Kingdom Sound |Lidia Anteneh | Live Worship | Halwot E.U.C | የሁለተኛ አመት የቤ/ክኒቱ ምስረታ ልዩ ኮንፍረንስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2022
  • Kingdom Sound |Lidia Anteneh | Live Worship | Halwot Emmanuel United Church | የሁለተኛ አመት የቤ/ክኒቱ ምስረታ ልዩ ኮንፍረንስ
  • Hudba

Komentáře • 65

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    እግዚኣብሔር ትልቅ ነው አሜን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +4

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።rt

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 Před 2 lety +11

    የቤተ ክርስቲያናችሁ ስም እንዴት ነው ደስ የሚለው ከናንተ ጋር ነኝ በመንፈስ 🙏🙏🙏 ምርጥ ትውልድ ሰማያዊ ዜጋ ♥️ ባያችሁ ደስ ባለኝ የት ናችሁ የአባቴ ልጆች 🙏

  • @firewtirunehofficial4726
    @firewtirunehofficial4726 Před 2 lety +6

    የተወደደ ትውልድ ሊዱዬዬ ድንቅ ነሽ

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Před 2 lety +7

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ በዝማሬሽ ጌታ በሰጠሽ ፀጋ በእውነቱ ተባርኬበታለሁ። ያብዛልሽ ጌታ ቢፈቅድ እጎበኛችኋለሁ። ደሞ እናፍቃለሁም!!🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @brikneshbelda2073
    @brikneshbelda2073 Před 2 lety +3

    Selamachu yibza tebareku begets fikir yemiteyikew be London UK wisit aedirashachihun felge neber tebareku

  • @bernabasgelana2683
    @bernabasgelana2683 Před 2 lety +5

    ያስጨናቂውን ዘንግ ሰብረሀል

  • @josyalador6937
    @josyalador6937 Před rokem +1

    Lidu betam new miwedishhhh ❤❤❤❤ anchi stzemri yaltenekahubet andm mezur yelem
    Banchi mezmur bzu negeroche tekeyrewalllll🙏🙏🙏🙏 geta abzto ybarkishhhh

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Před 2 lety +4

    ያስጨናቂውን ዘንግ ሰብረሃል
    ያዋረደኝን አዋርደኽዋል
    እንደጠላት ዛቻ መች አደረክብኝ
    ስጠራ እየመጣህ ተዋጋህልኝ
    may God bless you Lidu what a worship it is👌👍🤷‍

  • @teketellailago79
    @teketellailago79 Před 2 lety +4

    Tebareku, tebareki

  • @eskedararega4104
    @eskedararega4104 Před 2 lety +2

    Tebareki liduye betam yemiwedish zemari nesh

  • @blenadmassu3314
    @blenadmassu3314 Před 2 lety +7

    I just melted through this worship... 🙌🙌

  • @gezahegn7LGE
    @gezahegn7LGE Před rokem

    Lidiya Egzer abizto yebarikish. Geta besetash tsega bizuwech tebarikobetal. Zemenish yebarek.

  • @bisrataklilu686
    @bisrataklilu686 Před 2 lety +3

    ድንቅ ግዜ ጌታ ይባረክ

  • @yesiland2361
    @yesiland2361 Před rokem

    አሜን ፀጋው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidanyohannes9910
    @kalkidanyohannes9910 Před rokem +1

    Amen haliluja 🙏❤️

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Před 9 měsíci

    አልጠግበውም ይሄን መዝሙር❤

  • @amenaniley
    @amenaniley Před 2 lety +4

    Liduyee 🥰🥰

  • @milkamebratu7943
    @milkamebratu7943 Před 2 lety +3

    Amen 🙏 egziabher yebarkachu

  • @helenusman7795
    @helenusman7795 Před 2 lety +1

    እሰይ እልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን

  • @melkamview8374
    @melkamview8374 Před 2 lety +5

    ❤❤❤heavenly worship

  • @yihuncj5929
    @yihuncj5929 Před 2 lety

    Liduye geta ፀጋውን ይጨምርልሽ U blessed ❤

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 Před 2 lety +1

    Tebareku💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😇😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @samsonasfaw8964
    @samsonasfaw8964 Před 2 lety

    amen amen
    Geta eyesus ybarkachu tebareku

  • @lamessateshale8885
    @lamessateshale8885 Před rokem +2

    ድንቅ እና እግ/ር የምከብረበት የአምልኮ ጊዜ ነበር ....ግን "በክሩበል ላይ የተቀመጥኸዉ" የተባለው ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ?? ተባረኩ!!

