እየራበን ያሳለፍነው ጊዜ ይጣፍጠኛል || እስከ 5 ወር ድረስ ማርገዜን አላወኩም ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 364

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 Před 2 lety +110

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ክህሎቶች እናመሰግናለን 🙏

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 Před 2 lety +2

      ባሉካሽን ለመጀመሪያ አየሁት😉 አይለያቸዉ

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 Před 2 lety +1

      ካቶሊት ምድነው ይቅርታና ሥለማላውቅ ነው

    • @birhanmedia144
      @birhanmedia144 Před 2 lety

      @@sitratube1193 አይማኖት 🙏❤

    • @zekiethio
      @zekiethio Před 2 lety

      ብርሀን በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ክብር ያለሽ ሰወሰ አሁንም ክብር ይገባሻል እህቴ ቀጥይበት👍👍

    • @fetyaethiopia8481
      @fetyaethiopia8481 Před 2 lety

      ስላየሁሽ ፡ ደስ ፡ ብሎኛል ፡ ማማ

  • @adeeadee4633
    @adeeadee4633 Před 2 lety +50

    ክህሎቶች እባካቹ አሪፍ ነገር ነው የምታቀርቡት ወደ ገጠርም ሂዱ ከተማ ብቻ የደብረ በይበልጥ ታሪክ አስተማሪ አቅሩቡ አንዳንዴ የተንዛዛ ምንም የማያስተምር ታቀርባላቹ አስተካክሉ በተረፈ በርቱ

    • @sendusendu
      @sendusendu Před 2 lety +1

      Yklote betsb bakachew bkenente subscribe adrgugne adise yutub bre ngne abrtugne bnatachwe

    • @zahrahhabashi2511
      @zahrahhabashi2511 Před 2 lety

      SSesa

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k Před 2 lety +26

    ደስ ሲሉ እርጋታቸው በስመ አብ
    ጥሎብኝ ቅብጥብጥ ቅንዝንዝ ወንድም ሆነ ሴት አልወድም እመቤቴን
    በጣም ደስ ትላላችሁ
    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    የኔው የፍቅር ሰው የት ነህ ?

  • @mimek8968
    @mimek8968 Před 2 lety +3

    ልባም አስተዋይ ሴት. ደስስስስስ ትያለሽ ፈጣሪ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ የህይወት ዘመናችሁ ይባረክ ለኛም በስደት ላለነወች ተምሳሌት ነሽ ይመችሽ !

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy Před 2 lety +11

    የምኖረው አረብ ሀገር ነው ሳላደንቅሺ አላልፍም ማማየ ጎበዝ ❤
    እርጋታችሁ ደስ ይላል በቃ አብሮ ለመዝለቅ እረጋ ያለ ሠው ያስፈልጋል !

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ

  • @Zozo-cj2qk
    @Zozo-cj2qk Před 2 lety +23

    ብርሽዬ አይለያቹ አይ የመዳም ቅመሞች አይዞአቹ አይቀርም አድቀን ተመልካች ሆነን አንቀርም 😂😂😂

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 Před 2 lety +10

    ብርሽ የኛ ጠንካራ እህታችን ይሄን ሁሉ ነገር አሳልፈሽ ከኛ ጋር ግን ምንም ያሳለፍሽ አትመስይም በውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ውለዱ ስደት ይብቃ 💐💐💐

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před 2 lety +2

    ብርሽዬ የኔ ጠንካራ የሚገርም ታሪክ ነው ያሳለፍሽው። በእውነት አድናቂሽ ነኝ የተወሰነው ታሪክሽ ከኔጋ ይመሳሰላል። ባለቤትሽም የተረጋጋ ነው እግዚአብሔር። ቤችሁን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እናመሰግናለን ክህሎቶች። በርቱ ላይክ ሼር

  • @selam1244
    @selam1244 Před 2 lety +5

    ዋው ደሰ ሰትሉ ብርሸዬ እግዚአብሔር ይመሰገን ነው የሰው ልጅ በህወቱ ብዙ ፈተና ያሳልፍል ዋናው ተሰፍ አለመቁረጥ ነው በጣም ጠንካራ ነሸ በርቱ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ

  • @yenutube21
    @yenutube21 Před 2 lety +8

    _በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ_
    _እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ_

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Před 2 lety +3

    ብርሽዬ ድንቅ ታሪክ ነው በጣም ደስ ትላላችው እግዚአብሔር ኑሩአችሁን ይባርክ ልጃችሁን ያሣድግላችው።

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před 2 lety +5

    ገበዝ እህታችን በርቺ በስደት ያለን እኛም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před 2 lety +1

    ብርሽዬ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያላችሁ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ናኦልም ታጋሽና ታማኝ ነው በርቱ🙏🙏🙏

  • @user-mk8ve1hx1m
    @user-mk8ve1hx1m Před 2 lety +11

    ሴቱ ሁሉ ባሉን ያገኙታል 😃😃
    ታምራላችሁ ፈጣሪ እኛንም አስበን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +14

    ብርሽየ ስታምሩ ሑሉም ነገር አልፎ ሲወራ ደስይላል ባባየን ያሣድግላችሑ ስወደው እኮ ልጃችሑን ማርያምን ❤😘እኛስ መች ይሖን ከስደት ገላግሎን ለዚህ የሚያበቃን ከመኮመት ወጥተን ያረቢ🙄😂😂

    • @leylagood7858
      @leylagood7858 Před 2 lety

      Kkkk

    • @hana967
      @hana967 Před 2 lety

      😁😁😁አይዞን ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @m.o3412
    @m.o3412 Před 2 lety +3

    አልሀምዱሊላህ ብርሽዬ ባልሽን ሳየውትዳራችሁ የቶሎቶሎነው ብዬ እያሰብኩልሽ ነበር ለካም ቡዙነገር አሳልፍችሓል ግን እሱምታጋሽነው።ማሻአ አላህ

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před 2 lety +11

    ክህሎት እንኳን ደና መጣችሁ,ደስ የሚል ትምህርት እየወሰድን ነው እናመሰግናለን🙌
    ብርሽ እና ባልየው ፋቅራችሁ ይብዛ ታምራላችሁ🌸🌸

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Před 2 lety +5

    ሰላም ለአንች እና ለውድ ባለቤትሽ ዋውውው የተረጋጋ ባል ነው ያለሽ ግን አይናፋር ነው አይ በቃ ችግር የለም እረጅም ጤና እና ፍቅር ተመኜሁላችሁ።ተባረኩኩ

  • @POWE4755
    @POWE4755 Před 2 lety +38

    ሴቶችዬ ሆይ ፍቱን መፍትሄ ይዠላቹህ መጥቻለሁ ወንዶችዬን በፍቅር ለማንበርከክ ቅብርር ማለት ብቻ ነው 🙄🙄🙄

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Před 2 lety +1

      ከአሁን ሰአት ጀምሬ ፍቅረኛዬላይ ቅብርር ነው ምልበት

    • @POWE4755
      @POWE4755 Před 2 lety

      @@mariyammariyam1774 ክክክክክክ አወ የኔዋ

    • @user-wf1zd7yq7d
      @user-wf1zd7yq7d Před 2 lety

      አይ ጠሎኸ ይሄዳል ከከከከከከከ

    • @POWE4755
      @POWE4755 Před 2 lety

      @@user-wf1zd7yq7d ክክክክክ አይሄድም የኔ ቆንጆ ዝም ብለሽ ያልኩሽን አድርጊ እሽ

    • @ayneyetube6709
      @ayneyetube6709 Před 2 lety

      😁😁

  • @user-pf7jm9ms8r
    @user-pf7jm9ms8r Před 2 lety +11

    ክሎቶችዬ እንኳን ደና መጣቹሁ 😘😘እናዳሞጥ እስኪ ኑ ቅመሞች 🤪🤣

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 Před 2 lety +1

    ብርሀን የኔ ውድ እህት ትዳርሽ እስከመጨረሻ ያመረ ይሁንላችሁ የእውነት ፍቅር ካለ በብዙ ፈተና መሀል ውብ ትዳር መመስረት ይቻላል ከግል ተሞክሮየ

  • @user-vl2ry1cz8t
    @user-vl2ry1cz8t Před 2 lety +2

    ብርሃን ይገርማል ታሪክሽ በመሃልም አስለቀሽኝ ግን ጥንካሬሽ ትምርት ሆነኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ

  • @hawlitube9071
    @hawlitube9071 Před 2 lety +5

    ደስ ትላላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ❤️❤️❤️

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Před 2 lety

    ዋው ይገርማል ድብሽዬ እድዚህ አይነት ታሪክ አሳልፍሻል ጀግና ነሽ. እኔም የቤት ኪራይነው. ከሁቢ. የለያየኝ
    በቅርብ ሀገር እድምሄድ ተስፋ አለኝ
    ዱአ አትርሱን

  • @meh2832
    @meh2832 Před 2 lety +5

    ዋው ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @martatube5156
    @martatube5156 Před 2 lety +4

    ብርሽዬ እንኳን ደና መጣቹ ዋው ስታምሩ ፍቅር ሰላም ዘወትር አይለያቹ 😘😘😘

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety +1

    የምወዳቸው ጥንዶች ብራን ንሁል አይለያቹ በፍቅር ያኑራቹ

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Před 2 lety +1

    በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር እግዛብሄር በትዳራቹሁይኑር በርቱ ትልቅ ትምህርት ነው ለአወቀበት ወንድሜ ትዳር ብቻ አይደለም ያለህ እርስት ነው የገዛህው እሶን ተንከባክብ ቁጥር አንድአድርጌታለሁ

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Před 2 lety

    በጣም ጠንካራ ናት እህቶች ክዚህች ተማሩ

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před 2 lety +5

    አይይ ፍቅረ💔💔💔💔አብረሽኝ ሙች ብሎ ብቻዬን ቀብሮኝ ኤደየሽንገላ ነበር😭😭😭😭😭ተው ፍቅር ወይ ልቀቀኝ ወይ የኔአርገው😭

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ አይዞሽ ላንች ይለው የትም አይህድም እኛ ሴቶች ካለሱ ስለምንል ነው እጂ ከሱ የበለጠ ይስቀመጠልሽ አለ ፈጣሬ። ብቻ አንቺ በፅሎት ትጊ እህቴ 🙏😥😍

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 Před 2 lety +2

    ጀግና ሴት የቤት ምሰሶ

  • @eteneshmekonnen8528
    @eteneshmekonnen8528 Před 2 lety +4

    ክህሎቶች በጣም አድናቄያችሁ ነኝ ግን ለምንድነው እናንተ ጋ ቀርበው በፍቅር ግዜአቸው ከዛ ተጋብተው ወልደው ለምን እናንተ ጋ ቀርበው አናያቸውም።

  • @mesitube
    @mesitube Před 2 lety +7

    የኔ ቆንጆ ብርሽዬ ስታምሩ እኮ ጌታ የትዳር ዘመናችሁን ይባርከዉ ተባረኩ❤❤❤❤❤

    • @user-fm3lj1wp1f
      @user-fm3lj1wp1f Před 2 lety

      እንደማመር

    • @mesitube
      @mesitube Před 2 lety

      @@user-fm3lj1wp1f ደምረኝ ኮመንት አስቀምጥ እመልሳለሁ 🙏

    • @user-fm3lj1wp1f
      @user-fm3lj1wp1f Před 2 lety

      ሰብ አድርጌ ኮሜንት አስቀመጬልሻለው

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 2 lety

    ብርሽዬ ከነባለቤትሽ ደስ ብሎኛል ተከታያቹ ነኝ በርቱ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው አሸንፋችሁል ሕይወት ውጣ ውረድ አለው አሽንፋችሁል እግዛቤር ትዳራችሁን ይባርክ ባባዬ ይደግላችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 2 lety

    ዋናው ቆራጥነት ነው ገና ከአገር ስንወጣ አላማን ሰንቆ መነሳት ነው እግዚአብሔር ደሞ ይረዳል በጣም ጎበዝ ነሽ ብርሽ ዋናው መኖሪያ ቤት ነውየምር የኔታሪክ ነው የመሰለኝ

  • @haniyehana6996
    @haniyehana6996 Před 2 lety +1

    አመሰግናለሁ የኔ ማር 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼 ልክነሽ

  •  Před 2 lety +17

    ደስትላላችሁ ብርሽዬ

    • @degnestube3253
      @degnestube3253 Před 2 lety +1

      በቻናልዋት ላይ ለምን ቪዲዮ አይሰሩም ወይም ሰቡን ይስጡን እኛ እንስራ 😄🥰

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      @@degnestube3253 እነደማመር በቅንነት

  • @melalihd428
    @melalihd428 Před 2 lety

    ብርሽዬ የኔ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ይጠብቃችውም

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před 2 lety +3

    ክህሎት እንኳን ደህና መጣችሁ ብርሽዬ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 2 lety

    ጎበዝ ነሽ ብረሃን ሳላድንቅሽ አላልፍም

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 Před 2 lety +2

    ብርሽ ኦና ናኦል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @lidacall9041
    @lidacall9041 Před 2 lety

    ብርሽዬ ውዴ ደስ የሚል ታሪክ ነው መልካም ህይወት እመኝላችዃለሁ

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x Před 2 lety

    ብረሀን በሶሻል ሚድያ ካወኳቸው ሰዎች ምርጥ ሰዎች አንዷ ናት

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety

    ብርሽዬ ስወድሽ የኔ ደርባባ እርጋታሽ ደስ ይላል በዝሁ ቀጥይ ፍቅራችሁ ይብዛ ደስ ትላላችሁ

  • @konjonesh
    @konjonesh Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ በርሃንዬ አሪፈ ቆይታ ነበር

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 Před 2 lety +1

    ዋውውው በጣም ታምራላቹ ብርሀኒዬ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u Před 2 lety

    ብርሽ በጣም ጠካራ ናችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-uu5kr7vk5f
    @user-uu5kr7vk5f Před 2 lety +4

    አላስወራ አለችው

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 Před 2 lety

    ዋው ብርሽ ጎበዝ ታታሪ ሴትነሽ ስወድሽ ደስይላል እኳን ከልጅሽ አባት አገናኘሽ ደስስስ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Před 2 lety +6

    ድብሽዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ብርሀንዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

    • @user-xd2om1sp9b
      @user-xd2om1sp9b Před 2 lety +1

      ጉድድድድድድድ እማታውቂው የለም መቸም ክክክክ ግን ሽኩረን ስለጋበሽኝ ነው ያየሁት ሰብስክራይብ አደርኳት የሚገርም የፍቅር ታሪክ ያላት ጠንካራ ሴት ነች በይ ተማሪበት ጠይብ ቢንትዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔኔኔኔኔኔ ሱስስስስ ነገርርርር

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 2 lety

    በደንበ አውቅሻለሁ ጎበዝ ሴት ነሽ።

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl Před 2 lety +1

    ዋውው ስታምሩ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 2 lety

    ብርሽዬዬ የኔ ልበ ቀና በጣም ታምራላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁሁ 👍👍👍👍

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 Před 2 lety +3

    አቤት ሁሉም በየቤቱ የቁም እስር ገብቷል
    ስራ ላይ መሆናችንን ይሳያል🥰
    ካቶሊኮች አራርቆ መውለድን
    በቤታቹ ብቻ ፍሬነገር እንዳለው ለተዋዶ ልጆች
    በማሳየታቹ አስተሳሰባቹን
    ከልብ ነው ምነመስግነው😜

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Před 2 lety

    ብርሽ ቀበጥ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ በርቱ ፍቅር ይብዛ

  • @user-lj6hy1gy9e
    @user-lj6hy1gy9e Před 2 lety

    የመዳምቅመሞቸ እደትናቸሁ የኔፍቅሮቸ🤣🤣🤣በናተነውዘናየምለው ጥዶቹታምራላቸሁ አይለያቸሁ🥰

  • @tenam1736
    @tenam1736 Před 2 lety +1

    የማዳም ቅመሞች አይዞን እኛን አልባኮ ሚዲያው ሁሉ ባዶነው 😂😂

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids Před 2 lety

    ሰላም ለዚህ ቤት ክህሎት ብርሀንና ባለቤቶን ስልጋበዝክልን እናመሰግናለን እውነት የሴት ጀግና ነሽ ለስራ እራስን ለመቻል ያደረግሽውን ልፋት ጥንካሬ በጣም ነው የሚገርመው የአሰብሽውን አላማ እግዚአብሔር ተጨምሮበት ስላሳካሽው በጣም ደስ ይላል የቆየውንም ፍቅርሽን አስበሽ እንደገና አብራችሁ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ በስደት ላሉት በሙሉ ምሳሌ ነሽ መስራት ያሰቡበት ቦታ መድረስ እንደሚችሉ አሳይተሻቸዋልና እናመሰግናለን ቀሪው ዘመናችሁን ደግሞ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ ሌላ እህት ደግሞ ተጨምራ ለማየት ያብቃን እናላለሁ ባለቤትሽንም ማስቲካ በመግዛት አስደስቺው 😂😂😂እሱ ገዝቶ የሰጠሽንም እንዳትረሺ ለማለት ነው 😂 ተባረኩልኝ

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን አቅራብዎች

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Před 2 lety +2

    ብርየ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መልካም ልጆችን ይወፍቃችሁ እርጋታችሁ ደስ ይላል በርቱ የኔ ውድ

  • @belayneshefeqer367
    @belayneshefeqer367 Před 2 lety

    ♥♥♥በጣም ደስ ይለንላ እግዚአብሔር። በፍቅር ያኖረቹው

  • @zeddoman4841
    @zeddoman4841 Před 2 lety +1

    ክህሎት ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነዉ but ለምን ከክፈላ ሀገሪ አታቀሪቡም please🙏

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 2 lety +2

    እኔስ መቸ ይሆን እም ቀርበው የግራ ጎኔ የት ነህ
    ብርሽዬ ስወድሽ

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před 2 lety

    Beautiful couple and God bless your Marriage!!🙏

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 Před 2 lety

    እሱ ቤተሰብ ጋር ማጣላቱ ይገርማል እንደ ወንድ ተስማምቶ መኖር ሲገባዉ ።

  • @Heni-Tsi
    @Heni-Tsi Před 2 lety +1

    ዋው ብርሽ ደስ ትላላቹ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ

  • @maymay4847
    @maymay4847 Před 2 lety +1

    Gobez set. Mekina kefelege serto yigza

  • @user-uu5kr7vk5f
    @user-uu5kr7vk5f Před 2 lety +4

    ሲሳዚን ግን ባልየው

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 Před 2 lety

    ባል አላት ነበር እዴ ኧረ ከኔ አብርሽየራዉጋር ምንናም ሳያት ባልያላት አትመስለኝም ነበር ግን ጡሩ ነዉ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +2

    ብርሀንየ እንካን ሰላም መጣሽ

  • @mestitube8444
    @mestitube8444 Před 2 lety +5

    ክህሎት እኔም ባል አለኝ መቸ ነው የምታቀርበን ዮቱበር ነኝ እሽ ወረፋ ያዝልኝ ♥♥

    • @zekiethio
      @zekiethio Před 2 lety +2

      ሰርግ ያሰረገ ብቻ ነው መስቲ ሰምተሻል😂😂😂

    • @khelot
      @khelot  Před 2 lety +4

      ሃሳብ አስታየየታችሁን ለማጋራት እና እኛን ለማግኘት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
      0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላሉ

    • @mestitube8444
      @mestitube8444 Před 2 lety

      @@zekiethio እሽ ዘኪየየ 😄😄

    • @mestitube8444
      @mestitube8444 Před 2 lety

      @@khelot እሽ ግን የት ነቹሁ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety +1

      @@khelot ስግሎች መደወል እንችላለን ፣መቅረብ እንችላለን ወይ😍😍😍😍😍

  • @user-uh3wq9bj1j
    @user-uh3wq9bj1j Před 2 lety

    ብራሀንየ ማሻአላህ ጎበዝ 🧕🧕🧕🧕🧕

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před 2 lety

    ዛሬ ምርጥ አግዶች ብርሽ ጠካራ ሴት ነሽ ታምራላቹ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 Před 2 lety +1

    ክህሎት ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry Před 2 lety +1

    ብርሽ በ16 አመትሽ እ🤦‍♀️😂😂 እውነት በጣም ታምራላችሁ❤️❤️❤️❤️🙌🙌

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 Před rokem

    የሰውን ፍቅር ሳዳምጥ ቁሜ ቀረሁ 😂😂😂😂 ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +1

