ቀውጢ የሆነች ልጅ መጣች!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Abyelakat Henok is a 5-year-old child who is very fast and loves music. Anat is what her baby wants to be when she grows up, and now she is naming her children. She is very quick and intelligent and gentle beyond her years; She entertains the audience with music and songs and brings a special gift for comedian Eshetu.
    ኣብየላካት ሄኖክ የ 5 ኣመት ህጻን ስትሆን በጣም ፈጣን አና ሙዚቃ የምትወድ ልጅ ነች። ህጻንዋ ስታድግ መሆን የምትፈልገው አናት መሆን ሲሆን ካሁኑ ለልጆችዋ ስም እያወጣች ነው። በጣም ፈጣን እና ከእድሜዋ በላይ ኣስተዋይ እና የዋህ ናት ፤ በሙዚቃ እና በመዝሙር ተመልካቾችን በደንብ ያዝናናች ሲሆን ለኮሜድያን እሸቱ ለየት ያለ ስጦታ ይዛለት መጥታለች።
    Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    20 ልጅ ነው መውለድ የምፈልገው!
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #kids #ethiopia #dinklejoch #new #mother #funny
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 901

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 Před rokem +48

    የኔ ውድ ስታምር በማርያም ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ስለ ፍፁም ምልጃው ለኔ ግን ይለያል መላኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል በእውነት በጣም ደስ ስትል ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግሽ የኔ ማር

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +57

    ኧረ ኘሮግራሙን ቁጭ ብድግ አደረገችው እኮ ምርጥ ሕፃንናት❤ 20 ልጆች😂😂

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube Před rokem +377

    በዛሬ ዋ እለት የተጨነቃችሁ ልደታ ማርያም ከጭንቀት ታዉጣችሁ ወገኖቼ
    ገባ ገባ እያላችሁ አበርታቱኝ እኔንም😍😍

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +48

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ሰኔ ልደት ማርያም አደረሳችሁ እናታችን ማርያም ልደትሽ ልደትሽ ነው የኔ ጣፋጭ እድግ በይ አሼዬ የሰው ልክ❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +488

    መስጅዶቻችን እና ቤተ ክርስቲያኖቻችን የምድር ጌጦች ናቸው ፍትህ⛪🕌🕌⛪👈

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Před rokem +25

    እሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንውድሃለን እግዚአብሔር አስራ ሁለት ልጅ ይስጥህ ❤❤

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Před rokem +15

    ከምር ይችን ልጅ ባካችሁ ዘፈን የሚባል አታስጠኑአት መዝሙር አስጠኗት ቀልጣፋ አይምሮዋ ፋስትናት እድግበይ እሽየ ኑርልን የወንድልጅ አባት ስለሆንህ ደስ ብሎያል ለርህ ይብዛ እደምድር አሽዋ

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Před rokem +56

    😂😂😂😂የእሼ ልጅ በሚቀጥለው አመት እየፎከረ ሲመጣ ታየኝ😂😂😂 እድግ በይ❤❤❤❤

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +9

    እሸዬ ድንቅ ስለሆንክ እሚመጡት ሁሉ ድንቅ ናቸው እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስህ የኔ ጀግናዬ❤❤❤❤

  • @user-mi9xn6cd1i
    @user-mi9xn6cd1i Před rokem +52

    ህጻን ሚናስን ድጋሜ አቅርቡልን ❤🤗🙌

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před rokem

      እኔም እየጠበቅሁ ነበር ግን ግን ጥሩ ነገር አይታይም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +34

    የኢስላም ልጆች እንካን ደስ አላችሁ መስጅድ ካሁን ወዲህ አይፈርስም አሉ
    የሞቱ ወንድሞ ቻችን አላህ ይራህማቸዉ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +31

    ከዚህ ጭንቀት የዛሬዋ ልደታ ማርያም ታውጣን ፍትህ ለገዳማችን ቤተሰብ እፃናት ወደ መንፈሳዊ ብትወዳቸው ጡሩ ነው

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před rokem +133

    ነገ ጁማአ ነዉ ልቤ ፈራ እሲቱ ዱአ አድርጉ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 Před rokem +2

