የተመኘችውን አገኘችው!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 12. 2022
  • Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    የተመኘችውን ስጦታ ሰተናት ሰርፕራይዝ አደረግናት
    We will reach 10 Million subscribers this year!!! 🎉🎉
    Subscribe to our Channel and get more gifts🎁💰
    / @comedianeshetu
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    *********************************************
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
    👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
    👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
    ====================================================
    Other Related Videos
    ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
    • ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
    እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
    • እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
    "ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
    • " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
    በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
    • በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
    #ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch
    #dinqlejoch #comedianeshetu #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy
    #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama
    #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 542

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 Před rokem +25

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሸ መፅሀፍ ቅዱስ በቃል በዚህ ዕድሜሸ ማወቅ መመረጥ ነው ❤🙏🏾👏🏾😍😍😍

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +12

    አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ታሳድግሽ በሐይማኖታችን ያፅናል እድግበሉልን

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před rokem +21

    የሚገርም ነው የኔ ጣፍጭ ውሃውን ሲሰጣት አማትባ ጠጣች ምናለ ሁላችሁም ወላጆች ልጆጃችሁን እደዚህ ብታስተምሯቸው ደግሞ መስቀሏ ሲያምር💚💛❤️

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před rokem +120

    ይችን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለእማማ ኢትዮትዮጲያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-mn1ck4pg8w
    @user-mn1ck4pg8w Před rokem +28

    አፎሚያየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይችኛዋኳ ብዙም ነገሯ የወጣ ነው

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v Před rokem +1

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo Před rokem +232

    አሸቱን የሚወድ ያሳየኝ መልካምሠዉ እደሡ ሠዉን ለመርዳት ምኞቴነዉ

    • @user-ho1fu8vu6s
      @user-ho1fu8vu6s Před rokem +3

      እሼቱን የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው።

    • @TUBE-uj1yo
      @TUBE-uj1yo Před rokem +2

      @@kamilawollo7528 እኔቤት ግቢና ቤተሠብ አድርገሽ ኩሚት አስቀምጭ እመልሳለሁ

    • @betglumekuriaw7595
      @betglumekuriaw7595 Před rokem

      ስልኩን ልፃፍልሽ

    • @betglumekuriaw7595
      @betglumekuriaw7595 Před rokem

      ስልኩን ልፃፍልሽ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@kamilawollo7528 ውዴ ደምሪኝ

  • @ffggkgf
    @ffggkgf Před rokem +60

    የኔ ናት ልዩናት እውነሽን ነው ሚጣየ እናት ልዩ ናት ምንም እማይገልፃት እናት ያላችሁ ፣1000 አመት ያኑርላችሁ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Před rokem +31

    የኔማር ወይኔ ናፍቄያት ነበር መች ነው አንድ ሚሊየን እምትሞላ እያልኩ እሼ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥህ እሷን እንዳስተሰትካት ዘመንህ ሁሉ የደስታ ያርግልህ

  • @mulugetakassa2185
    @mulugetakassa2185 Před rokem +40

    አንተ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-dn5zk9of2r
    @user-dn5zk9of2r Před rokem +31

    እነዚህን ህፃናት በሀገር ፍቅር በሀይማኖት እያነፃቹህ ለምታሳድጉት ወላጆች ምስጋናየ ከልብ ነው 🙏❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +7

    የእኔ ጣፍጭ እመብራት ታሳድግሽ ቤተሰብ ልጆችሁን በመንፈሳዊ ህይወት በእምነታችሁ አስነፃችሁ አሳድጉ ልጆች የእግዚአብሔ❤ ስጦታወች ናቸው ቸሩ እግዚአብሔር ልክ እንደ ህፃን ልጆች ንፁህ ልብ ይስጠን❤

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem +8

    እሼመሌ ምርጡ የዘመናችን ሰው። የጋብቻ ቀለበትህን ጣትህ ላይ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +10

    የኔ ቆንጆ አፎሚያ እንኩዋን ደስ አለሽ ሳይክል አገኘሽ እሼ ተባረክ በወጣ ይተካል አንተ መልካም ሰው የቦሌዋ ልጅ አርሴማ ሞልቃቃ ነገር ነሽ እድግ በሉ 🥰🥰

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 Před rokem +10

    አሼ እውነተኛ ፍቅር ያለው ልጆች ጋር ነው በጣም አመሰግናለሁ ለዚ ድንቅ ፕሮግራም

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před rokem +10

    ሁሌም የምታቀርብልን ልጆች ማራኪ ናቸው እናመሰግናለን💚💛❤🙏🌺🌷❗💕🌹

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Před rokem +12

    እግዛብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ቅድስት አርሴማ ከክፎ ሁሉ ትጠብቅሽ

    • @birukbn
      @birukbn Před rokem

      አሜን ያሳድጋት

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Před rokem +8

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሀገሬንና እምነቴን ከወራሬ ጥላት አንተው ጠብቅልኝ ማን እነደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ማን እንደተዋህዶ 🥰🥰 እምኔቴ እመብርሀን ትጠብቅልኝ

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před rokem +6

    ቅመምዬ የኢትዮጵያን ተስፋ በናተ ውስጥ እያያን እንፅናና እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ለሀገራችን አድርግልንን

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před rokem +7

    አቤት የኢትዮጵያ ብርር መወደድ ነው ኑሯ መወደድ እሚባለዉ መጀመሪያ ዶኪ ትዩብ 2000 ነበር ዳሸን ባክ እሚሰጠዉ አሁን ደግሞ 5000 ምርጥ ፕሮግራም እናመሰግናለን እሸ የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የኛ መልካም ❤❤❤❤❤

  • @tiube8057
    @tiube8057 Před rokem +4

    ወይኔ ጉዴ ከነ ጥቅሱ ነው የያዘችው🥰ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ታሳድግሽ🥰

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Před rokem +4

    ሺመሌ ተባረክልኝ ይችን የመረለች ጣፍጭ ልጅ የልባን ፍላጎት ስላሞላህላት ተባረክ ዘመንህን ሁሉ ደስታ የተሞላ ይሁን አፎሚያዬ እንኳን ደስ አለሽ ጣፍጭ

  • @successiket
    @successiket Před rokem +3

    እሼ እግዚአብሔር ባንተ ገና ብዙ ይሰራል ። እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Před rokem +5

    ደስስ ስቱሉ እደህፆን ያለ ንፁህ የለምኮ😘
    አየ ግዜ ሰው ሰልጥኖ መሰይጠን ማስተዋሉን ያድለን ሴቶችየ እሸ መሌ አለባበሳቼው አስተካክል ይህ አለባበስ ድቅ ልጆችን አይወክልም ሰምተሀል አስምርበት😍

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem +12

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዋዉዉዉ ምርጥ ልጆች😂

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před rokem +5

    ሳይክል የተሠጠችው ልጂ ማር ነገር ነች እድግ በይ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +6

    ይች ጣፋጭ ሕፃን ደግመሺ መጣሺ ስጣፍጭ በ አለች 😂😂😂😂እሼ ምርጥ ሰው እኮነህ እግዚአብሔር ይስጥክ🙏የቦሌ ሕፃን ግን ቀበጥሺ

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v Před rokem

      ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤

    • @abyssiniabihonegn8707
      @abyssiniabihonegn8707 Před rokem

      እረ ገደለችን በሳቅ nበ 😄😄😄የኔ ጣፋጭ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před rokem +6

    በሰው ሀገር ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ያላሠባችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ድንቅ ልጆች እንደ እኔ የሚወዳቸው 😌

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v Před rokem

      አሚን እህቴ❤❤❤❤እንደማመር ውዴ🥰

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +16

    የልጅታን ፍላጎት አስበክ ቃላን አክብረክ ሳይክል ስለሸለምካት ፈጣሪ ላንተም ከትላንት ዛሬ አሁን ፈጥኖ ደርሶ የለመንከውን የልብክን መሻት ይፈፅምልክ የመንታ ልጆች አባት ያርግህ እሼ ሶትወልድ አስታውሰኝ መንታ። ነው ፈጣሪ የሚሰጥክ እንዲሰጥክም በፀሎት አስብካለው

    • @abyssiniabihonegn8707
      @abyssiniabihonegn8707 Před rokem

      አሜን[፫] መንታ ወንድ ሌጆች ይስጠው በእውነት አሁን የሚወለደው ሴት ብቻ ሆኗል ወንድ ለቤተሰቡ ለሀገሩ ጋሻ መከታ ነው ወንድ ሌጅ ይስጠን ለሁላችንም።

