Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
አረ ሰብሊ ምነው ሰራ ሰትጀምሪ ጠፉብን መጥተን አንፈልግቨ ሩቅ ነን በጣም አሰታውሼሸ ናፍቀሸኝ ነበር በናትሸ አትጥፊ እንኩዋን አደረሰሸ ብዙ የምናፍቅሸ ለመተያየት ያብቃን አሜን በሉ ላይክ አትርሱ
❤❤❤
❤❤❤እሺ የኔ ውድ
ሰብሊ እየተተሳሰብን እንጂ ለምንድነው የምትጠፊብን በጣም ተናፍቀሻል እንኳን አደረሰሽ ንግስቷ ሰብሊ ውድድድ❤❤❤
ሴት ብሎ ዝም!ቀጭን ፈታይ!አጠናጠንሽ ይገርማል!ውይ ሰብልዬ ምነው የአያትሽን ፈትል አስቀመጥሽ?በይ ካልበቃሽ ደባልቀሽም ቢሆን አሰሪው እና ይለበስ!ጅምር አይቀመጥም ስትል እማን ሰምቻታለሁ ምክንያት ቢኖረው ነው!በተረፈ አትጥፊ ሰብሊ ትናፍቂያለሽ!መልካም በዓል! 😊
የኔ ሴት ወይዘሮ፤ ስታስደስችኝ እኮ፤ ሁሉ ነገር ያምርብሻል። የኔ ውብ፤ ውድድድድ❤❤❤ መልካም በዓል።
ጎበዝ ሁሉንም ሞያ ማወቅ ያስከብራል እኔም ከዳንቴል ጀምሮ ሁሉንም የእጂ ስራዎች እናቴ አሰለምዳኛለች ሰፈልግ አይጠፋኝም። ለማንኛዉም አድናቂሽ ነኝ ቬጋስ ሰመጣ የወይባ ጭስ አንችጋ እገባለሁ። happy New Year and I wishing you you success all you have a business and the better service 2014🎉❤
ሰብልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እኻን አደረሰሽ። ዛሬ ደግሞ ለየት ብለሽ ነው የመጣሽው። እውነት አምሮብሻል በነገራችላይ ማለት ነው፣ አጭር ጸጉር በጣም ያምርብሻል ዋው የዛሬው ልዪ ነው እወድሻለው የኔ ማር
ሰብልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ኧረ አትጥፊ በጣም ተናፊቀሻል❤👍
አንኮን አደረሰሽ ሰብልዬ ልጆችሽ ባለቤትሽን በአጠቃላይ መላዉ ቤተሰበችሽን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም በአል።
ሰብልየ ቪኪን አግንተሽ እኛን እረሳሽን እንኳን አደረሳችሁ መልካም ገና❤
ሰብሊ ቅመምዋ እንኩዋን አብሮ አደረሰን እረ ተናፍቀሻል ❤❤❤❤❤
❤እንኳንአብሮአደረሰን ❤ሰብልዬ❤
ሠብሊ እንኳን አደረሰሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሰብሊዬ እንኳንገአደረሰሽ እኔዲሁም የሀገሬ ልጆች❤❤❤
ሁሉ. ያምርብሻል እኸታችን ራስሽን ስለሆንሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን
ሰብልዬ ንፍፍፍፍቅፍቅ ብለሺኛል❤❤
We love viki ❤❤❤❤
💚💛❤
sebly bewunt balemuya nesh tebareku
ሰብልዬ:እንኳን:ከነቤተስቧችሽ:ለጋና: በአል: አደረስሽ:እወድሻለሁ:አከብርሻለችሁ::
Sebliti Enkuan aderesesh aderesachu❤❤❤❤❤
WOW, Sbele happy Ethiopia Christmas. whe I viste Vegas diffntily I will stop by your beautiful spa ❤
Sebly konjo happy new year and marry Xmas for Ethopia and u.s.a
It's sad from the Hollywood Vegas there is no one person from ethiopia to drink coffee with !!!
አትዘኚ ቱሪስቶቹ ኢትዬጵያዊያን አይደሉም ሌላው የቁማር እንጂ የኦሊሁድ ከተማ አይደለችም: የሐገሬ ልጆች ለቡና ሳይሆን ውበታቸውን ለመጠበቅ ነው የሚመጡት በጣም ቆንጆና ዘናጮች ናቸው😀
Enkan abero aderesen sebleyyy❤❤❤
Happy New year * marry Christmas Sebly
Sebel enkunme abero adersne egezbehre amelki wede metashbte hayimanote yimlse shi egezbehre yitefa wene bege hulume yifelgawale
You are Gobez 👍❤️❤️❤️❤️❤️
እንኴን አደረሰሽ ሰብሊ!!!😍❤️🥰
hola señorita viky teveo Bonita con la roba de mi pais felici navidad para los dos
ጀግና ያንቺ የሆነ ሁሉ በጌታ ኢየሱስ ደም ይሸፈን
Seblya yanhy bal akebaber yemer yenflhgal sewdsh legtwa selten yalh hewa Des setel 🎉❤betam yameral
Sebeleya yena konjo ehet tefasheben mekersh nafekognal enqne aderesesh 😊😊😊
ሰብልየ የሴት ዉሀ ልክ ነሽ::
Como esta hola happy Ethiopian Christmas mucho gracias senorita Bonita
Merry Christmas sblya 🤶 ❤
ሰብልዋ ውድዋ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
አረሰብሊ ጠፍሽሽ🎉❤
የሴቶች በላይ ሰብሊኮ❤
Happy Ethiopian Christmas!!!
