🛎️ዊና አለቀሰ,ከሙቢ ጋ ሆነው ስልኬን አዘረፉኝ 😱😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 1,8K

  • @elotube16
    @elotube16 Před 4 měsíci +267

    ሙቢ እና ዊና ግፈኞች ናቹ እኔ ነኝ ምበቀላችሁ ጠብቁኝ😂😂

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 Před 4 měsíci

      ደምሩኝ

    • @AaUi-px7wj
      @AaUi-px7wj Před 4 měsíci +1

      ኤሉ አተመቼ ነው ቨድዎ የምትለቀው❤❤❤❤

    • @saadiyakhader472
      @saadiyakhader472 Před 4 měsíci +2

      እኔም ያብርሽ ቪድዬ እያየሁ ይሄኛው ሳይ አቋርጬ ወደዚህ መጣሁ😂😂😂😂😂 ብሩክ ትለያለክ ለጓደኝነተሰ ያለህ ቦታ❤❤❤

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 Před 4 měsíci +1

      😂😂😂😂

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew Před 4 měsíci +1

      ውሸት😂😂😂😂😂😂

  • @user-th5sp2ob1g
    @user-th5sp2ob1g Před 4 měsíci +332

    ጀግና ጓደኛ ነህ ከብር ጓደኝነት ንመረጥክ እስኪ የብሩክ አድናቂዎች ጀግና ነው የምትሉ ግጩኝ ልያችሁ

  • @user-oz7pd1tc5q
    @user-oz7pd1tc5q Před 4 měsíci +32

    ማሪያምን ቡርክ የሰባአዊነት ጥግ የሰፈረብህ ሸው አኮባሪነህ አምላክ እድሜህን ይባርክልህ ማሪያምን ❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 4 měsíci +254

    ብሩኬን ዊናን ሙቢን እና ማርኬን የሚወድ ወላሂ እነዚህ ቃዉጢወች ሲመቹኝ😂😂👍👍

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz Před 4 měsíci +2

      እኔም በጣም ነው ምወዳቸው❤❤❤

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 Před 4 měsíci

      ደምሩኝ ውዴ

  • @user-du4bo5eb2e
    @user-du4bo5eb2e Před 4 měsíci +22

    ወላሂ ማየት እንጂ ኮሜንት የትም ቦታ አልሰጥም ዛሬ ግን አልቻልኩም ቡራዬ የሰው ልክ ነህ ወላሂ ልብህን አላህ አይቀይርብህ የአንተ ጓደኛ የሆኑት ሁሉ እድለኛ ናችሁ

  • @Toyba-xj9ms
    @Toyba-xj9ms Před 4 měsíci +89

    ወላሂ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ነበር ብሩኬ የጓደኝነት ጥግ ከወንድምም በላይ ነህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 Před 4 měsíci +106

    ያአረብ ሀገር ሴት ያለተዘመረላት ጀግና ሴት ናት የምትሉ

    • @Saratube-is4bz
      @Saratube-is4bz Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤. ሳህ😢 ወላሂ. ❤

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤😢

    • @MasrtiMasrtigeto
      @MasrtiMasrtigeto Před 2 měsíci

      ሳህ❤❤❤❤

    • @Frdous-cq2mz
      @Frdous-cq2mz Před 10 dny

      የኔ ውድ እህት በጣም እናመሠግናለን ቁጥርሽን በውስጥ ብልኪልኝ ከቻልሽ ደስ ይለኛል

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 4 měsíci +48

    አይ ቡራዬ የሰው ልክ አንድ መጥፎ ነገር ካደበቱ አይወጣም ማርያምን ተባረክ ይሄን መልካም ልብህን መድሀኔ አለም አቀይርብህ

  • @user-kc1qk6vd8k
    @user-kc1qk6vd8k Před 4 měsíci +16

    ወላሂ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ጓደኝነታችሁን እስከ ዘላለም አይለያያችሁ አላህ ሂዳያም ይስጣችሁ ያረብ ስለምወዳችሁ እስልምናን ተመኘሁላችሁ ያረብ ያስልማችሁ❤❤❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 Před 4 měsíci +156

    የቡታጅራ ልጆች የምትወዱ እስኪ ላይክ👍👍👍👍 ❤❤❤❤❤

  • @mfhu-mj4os
    @mfhu-mj4os Před 4 měsíci +5

    የመጀመሪያ ኮማችነኝ የነዚህ ልጆች ፋቅር ይለያል ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci +114

    ብሩኬ የምትወዱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ወቶ ከመቅረት ይሰዉራቹ🎉🎉🎉

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x Před 4 měsíci

      ኣሜን ደምሪኝ ውዴ 🎉❤😊

    • @user-bo7wx9wu6t
      @user-bo7wx9wu6t Před 4 měsíci

      ኣምንያራብ

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 Před 4 měsíci

      ደምሩኝ ውዶቼ❤

    • @user-vb8oo8kr1t
      @user-vb8oo8kr1t Před 4 měsíci

      በጣም ከፍቶኛ ያክስቴ ልጂ ሙቶቦኝ ሙጥቅናዉ ልጂ😭😭

    • @user-lo7cq8dq2j
      @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci

      @@user-vb8oo8kr1t ፈጣሪ ያፅናሽ እህታችን

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 4 měsíci +2

    ማርያምንንን በእባ ነው የጨረስኩት የጎደኝነት ጥግ ቡርክዬ የኔ ውንድም ጎበዝ እኛ የቡታጅራ ልጆች እኮ ፍቅር ነንን ❤❤❤❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Před 4 měsíci +50

    የልጅ አዋቂ ነህ የብሩክ አይነት ምርጥ ጓደኛ ስላላችሁ እድለኛ ናችሁ ።

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 4 měsíci +4

    ቡሩክ እውነት አለቀሰኩ ካንቴ ብር ይበልጥብኛለ እንዴ አለ አንደኛ ነህ ሁላቹም እወዳችዋል ዝድነቅ ኡዩ ❤❤

  • @mma741
    @mma741 Před 4 měsíci +134

    ዊና አልታቻለም የምትሉሉ እሰክ ለአይክ❤❤❤❤😂

  • @SeadaAbesh
    @SeadaAbesh Před 4 měsíci +2

    አላህ አይለያችሁ ማሻ አላህ ምርጥ ጀግና ውንድም ነህ ክፍህ ፍጣር ያርቅልህ ትልቅ ደርጃ ድርስ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 4 měsíci +87

    ከናተ ብዙ ነገር ተማርኩ ለጎደኞቸ ምን መሆን እንዳለብኝ😢❤❤❤❤❤

    • @user-yg5nu6uw3f
      @user-yg5nu6uw3f Před 4 měsíci

      አታገኝም እኮ 🥺❤❤❤

    • @nomo6793
      @nomo6793 Před 4 měsíci

      ምሩኬ እኮ በጣም ምርጥ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-su5wf1bi2c
      @user-su5wf1bi2c Před 4 měsíci

      ❤❤

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Před 4 měsíci

      ብሩክ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut Před 4 měsíci

      @@user-yg5nu6uw3f አወ ማርያም የኔማ ጓደኛ አይወጣልኝም 😢

  • @Mirchaye1621
    @Mirchaye1621 Před 4 měsíci +2

    አረ በማርያም በሚገርም የጓደኝነት ጥግ ።እሄ የፈጣሪ ስጦታ ነው። እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 4 měsíci +34

    ዊና ለብራክ በእግዚአብሔር አትማል😢😢 ብራዬ በእዉነት የልብ ወድም ነህ መወለድ ቋንቋ ነዉ❤❤❤

    • @ritalema9810
      @ritalema9810 Před 4 měsíci +1

      ሳያስበዉ እኮ ነዉ የሚምለዉ ለምዶበት ነዉ

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g Před 4 měsíci +2

    ወይኔ ብሩክ አቤት ይሄሌጅ በአላህ እደት ደስ እደሚል ትግስቱ አነጋገሩ የኔወድም

  • @ZuzuMehamde
    @ZuzuMehamde Před 4 měsíci +18

    ወንድሜ ብለህ ብትገልፀው ለራሱ ቃሉ አይበቃውም ቡራዬ ተወዉ ጦሴን ይዞትይጥፋ አለ የኔአባት ❤❤❤መቼም ሳትለያዩ በደስታ ኑሩልኝ❤❤❤

