9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 7

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • 9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 7 #9Gnaw Shi Part 7 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
    9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ -ክፍል 1#9Gnaw Shi Part 1 • 9ኛው ሺህ -ክፍል 1 New Se...
    9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2 #9Gnaw Shi Part 2 • Video
    9ነኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 3 #9Gnaw Shi Part 3 • 9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 3 ...
    9ኛው ሺህ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 4 #9Gnaw Shi Part 4 • 9ኛው ሺህ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 4 ...
    9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 5 #9Gnaw Shi Part 5 • 9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 5 ...
    9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 6 #9Gnaw Shi Part 6 • 9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 6 #...

Komentáře • 145

  • @tigabualemayo4142
    @tigabualemayo4142 Před rokem +48

    የምር ውሮን እንደኔ የሚወዳት ካለ ላይክ ያድርግ

  • @philips5757
    @philips5757 Před rokem +12

    የአቡ ንግግሮች እንደኔ የሚመቹት ማነው

  • @AlemayehuSibeshi
    @AlemayehuSibeshi Před rokem +2

    ቀጥሉበት

  • @user-np9mt8zb1z
    @user-np9mt8zb1z Před rokem +6

    ተማክራቹ ነዉ እንዴ ኮሜንት ምታረጉ ?? ምርጥ እየሰሩ ነዉ

  • @saydgafary8415
    @saydgafary8415 Před rokem +11

    እማማ አሰለፍ ናፈቀኝ😂😂

  • @yohanneskebede676
    @yohanneskebede676 Před rokem +11

    ውሮ ላንቺ ነው የምጽፈው 1) ሜካፕ ብዙ አትጠቀሚ ለምሳሌ Part 3 እና 4 አሪፍ ሰርተሻል! ልክ እንደ ከዚህ በፊቱ አለባበስሽን ቀለል አድርጊው እና ስሪ! አንቺ በተፈጥሮም እገዜር ከ መልክ በላይ ሞገስ ሰቶሻል!! ብዙም አትጨነቂ! በተረፈ እራሳችሁን ለቀቅ አድርጋችሁ ስሩ! ይመቻቹ!!

  • @messizemene
    @messizemene Před rokem +3

    ያዝናናኛል

  • @genetchannel8367
    @genetchannel8367 Před rokem +2

    ምን እየሰሩ ነው ግን? መላ ቅጡ ጣፈኝ እኮ
    ክፍል አንድ ደስ ይል ነበራ አሁን ግን በጭራሽ ምን እያስተማሩ እንዴ ሆና ምንም ልገበኝ አልቻለም 😭

