ፡ ማድረግ ፡ ማደግ ፡ ማለት ፡ አይደለም ፡ ስሙ ፡ በቋንቋችን ፡ ይሁን❗️በራሳችን ፡ ባህል ፡ ቋንቋዎች ፡ እንኩራ ❗️

    • @senda9782
      @senda9782 Před 2 lety +4

      መጥቼ እንዳየሁት ኢትዮጵያ ዉስጥ እንግሊዝኛ መደባለቅ እዉቀት ማሳያ ነው ።
      ከጠቅላይ ሚኒስትር ጀምሮ ሁሉም እወቀቱን የሚያሳየው የባዕድ ቋንቋ በመደባለቅ ነው

    • @hageraethiopia24
      @hageraethiopia24 Před 2 lety

      @@senda9782 why do you have to talk about the prime minister!??!!! This has nothing to do with it!!! Denkoro neger neshe..,,

    • @senda9782
      @senda9782 Před 2 lety +6

      @@hageraethiopia24 አዉቃለሁ ኢትዮጵያ ዉስጥ ስለ መሪ መናገር ክልክል እንደሆነ ነገርግን ለማለት የፈለኩት እሱ ራሱ ምሳሌ መሆን ሲገባው ይህን የስድስተኛ ክፍል እንግሊዝኛ እያመጣ ይደነቅራል ።
      እና የራስዋን ድንቁርና ለማወቅ ከፈለጉ የፃፉትን እንግሊዝኛ መላልሰው ያንብቡት
      ድንጋይ

    • @hageraethiopia24
      @hageraethiopia24 Před 2 lety

      You are narrow minded person…. Open up your brain … you showed your dislike for PM… you must be junta or those racist person … it’s a shame why one must practice hate toward other people specially for a leader… you probably don’t understand what I’m talking about … you don’t look like educated person at all…

    • @hibaabbadi8239
      @hibaabbadi8239 Před 2 lety

      Tikikil be kenkochin be amernya yihun

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 Před 2 lety +6

    አገሬ ላይ እንዲህ በማዬቴ እጅግ ደሰ ብሎኛል። ሰላም ለአገራችን🙏

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 Před 2 lety +9

    Good start! We need more of such supermarkets all over Ethiopia. Keep it up!

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l Před 2 lety +3

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ሀገራችን ተለውጧል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 2 lety +4

    Wow very nice 👌 thanks for your time sweetheart. Happy Holidays for all Ethiopians. Love and peace ✌for all Ethiopians cost to cost. Amen ✌🙏✌🙏✌🙏✌. God bless all.

    • @Minu982
      @Minu982 Před 2 lety

      ግሩም ነው: ግን የኢትዮጽያ ሕዝብ በሚገባው ቋንቋ ቢሆን ስሙ ያኮራል:: ውጪ አገር ያለ አስመሰላችሁት ትልክ ድክመት ነው በ 2022(2014) ዘመን ወደሁአላ ተመለሳችሁ

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 Před 2 lety

      @@Minu982 Do you know if I have the keyboard I will write ✍ Amharic language words better than u. Don't think I am wyana Time student. I am Haylselas time student do your math.
      The difference way far. Anyways thanks.

  • @user-op1dp7vs7j
    @user-op1dp7vs7j Před 2 lety +4

    በየክልሎችም መሰራት አለበት አድስ አበባ ብቻ ለምን?

  • @user-tk7tr7uw6f
    @user-tk7tr7uw6f Před 2 lety

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ተክፉ ነገር ሁሉ በርቱ

  • @faristamam7280
    @faristamam7280 Před 2 lety +4

    ግን እኮ አንድም ስለ ዋጋው የነገራቹን ነገር የለም

  • @ham8288
    @ham8288 Před 2 lety +6

    ዛሬ ደግሞ እንደ ሪል እስቴቶች ሆናችሁአል የዚህ ጉብኝት አላማ ሾፑን ማስተዋወቅ ነው ወይስ የሸቀጦችን ዋጋ ለማሳየት ነው። ያየሻቸውንም ሆነ የገዛሻቸውን እቃዎች ዋጋ የማታሳውቁበት የማታሳዩበት ምክንያት ምንድነው ሪል እስቴቶች ቤት እና ህንፃ ያስጎበኙና ዋጋውን አያስታውቁም እናንተም እንደዛው። ታዲያ ይሄን ፕሮግራም ማቅረብ ለምን አስፈለገ ለካሜራ ከሆነ በአፍንጫችን ይውጣ የኑሮ ውድነቱን አስመልክታችሁ ከውጭ ዘራፊ፣ ነፍስ በላ ነጋዴ ከሚሸጥበት ዋጋ የተሻለ ነው እያላችሁ በስንት እቃዎች እዚህ እንደሚሸጡ ካላሳያችሁ የፕሮግራሙ አስፈላጊነትና ለህዝብ ማቅረቡ ጥቅሙ ምንድነው ?