    • @samrega9842
      @samrega9842 Před rokem +1

      he sits enthroned between the cherubim, let the earth shake. (Psalm 99:1)

  • @tsegafunkura3961
    @tsegafunkura3961 Před 2 lety

    May the sovereign GOD be with you always!...

  • @Eyasu_w
    @Eyasu_w Před 2 lety +6

    Liduyee ur blessed ❤️🥰

  • @user-tv5fx5gy6w
    @user-tv5fx5gy6w Před 2 lety +3

    I love everything about you girl thanks to the lord Jesus our eternal saviour !

  • @_milluu
    @_milluu Před rokem

    You are a blessing lidiye keep shining ✨️

  • @samrawitwolde4053
    @samrawitwolde4053 Před 2 lety +1

    Liduye lezih edemtdershi awk neber 9th class honen stzemriln.Berchi Geta bzu mitekembsh lij nesh!!!

  • @destina_bk
    @destina_bk Před 2 lety +2

    Amen Amen 🙏

  • @Rrr4803
    @Rrr4803 Před 2 lety +2

    አንተ ታላቅ በሐይል ታላቅ 🙏
    ስምህ ታላቅ ነው ስራህ ታላቅ 🙏

  • @yordanosalemayehu3102
    @yordanosalemayehu3102 Před 2 lety

    Tebareki liduye🙏🙏

  • @nahomsolomon9757
    @nahomsolomon9757 Před 2 lety +4

    Hallelujah 😊

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Před 2 lety

    Bless you Beautiful 🙏❤

  • @yeabfiredawit61
    @yeabfiredawit61 Před 2 lety +2

    Lidutye Yichemir

  • @biruktilahun339
    @biruktilahun339 Před 2 lety +1

    Geta eyesus yebarkachu.....

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 Před 2 lety +3

    Amen 🙏

  • @yishakayele6416
    @yishakayele6416 Před 2 lety +4

    ❤❤❤❤
    Stay blessed

  • @yakobsafena4965
    @yakobsafena4965 Před 20 dny

    WoW

  • @eyasuyirba2998
    @eyasuyirba2998 Před 2 lety

    Tebareku lebereket hunu

  • @MLTI7
    @MLTI7 Před 2 lety

    You are Blessed my sis

  • @yabets8848
    @yabets8848 Před rokem

    ተባረኪ😍😍😍

  • @temesgenfanta8551
    @temesgenfanta8551 Před 2 lety +2

    I love this songs....but please improve the audio recording quality.......pls pls......halwot....its in all your videos

  • @user-lz8ju6hb7b
    @user-lz8ju6hb7b Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🎉 tebareku❤

  • @biratu8
    @biratu8 Před rokem

    amen ewnte new

  • @yosefameha1748
    @yosefameha1748 Před 2 lety

    God bless you all

  • @eliroieusman8820
    @eliroieusman8820 Před 2 lety

    lidu love you God bless you

  • @ZKStudio85
    @ZKStudio85 Před 2 lety +2

    ግሩም አምልኮ ተባረኩ

  • @yabetsanteneh4
    @yabetsanteneh4 Před 2 lety +4

    😍😍❤❤🥰🥰

  • @gospelsong2016
    @gospelsong2016 Před rokem

    Hallelujah

  • @ruhamashewadaru2966
    @ruhamashewadaru2966 Před rokem

    I have no words banchi wst slemigeletew ye geta tsega liduye!

  • @saron8217
    @saron8217 Před 2 lety +1

    Esey ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell

  • @metsnanatasfaw9636
    @metsnanatasfaw9636 Před 2 lety

    Amen

  • @muna_ya_muna
    @muna_ya_muna Před rokem

    🙌🙌❤❤

  • @yisehakbelete8078
    @yisehakbelete8078 Před 2 lety +1

    👏👏👏👍💯❤🙏

  • @txttxt2411
    @txttxt2411 Před rokem

    💜💜💜

  • @samuelzerihun1561
    @samuelzerihun1561 Před 2 lety +1

    Lidiya cake

  • @abrishshome5328
    @abrishshome5328 Před 2 lety

    just wow!!

  • @hewangetachew4116
    @hewangetachew4116 Před 9 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤😂