"አበረታ ልቡን"__በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2023
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡ Epaphraschur...
    Website፡epaphraschristchurch.org/
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Komentáře • 53

  • @luhhh8942
    @luhhh8942 Před 11 měsíci +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንንን

  • @almazhonja
    @almazhonja Před 10 měsíci +1

    እግዛብሄር ሰጠ እግዛብሄር ነሳ እግዛብሄር ይባረክ 🙏🙏 ፀጋውን ያብዛልክ እራሴ ሳጣው መታከሚያ ነክ ቃል😢😭 ሸክሜ ከበደኝ

  • @messya7125
    @messya7125 Před 11 měsíci +3

    ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ ❤

  • @genafitsum5243
    @genafitsum5243 Před 11 měsíci +1

    ተባረክ ቸሬ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 11 měsíci +4

    ቃለህይወት ያስማልን ቸርዬ እድሜ ዘመንህ ይባረክ እንዳንተ አይነት ወንጌሉን ብቻ የሚያስተምሩ መምህራንን ያብዛልን🙏🏾❤️

  • @LotaboKuark-jg7gg
    @LotaboKuark-jg7gg Před 2 měsíci

    Amen

  • @zd820
    @zd820 Před 11 měsíci +1

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @jesuschristislord786
    @jesuschristislord786 Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቸርዬ ! ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ።ረጅም እድሜ ከነ ምሉ ጤና እመኝልሃለሁ 🙏

  • @user-ku5qv9jy2s
    @user-ku5qv9jy2s Před 10 měsíci

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ ሰዉ ትምህርት በጣም ነዉ እሚመቸጭ ፓስተር ዳዊትም በጣም ይመቸኛል ይገርማል እነ እዮ ጩፍን እነ እስራኤ ዳሳ ጋር እኩል ጴጤ ልትባሉ ነዉ ፖስተር ማለት እደናተ አይነት ነዉ ከጥንቁልና የራቀ ተባረክ ።እነሱን አይቸ ጴጤን እጠላ ነበር ጥቁልናቸዉን ሳይ ለካ እናተም አላቹህ ለትዉልድ እምጠቅሙ❤

  • @hannagetachew1288
    @hannagetachew1288 Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @Eleni-ik1jo
    @Eleni-ik1jo Před 11 měsíci

    Tebarkling ye egzibihar aberont kat gar yehune Amen Amen amen!!! Gen cherch yet akababi nw

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Před 11 měsíci

    Geta yibarak wandime

  • @almaztwsfa6903
    @almaztwsfa6903 Před 11 měsíci

    Ameen Ameen Ameen tabark zemene Hulu yebarki bageta semi xuruu timiriti,mikire ❤❤❤❤❤❤hirime yexi geta amelak

  • @haymanotgezehagn1986
    @haymanotgezehagn1986 Před 9 měsíci

    ለትምህርት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠኝ ሰምቼ እንድማር እንድፀና 😢🙏🙏🙏

  • @shlook5585
    @shlook5585 Před 10 měsíci

    May God bless you my brother, I live in USA and watch each and every video’s of yours. I learn a lot from you, thanks God!!

  • @hawahawaa1822
    @hawahawaa1822 Před 11 měsíci

    Wow good message

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 Před 11 měsíci

    ቸርዬ እስቲ ስለ ይቅርታ ደግመህ አስተምረን አውቃለሁ ብዙ ብለኸናል ❤ ዛሬም እንደገና መማር መንፈሴ ጠማው❤ ኑርልኝ አቦ❤

  • @zizisatta8796
    @zizisatta8796 Před 11 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ ይህ እውነት አስደናቂ ቃል እግዚአብሔር ለእኔ ነው የተናገረውን

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    መቼም ተደጋግሞ የሚሰማ ሀይልን ጥንኬሬን የሚሰጥ ትምህርትነው። ክበርልን🎉🎉

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před 11 měsíci +1

    አሜን!