  • @ayaleneshkebede6738
    @ayaleneshkebede6738 Před 2 lety

    Amazing shopping looking is good በርቱ አቀራረብ አንደኛ

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad2957 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ አገሬ
    ሁሌም ከፍ በይ
    ግንበክክልልከቸሞች
    ባከፈትጥሩነበር
    ደሴ፣ባህርዳር
    የመሳሰሉት ከተሞች

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Před 2 lety +6

    ኢትዮጵያዊነትን የያዘ ስም ጠፍቶ ነው የኩዊንስ ሱፐርማርኬት የተባለው ? አሜሪካ አይደለም ያለነው ።
    በእዚህ ምክንያት እኔ ወደዛ ድርሽ ብዬም አላውቅም ። በራሱ ባህል እና ስም ዘመናዊ የሱቅ መደብርን መክፈት ምን አስቸጋሪ ስለሆነ ነው ? ዘመናዊነት አይደለም አዋቂነትም አይደለም ራስን አለማውቅ እና የእውቀት ማነስ ብቻ ነው ።

  • @sadula4361
    @sadula4361 Před 2 lety +2

    ለምንድነው ፡ ዋጋውን ፡ የማታስተዋዊቂው ፡ ሚዲያውን ማስተዋወቅ ፡ ዘንግተሻል ዋጋውን ብትናገሩ ፡ የበለጠ ስዎች ፡ ይደርሱ ፡ ነበር ፡ ማስተዋወቂያው አልተመቸኝም ፡ የማስታወቅ ፡ አቅም ፡ 0፡ ነው ፡ ግን ፡ ሱፐርማርኬቱን ፡ ወድጀዋለሁ ፡ ወገኖቼ ፡ ኮራሁባችሁ በርቱልን ፡ በጣም ፡ ነው ፡የወደድኩት 💯❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @rhma2238
    @rhma2238 Před 2 lety

    ማሻ አለህ ትልቅ ለውጥ ነው አልሀምዱሊላ

  • @mekebebechikssafershamekeb1040

    አገራችንን እንዲህ ስናይ ደስ ይለናል።

  • @azolanash792
    @azolanash792 Před 2 lety

    Amezing wwwooo

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Před 2 lety +2

    ለምን ዋጋውን አትናገሩም

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před 2 lety +3

    ሃፍታም ያለው እንደዝ ይበላል ዳህ ችርቻሮ ልምግዛት ያልቻለ እንዴት ነው ይ ኢትዮጵያ ኑሮ ለ ድሆች አስቡ 😭😭😭😭😭😭

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 2 lety

      😏😏😏አይ አይሾሽ ስርቻሮ እሽላል እቃውን ብድግ እያርጉ መውስድ አምትምርት እንኩአን አያዩም ከ የት እንደ ሚመጣ አያዩም ህዝቡ በ ኩላሊት በ ድሞ ግፊት እያለቀ ለምን ይምስልሽአል 😏😏😏ስለዚ የ ሃግርሽ ምርት ነው ለ ሰውንታችን የ ሚጠቅመው

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 2 lety

    Wow zefineshin yemiyasinek new

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před 2 lety +3

    መልካም የትንሣኤ በአል ይሁንልን። ኩዊንስ በርቱልን

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 2 lety

    good news i like it the way ethiopia is going

  • @mohammedkasim57
    @mohammedkasim57 Před 2 lety

    Wow

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 2 lety

    ስሙ ይቀየር

  • @zulfa9000
    @zulfa9000 Před 2 lety +1

    ጥሩናባር በሁሉም ቦታ ቢኖር

  • @jamesfate5164
    @jamesfate5164 Před rokem

    yes our children yes yes yes it's alright I like this
    we can talk our language
    we can clean our country
    we can build our country
    no one fights on country
    thank you eat opium
    I am proud Ethiopia children I'm proud my own country start again and again more company more supermarkets more shoprite pick n pay checkers
    all over in Ethiopia please

  • @dagimsds
    @dagimsds Před 2 lety

    19:51.....