      ኧረ አላህ ይጠብቀን ሰላሙን ያምጣልን

    • @husabe5441
      @husabe5441 Před rokem +1

      ❤❤❤ በሰላም ሰግደው ይመለሱ ምኞቴ ነው❤❤❤ መልካም ጅምአ❤❤❤

    • @fafidessieweloyewa922
      @fafidessieweloyewa922 Před rokem

      አብሽሪ አላህ ኸይር ያመጣል

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 Před rokem

      እግዚአብሔር ያውቃል

    • @hasnahhasnah6266
      @hasnahhasnah6266 Před rokem

      amen

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 Před rokem +14

    እድግ በይ እሰይ ልጆች እንደዚ ፈጣን ሲሆኑ በትምህርት ጎበዝ ስለሚሆኑ ብዙ ነገር አግዟቸው ቤተሰቦች ጭንቅላታቸው ተቀባይ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Před rokem +44

    የኔ ማርርርር እግድ በይ ተዉ ወላጆቹ ልጆቻችን ስናሳድግ ዘፈን ሓጥያት መሆኑ እናስተምራቸዉ

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 Před rokem +607

    ለምንድነው የኔ ኮሜንት ብቻ like የሌለው 🥺

  • @hielaagama
    @hielaagama Před rokem +48

    ወላጆች በጣም ጥንቃቄ ማረግ ያለባቸው አለማዊ በዚ ዘመን አይጠቅማቸውም ለልጆች በዚ እድሜያቸው ካመለጡ ቻው ወላጆች

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 Před rokem +1

      በትክክል ኦርቶዶክስ,ወደ ቀልብሕ ተመለሥ ዘንዶው ሊውጥሕ ወቷል ልጆችሕን ወደ ቤተክርስቲን ውሰድ እግዚአብሔር የሌለበት ትምሕርት ድግሪ የሴጣን ጌጥ ነው እግዚአብሔርከሁሉ በላይ ነው ከነገሮች በላይ ከምትመኙት በላይ ነው እግዚአብሔርን ከማጣት አለመፈጠር ይሻላል

    • @bizachame7475
      @bizachame7475 Před rokem

      tikekel

    • @Azahel294
      @Azahel294 Před rokem

      ​@@zaharasavery6202 በትክክል የጌታን ቃል አውቀው ካደጉ የምንፈልገው ይሆኑልና። ያለ እግዚአብሔር ህይወት የለም አለመፈጠር ይሻላል ያለ ጌታ ህይወት የለም✝️🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@zaharasavery6202 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@bizachame7475 ደምሪኛ

  • @user-uy2zc9rh3d
    @user-uy2zc9rh3d Před rokem +13

    አይ ልጅነት ይሉኝታ የለ ፍርሀት እድግ በይ ቅመሟ💚💚

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Před rokem +403

    በቅርብ አንድ ሚልዬን ገብተሽ እንደምትመጭ እርግጠኛ ነኝ እንሻአላህ እስክ በላይክ 👆👆 ፍት ለእምነት ቤቶችህ😢

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Před rokem +2

      ችግሩ ቲክቶክ ላይ ቆራርጠው ስለሚለቁት ሰውእንዳለ ቲክቶክ ላይ ያያል በብዛት ወደዚ ገብቶ አያዩም

    • @ellie-vh7my
      @ellie-vh7my Před rokem

      በትክክል ❤❤❤

    • @kadotube9947
      @kadotube9947 Před rokem

      ​@@aregashgabre824 ወደቤቱ ጎራ በይ😊😘

    • @kadotube9947
      @kadotube9947 Před rokem

      ​@@ellie-vh7my ማንሰው እዳይቀር ግብዣ አለህ ቤቴ ጎራበይ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@aregashgabre824 ደምሪኛ

  • @zinetfker
    @zinetfker Před rokem +14

    የኔ ቆጆ አሏህ ያሳድግሽ 😍😍
    ፍትህ ለመስጅዶቻችን እና ለቤተ ክረስቲያን ለኔፁሀን ወድሞቻችን ፍትህህህህ😥😥

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b Před rokem +16

    እሼን ያላችሁ እሥኪ እንያችሁ እሼ በጣም እንወድሐለን ቃላት እሥኪያጥረን የምር ነፍ አመት ኑርልን❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@user-er3ys8fw7z ደምሪኛዋ🎉

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před rokem +207

    ለቤተክርስቲያን እንዲሁም ያለአግባብ ስለሚገደሉት አባቶቻችንም ሆነ ስለሚፈርሱት አብያተክርስቲያናት አብዝታችሁ ፀልዩ🙏

    • @girmachewworku7083
      @girmachewworku7083 Před rokem +5

      Ewinet nw

    • @samsongetachew7647
      @samsongetachew7647 Před rokem +5

      ልክ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን!!