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před 11 měsíci

    ቸሬ ዘመን ይባረክ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @alemgena989
    @alemgena989 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @sabakebede4214
    @sabakebede4214 Před 11 měsíci

    ፓስተር ቸሬ የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ብዙ ጊዜ አዳምጠሀለሁ
    ጌታ ፀጋዉን ይብዛል ውድ ወንድሜ አኔ የኣርቶዶክስ አማኘ ነኝ ግን በጌታ ቃል ተባረኪያለሁ አሌሉያ 🙏🙏🙏

  • @lisaneworkwolde4280
    @lisaneworkwolde4280 Před 11 měsíci +1

    ፀጋው ይብዛልህ ፓ/ር ቸሬ

  • @abelotr58
    @abelotr58 Před 11 měsíci

    Egzabar ysth tselotum ygba des yilal

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 Před 11 měsíci

    Amen amen amen pastor chrye❤❤

  • @dinkufirezewud6117
    @dinkufirezewud6117 Před 11 měsíci

    ፓስተር ቸሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: ዘመንህ ሁሉ ይባረክ::ፓስተር ትምርትህን ስማር መንፈሴ ይበረታታል የውስጥ ሰላሜ አብዝቶ ይበዘል:: አሁንም እግዚአብሄር ጥበቡን ያብዛልሕ❤🙏

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před 11 měsíci

    AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před 11 měsíci

    Tebarek bebzu pastor,
    BETAM NEW THTINA YEMIYASFELGEN 😢

  • @alemayehudadi6223
    @alemayehudadi6223 Před 11 měsíci

    በትምህርት ሁሌም ደስተኛ ነኝ፣አንገታችንን ዝቅ አድርገን እንጸልያለን ብለህ ፀሎትህን ሳንሰማው ይጠናቀቃል ለምን ችሎት አይተላለፍም
    እግዚአብሔር ሁላችንንም በፀጋው ይባርከን
    አሜን

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Před 11 měsíci

    Amene Amene Eebbifami ❤️📖❤️🙏🙏

  • @seniseniye
    @seniseniye Před 11 měsíci

    Tebarki ❤❤😘

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před 11 měsíci

    Amen 🙏🏽 ❤

  • @Absalat700
    @Absalat700 Před 11 měsíci

    Geta yeberkeh pastor 🙏❤️

  • @emuyeteshale6304
    @emuyeteshale6304 Před 11 měsíci

    ቸሬበሰመአብአንትምንድነኸእኔበጣምአከራሪኦረቶዳከሰነኘግንበኸይውትየገባኸብቸኛ1ኛሰውኘኸበቃ

  • @mulualemeyuel3779
    @mulualemeyuel3779 Před 11 měsíci

    ያንተን ትምህርት በጉጉት ነውየምጠብቀው ጌታ ይባርክህ

  • @selamabraham4846
    @selamabraham4846 Před 11 měsíci

    ቲክቶክ ላይ ያሉት ፔንጤ ስሙ ስብከት እንደዚ ነው የሌላውን ሀይማኖት አያንቋሽሹ ሠውችን አያበሣጩ ወንጌል የለም

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Před 11 měsíci

    Ebbiifamii I Ameeeeeeeeen

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před 11 měsíci

    Amen 🙏

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před 11 měsíci

    Thank God am free

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 11 měsíci

    God bless you more and more

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před 11 měsíci

    yiche message lene nat bro

  • @misrakfeleke5030
    @misrakfeleke5030 Před 11 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 11 měsíci

    ❤❤❤👍

  • @newworld3460
    @newworld3460 Před 11 měsíci

    🙏🙏👍👍

  • @go.singertamirattadese1184
    @go.singertamirattadese1184 Před 11 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ በአንቴ አገልገግሎት በብዙ ተባርኬያለሁ

  • @jerrykonjo8083
    @jerrykonjo8083 Před 11 měsíci

    ቸሬ አቤሴሎም እህቱ ነው ወይስ ......?

  • @abel8835
    @abel8835 Před 11 měsíci

    ቸር እንደ ከስር ኮረሪማ ነጋዴ የሰዎችን ሚስጥር በአደባባይ ማውራት ትወዳለህ please stop አቢቹን ልትሆን ነወይ ?😂😂😂

  • @LotaboKuark-jg7gg
    @LotaboKuark-jg7gg Před 2 měsíci

    Amen

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před 11 měsíci

    Amen