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před rokem +3

    የኔ ናት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልሽ የኔ ውደ 👏💗

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +2

    ልጆችዬ እድግ በሉልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላማን አብዝቶ ከስደት ወደሀገር ቨሰላም አስገብቶ ሁላችንንም ወልዶ ለመሳም ያብቃን እህቶቼ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před rokem +4

    እሸቱ ሳይክሉ በጣም ያምራል የት እንደ ሚገኝ ሹክ ብትለኝ ስጦታ የማበረክትለት ሰዉ ነበረኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Před rokem +1

    እሸቱ መለሰ በጣም የተከበርክ ኢትዮጵያዊ ነህ ከልጆች ጋ እንደ ልጅ ከአዋቂ ጋ እንደ አዋቂ ✍️✍️✍️✍️

  • @utube2121
    @utube2121 Před rokem +2

    እሸ ግን እነዚህ ጣፋች የሆኑ ልጆችን ከየት ነው የምታመጣቸው ዋው ዋው

  • @tube8360
    @tube8360 Před rokem +3

    ጤና ይስጥልኝ ስላማችሁ። ይብዛልኝ። ዋውው ታምራላችሁ። ውድችዩ እንኳን። ደህና። መጠችሁ

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před rokem +5

    እንኳን ደና መጣችሁ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ሰላም አንድነት ይስጠን 💛💚❤️❤💚😘

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +3

    የኔማርቃለህይወት ያሠማልን ልጆችየ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃችሁ😍😍😍እሸ ምርጥ ሠው ለሠወች ደሥታ የምትኖር😍😍😍🙏

  • @nanetsetige9322
    @nanetsetige9322 Před rokem +18

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሣድጋቹሁ 😍😘

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Před rokem +1

    ልጆች የምድር ጌጦች ናቼው ማሻአሏህ እንግሊዘኛው አንተረተረችዉ የኔ ጣፋጭ እድግ በሉ

  • @senai974
    @senai974 Před rokem +7

    ❤️❤️❤️እኔ ጣፍጮች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ❤️☦️💒

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před rokem +6

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹህ ብቻ ፍቅራቹህን አሳዩኝ💞

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před rokem +12

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    💕🙏💕🙏💕🙏 እድግ በሉ: እናመሰግናለን :

  • @misssara8313
    @misssara8313 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ ጣፋጭ ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የሣድግሽ አሜን ፫

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Před rokem

    እግዚአብሔር የሳድጊሺ የኔ ማር ተባረኪ ቤተሰብ ልጆቻቸው እንደዚህ በምግባር ማሳደግ ነው እሽዬ እግዚአብሔር ይባርክ አንም እሺዬ ተባር

  • @Efrata288
    @Efrata288 Před rokem

    እሸቱ ምንጊዜም እሸት ምንጊዜም አዲስ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የድንቅ ልጆች መሠረት

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +2

    🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😁😁😁ድንቅ ልጆች የሳቄ ምንጭ ሆናችሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +3

    አርሴማ እና እሼ በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ አፎሚያዬ ስታምር::

  • @user-hi1nd4cz4l
    @user-hi1nd4cz4l Před rokem

    ድንቅ ልጆችና እሼ ባይኖር ኖሮ ማርያምን ይህኔ በየ ድሹ ሀይላንድ ለቃሚ ነብርኩኝ ምክንያቱም ሁለም በሁሉ ነገር ደታዬን የማገኘውና ጭንቀቶቸን የምረሳው ድንቅ ልጆችን ሳይ ብቻ ነው እሼ ፈጣሪ እድመህን ብዙ ያድርገውና ጤናም ሰቶክ ከዝህ በላይ ለእትዮጵያ ህዝብ ደስታን እንድትለግስ ይርዳህ ሁለም ኑር በቃ