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 4 měsíci +3

    ማርያምን ትለያለክ ቡራዬ ❤ምርጥ ሰዉ እዉነተኛ ጎደኛ ማለት ይኸ ነዉ

  • @hyat-lp8vy8qc3l
    @hyat-lp8vy8qc3l Před 4 měsíci +34

    የመጀመሪያ ኮማችነኝ ዛሬ ❤በዚህ ዘመን እደናተ ያለ ጎደኝነት በመኖሩ ደስ ይላል

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x Před 4 měsíci

      እውነት ነው የነዚ ልጆች ፍቅር ይለያል ደምሪኝ ውዴ🎉❤😊

  • @ehtimulu1438
    @ehtimulu1438 Před 4 měsíci +6

    እረ ቡሩኬ እንዴት ልግለፅክ መድሃኒአለም የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ቤተሰብህን ይጠብቅልክ

  • @Tse212
    @Tse212 Před 4 měsíci +22

    የዊና እህት ሄሉ መልካም ሴት የአንድ ብዙ የጓደኝነት ጥግ ከምርታምራላችሁ❤

  • @medim-vv5co
    @medim-vv5co Před 4 měsíci +5

    ዊናየ ብሩኬን ከዚህ በላይ የሚያናድ ፕራንክ አርግልኝ 😅😅

  • @CristianoRonaldo.20L-c5r
    @CristianoRonaldo.20L-c5r Před 4 měsíci +66

    ኧረ ላይክ ናፈቀኝ አስደስቱኝ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 4 měsíci +3

    ምርጥ ጎደኛ ብሩክ የምር ትለያለህ ትክክለኛ ሰው ሠው በጠፋበት ግዜ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 4 měsíci +12

    ውይ ሌላ ቢሆን ያብድ ነበር ብሩኬ ይህ ልብህን አይቀይርው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያንብዛው የጓደኝነት ጥግ ስታምሩ

  • @Zed-gp6wv
    @Zed-gp6wv Před 4 měsíci +2

    ማርያምን ማርያምን ትለያላችሁ ስል በምክንያት ነው ወድም የሚለዉ ቃል አይገልጻችሁም ብሩኬ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @selamalimu8047
    @selamalimu8047 Před 4 měsíci +1

    የጓደኝነት ጥግ የምር በጣም ነው እምወዳችሁ ቡሬኬ ትልቅ ሰው የምር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc7ck8re9p
    @user-zc7ck8re9p Před 4 měsíci +20

    በዚህ ዘመን እድዚህ አይነት ጎደኛ ማገኛት መታደልነዉ❤❤❤❤❤

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou Před 4 měsíci +2

    ባሁን ሰዓት እንደናተ አይነት ጓደኛ አየሁ መታደል እኮ ነዉ ማርያምንተርኩስ መንፈስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @LulumTube
    @LulumTube Před 4 měsíci +21

    ወይኔ ብሩኬ እዴት እደተመቸኝ የጎደኝነት ጥግ ወላሂ ይመችክ አላህ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤

  • @fffq8735
    @fffq8735 Před 4 měsíci +4

    ብሩኬ ለጎደኛቸ ያለዉ ክብሩ ሙጫኳ ፊቱ አልተበላሸማ❤😘😘

  • @nefisademeke4462
    @nefisademeke4462 Před 4 měsíci +49

    ከነአብርሽ ቤት የመጣ ማነዉ ወይኔ ቡታጅራወች ትለያላችሁ የምር እንወዳችሆለን

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa Před 4 měsíci +1

      እኔ ከከከ

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 Před 4 měsíci +2

      እኔ

    • @user-lq5ep7wx1x
      @user-lq5ep7wx1x Před 4 měsíci +1

      ዘወርት😂😂😂

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 4 měsíci +2

      ደጋግሜ ነው የዛሬውማ የተለየ ነው እነማርቆስ ጋ ነው ሽርሽር እያሉ ያሉትእነአብርሽ።

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew Před 4 měsíci

      እኔ😂😂😂

  • @muminam249
    @muminam249 Před 3 měsíci +3

    የኔ አባት መሻአላህ ትግስቱ እንዳት አይነቱን ትግስተኛ ያብዛልን

  • @halima-px2sk
    @halima-px2sk Před 4 měsíci +15

    ምርጥ ጎደኛ አላህ ይጠብቃችሁ የጎደኚ ተምሳሌት❤❤❤

  • @muminam249
    @muminam249 Před 3 měsíci +1

    ለትግስትህ አላህ ይጨምርልህ ደስ ስትል ብሩኬ ሁሉ ነግርህ ታናሽ ውንድሜን ነው እትመስልኝ የኔ አባት ደስ ሰትል አላህ ይጨምርልህ

  • @user-kx8ub2ho1n
    @user-kx8ub2ho1n Před 4 měsíci +33

    ጉበዝ ሙቤን እንኳን በዝኅም አመጣችሁልን አብርሐም እኮ ሩታን ካገኘ ብኃላ ጣል ጣል አድርጉታል ይልመድብኅ ሙቤ የዋኅ በዚኁ ቀጥል

    • @almiwo3730
      @almiwo3730 Před 4 měsíci +3

      አዎ በጣም ዱሮሰ ከሰው ምን ይጠበቃል

    • @user-me4ve9yi2h
      @user-me4ve9yi2h Před 4 měsíci +3

      የምር በጣም ነው የገረመኝ ከፈጣሪ በታይ የሩታ እና የአብርሽ መጣመር አንዱ ሙቢ ነበር😢

    • @almiwo3730
      @almiwo3730 Před 4 měsíci

      @@user-me4ve9yi2h oh course 👍👍

  • @user-nh4dm9zp9m
    @user-nh4dm9zp9m Před 4 měsíci +1

    ዋውውው የመድኃኒ ዓለም ያለህ ድነቅ ነው የጓደኝነት ጥግ እመ ብርሀን ትጠብቃቹህ የእውነት

  • @sosenakasia
    @sosenakasia Před 4 měsíci +14

    እኔኮ የሚገርመኝ ችግር ተፈጥሮል ሲደው እንደናት ፈጥነው ነው የሚደርሱት የጓድኝነት ጥግ

  • @user-fw3me5yq6m
    @user-fw3me5yq6m Před 4 měsíci +4

    ቡራዬ አይዞህ ❤
    ዊናታው እና ሙቢ ምን አስባችሁነው. ሰሞኑን ተንኮለኛ ሆናችህኋል😂😂😂😂

  • @user-jw4fj4zx8s
    @user-jw4fj4zx8s Před 4 měsíci +8

    እውይ ያገሬ የወዜ የሰፈሬ የመደሬ ልጆች እደምወዳቹ ከቦ ሰላማቹ ይብዛልኝ እዴት እደምወዳቹ ዊናዬ ግን ቲቢትክ ቡራዬ የኔ መልካም ሰው አተ ትለያለክ ከጓደናም በላይ ነህ ትለያለክ ወድሜ 👌😍 እስኪ ቡራን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ በናታቹ ላይክ አምሮኛል

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 4 měsíci +1

    እሰይ ብሩኬ ጌታኮ ነው ማርያምን አቤት መልካምነት ፈጣሪ አውርሶሀል እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx1vh4pq2k
    @user-rx1vh4pq2k Před 4 měsíci +9

    ወይኔ ወላሂ በጣም ምርጥ ሰዉ የጎደኚነት ጥግ የሰዉ ትልቅ ቡራየ ከበርልን የኔ አባት❤❤❤❤

  • @user-gs6kz9hn9d
    @user-gs6kz9hn9d Před 4 měsíci +2

    መልካም ሠው ብሩኬ ጂግና መልካም ጓድኞ ማልት በገዝብ አይድራድራም ማሻአላህ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 4 měsíci +5

    ወይኔ ብሩኬ አንተኮ ጓደኛ ሳኮን ወንድም ነህኮ ይጥፋያ አትጨናነቅ ከብሩ አንተ ትበልጥብኛለህ አለ አያችሁ ሌላ ሰዉ ቢሆን ተገዳድሎ ነበር ከምር ከኑሮዉ ዉድነት አንፃር እሱ ግን ከገንዘብ ወንድሙን አስቀደመ የኔ መልካም ወንድም ቀጥልበት ❤❤❤❤❤

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w Před 4 měsíci +1

    እመብርሀንን ስትል ደስ ማለትህ ችግር የለውም አለ ተባረክ ማርያምን በጣም እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Před 4 měsíci +28

    ብራዬ ዊናዬ ሙቢ ስወዳችሁ ሁላችሁም አስተዋይ ዊናዬ አንተ እኮ ሁሉም ትወና ትችላለህ ብራዬ ገንዘብ ሳይሆን አንተን ነው ሚፈልገው እኔ ምታጣው አለ አይ የጎደኛ ጥግ በናተ አየሁ❤❤❤❤

  • @user-cu8mv3hs5i
    @user-cu8mv3hs5i Před 4 měsíci +3

    ዊና አልተቻለም የኔ ጀግና በርቱ ቢራየ ጀግና እኮነህ ትለያለህ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 4 měsíci +9

    ውይ ብሩኬ ምርጥ ልጅ ነህ አቦ አይለያችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před 4 měsíci +2

    ብሩከረ ምርጥ ልጂ ጸባዩም እንደመልኩ ሸጋነው አቦ 🎉😊

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 4 měsíci +9

    ብሯየ❤❤❤❤❤ትዕግስትህ አስተሳሰብህ 1ኛ ነህ❤❤❤ፈጣሪ አይለያችሁ ሙቢም ከእናተጋረ አትለዩት ጀመአችሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qg1ff9mi8i
    @user-qg1ff9mi8i Před 4 měsíci +2

    ምርጥ ወንድም ብሩኪ እንዲት እንዲ ለማየትእን ደመጓጓችሁ እንደናተአይነት የከፉቀን ጓደኛ ልጃቺ ባሉበት ሰፉሪ ይሰጣቸዉብዪ ፀሎቴነዉ መልካምሳሊ ናችሁ ያብዛለሸችሁ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 4 měsíci +46

    ምርጦች ስታምሩ እኮ❤❤

  • @lubabaYimarasen
    @lubabaYimarasen Před 4 měsíci +1

    ያሰላም ጎዴኝነት ታስቀናላቸሁ ቡርኬ ልብህን አላህ አይቀይርብህ መልካም ሰው

  • @user-nr6ki8yt1r
    @user-nr6ki8yt1r Před 4 měsíci +6

    ቡሪዬ ማሪያምን ቅን ልብ ነው ያለህ ከቆርቆሮ ይልቅ ጓደኝነትን ያስበለጥክ ሁለየም መልካም ነገር ይግጠምህ😢❤

  • @user-iw4vk8ey4n
    @user-iw4vk8ey4n Před 4 měsíci +1

    ቡሩክ ምርጥ ጎደኛ ናክ አግዚአብሔር ይባርክ ፍቅራችሁ ያስቃናል ❤❤❤❤

  • @user-bj9rx5hv6z
    @user-bj9rx5hv6z Před 4 měsíci +19

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ የኔ ውዷች እንኳን ደና መጣችሁ❤❤ ላይክ ፈልጌ ነበር

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 4 měsíci

    ቡራ ምርጥ ልጅ እንደ መልክህ ስነ መግባርህ የሚያምር የምር ትግስትህ ምናምን ያበደ ነው 👍👍👌👌

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Před 4 měsíci +6

    የሰው ጥግ ብሩኬ ቸሩ መደሀኒያለም ይህን ልብህን ይጠብቅልህ ❤❤❤ ኑሩልኝ

  • @user-zo8bu2id3p
    @user-zo8bu2id3p Před 4 měsíci +1

    ስታምሩ በአላህ ዱንያን. የማይበግራቹ. ፍቅርን የምታስበልጡ ውድድ ነው ማረጋቹ ወላሂ. ❤❤❤❤❤❤. ❤❤❤❤❤❤❤.