  • @asilabdi4645
    @asilabdi4645 Před rokem +12

    Ya radu adnakiyoch 🙌🏼❤

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Před rokem +2

    ራፕ ነጻነት ትወዳለች 😂😂😂ጡዘት ትወዳለች በሚለው አስተካክለው ጩባው

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před rokem +2

    ሳሚ ናፈቀኝ የት ነው ያለው እረዱ

  • @user-dt3sp2lr4q
    @user-dt3sp2lr4q Před 5 měsíci

    አቡዬ በጣም ነዉ የምትመቸኝ የአራዳ ልጅ

  • @mundenomochone8752
    @mundenomochone8752 Před rokem +3

    ነፊ አመት ኑሩልኝ

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 Před rokem +4

    ❤ጩቢቲ😂😊

  • @abelworku992
    @abelworku992 Před rokem +1

    የሚገርመው ዘጠነኛው ሺህ ለኔ ያዝናናኝ ነበር አውን ግን እያየውት ሠለቸኝ አላውቅም ለምን

    • @emebetabate3262
      @emebetabate3262 Před rokem

      አሁን የኑሮ ዉድነቱ ይሆናል ሳቃች የወሰደዉ😂😂

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před rokem +3

    እኳን ደህና መጣችሁ ወይ ዉሮ😂😂😂😂

  • @arontube1818
    @arontube1818 Před rokem +2

    ይመቻችሁ

  • @b-gamer2883
    @b-gamer2883 Před rokem +5

    I see Wero is developing her intelligence😅

  • @EmanuelBekele-xp5el
    @EmanuelBekele-xp5el Před rokem +2

    It was crazy family 😃😃😃

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +2

    😂😂😂ይመቻቹሁ

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 Před dnem

    ራፕ ነፃነትን ትፈልጋለች ጩቢቲ😂

  • @ahmedmbark8733
    @ahmedmbark8733 Před rokem +4

    የውሮ እርግዝናግን ውሸት ይመስላል ልጅቷ ስለማታስታውስ 😂 እንግዜን ያንዲቱን ውጤት ይዛይሆናል አርግዣለሁ ምትል😅

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před rokem

    ዘጠነኛው ሺ ግን ምንድነው የሚያስተምረው የቤተሰብ ጉዳይን ጭራሽ አይወክልም ወይ አያስቅ ወይ አያስተምር🤔☹️

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +1

    እርግዝና ያምራል እንደ ቀበጯ ለአቀማጠል😅

  • @dawitkiros-kz4dm
    @dawitkiros-kz4dm Před rokem +1

    wow

  • @rutezewdu5757
    @rutezewdu5757 Před rokem +2

    Yechi ነቆራ ናት ለ tiktokroch 😂😂😂

  • @menshafedlu7295
    @menshafedlu7295 Před rokem

    ብሬ በጣም እወድሃለሁ

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Před rokem

    ብሪ ምርጥ ድምጽ አለህ አዳንዲ ሙዚቃ ሞክር ውሮ እርግዝናሽ ምንድነው እደ ዘድሮ ሆነ ማለቴ የውሸት እየመሠለ ነው

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement Před rokem +2

    የዉሮ እርግዚና ዉሽት ይመስለኛል

  • @sosibariche
    @sosibariche Před rokem +2

    በሕግ አምላክ ድራማን እንይበት የምትሉ

  • @merongetaneh7317
    @merongetaneh7317 Před rokem +1

    እናንተ ምንድን ነው ዝም ብላችው የምትፅፉት "ደስ አይልም " ምናምን እንዴ በትክክል እየሰሩ ነው ። እንደውም ከበፊቱ የበለጠ ተመችቶኝ ነው የማየው ።

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s Před rokem +4

    ይመቻችሁ❤

  • @tigistbiru1298
    @tigistbiru1298 Před rokem +2

    አረ tik tok ብላችሁ ልትሞቱ ነዉ እንዴ አረ ፍቱ በቃ ምነዉ ሌላ ሀሳብ አጣችሁ እንዴ

  • @user-pd5bk8tw3w
    @user-pd5bk8tw3w Před rokem +1

    ያብልፅግና ድረመ ቅጥ አጣ😅

  • @kiduswalelegne8774
    @kiduswalelegne8774 Před rokem +1

    you are funny😍💖👍👏🤣🤣

  • @10M_views54
    @10M_views54 Před rokem +1

    የዛሬው የጅል ነው

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Před rokem

    ተመልሳችሁ ስትመጡ በጣም ጠብቄ ነበር ግን እስካሁን አልሳኩም 7 ክፍል ስለዚህ መሻሻል አለበት ሲቀጥል ካሜራ ጥራት ሁሁ ድምፅ እራሱ ችግር አለ እረ አልመሰጠኝም ዘንድሮስ

  • @user-xx8me3ut2j
    @user-xx8me3ut2j Před rokem

    አሁንስ ደበረባቹ ከቻናሉነው መሰለኝ ተፅእኖ😏😏😏😏

  • @user-zr6pr3gy5f
    @user-zr6pr3gy5f Před rokem

    how brilliant is it

  • @agh8805
    @agh8805 Před 16 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemtofa7826
    @lemlemtofa7826 Před rokem

    8.30am

  • @nseemmujeeb6857
    @nseemmujeeb6857 Před rokem +1

    🥰🥰

  • @madeinethiopia4572
    @madeinethiopia4572 Před rokem

    ኢቲቪ መቅረብ ከጀመረ በሆአላ አርቲሰቶቹ ሁላ ተሳቀው ነው እሚሰሩት 😅😅😅 ምንም ደስ አይልም

  • @mihretabasefafan7652
    @mihretabasefafan7652 Před rokem

    Tv sent sat lay new mekerbew

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 Před rokem

    ዋዋዋ ነው

  • @heriakleguzaye7935
    @heriakleguzaye7935 Před rokem

    I like it before more

  • @abrarawhaile
    @abrarawhaile Před rokem

    አለምሰገድ መሞት የለብህም አትሞትምም!

