ሚስጥሬን ልንገራችሁ |Relationship ላይ የሰራዉት ስህተት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • In this video I discussed 4 mistakes I made while dating at young age. Watch full video so that you can learn not to repeat same mistakes. Enjoy feel free to comment your takes and thoughts

Komentáře • 82

  • @Anafreaction
    @Anafreaction Před 3 měsíci +8

    B vpn nw maylk hule❤❤🎉🎉🎉bro

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega Před 3 měsíci +8

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ሰላም ኪራ አቢኒና የኪራ ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ አሜን ። ኪራዬ ዛሬ የተናገርከው ሁሉ የኔን ውስጥ ነው ። እውነት እመቤቴ ትጠብቅህ ተባረክ ወንድሜ ።

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 3 měsíci +5

    ምን አለ ላይክ ብታደርጉ ማርያምን እይታው ብዙ ላይኩ ግን እሩብ አይመጣም ኪራ በርታልን ስልክ ብታስቀምጥልን ታስፈልገኛለህ

  • @user-lh1qc3yy8m
    @user-lh1qc3yy8m Před 3 měsíci +1

    ኪራየ የኛ መልካም ወድም እኛንም ልብ ይስጠን ፍቅር ላይ መሆን በጣም ፈጣኝ ነገር ነዉ በዚህ ልክ አይመሥለኝም ነበር በሰወች ሳይ ብቻ በኔም ደረሰ ስሜት መከተል ልብ መከተል በጣም ሂወት ያበላሻን ደስ እሚለዉ ግን አእምሮችን ስንጀምርም ትክክል እዳልሆን ይነግረናል ግንኛ ልባችንን ነዉ እምንከተለዉ ማን ተጎዳ እኛዉ ብቻ አተ ጎበዝ ልጅ ነህ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ ከመጥፎ ነገሮችይጠብቅህ አድየ አይለይህ❤

  • @sewhun-uv7qe
    @sewhun-uv7qe Před 3 měsíci +2

    I'm the mother of 4 young boys & my son's use your advice like a big bro so l would like to say thank you as a mother!!!!!!

  • @fikrfikr-ul2yx
    @fikrfikr-ul2yx Před 3 měsíci +3

    እውነት ነው በሰጠከው ልክ ነው የምትቀበለው ምን ጊዜም ቢሆን ትዳር ትዳር የሚሆነው መጀሪያ መቅደም ያለበት ሲቀድም ነው አንዱ ለአንዱ መጀመሪያ ካልሆነ ነገን መጀመሪያ በየግል ካልገነባ ማግባት ሳይሆን ግራ መጋባት ነው የሚሆነው እንወድሀለን

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g Před 3 měsíci +5

    የምር እኔ ቆንጆ ወንድ አልወድም የምር ቆንጆ ወንድ ድካም ናቸው የውስጥ ውበት የመሰለ ነገር ምን አለ ምንም ❤❤

  • @mahletgaltigray
    @mahletgaltigray Před 3 měsíci +2

    ላንተ ያለኝን አድናቆት በየተኛውን ቃል ልገልጽልህ ኪራየ🌾🌿

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 Před 3 měsíci +4

    ደከመኝ በየ ቦታው እየዞርኩ ስለ ፍቅር መስማት ችግር ያለበት እሱ የማዳምጠው እኔ 😢😢😢😢

  • @millala7327
    @millala7327 Před 3 měsíci +1

    ከተወሰነ ጊዜ በፊት ባውቅህ ብዬ አስባለው ነገር ግን አሁንም ያንተን ምክር መስማቴ ከብዙ ነገሮች እየጠበቀኝ ነው አመሰግናለው 1ቀን እንድማገኝህ ተስፋ አለኝ

  • @sitotaterefe-rg4qd
    @sitotaterefe-rg4qd Před 3 měsíci +1

    በሃሳብህ እስማማለሁ ትክክል ነህ 👏👏 የፍቅር ግንኙነት ማስተዋልን ይጠይቃል እግዚአብሔር ይርዳን 🙏

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 3 měsíci +1

    ደግ አደረክ ለዚህነው አሁን ሌሎቹ የመሆን አቅም ማጋራት የቻልከው ዌልደን ጀግና 😮❤ኮራለው በንተ እሺ ማነኝ ንገረኝ ኬሩዬ ❤❤❤❤ስሜንፃፍ 😌😊

  • @user-ww1jm5ev1w
    @user-ww1jm5ev1w Před 3 měsíci +1

    Kira emamlaken betam amesgnalhu setega sensa yekefag gize lila hasab endaykotatereg yanten voice ende suse eysemahu new kezhe mekira emamlake tawetag betam kebad west neg.... ....... Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 3 měsíci

