#49 ሁሉም ነገር ከመተንፈስ በታች ነው” የፋና ቀለማቷ ማህሌት ከበደ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት እንግዳችን የፋናዋ ድንቅ ጋዜጠኛ ማህሌት ከበደ ነች። ሰፊ ከሆነው የስራ ልምዷ እስከ ልጅነት ትዝታዋ ድረስ የወዳጅነት ቆይታ አድርገናል። ይህንን ክፍል ስታደምጡ በጅጉ እንደምትዝናኑ፣ እንደምትስቁ፣ እንደምታስቡና ከወዳጆቻችሁ ጋር ለውይይት የሚሆን ሀሳብ እንደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን። ለምትሰጡን ጊዜም አመስግነናል።

Komentáře • 79

  • @AbigailKifle-fy6ki
    @AbigailKifle-fy6ki Před 23 dny +4

    በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ተረጋግቶ የሚያረጋጋ የሚያዝናና ጭውውት ነው አጠረብኝ like ማድረግ አንዴ ብቻ ስለሚቻል አዝኛለሁ በውስጤ 1000👍 አርጌያለሁ ማሂ 👌👌👌👌

  • @ermiashilla2958
    @ermiashilla2958 Před 26 dny +14

    እኔም የሰሎሜ ሾው በመቆሙ ካዘኑት ሰዎች መኃል ነኝ

  • @user-hd8ez7kj5j
    @user-hd8ez7kj5j Před 7 dny

    በርቱ ደስስ ይላል ❤ትንሽ ተመልካች ለመሳብ የሆነ መንገድ በትጠቀሙ ካይዋቹ ማይጠፋ ቁሚ ተመልካች ነው ምኗራችሁ በርቱ 👏

  • @yeabiseramingizam1893
    @yeabiseramingizam1893 Před 25 dny +6

    ከወቸው ጉድ የመጣሁ እንግዳ ነኝ

  • @infotechethio1985
    @infotechethio1985 Před 5 dny

    Waw ! Great show

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před 19 dny

    አሪፍ ለዛ ያለው ጨዋታ እናመሰግናለን
    ከቻላችሁ ግሩም ዘነበ, በረከት በላይነህ ጋብዙልን🙏🙏

  • @hailet.161
    @hailet.161 Před 26 dny +1

    መርጋትሽ ይጋባብን። አሜን።

  • @kasshvlogs1904
    @kasshvlogs1904 Před 19 dny +1

    መጨረሻ ላይ ምን አላችሁ?
    "ይሄን ፖድካስት የተመለከቱ ብእርግጠኝነት ደስ ይላቸዋል "
    እውነትም ደስ ብሎኝ አይቼ ጨረስኩኝ።
    Just a personality leadership coaching session
    Thank you
    Thank you
    Thank you

  • @abdelfetaahmedin8468
    @abdelfetaahmedin8468 Před 19 dny

    ስለ ሰሎሜ ስታወሩ በጣም ደስ አለኝ።
    መመለስ ቢችል ከሚሉ ሰዎች መሀል ነኝ።

  • @mohaliyet
    @mohaliyet Před 26 dny +2

    በቃ ወደድኳት ይችን ልጅ - ታድላ💙! ፕሮግራሞቿን አሳድጄ ነው የማየው። ሙዓዝ እና የሺ እናመሰግናለን።

  • @Zoskalous
    @Zoskalous Před 25 dny +1

    That was fantastic
    ነዉር ጌጥ ሆኗል ያለችዉ part is ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን አይነት deepness
    keep up.the good work mooo

  • @nuredinjemal4576
    @nuredinjemal4576 Před 26 dny +1

    I am from Bangladishe 🇧🇩 I ❤ ethiopian

  • @nejathassen4755
    @nejathassen4755 Před 26 dny +1

    በጣም ደስ የሚል ቢስሚላህ🌼! አመሰግናለሁ።

  • @MartaNegash-pc8jf
    @MartaNegash-pc8jf Před 25 dny +1

    እናመሰግናለን
    ጥሩ እንግዳ 😍

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 Před 20 dny

    በጣም ነው የምወዳት እና ለእህቴ ሁሌ እነግራታለሁ እና አሁን ፋና ቀለማት ላይ ጠፋች ማርያምን አሁን እንደድሮ አላይም እና እህቴ በቃ ጠፋች እና ተውሽው ትለኛለች በናትሽ ተመለሽ