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@samsongetachew7647 ደምሪኛዋ🎉

  • @saratekeste5589
    @saratekeste5589 Před rokem +8

    በነገራችን ላይ በጣም አድናቂህ ነኝ እመብርህን አንተን እና ቤተሰቦችህን ከክፉ ትጠብቃቹ። ሰራተኞችህም በጣም ደስ ይላሉ ።

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Před rokem +12

    በጣም ጣፋጭ የሆነች ልጅ መድሃኔአለም በበረከት በሞገስ ያሳድጋት።

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Před rokem +121

    *ፍትህ በግፍ ለተገደሉ ሙስሊም ወንድሞቻችን ፍትህ በደብረ ኤሊያስ ቤተክርስቲያን በግፍ ለተጨፈጨፉ ንፁሀን ዜጎች ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢😢*

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Před rokem +17

    እሼ መልካም ወንድማችን ከነ መላዉ ቤተሰብህ የስራ አጋሮችህን ጨምሮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @frewerkyemaryamlij3663
    @frewerkyemaryamlij3663 Před rokem +43

    አሽዬ እግዚአብሔር ያክብርህ እሰይ ዘምሪ ስትላት ብሎ ደስ ያለኝ እናትና አባት ለዘፈን ሲያስተምሩ እንዳንተ አይነቱ እንዲህ ያንጻን
    ምናለ ማህተብ ሀገቶ ቢያደርጉላትኝ 😢

  • @user-et1lx2pc8k
    @user-et1lx2pc8k Před rokem +16

    ልጆች የቤተሰቦቻቸው ውጤቶች ናቸው እኛ የምንሰጣቸውን ነገር ይቀበላሉ ስለዚህ እኛ መልካምን ከሰጠናቸው መልካምን ትውልድ መፍጠር እንችላለን

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před rokem +22

    የዛሬው ልዩ ነው ፍትህ ለእምየ ሃገራችን😢👍

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Před rokem +7

    ያረቢ እንደው ለእናተ ሲል ሀገሩ ሠላም ያድርግልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +18

    ለየት ያለች ዘና ፈታ ያለች ደስ የምትል ህፃን ነች:: እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏🏾♥️🌺

  • @mihretsisay2930
    @mihretsisay2930 Před rokem +6

    ኧረ ወይኔ የዛሬዋ ደግሞ ፍጥነቷ🤣🤣 እድግ በይ የኔ ማር ❤️❤️❤️

  • @user-tr1hk5no3b
    @user-tr1hk5no3b Před rokem +8

    ሙስሊም እህትና ወድሞቸ እኮን ደስ አላችሁ እድሁም የሌላ እምነት ተከታይወች ከጓናችን ለነበርራችሁ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ደስብሎናል አልሀምዱሊላህ አላህ መጨርሻውን ያሳምርልን አገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን አሚን

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před rokem

      ምን ተፈጠረ ደስ ያለሽ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 Před rokem +1

      ደስ የሚለን የተናገሩት መሬት ወርዶ ስናይ ነው ተረጋጉ ለደስታው እንደርሳለን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@bvhussenyimam1366 ደምሪኛ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před rokem +6

    የዛሬዋ ደግሞ ለየት ያለች ነች ጣፋጭ የሆነቾ

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před rokem +10

    ❤❤❤ማነዉ እንደ እኔ ይሄን ኘሮግራም ሁሌ በጉጉት እሚጠብቅ እሼዬ long live እያዝናኑ ቁምነገር እናቴ እመቤቴ የጭንቅ አማላጅቱ ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ታድርግልን ❤❤❤!!!!!

  • @user-lc7mx9nz5f
    @user-lc7mx9nz5f Před rokem +15

    የኔ ጣፋጭ እመቤቴን አለቺ እኮ😍😍😍

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před rokem +4

    She is cute, Eshetu 's facial expressions is amazing, reall naturally Comedian

  • @genetbati121
    @genetbati121 Před rokem +5

    እደጊ ልጄ ተባረኪ እግዚአብሔር በእውቀትና በሞገስ ያሳድግሽ ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥህ ካልባሌ ነገር እንደዚህ ጣፋጭ አንደበት ያላቸውን ልጆች ማቅረብ መልካም ነው

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem +4

    እውነት ነዉ እሼ መዝሙር መጥናት አለባቸው ልጆች የኔ ቅመም ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +9