    ኪራ ልዩ ሰው በእውነት እንዴው ትምህርት ስማር ድሮ ያልሰራሁት ስህተት የለም ኡፍ ዛሬ ተመስገን ❤❤

  • @whhagggsgegehiwifkrr5741
    @whhagggsgegehiwifkrr5741 Před 3 měsíci +4

    ልክ ነህ እኔ 10 ክፍል እያለው ወልጄ የሄው ምስቅልቅል ያለ ሂወት ኣየርኩ ነው😢😢

    • @etaferahugetahun3080
      @etaferahugetahun3080 Před 3 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወለድሽ ሁሉም ያልፍል ❤

    • @yoseftanga6332
      @yoseftanga6332 Před 3 měsíci

      አየዞሽ hiwi

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Před 3 měsíci +1

    የእውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እኛም እንወድሃለን በርታልን 😍😍😍
    እኔ ግን በአሁኑ ጊዜ ፍቅረኛ መያዝ እዴት እንደምፈራ !

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Před 3 měsíci

    በጣም ጥሩ ግንዛቤ ማስተካከያ ትምህርት ነዉ!!
    ሁሌም እናመሰግናለን!!!

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye Před 3 měsíci

    ሁሉም ነገር ትክክል ነው እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን❤❤❤

  • @hadeya22
    @hadeya22 Před 3 měsíci +1

    ወላሂ እውነት ነው ይሰለቻል ውበት ምንም ነው😊

  • @youtubeshorts7938
    @youtubeshorts7938 Před 3 měsíci +1

    live discussion yejemer enji kira mndnw zegeyek eko

  • @user-yg1js8hk8t
    @user-yg1js8hk8t Před měsícem

    Betam des ylal Tlk tmhrt newu leEgna thanks

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 3 měsíci

    እንኳን በደህና መጣችሁ ኪሮ እና አቢኒ ከምር እሄ 10 ወቹ ልትገብሩት ይገባል እኔ በ10 ወቹ ሳለሁ ያን ያክል ሰው አልቀርብም ግን ኢንባሮመቱ የወጣቶቹ ሁኔታ ለዛ ነገር ተጠቂ ትሆናለህ እኔ ትንሽ ልወጣ ሲቀረኚ በዛ ነገር ተጠቂ ሆንኩ አሁን ላይ በጣም እፀፀታለሁ ነገር ግን ከዚህ በሃላ ወደ ፊት ጥፋትን አምኖ መራመድ ነው እናመሰግናለን ከምር በዛ ሳሀት ላይ ጭራሽ አይን አይኖሬህም ምንም ሰው አሰማም ይገርማልኮ 😢😢😢😢

  • @user-qi3cu2oj5u
    @user-qi3cu2oj5u Před 3 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህ ኬራየ በጉጉት ነው የምጠብቅህ❤❤❤❤

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Před 3 měsíci +3

    ቆይ ላድምጥ እመለሳለሁ😍😍😍

  • @eku-lj6xy
    @eku-lj6xy Před 3 měsíci

    yemr temesche nw yadametkuh yemr lesemaw sew bezu tmhrht alew thank you🙏🙏

  • @Magi_Hebeshawit
    @Magi_Hebeshawit Před 3 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ🥰❤

  • @user-ss1kg9dp6u
    @user-ss1kg9dp6u Před 3 měsíci

    Kiraye 100% write Thank you 🙏 personality is the must 🙅‍♀️

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 Před 3 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @EgzuNgu
    @EgzuNgu Před 3 měsíci

    Kira አክባሪህ ነኝ ።ያልከው ሁሉ ለኔ ልክ ነው።ልጠይቅህ የምፈልገው ነገር ያንተን እድሜ ከዚህ ቀደም ነግረኸናል ።እሺ በ average ሴቶች matured ይሆናሉ ብለህ የምትገምተው እድሜ ስንት ነው?

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Před 3 měsíci

    ትክክል የኒ ቆጆ እውነትሺን ነው አይዞን ፈጣሪ ያውቃል ነፍሴ❤❤❤❤❤❤

  • @senaitmitiku329
    @senaitmitiku329 Před měsícem

    Betam konjo mikr nw thank❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 3 měsíci

    ኪራዬ የእውነት በጣም thank you 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @user-xu7wh2pb6t
    @user-xu7wh2pb6t Před 3 měsíci +1

    Betam mathure yhonk saw nh egziabhre yakbrlhen

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 3 měsíci

    ሠላም ላንተ እንካን መጣህ እህትህ ዚህ አለች አደንቅሀለው ውድና ተደናቂው ኪሩዬ ሁሌ መገለጫህ ይደነቃል ማለት አቅራቦት ማለቴ አሰኮቲሾችን የሆንኩኝ መሠለኝ የቃላት አጠቃቀሜ 😂ይቅር በሉኝ ለማንኛውም ቀጥል ለዚነው ለካ ብስል የሆንከው ከድሜህ በላይ😂 ቱቲ ❤❤❤

  • @FafaAbo-so7xq
    @FafaAbo-so7xq Před 3 měsíci

    please ካየኸው መልስልኝ የምትሰጣቸው ምክሮች ለፍቅረኛሞች ብቻ ነው ወይስ ባለትዳሮችንም ያማከለ ነው ?