  • @finottesfaye219
    @finottesfaye219 Před 22 dny +1

    I just found the most heart warming podcast this is the first time to me vintage podcast so u get 1 subscriber and for next time this just increase my expectation thank u 😍👏👏we want second time endegena mahi Please

  • @SamrawitTesfaye-iw4gz
    @SamrawitTesfaye-iw4gz Před 20 dny

    ደስ የሚል ለዛ ያለዉ ጨዋታ ይመቻቹ 😍😍😍

  • @Ai7.0
    @Ai7.0 Před 26 dny +1

    I am listening from Seattle, keep it up

  • @joeltsegaye6108
    @joeltsegaye6108 Před 26 dny

    ማሂዬ❤! ህይወት ጣፋጭ እንደ ማር ወለላ😍

  • @fatumammiftah1013
    @fatumammiftah1013 Před 15 dny

  • @sebli5075
    @sebli5075 Před 21 dnem

    በርቱ ቆንጆ ጨዋታ ነበር❤❤❤

  • @Selam158-j9k
    @Selam158-j9k Před 24 dny

    Such a wise woman, much love Mahiye ❤

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 Před 24 dny

    በጣም ቀና ሰው ናት በዚህ ዘመን እንዲህ መሆን ደስ ይላል

  • @hiwotadmassu2899
    @hiwotadmassu2899 Před 21 dnem

    Amazing, mindful so advisable podcast. Thank yoj guys for your fruitful thought of urs.

  • @abdellabilal182
    @abdellabilal182 Před 26 dny

    Muaz Masha Allah looking forward to hear more from you guys

  • @GizawBirke
    @GizawBirke Před 26 dny

    ስወዳት እኮ...... ሙዓዜ እናመሰግናለን

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 Před 26 dny

    በጣምምም የምትወደድ ሰው ነሽ ማሂ ...

  • @dagimdejenee
    @dagimdejenee Před 21 dnem

    "Mind morning" also underrated radio show FM Addis 97.1 Every Monday

  • @bettyteka7063
    @bettyteka7063 Před 23 dny

    Underrated podcast🥰

  • @nitsaretube9818
    @nitsaretube9818 Před 26 dny

    ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር

  • @sintayehuseyoum1181
    @sintayehuseyoum1181 Před 24 dny

    በጣም አሪፍ!
    ቀጣይ አላዘርን

  • @abdelfetaahmedin8468
    @abdelfetaahmedin8468 Před 19 dny

    ሰሎሜ

  • @user-ob7xb8vk9x
    @user-ob7xb8vk9x Před 21 dnem

    ደስትላለች🎉

  • @biniyammulugeta8080
    @biniyammulugeta8080 Před 26 dny

    ድንቅ podcast ነበር።

  • @henokafework278
    @henokafework278 Před 24 dny

    ምርጥ....አናመሰግናለን❤
    እስኪ ልቧን pin አርግልን😉

  • @sofistube3028
    @sofistube3028 Před 26 dny

    Very interesting Guest, Thank you

  • @kasshvlogs1904
    @kasshvlogs1904 Před 19 dny

    Yich lej gen techelalech
    Hasab seket seket setaderg
    Waw waw

  • @aklileadnew7780
    @aklileadnew7780 Před 24 dny

    Good job 👏Keep it up

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij Před 26 dny

    ማሂዬ የእዉነት ደስ ትያለሽ

  • @Ai7.0
    @Ai7.0 Před 26 dny

    You guys are great

  • @FritaF
    @FritaF Před 23 dny

    Mahiye ❤❤❤❤

  • @bethelhemseifu6995
    @bethelhemseifu6995 Před 26 dny

    ማሁ ጎበዝ🔥🔥🔥

  • @dinamoh2879
    @dinamoh2879 Před 25 dny

    በጣም ደጋግሜ የማየው ሶሎሜ ሾ

  • @agidewmgu601
    @agidewmgu601 Před 26 dny

    የልቤ ሰው ማሒ❤

  • @Gololsha
    @Gololsha Před 23 dny

    nice time.