    በዚ ዘመን በደንብ መሰራት ያለበት ልጆች ላይ ነው እምነታቸውን አጥብቀው እንዲፈልጉ ማድረግ አለባቸው ወላጆች ሀገራችን ያበላሸው ጥንቃቄ ሳይደረግ ያደጉ ወንበዴዎች ናቸው እስከኔ ጭምር ማስተዋልን ያድለን ❤ እደጊ ማማዬ ቤተሰብ ሊጠነቀቅ ይገባል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +4

    እግዚአብሔር እባክህ የነዚህ እድል እንኳን አገርችን ስላም አደርግልን

  • @naimakamal6599
    @naimakamal6599 Před rokem +8

    የዛሬዋ ደሞ ቀውጢ ናት ልክ እንደ መሱድ😂😂😂

  • @medi574
    @medi574 Před rokem +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆጆ እመቤቴን ስጠርያት ሲያምርብሽ እመቤቴ ታሳድግሽ ድጋሜ እንድቀርቢ ምኞቴ ነው❤

  • @abtsegaye0414
    @abtsegaye0414 Před rokem +1

    ዶንኪ ቲዩብ በጣም አዝናናኝ እና የልጆች አስተማሪ ፕሮግራም ነው በጣም ሊበረታታ ነው የሚገባው እና ሁሌም ከጎንህ ነህ።እሼ

  • @woynshetkebede69
    @woynshetkebede69 Před rokem +8

    እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ የኔውድ 💕💕💕

  • @tisony
    @tisony Před rokem +4

    የኔ ጣፋጭ መዝሙር ዘምሪ ደስ ስትዪ❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před rokem +5

    የማዳም ቅመሞች በጠዋት እንመራረቅ ከሰደት መልሰ እፎይ የምንልበት እንጀራ ይሰጠን አሜን በሉ እምዬ አገሬ ዞሮ መግቢያዬ ሰላምሸ ይብዛ

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን. እረ በቃይበለን የማዳምን ኩሽና❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@soomebaby83 ደምሪኛ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Před 9 měsíci

      አሚን

  • @burteethiopia5528
    @burteethiopia5528 Před rokem +1

    እሳት የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +16

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před rokem

    ይችን ልጂ ደጋግሜ ነው ያየዋት በጣም ደስ ትላለች አይዞሽ አትልም ስትል 😅😅😅😅😅😅😅❤❤

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 Před rokem +8

    እውነትም ቀውጢ ቅመም ነች❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Před rokem +1

    የኔ ጣፋጭ ደስ ስትይ ፈጣሪ ያሳድግሽ እሸቱ ሺአመት ኑር በጣም ቅን መልካም ሰው ነክ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před rokem +18

    እመቤቴን ስትል እንደት ደስ ትላለች 20 ልጆች ወልደሽ ተዋህዶን ብዝት አድርጊልኝ

    • @abrsh723
      @abrsh723 Před rokem

      20😂😂😂😂😂 tgeyat

    • @zuleyha6990
      @zuleyha6990 Před rokem

      አረ ወዬኔ 😂😂😂😂😂

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk Před rokem

      😂😂😂እኔም ምኞቴነው መታመታ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před rokem +1

    😆😆😆😆😆😃😃😄😄😄😁😁😀 እግድ በይ የኔ መአር በሳቅ ገደልሺኝ ❤❤❤🙏🙏

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před rokem +3

    እሸቱዬ ልጆችህ ደስ ይላሉ ድንቅ ልጆች በርቱልን ❤❤❤

  • @user-kf5ij9he9w
    @user-kf5ij9he9w Před rokem +1

    ጣፋጭ የሆነች ልጅ ❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️

  • @MmN-fp4rf
    @MmN-fp4rf Před rokem +3

    ኧር እሽዬ በእናትህ በሳዑድ በስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ድምፅ ሁንልን❤😥😥😢

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 Před rokem +1

    እማዬ የኔ እናት ሳይጠፋባት ገና እንደገባች ልበል አለች 😂😂😂እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማ

  • @issui140
    @issui140 Před rokem +2

    ወይኔ እንዴት ደስምትል ልጅ ናት እግዛብሔር ያሳድግሽ ❤️❤️🥰🥰😘😘

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Před rokem +3

    የኔ ጣፋጭ ሳታምር ወይኔ ምላስ ግን 😅😅😂

  • @tiruworktube88
    @tiruworktube88 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ ሰላም ፍቅር አንድነትን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እኛንም በያለንበት ጠብቅልን 🙏🙏🙏💖💖💖💚💛❤