  • @gaithzuhair7176
    @gaithzuhair7176 Před 2 měsíci

    Whats is the name of this supermarket

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 Před 2 lety +1

    ማርኬቱ ቆንጆ ነው በትእዛዝ እቤት ያደርሱ ይሆን?

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 2 lety +1

    Mama Ethiopia 🇪🇹 I wish you more than this. Malaya go big. Wow owsome and very nice and clean shopping place 👌. Even America 🇺🇸 they don't have like this place including everything. God gives Mama Ethiopia 🇪🇹and Ethiopians love 💘and peace ✌. To see more and more progress. 🙏Amen.

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj Před 2 lety +1

    ውዶቼ መሲ ነኝ

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 2 lety

    Wow bertu hulum bota endezhi yebzalin melikam fasga beali melikam edi beali

  • @tsegayegebremedhen442
    @tsegayegebremedhen442 Před 2 lety

    ጥሩ ነው በተለይ ለፋሲካ እነ ለረመዳን

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před 2 lety

    ወይ ሀገረ የዋህ እኮ ናት ካሼር ቁጭ ብል
    የሚሰራባት እዚህ እኛ ወገባችን ተንቀጥቅጧል

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 Před 2 lety

    የትነው ባታው ሥልክ ድሊበሪ የላቸውም

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 Před 2 lety

    Is the product is made in Ethiopia???????

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před 2 lety

    ዋጋ ዋጋ አሳዩን ሰውኮ ሱፐር ማርኬት
    ሲባል ውድ ነው የሚመስለው

  • @kbintzaynuyahuralayntamari6008

    እንዴ ሃጋራችን ኮሮና ጣፍቶነው ሳይንስ ታዛንግቴ ማስክ

  • @Adis001
    @Adis001 Před 2 lety +1

    በታም ብዙ አመታት ከተወለድኩባት አዲስ አበባ ስለወታው ይሄንን ሳይ በታም ደንቆያል፣ምንም ልዮነት የለውም ከአሜሬካን አገር፣በርቱ፣ግን ስትናገር በአገራችን ቆንቆ ወይም በውቹ አትደበላልቁ ለአድማች እንደሚገባ።

  • @woldeyohannesisrael5192

    l love you Ethiopia
    I use to get angry when i don't see this cand of shop 💖💖💖

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 2 lety

    tall prices to peple

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 2 lety

    Esik bezawem zefinesh hiji

  • @sash2718
    @sash2718 Před 2 lety +1

    ውይ የኔ ቆንጆ አንቺንስ መሀተምአላስፈቱሽም ብልፅግናዎች ተመስገን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 lety +1

    ኩዊንስ ምን ማለት ነው በአማርኛ?

  • @user-hv7uk3ir8x
    @user-hv7uk3ir8x Před 2 lety +4

    1ኛ ምን ዓይንት ጋዘጠኛ ናት 😭😂😭 ቅድምያ የ TV ስም ሳትገልፅ 🤔ስሟ ብቻ ታስተዋውቃለች 😭
    2ኛ የማርኬት ስራ አስፈፅፃሚ መሆኑ🤔 ምንም ዓይነት ምልክት የለውም 😭

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad2957 Před 2 lety +1

    የት ነው በአላህ

  • @muluhagrehaile
    @muluhagrehaile Před 2 lety

    It is nice super market but I have seen cockroaches on top of the meat on other Queen super market #2 (19:53) . how come ETV or the producer can not edit this .? This is unacceptable from a TV station.

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 Před 2 lety

    ዋጋውንማ ማሳወቅ አለባችሁ እዳንፈራ ነው ?የኑሮ ውድነት እንደው አደንዝዞናል ለማንኛውም ዋጋውን ካልነገራችሁን ባታሳዩንም ለውጥ የለውም።

  • @nanigod6533
    @nanigod6533 Před rokem

    ወይ ሲያገጣጥም ወንድሙ ጅራ ዘፈን ጋበዝኩ

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur Před 2 lety +4

    በአማርኛ መስተዋወቅ አለባቹ እኛ እጊሊዘኛ ማበብ አንችልም ሀበሻ ነኝ አረብ ሀገር እንኳን በአረብኛ እና በኢጊሊዘኛ ይፃፋል እናተ ግን ኢጊሊዘኛ ብቻ ምነዉ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před 2 lety +1

    ኦ ዛይት ለ ሕፍታም ገበያ ላይ እይስገባች ድህ እንድይ በል እይርጋች 1200 እይላች ቺርቻልር ብሁን ስዓት የለም ሙዝ በዳቦ ጎመን ብውህ ቢሉ እይትባል 😭😭😭😭😭ኢትዮጵያ መች ነው እንድ ሌላ ህገር ብደሰት ምኖረው 😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔

  • @GreatAlemayehu
    @GreatAlemayehu Před 2 lety

    አድራሻ የትኛው ቅርንጫፍ ላይ ነው?