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Před rokem

    ለዛችሁ በጣም ጠፍቷል እደድሮዋቹሁ ደስ አይልም

  • @Lilbini99
    @Lilbini99 Před rokem

    እንደ በፊቱ አይደለም ግን በርቱ

  • @asamenewmengstu9774
    @asamenewmengstu9774 Před rokem

    የጓዳው ፔሌ😅😅😅

  • @enuhailu5833
    @enuhailu5833 Před rokem

    በፊት ብደጋግሜው ባየው አይሰለቸኝም አሁን ግን እያሳላፍኩ ነው ማያቹ ,,,,,,ደበራቹ

  • @salamtubi5823
    @salamtubi5823 Před rokem

    ዬቤሬ ስም ጀለስ ሆኖ እርፍ ውሮ ዬስራሺን ይስጥሺ 😂😂😂ዬተመተሺ

  • @behaftahaftu-hd5sj
    @behaftahaftu-hd5sj Před rokem

    😂🤣😂🤣

  • @lebasiewal646
    @lebasiewal646 Před rokem +1

    እረ እንደ ድሮ አይደለም በጣም ያስጠላል

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před rokem

    አይ፡ጩቢቲ፡ገደላችሁኝ፡በሳቅ

  • @user-jl5kj5cj6o
    @user-jl5kj5cj6o Před rokem

    በቃ አለቀ ? 9ነኛው ሺ ነው አይደል ?😳

  • @senaigzie3032
    @senaigzie3032 Před rokem

    Welcome wudoch ❤❤❤

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 Před rokem

    Tenawn yestachu

  • @fikrubefikadu2546
    @fikrubefikadu2546 Před rokem

    Woy jeleouse😂😂

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834 Před rokem

    ድራማው በቴሌቪዥም መቼ መቼ እንደሚተላለፍ እባካችሁ መረጃው ያላችሁ ተባበሩኝ

  • @Alex-zz4rf
    @Alex-zz4rf Před rokem

    Number one stitcom

  • @bereketasfeha2660
    @bereketasfeha2660 Před rokem +55

    እረ ክበፊቱ አንፃር አሁን የምትሰሩት ያስጠላል በጣም

  • @adug4088
    @adug4088 Před rokem

    እኔም ውሸት ይመስለኛል

  • @mintedebe8071
    @mintedebe8071 Před rokem +1

    አይነፋም

  • @danielerkodinku637
    @danielerkodinku637 Před rokem +1

    Pointtttttttt dramaw mnm point yelewm kebefitu

  • @chuchubelay
    @chuchubelay Před rokem

    wero gobeze

  • @Yohannes-dy8ks
    @Yohannes-dy8ks Před rokem

    😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @erichierichi7322
    @erichierichi7322 Před rokem

    ❤❤woyi uro

  • @birhanufikra3287
    @birhanufikra3287 Před rokem

    🎉

  • @user-yt1tu3ux3q
    @user-yt1tu3ux3q Před rokem

    🎉 andign nashu

  • @tesfakassu4249
    @tesfakassu4249 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EshaknseruYasine-gy1iy

    የጩባ ሸሚዞቹ ማረግ አለበት

  • @tigisttigist7511
    @tigisttigist7511 Před rokem +1

    ቆይ በራሳችሁ Tv አለቁትም😤😤በነኝህ በቆሻሾች

  • @bereketdinku2387
    @bereketdinku2387 Před rokem

    ye chubaw yediro tisher yet hede

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 Před rokem

    Redu 😂

  • @yothorsecurity5205
    @yothorsecurity5205 Před rokem

    who noticed they were not driving the car, i think i didn't use chroma key properly

  • @matikifle9018
    @matikifle9018 Před rokem

    ድሮም ETV ገብታችሁ

  • @hanalove2615
    @hanalove2615 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂

  • @rawudasaeed3944
    @rawudasaeed3944 Před rokem

    😂😂😂😂

  • @davhabesa2615
    @davhabesa2615 Před rokem

    ተላዘዛችሁ የድሮን ሙድ መልሱት

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 Před rokem

    👍👍👌👌👌💛💚❤💞💞

  • @ayandaprincess-cn7tq
    @ayandaprincess-cn7tq Před rokem

    ምን ነዉ በጉጉት ስንጠብቃችሁ ጭራሽ አገማችሁት🥵

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 Před rokem

    😂

  • @mintuWelde-jr6pf
    @mintuWelde-jr6pf Před rokem

    Chubaw❤❤❤

  • @brokeranddriver2858
    @brokeranddriver2858 Před rokem

    Sponsor ስታገኙ አፈለቹ

  • @noahsemere848
    @noahsemere848 Před rokem

    ምንሼ ነው ኣሰልቺ፡የሆነው በናታቹ

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 Před rokem +1

    Aye 9au. Azeg unacu

  • @bebyshoagaro4950
    @bebyshoagaro4950 Před rokem

    😂😂😂😂😂✋🤪😕

  • @saedanuri
    @saedanuri Před rokem

    Wedebefit lezachu temelesulen

  • @ZaruGrima-nw1tz
    @ZaruGrima-nw1tz Před rokem

    TikTok

  • @tenatena6493
    @tenatena6493 Před rokem

    😂😂❤❤❤❤

  • @maudababa1803
    @maudababa1803 Před rokem

    ለምንድነው ግን ልክ እንደዱሮው ኣልመቸኝ አለ ስራቹ በፊትኮ በጉጉት ነበረ የምጠብቀው😮

  • @t.t.g8979
    @t.t.g8979 Před rokem

    Ere 9 negnawu shi nafekegn yedrowu yet geba😢

  • @user-wo8vl7ek9v
    @user-wo8vl7ek9v Před rokem

    Er yehe sitkom drama yimchgnal

  • @helanmamo320
    @helanmamo320 Před rokem

    ኧረ ለዛ ማጣት

  • @tarukaadisababa8286
    @tarukaadisababa8286 Před rokem

    😂😂😂😂❤❤

  • @BethlehemAbebe-zp1sk
    @BethlehemAbebe-zp1sk Před rokem

    🎉🎉t

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 Před rokem

    🥒🥕😀

  • @sebrinasani2662
    @sebrinasani2662 Před rokem

    ምንም አያምርም

  • @lordking5722
    @lordking5722 Před rokem

    9th shi with ebc 😞😔🤮🤢🤮🤢🤮