  • @esetemebea7020
    @esetemebea7020 Před rokem +1

    ከዚ ፍቅር በላይ ምን አለ ልጅ መሆን እዴት ደስ ይላል

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před rokem +10

    አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሏህ ሆይ ሙስሊሞች ላይ መጥፎ ነገር የሚተገብረውን ሁሉ አጥፋልን ✔️💔

  • @user-nf4hc6hk6b
    @user-nf4hc6hk6b Před rokem +1

    እሼቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድህ❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před rokem +4

    እሼ መልካም ሰዉ ተባረከ 😘😘😘😘😘❤❤❤❤የኔ ማር

  • @addisalenamerga
    @addisalenamerga Před 11 měsíci

    እመቤቴን!!!! ሳቄን መቋቋም እውነትም ፍታ አሳጣችክ እሽቱ ተባርኪ የኔውድ እግዚአብሔር ይባርካት ።

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Před rokem +5

    የዛሬዋ ፍጥነት ትጣላላችሁ እሳት 😂😂😂😂😂

  • @EthiopiaHagere-yl1hq
    @EthiopiaHagere-yl1hq Před rokem +1

    አሺዬ መልካም ሰው እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ልጅህም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ እንዳንተ አገሩን የሚጠቅም እኔ ደሞ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደት ላይ ኩላልተ አሞኛል

  • @zerubabelgebreyesus6489
    @zerubabelgebreyesus6489 Před rokem +3

    ምን አይነት ስጦታ ነው ግን ህዝቡን በአንድ ሰበሰብከው እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው ስበትን በአንተ ደሞ አንድ መሆንን አይተናል ኢትዮጵያን እዚህ ውስጥ አለች እሸቱ 21 ክፍለ ዘመን ሙሉ ሰው

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 Před rokem

    ውይጉድ ተዳፈነ በቃ አብቃለት ኢትዮጵያዊነት ሲባል ይህሀው ብላቴናዋች በአገር ፍቅር እየታነፁ ብቅ ብለውልናል እደጊልን እግዚአብሔር ያሳደግሽጣፍጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @_mekdes
    @_mekdes Před rokem +23

    ፍትህ ለቤተክርስቲያን ና ለመስጊድ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ፍትህህህ😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +1

    መጨረሻው ላይ ካሜራው ልክ አይደለም እሽየዋ ድምፃችሁ እና እንቅስቃሴያቹ አንድ አይደለም 🤔
    ዬኔ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @ema1409
    @ema1409 Před rokem +5

    ፍትህ ልል አልኩና ሠሚ እንደለለ ሣዉቅ ተዉኩት ፈጣሪ ሠላምሽን ይመልሠዉ እማማ🇪🇹😥🙏⛪️❤🕌💝ሁላችሁንም በየሀይማኖታችን መፀለይና ዱአ ማድረጋችንን አንርሳ ወዶቸ❤

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Před rokem +149

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ :ፈጣሪ ያሰባችሁትን በፍጥነት ያሳካላቹ:የጎደለው ይሙላ🙌🙌🙌ውዶችየ እስቲ ጎራ በሉ🥰

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 Před rokem +3

    የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤

  • @ALef378
    @ALef378 Před rokem

    እሺ ምርጥ ሰው አሁን የምታቀርባቸው ድንቅ ልጆች በጣም ገራሚ ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamambo9184
    @selamambo9184 Před rokem +9

    ትንሻ ማዳም ❤❤❤❤

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem

      😂😂😂😅😅😅ይመዳምልጁ፣ነው ፣የመሰለችኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@etenatalemay4948 ደምሪኛ

  • @user-ro9wc5ok9c
    @user-ro9wc5ok9c Před rokem +3

    አይዞሽ አትልም 😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ማር

  • @beetyube
    @beetyube Před rokem +3

    እግዚአብሔር ያስድገሽ ዋውው ቀውጥ ልጅ ናት ፍትህ ለቤት እምነት 😢😢😢

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 Před rokem +1

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ህፃናቶች እኮ ጣፍጭ ናቸው

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před rokem +7

    ሰላም እሼ የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ 🥰👌 እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ማር አይዞሽ አትለም እንዴ አለች ማማዬ ❤ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችን ሰላምሽን ይመልስልን🤲🤲🤲