  • @merrymerryta
    @merrymerryta Před 3 měsíci +2

    Kiru 😍😍

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před 3 měsíci

    ወደነዋል❤❤❤ቀጥል ጎበዝ ❤

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤ Thanks you

  • @oneday3333
    @oneday3333 Před 3 měsíci +2

    I'm the 1st view er

  • @abelhailu6912
    @abelhailu6912 Před 3 měsíci

    ኪራየ እንዴት ነህ ፡ ስዴት ላይ ነው ያለውት በምክር እንድትርዳኝ እፍልጋለሁ በእግዜሄቤር ከአራት አመት በላይ የቆየ ፍቅር በስው ወሬ ተለያየን ይጨንቃል በጣም ስራም መስራት አልቻልኩም ስልክህን ላክልኝ ወይም ሚሲጅ ላስቀምጥልክ እባክህን እንዳታልፍኝ ፕሊስ ፡

  • @merieyob6828
    @merieyob6828 Před 3 měsíci

    ምን ዋጋ አለው ሁሉም ነገር ከረፈደ ነው የገባኝ

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 Před 3 měsíci

    thank you bro

  • @tgema-wj7hv
    @tgema-wj7hv Před 3 měsíci

    Zare betam nw yasakegn kira gn hulum ewent ene erasu erasen besu menged silalfku miskr negn gn yegebagn ahun sibesil nw😂. Part 2 yisera mitilu 🤚

  • @mitikuelsabet7953
    @mitikuelsabet7953 Před 3 měsíci

    Thank you🙏🙏🙏

  • @fikrfikr-ul2yx
    @fikrfikr-ul2yx Před 3 měsíci +1

    Kiraye yewunet lyu neh amebrehan ttebkh❤❤❤❤

  • @oneday3333
    @oneday3333 Před 3 měsíci +1

    Kira ye ante meker efligalo
    Please
    Please
    Please

  • @user-sk5nm9ee6k
    @user-sk5nm9ee6k Před 3 měsíci

    ወንድም ኪሩቤል በቅድያ በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ነገሮችን እድማር አድርገህኛል ግን በሞቴ ይችን እንግሊዝ የምትባል ቋንቋ አታብዛት ይገርምሀል እኔጋ ምንም አንዋደድ ዛሬ ለስደት የዳረገችኝ እሷ ስለሆነች😂አጥብቄ እጠላት አለሁ

  • @user-oc3jd5ws1h
    @user-oc3jd5ws1h Před 3 měsíci +1

    ቁጥር ብሰጠኝ ባማክርህ

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz Před 3 měsíci

    Kirubel Abate 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @saudi5332
    @saudi5332 Před 3 měsíci

    ትክክል❤❤❤

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete Před 3 měsíci

    betam tekikel new

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 Před 3 měsíci

    Thank You❤❤❤❤

  • @user-xu7wh2pb6t
    @user-xu7wh2pb6t Před 3 měsíci +1

    Kiraye

  • @Mele-dp9ok
    @Mele-dp9ok Před 3 měsíci

    Tank you kra

  • @Adnankd123
    @Adnankd123 Před 3 měsíci +1

    First comment❤

  • @MotivationAHSahs
    @MotivationAHSahs Před 3 měsíci

    ሰምቼ ማልጠግበው ነገርስ 🥺

  • @user-ze6yd7tc4e
    @user-ze6yd7tc4e Před 3 měsíci

    wow Kira

  • @EyerusalemBekele-eo3ql
    @EyerusalemBekele-eo3ql Před 3 měsíci +1

    እርዳኝ በናትህ

  • @EyerusalemBekele-eo3ql
    @EyerusalemBekele-eo3ql Před 3 měsíci +1

    እርዳታህ ያስፈልገኛል

  • @mistersintayew5950
    @mistersintayew5950 Před 3 měsíci +1

    48l views😊 1h

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 3 měsíci

    Kiruy 💞💞💞

  • @user-he2zj9cd4m
    @user-he2zj9cd4m Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-pj3vh1vx3i
    @user-pj3vh1vx3i Před 3 měsíci +1

    ምክርክ ጥሩ ነው ግንኮ አማርኛ ተነመጋሪዎችነን የምናዳምጠው እንደሚታወቀው አንተ ደግሞ ግማሽ በግማሽ እንግሊዘኛነው እና እንዴትእንግባባ ትላለክ😂

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g Před 3 měsíci +1

    ቅመም

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 Před 3 měsíci +1

    አቤት ኮሜተሮች ሥታስቁ

  • @BashaduuTube-lv1cv
    @BashaduuTube-lv1cv Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemBekele-eo3ql
    @EyerusalemBekele-eo3ql Před 3 měsíci +1

    እርዳኝ በናትህ