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 lety

    ምነው ሰውዬው ዋጋውን ሊናገር ሲል አቋረጠችው. ደሀ እማይደርስበት ማርኬት.

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 Před 2 lety

    የቱ ጋ ነው

  • @nanigod6533
    @nanigod6533 Před rokem

    አሙ ይሄ ሰም ገድህ ነዉ ሀሀሀለ

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 Před 2 lety

    በራቹ ለምን ሁሉንም ባታ አታስፊፍ ለምን አዲስ አበበ ብቸ

  • @mxlx7519
    @mxlx7519 Před 2 lety +1

    በከተማው ዉሰጥ በርካታ የመገበያያ መደብሮች አሉ ። ከነዚህ መካከል አንዱ ብቻ ተመርጦ የሕዝብ ንብረት በሆነ የመገናኛ ብዙሃን ሰፊ የማስታወቂያ ሥራ የሚሰራበት ምከንያት ምንድነው? ዋጋ ከሆነ ምክንያቱ የመደብሩ ዋጋ ከሌሎች ጋር ሲወዳደር የተሻለ መሆኑን የሚሳይ ማስረጀ ወይም ጥናት መኖሩ አልተገለፀም ። ያ ቀርቶ የራሱ የመደብሩ ሸቀጦች ዋጋ ምን ያህል እደሆነ አልተነገረም ። ከአንድ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን የሚጠበቀው በተላያዩ የገቢ ደረጃዎች ላይ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎች በመግዛት አቅማቸው ሊገበዩ በሚችሉባቸው ሥፍራዎች ያለውን የገበያ መረጃ አጠናቅሮ ማቅረብ ነዉ ።

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 2 lety

    እስከመቼ ይሔ ሕዝብ ሽሮ ዘይት በርበሬ እሳቤ የሚወጣው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 2 lety

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ የንግዶቻችን ስሞች የፈረጅ ቋንቋ ኩዊን ( ንግስት ብትሏት አማርኛ ይጎዳ ይሆን ቅጫማም ዝቃጭ የፈረንጅ አሽከር ሁላ)የቱ ፈረንጅ ነው በኢትዮጵያ ቋንቋ ንግድ ያለው ( የሀበሻ ሚስት/ ባል ካልተቀላቀሉ በስተቀር ወይንም በፈረንጅ ሀገር ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ለማስመሰል በኢትዮጵያዊ ስም ይሰይማሉ!

  • @habibabalaker6320
    @habibabalaker6320 Před 2 lety

    Batame Arif nawe lamen wada kefelhagre ayekfetum wad jimma matachu kifatu

  • @GreatAlemayehu
    @GreatAlemayehu Před 2 lety

    ለአዲስ ጕጆ ወጪ ስፓንሰር ሁኑኝ እስቲ፣ በቃ ከዛ በኋላ ገበያ በገበያ ነው

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur Před 2 lety

    ብር ካለ በሰማይ መገድ አለ ይባላል ምን ዋጋ አለዉ ዋጋውን አታስተዋውቅም ምን የሚባል ጉብኝት ነዉ እኛ ምንፈልገዉ ሂሳቡ ስት መሆኑ ነዉ አቺስ ብር ስላለሽ ይሆናል ጋዜጠኛ ከሆሽ ሂሳብ መጠየቅ አለብሽ

  • @fayegube5306
    @fayegube5306 Před 2 lety

    እረ! የወሀ ያለህ፣ እረ እሱ እኳን ይለቀቅል፣ ውሀ ውሀ ሸተን እንዋል፣ ይድረስ ለሚመለከተዎ።

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před 2 lety

    No I prefer the original supermarket lol. Most those products are injected with hormones and Spray with Comically.

  • @yeseraptawafert7237
    @yeseraptawafert7237 Před 2 lety

    እኔ የምለው ማስታወቂያ ነው እየሰራሽ ያለሽው ወይስ ...።አይ ጋዜጠኛ!!

  • @nanigod6533
    @nanigod6533 Před rokem

    ሰማችንን ያሰጠራ ሚድሮክ ሆሆሆሆሆሆ

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj Před 2 lety +1

    አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ አበረታቱኝ

  • @putrabungsu591
    @putrabungsu591 Před 2 lety

    Wow