    • @sadiyaemam662
      @sadiyaemam662 Před rokem

      Hfhdxudjrfhfjjfjsjdjzjjgdjriwgjuiouyhssjfjskdigjgndjcjrjvjhvwsnkojdsszsbkyfsdfhgsfjkioifajkitsssghjkkcbhghuhgwf❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉😂❤❤😂🎉🎉😂😂🎉

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před rokem

    ሰላም ውድ የእምዬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አቤት ሰራተኛ ቢኖርሽ አላለም 🤣🤣🤣የእውነት ነው ልጆች ያዩትን ነው የማመጡት ልጆች የወላጆች ውጤቶች ናቸው ስለዚህ ልጆች ፊት የምናረጋቸውን ነገሮች መጠንቀቅ አለብን የራሳችንን ባህል ማስተዋወቅ ሲገባን የውጪ በሃል ማሳየት ከባድ ነው ሌጆች ወረቀቶች ናቸው የያዙትን አይለቁም

  • @hiwotfiker619
    @hiwotfiker619 Před rokem +7

    ስታምር😊❤

  • @ellie-vh7my
    @ellie-vh7my Před rokem +1

    እመቤታችን ስትጠራ የኔ ጣፋጭ

  • @nsreenyousf7254
    @nsreenyousf7254 Před rokem +3

    انا من اليمن انت سفير السلام الله يحفظك يوفقه يارب

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem +1

    ማአሻአላህ አላህ ያሳድግሽ❤🎉❤
    ምርጥ ልጅ ናት ተባረኪ❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Před rokem +3

    የዛሬዋ ደሞ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂

  • @-sadi-mam-nen
    @-sadi-mam-nen Před rokem +2

    2 mlion ሰብ እያስደረኩህ ነው እኳን በሰላም መጣቹ እሽዬ በጣም ነው የምንወድህ የሳቃችን ምንጭ በተለይ ለመዳም ቅመሞች ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልህ አላህ ሀገራችንም አላህ ሰላሙን ያምጣልን ቤተ እምነት ማፍረስ ማለት በጣም ከባድ ነው ፍጣሪ የማን ድምጽ እንደሚሰማ አይታወቅም

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem +3

    ኡፍፍፍፍ😂😂😂አንቺ የቤት ሰራተኛ ቢኖርሽ አቃጥለሽ ትገያቸው ነበር አለ እሼ😂😂😂😂

  • @aberashwondesen4652
    @aberashwondesen4652 Před rokem

    አብ የላካት ሆና ስሟን እንድትኖረው ልጅቷን አስተምሯት የኔ ጣፋጭ በፀጋ ያሳድግሽ❤❤❤

  • @siphokazingqongonya9389
    @siphokazingqongonya9389 Před rokem +8

    እሼቱ በፍፁም ትለያለህ እግዝአብሔር ይበርክህ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem +1

    አቤት እሳት የሆነች 😂😂 ደግሞም ጣፋጭ 😍😍

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 Před rokem +3

    የዛሬዋ የእኔን የድሮው መዳም😂😂😂😂😢😢

  • @user-rl2od3lp3p
    @user-rl2od3lp3p Před rokem +1

    ልጅቷ በዚህ ካደገች አስቸጋሪ ነች ስርአት አስይዟት እንደ ኢትዮጵያ አድርጋችሁ አሳድጓት

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 Před rokem

      Tekkle

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Před 9 měsíci

      እህቴም እደሦናት ወላ እብደቶ ናፍቆኛል የቤተሠብ ችግር አደለም ሢዱጉ ቢተዉጅ

  • @zeinambaideen2236
    @zeinambaideen2236 Před rokem +2

    አንጀቴ ፈረሰ በሳቅ😂😂😂😂

  • @natinati1714
    @natinati1714 Před rokem +1

    ደግሞ እንዴት ታምራለች በስመአብ የእኔ ጣፋጭ

  • @user-zg6jm1yo1v
    @user-zg6jm1yo1v Před rokem +18

    ፍትህ ለሙስሊሞች

  • @gatogatometka30
    @gatogatometka30 Před 9 měsíci

    ከምር እኔ አድም ቃላት አልዝ ግንያሁኖቹ ህፃናቶች ዋው

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před rokem +102

    ፍትህ ለቤት እምነቶች
    መንግስት እጁን ያንሳ ከቤተ እምነት ላይ።

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመቤቴ ታሳድግሽ❤❤❤