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u Před rokem

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Před rokem +2

    What a beautiful interview and beautiful kids......🥰🙏

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Před rokem +2

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 Před rokem +3

    አፎሚያ በጣም ነው የምወዳት ኡፍፍ

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Před rokem +3

    የኔ ጣፏጭ እድግ በይልኝ

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Před rokem +2

    እግዚብሔር, ያሳድጋቹ😍😍😍💛💚❤👍👍👍

  • @user-kj6fz7zg4y
    @user-kj6fz7zg4y Před rokem

    ውይ እሽቱ አላህ ይሥጥህ የምር ትዳራህ ያማራ የሠመር ያድራግልህ ወልዲህ እንደነዚህ ቆጃጂየ ልጇች እንደምታሥደሥት አንተም ፈጣሪ ይሥጥህ ያራብ 😘😘😘😘ወላ እሽቱ ትለያላህ የምር ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ እሺ 😘😘😘😘

  • @mhretyouhnes3005
    @mhretyouhnes3005 Před rokem +1

    Egzaibher yasdeglelsh 🥰🥰🥰🥰

  • @rahmatidrees-ds9fy
    @rahmatidrees-ds9fy Před 10 měsíci

    Wallahi ine lijoch betam iwedachewalew ina be orominga iseralew ka ishega insha allah aydel ishe iskih yihen sitay asabihn nigereng bizu lijoch alu dink dinq lijoch amaringa yemaychilut ye oromo lijoch iya kerebn indiwu be tigray lijoch layim aymechim asabu

  • @user-zg6jm1yo1v
    @user-zg6jm1yo1v Před rokem +1

    ሲጀመር ልጁኮ የኛ አስቸጋሪ ሴቶች ናቸዉ ብሏል 🤣🤣 እሷን ነዉ የሚወደዉ እኔን አይወድም አላለችም 😛😛

  • @ZemenayMengistu
    @ZemenayMengistu Před rokem

    Eshe ene be programih betam destegna negn betam eketatelalw,subscribem adirgeyalew neger gin andand lijoch lay yemayew weta yale bahiri ethiopiawi yehone sireat yelelachew ena le leloch lijoch temsalet lihonu maychlu baykerbu bay negn, endihum yeteleye skill yalachew lijoch bitakelubet ke mawuratu bezelele. thanks!

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Před rokem +2

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ።

  • @tadessegereme5931
    @tadessegereme5931 Před rokem

    ዋው እሸቱ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ የሀገራችን ውድ ልጅ

  • @arturocuencas3142
    @arturocuencas3142 Před rokem +1

    Good job I am looking forward USA

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Před rokem

    የኔ. እናት. እግዚአብሔር. ያሳደገሽ. ዘማሬ. መላክትን. ያሰማልን

  • @alemkebede
    @alemkebede Před rokem

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንንሰላም ያርግልን አሜን የህዝባችን ደስታ እድናይ ልኡል እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን👏👏 የነበርንም ቆይታ በጣም አሪፍ ስለበር ከልብ አመሠግናለሁ_

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Před rokem +1

    ቢዶው ትንሽ ማድታወቂያው በዛ ሙድ ይሰርቃል ልጆችን ሀሳባቸውን ሰፋ አርጉልን እኛ በስደት በሰው ቤት ያለን ህፃናቶች ናቸው መደሰቻችንና ተስፋችን እና ቦዶ ሰፋ ይበል

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 Před rokem

    አቤት ልጅነት እንዴት ደስ ይላሉ አላህ ያሳድጋቹ እሺ ምርጡ

  • @woinshetfantu7806
    @woinshetfantu7806 Před rokem

    አንተ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ytebikh one water yesebeta mirt new Ante gin sebeta lemin atimetam egna betam enwedhalen

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem +14

    አንድ🇪🇷🇪🇹🇪🇷 አንድ ልጆች በጣምምም ይገርማሉ ከቤቴሰብ አስተዳደግ ነዉ ልጅ እንደ አከባቢዉ ያድጋል እንደሚባልዉ ይህች ደግሞ ቀልቃላ አይን አዉጣ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹

  • @nebattube9895
    @nebattube9895 Před rokem +2

    በስደት ላይ የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤

  • @hayat161
    @hayat161 Před rokem +2

    ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆች ሱሥ የሆነበት???