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 4 měsíci +29

    የእብዶቹ ሰፈር አላችሁ አይ ቲክቶክ ላይ አይቻቸዉ 😂😂😂

  • @NNasin
    @NNasin Před 3 měsíci +1

    ቡሩኬ ያኔ አበት ፈጠሪ ይጠብቅህ ጥሩሰው❤❤

  • @user-qb5gj9ln7r
    @user-qb5gj9ln7r Před 4 měsíci +4

    ወይኔ በእውነት ሁሌም ኑሩልኝ ብሩኬ ትለየለህ ሌላ ሰው ብሆን ሀገሩን ሁሉ የገለብጥ ነበረ አራ እንደ እንናተ አይነት ጎዳኛ የብዘልን❤

  • @fal7583
    @fal7583 Před 4 měsíci

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን
    ብሩኬ ምርጥ ወንድም ትለያለህ
    ጓደኛ ሳኮን ወንድም ነህ ባሁን ሥአት የእናት ልጅ እራሡ እንደዝህ አይነት ሪያክሽን አያሣይም አንዳንድ አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ
    መወለድ ቋንቋነው አሏህ ልቦናህን አይቀይርብህ

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ Před 4 měsíci +15

    ኧረ ወላሂ ቡራ አንተን የወደለች እናት የተባረከች ኡፍፍ❤❤🎉😊ያረቢ ምናለ እዳተ አይነት ወድም ቢኖረኝ ታላቅ😢

  • @Alsi84
    @Alsi84 Před 4 měsíci

    ብሩኬ ጀግና ነህ የጓደኝነት ጥግ 👌እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k Před 4 měsíci +23

    አይ ሙቢ ያስቅኝ ጡጣውች ወሰድወት እደሆን አላለም 😂😂😂😂😂

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz Před 4 měsíci

    ታድላችሁ ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያድርግላችሁ ማሻአላህ ብያለሁ የጓደኝነት ጥግ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 4 měsíci +4

    🎉🎉🎉 ብሩኬ ፈጣሪ ይሄን ሀይምሮ አይለውጥብህ።።የልጅ አዋቂ ነህ። ቢጠፋም ቦታ አልሰጠህውም ።።

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před 4 měsíci

    ወይኒ ብሩኬ ቃል አጣሁልህ ከአተ አይበልጥም አለ እናተ ልጆች ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před 4 měsíci +10

    ብሩኬ መልካም ወንድም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před 4 měsíci

    የእዉነት ፕራካቸዉ ደስ ሲል ከመጥፎ ነገር የፀዳ እግዚያአቤሄር ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Před 4 měsíci +25

    አረ ሙቤ እነዘለቀ የት ጠፉ

  • @jemila602
    @jemila602 Před 4 měsíci +1

    ዊና ማሻአላህ የኔ ብርኬ ጓዴኝነት በጣም ጠቅሞታል ማለቲ ፊዚካላዊ ለውጥ ትንሺ ጂም ብትሠራ ይበልጥ ሀሪፍ ነው ሙቤም ጂም ጀምር

  • @user-mx5cj3eb9g
    @user-mx5cj3eb9g Před 4 měsíci +39

    ተቀድማችሗል ተረጋጉ እንዳረግጡኝ

  • @jhtdfy1436
    @jhtdfy1436 Před měsícem

    ብሩኬ ለጎደኞቹ የለው ቦታ ይለያል ኮ የኔ ጀግና ወይ ትግስቱ ቀላቷቹ እራሱ ውበት አላቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oj3lo7lp6v
    @user-oj3lo7lp6v Před 4 měsíci +9