    በስደት፡ካሉት፡በጣም፡ብልህነሺ፡በተለይ፡በድብቅ፡ቤቱን፡በመስራትሺ፡ምክኒያቱም፡እየላኩ፡ተበላው፡ተካድኩኝ፡እያሉ፡ከሚያለቅሱት፡አውቀሺበታል

    • @yodit
      @yodit Před 2 lety

      Endet des endalegne tenkarewa...tenkara set lej sewed gobez yenie ehet

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 Před 2 lety

    ማሬዋ ውድድድድ ነው የማረግሽ 💖💖

  • @youtube9568
    @youtube9568 Před 2 lety +3

    ብርሽ ለእብርሽ የቄራው እነግርብሻለሁ

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 Před 2 lety +6

    አማርኛ እየተናገረ አማርኛ መፃፍ አይፍልግም ማለት ምንማለትነው ሃይማኖተኛ ሁኖ ከዘሩውጭ ሌላ የማይወድ ነው

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před 2 lety +1

    ብርሽየ የኔ ልዩ

  • @user-bo8zj1rb5b
    @user-bo8zj1rb5b Před 2 lety +1

    አይለየቹሁ ዉቦች

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety +3

    ወይ ይሄ ፍቅር

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 2 lety

    በጣም ተቀያየርሽ ብርሃን አትመስልም

  • @etheth9843
    @etheth9843 Před 2 lety +2

    ብርሀንም መጣች

  • @fikertekasa7616
    @fikertekasa7616 Před 2 lety

    በረሀን ጀግና በርች

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 2 lety +4

    ደስ፡የሚል፡ፍቅር፡ነው፡🙏👍🥰🥰

  • @user-tt6pb4ti2m
    @user-tt6pb4ti2m Před 2 lety +5

    ክህሎቶች የኔ ሱሶች

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety +2

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      @@shewayetube-445 እነደማመር በቅንነት እህት

  • @user-uu5kr7vk5f
    @user-uu5kr7vk5f Před 2 lety +1

    እኮ አንችም ደስ ሲል

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 Před 2 lety

    Bayyeeeee baayee baareeduu ebbifama ebbifama ebbifama ebbifama umuri dheeraa wajjin jiradhaa

  • @user-uh3wq9bj1j
    @user-uh3wq9bj1j Před 2 lety

    ወላሂ ባል በዝህ መልኩ ሲገልፅ ደስስስስ ሲል 😘😘😘😘

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውድዬ?

  • @fireadesabateabebe6381

    Berye endet neshe benateshe ebakeadershawane tesetxegaleke bagegate dese yelegale

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Před 2 lety

    Gobez sewe tebarki

  • @meditube9905
    @meditube9905 Před 2 lety +1

    ሠላምሽን ያብዛልኝ ብርሽዬ ጠንካራ ሴት የክህሎት ቤተሰቦች ቤቴን እዩልኝ ስወዳቹ ደሞቼ አትለፉኝ ይሆንን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በቤታቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yordi8453
    @yordi8453 Před 2 lety

    Kehulote enim ageri segeba edetikerebege eshi semetehale belo ketegege eshi ❤❤❤❤❤❤❤berehane eni akeshilehu melrmem yefekere zemen

  • @hani4428
    @hani4428 Před 2 lety

    ምርጦች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስር ቤት ለምሰቃዩ 😭😭 ያልፍልኛል ብሎ ወጦ ሰው እንድ ይሰቃያል

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety +3

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን የበይ ተመልካች ነን መቸስ ቁጥራችሁን ስጡኝ ከባሌጋ እመጣለሁ 😃😃😃😃👍💚💛❤️🇨🇬💚💛❤️🇨🇬💚💛❤️🇨🇬

  • @zawuyasalih477
    @zawuyasalih477 Před 2 lety +3

    አይኔ ነው ውይስ አንች ነሽ 🙄🙄🙄አንድ ሰሞን አብርሽ የቄራውን አፍቅርሽ ሞትኩ ስትይ አልነበር???

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e Před 2 lety +1

    ቶፊቅንና ማሪናን አቅርቡልን

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z Před 2 lety +1

    ብርሽዬ ስታምሩ ❤❤❤