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @romatela7057
    @romatela7057 Před rokem

    አርሴማ ከድንቅ ልጆች ከቀረቡ ትለያለች አትመችም ትንሽ ወጣ ያለ ጠባይ አየን ግን ለማነኛው እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mekkam8181
    @mekkam8181 Před rokem

    የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ !ልጅ ለሌላችሁ መልካም ልጆን አላህ ይወፍቃችሁ

  • @user-lt4tj6uu9n
    @user-lt4tj6uu9n Před rokem +3

    እኛንም አስበን ወልደን እንሳም🤲🤲🙏

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před rokem +6

    የኔ ማሮች ልጆች በጣም ደስ ይላሉ ልባቸው ንፁህ ነው ❤❤❤

  • @yordiyeamenenat3113
    @yordiyeamenenat3113 Před rokem +3

    እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም ወይ በ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bint6359
    @bint6359 Před rokem +4

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem +1

    ጣፋጭ የሆነች ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @yordanstube8287
    @yordanstube8287 Před rokem +3

    ውነትም ድቅ ልጆች 😍

  • @nimamohamed8804
    @nimamohamed8804 Před rokem

    Very smart and beautiful
    Kids I loveed them ❤️❤️🥰

  • @emebet591
    @emebet591 Před rokem +2

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድጋችሁ እሼ መልካም ስው እርጅም እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @user-zg6jm1yo1v
    @user-zg6jm1yo1v Před rokem +2

    እንደኔ ደግሞ የሚያያቸዉ😍 ዘና የሚያረጉት

  • @RICH-xw9ei
    @RICH-xw9ei Před rokem

    አድናቂህ ነኝ ጎበዝ

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km Před rokem +1

    የኔ ጣፋጭ

  • @Habeshytube41
    @Habeshytube41 Před rokem +1

    Eshe amazing amazing😂😂😂

  • @yese7783
    @yese7783 Před rokem +1

    ሁሌምተናፋቂወች፤እደጉሰላምለሀገራችን፡ብሎም፡ለሰውዘርበሙሉ

  • @frehiwotlemma4437
    @frehiwotlemma4437 Před rokem

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ

  • @yeabtsegaarega777
    @yeabtsegaarega777 Před rokem +5

    ከ10 ዓመት ቧሀላ donkey tube የቱን ያህል ትልቅ አውንታዊ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሚዲያ እንደሚሆን ለመገመት ይከብዳል።

  • @fufukeya3860
    @fufukeya3860 Před rokem

    እሼ አፎሚያን ሳይክል ስለሸለምክል በጣም ነው ደስ ያለኝ እድሜ ይስጥልን

  • @user-eq5eq5pe6y
    @user-eq5eq5pe6y Před rokem

    የመጀመሬዋ ስርሀት ይጎላታል ሆኖም ግን ልጆች ጌጦች ናቸው አላህ ያሳድጋቹህ

  • @banifan5649
    @banifan5649 Před rokem

    Hi እሼ እወድሀው ፈጣሪ ያክብርህ። እሼ ድንቅ ልጆች ሲጀምር መግቢያው ላይ ፉጨት በጣም ይረብሻል። ፉጨቱ ቢቀር ከተቻለ 🥺

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před rokem

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Před rokem

    እደህፃን ልጅ ንፁህጨደበትይስጠን አገራችንንለነዚህ ልጅወችስልሰላሙንያብዛልን

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před rokem

    በዉነት ለህፀነት ሥልእግዚአብሔር አገረችንንሠላም ያርግልን እንደሸቱያለዉን ያብዘልን

  • @honifata8749
    @honifata8749 Před rokem +1

    Amen amen amen yen marrrr tafachi

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem

    በሳቅ ነው የኔ ጣፋጭ ሰላም ፍቅር ለናት ሀገራችን ያምጣልን ❤

  • @tilahuntegegne8065
    @tilahuntegegne8065 Před rokem

    የምወደው ፕሮግራም ነው በጣም ደስ የሚል

  • @zahrahussain9070
    @zahrahussain9070 Před rokem

    በርታ

  • @thereality657
    @thereality657 Před rokem

    ትክክል ልጅ ማለት ይህቺ ነች!!
    ስለ አምላኳ ትመሰክራለች።

  • @venuskbrom2169
    @venuskbrom2169 Před rokem

    hiii eshetu endet neh betam new mnwedh Yene lj ltagenh tfelgalch magne ychalal dom amarena bzu alchlm

  • @user-dq1op1ut8i
    @user-dq1op1ut8i Před rokem

    ወይኔ አፏ😍😍የኔ ጣፋጭ🥰