    ስወዳቱ ❤ከናተ ብዙ ነገር ተመርኩ ለጎደኞቸ ምን መሆን እንዳለብኛ❤❤🎉

  • @adadnech122
    @adadnech122 Před 4 měsíci +1

    ቡሩኬዬ የኔ ጌታ ውይ ውይ አንቴን የወለደች እናት እግዚአብሔር ይጠብቀት

  • @GgGg-kk7u
    @GgGg-kk7u Před 4 měsíci +7

    ያተንብር ብላበት ተመቸኝ😂 ግን ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስትላላችሁ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před 4 měsíci +1

    የኔ ጸባየ ሰናይ ብሩኬዋ ወንድሜ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke Před 4 měsíci +11

    ሰላማችሁ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛ ፍቅሮች❤❤❤

  • @Rahima-pp5qf
    @Rahima-pp5qf Před 4 měsíci +1

    ወይኔ ቡርኬ ትለያለህኮ ፈጣርይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋይናግን ግፍህ ደስስትሉ

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Před 4 měsíci +34

    ነገ ነው እሚበቀላችሁ ብሩኬ ብድሩን ሳይመልስ አይተኛም 😂😂😂😂😂

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ Před 4 měsíci +3

      ተኝቶ ነው የሚያልመው አደጋ ነው ልጁ😂

    • @user-jo2sz9ui4u
      @user-jo2sz9ui4u Před 4 měsíci

      ነገ እጠብቅሀለሀ ብሩኬ በቀልህን እጠብቃለሁ

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Před 4 měsíci

      ልጁ ከባድ ነው አልሞ ነው እሚያድረው😅😅

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před 4 měsíci

    ውይ የኔ ውዶች ፍቅር ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም ማህተባችሁን አጥብቁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-lj1cd4ue9i
    @user-lj1cd4ue9i Před 4 měsíci +6

    ወይኔ እናንተ ልጆች ግን ሥወዳቹ የምር ፈጣሪ ይጠብቃቹ ትለያላቹ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q Před 4 měsíci +1

    Wow❤ቡረኬ የጓደኝነት ጥግ በጣም ነዉ እምወዳችህ😊😊

  • @zahrazahee9910
    @zahrazahee9910 Před 4 měsíci +11

    ወለህ ብሩኬ ጨወ የሰደጋ ልጂ ነው ወለህ አድነቅህ ነኝ ትህትነው ስገርም አለህ ይጨምርልህ በሁኑ ሰአት እንደታ አይነት ሰው ነው የጠፈው ወለህ Respecti my bero 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌Ⓑ❤❤❤

  • @lemlemyohannes7043
    @lemlemyohannes7043 Před 4 měsíci

    የእውነት ጓደኛ ነህ እግዚአብሔር መልካምነትህን አይቀይርብህ።ጓደኝነታቹም ደስ ይላል ንፋስ አይግባባቹ

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 Před 4 měsíci +22

    ካ ኣብርሽ ወደ ብሩክ የመጠ ማነው
    እንወዳቹዋለን ደሞ ምርጦቼ🥰💖

  • @nigussibhat5552
    @nigussibhat5552 Před 3 měsíci +1

    የእውነት ጓደኛ ማለት ግን አንተ ነህ ዋው

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před 4 měsíci +100

    ላይክ ግጩኝ ያጋጫችሁና😃😏

  • @hiath
    @hiath Před 3 měsíci

    አቤት ቡራየ የሰው ልክ እኮ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @Meaza-lo4is
    @Meaza-lo4is Před 4 měsíci +6

    ወይኔ ብሩኬ ትግስት ቃል አጣሁልህ❤❤❤

  • @teyba9221
    @teyba9221 Před 4 měsíci +1

    ብሩክ ማለት የሰው ልክ ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @kfc8734
    @kfc8734 Před 4 měsíci +6

    ደሰ ሲሉ የውንድምነት ጠገነው ብረኬ

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 Před 4 měsíci

    ይመቻችሁ ምርጥ ጓደኛሞች የዊና አክት ልክ እደወድሜ ነው