Happy Merry Christmas ❤
ዋዉ ሰብሊ ሀበሻ❤
ሰብልዬ በጣም ናፈቅሺኚ ሰብልዬ ስደዉልልሽም አታነሽም በቴሌግራም ማለቴነዉ ሰብሊ የኔመልካም ሰዉ እንኳን አደረሰሽ ❤❤❤❤❤❤
Wwww sebli yene kimem enkan adereseh
ስትፈትይ አንደኛ! ግን ምነው ጨላለመ?
ሰብሊ ኧረ ጠፋሽ !!!!!
ተናፍቀሻል❤
ሰብሊ እንካን አደረሰሽ❤❤❤❤
Setamru ❤😊
❤❤❤❤❤❤
Sebel gobeze enqun Dan metashe
ሰብሊ ልጅሸ የታለ ቤተሰቦችስ የባለልሸሽ እናት ምናምን
እንካን አደረሰሽ ሰብለ ከንቤተሰብሽ
ሰብሊ ኧረ በጣም ጠፋሽ
ሰብልይ ቛጇ
Sebluloveyuo
Setamru
ሰብሊ ፀሎት ሲፀለይ ለምንድ ነው አንገታችሁን አይናቹን የምጨፍኑት ጌታችን በሰማይ የምትኖር ነው የምንለ ወ ሴጣን ደግሞ ወደ መሬት ነው የተወረወረው
ሰብሊ.ቁንሩን.አጊንቼ.ስንት.ልጨምርበት
wey siyamer betish sebliye Ethiopia beten hagren asnafkshign ,, beka tikekelgn ye ethiopia bahil weg weyyyy min largesh .....gn sebli anchi betfibenem egna gn hulem begugut new mentebeksh yethiopia hizb betamm yiwedshal
አረ ሰብሊ ምነው ሰራ ሰትጀምሪ ጠፉብን መጥተን አንፈልግቨ ሩቅ ነን በጣም አሰታውሼሸ ናፍቀሸኝ ነበር በናትሸ አትጥፊ እንኩዋን አደረሰሸ ብዙ የምናፍቅሸ ለመተያየት ያብቃን አሜን በሉ ላይክ አትርሱ
❤❤❤
❤❤❤እሺ የኔ ውድ
ሰብሊ እየተተሳሰብን እንጂ ለምንድነው የምትጠፊብን በጣም ተናፍቀሻል እንኳን አደረሰሽ ንግስቷ ሰብሊ ውድድድ❤❤❤
ሴት ብሎ ዝም!ቀጭን ፈታይ!አጠናጠንሽ ይገርማል!ውይ ሰብልዬ ምነው የአያትሽን ፈትል አስቀመጥሽ?በይ ካልበቃሽ ደባልቀሽም ቢሆን አሰሪው እና ይለበስ!ጅምር አይቀመጥም ስትል እማን ሰምቻታለሁ ምክንያት ቢኖረው ነው!በተረፈ አትጥፊ ሰብሊ ትናፍቂያለሽ!መልካም በዓል! 😊
የኔ ሴት ወይዘሮ፤ ስታስደስችኝ እኮ፤ ሁሉ ነገር ያምርብሻል። የኔ ውብ፤ ውድድድድ❤❤❤ መልካም በዓል።
ጎበዝ ሁሉንም ሞያ ማወቅ ያስከብራል እኔም ከዳንቴል ጀምሮ ሁሉንም የእጂ ስራዎች እናቴ አሰለምዳኛለች ሰፈልግ አይጠፋኝም። ለማንኛዉም አድናቂሽ ነኝ ቬጋስ ሰመጣ የወይባ ጭስ አንችጋ እገባለሁ። happy New Year and I wishing you you success all you have a business and the better service 2014🎉❤
ሰብልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እኻን አደረሰሽ። ዛሬ ደግሞ ለየት ብለሽ ነው የመጣሽው። እውነት አምሮብሻል በነገራችላይ ማለት ነው፣ አጭር ጸጉር በጣም ያምርብሻል ዋው የዛሬው ልዪ ነው እወድሻለው የኔ ማር
ሰብልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ኧረ አትጥፊ በጣም ተናፊቀሻል❤👍
አንኮን አደረሰሽ ሰብልዬ ልጆችሽ ባለቤትሽን በአጠቃላይ መላዉ ቤተሰበችሽን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም በአል።
ሰብልየ ቪኪን አግንተሽ እኛን እረሳሽን እንኳን አደረሳችሁ መልካም ገና❤
ሰብሊ ቅመምዋ እንኩዋን አብሮ አደረሰን እረ ተናፍቀሻል ❤❤❤❤❤
❤እንኳንአብሮአደረሰን ❤ሰብልዬ❤
ሠብሊ እንኳን አደረሰሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሰብሊዬ እንኳንገአደረሰሽ እኔዲሁም የሀገሬ ልጆች❤❤❤
ሁሉ. ያምርብሻል እኸታችን ራስሽን ስለሆንሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን
ሰብልዬ ንፍፍፍፍቅፍቅ ብለሺኛል❤❤
We love viki ❤❤❤❤
💚💛❤
sebly bewunt balemuya nesh tebareku
ሰብልዬ:እንኳን:
ከነቤተስቧችሽ:ለጋና: በአል: አደረስሽ:
እወድሻለሁ:
አከብርሻለችሁ::
Sebliti Enkuan aderesesh aderesachu❤❤❤❤❤
WOW, Sbele happy Ethiopia Christmas.
whe I viste Vegas diffntily I will stop by your beautiful spa ❤