  • @top10_Views
    @top10_Views Před 18 dny

    ምን እንዳቀበጠኝ እንጃ!!! ወደ መኝታዬ ልሄድ ስል /በዚህ ሰዓት ፖድካስት አልከፍትም/ ጀመርኩት ይሄው ቁጭ አድርጋችሁ አሳደራችሁኝ ! የስራችሁን ይስጣችሁ!!! አሜን በሉ!! መቼ ነው ዳግም የምትመጣው?

  • @abdijju
    @abdijju Před 26 dny

    ከለሊቱ 8:20 ላይ እናንተን ማድመጥ እናንተን ማድመጥ ምንኛ መታደል ነው Thanks Mahi sweet❤

  • @legendaryeth
    @legendaryeth Před 26 dny +1

    እረ ወይኔ 😂😂😂 ፓስታ ሰይሆን ፋስታ ነው የበላሽው ማሂ ወው ደስ የሚል ጫወታ

  • @alphakinfe
    @alphakinfe Před 26 dny

    Neat podcast! Keep it up!

  • @Mk-soln4058
    @Mk-soln4058 Před 26 dny

    mahi betam yemetegerm sew nat eswa engeda endehonech saq betam nw des yalegne ena enough mature wise yehonech sew fanan lanchi beye new yemayew menem enken yemayiwetalat yaw ke qumetu beqer😀😀ena young yehonewm enodeshalen lemalet nw❤❤

  • @freedom3153
    @freedom3153 Před 26 dny +1

    ብታምኑም ባታምኑም በየሳምንቱ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው የማያችሁ እኔ ነኝ። እስከ ሳምንት መጠበቅ እያቃተኝ ያለፉትን ደጋግሜ ከማየቴ የተነሳ በህልሜ የማያችሁ ነገርስ🙈❤

  • @hikkiema204
    @hikkiema204 Před 25 dny

    Owww the vibe is vibing 😅

  • @mohaliyet
    @mohaliyet Před 26 dny +1

    1:23:30 💙

  • @Betty-wl9vn
    @Betty-wl9vn Před 25 dny

    ❤️❤️

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij Před 26 dny +1

    ሰሎሜ ሾው መቆሙ ይቆጫል ያንገበግባል

  • @ethiooldiesmuziqa
    @ethiooldiesmuziqa Před 25 dny

    ስለምትችሉ ደስ ይለናል !

  • @MeleseDemise-d3d
    @MeleseDemise-d3d Před 26 dny

    ማሂ

  • @hiwotadmassu2899
    @hiwotadmassu2899 Před 21 dnem

    From muaz tiktok

  • @eyuelwogderesegn8702
    @eyuelwogderesegn8702 Před 25 dny

    😍😍😍🥰

  • @aijh-y8h
    @aijh-y8h Před 26 dny

    🖤🖤🖤

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me Před 26 dny

    ✌️✌️✌️

  • @thomasgebremichael7201

    betam des blojeal be ewneat

  • @fareshaile-k8z
    @fareshaile-k8z Před 13 dny

    uffffaaaa alkebegn mahiye telyalsh bka comment arge alawekem gn bka zare alaschalegnem nw melh muaz

  • @MillionGetachew-m5t
    @MillionGetachew-m5t Před 26 dny

    Muazi bezim kich beyalewu bertalegni wendeme
    mahi kal atekekemesh hule lene andegna

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij Před 26 dny

    ማሂዬ የእኔ እርጉ

  • @mogesdagim1227
    @mogesdagim1227 Před 26 dny

    Be Mahi mekniyat subscribe aregeyalew hule endzi ayent value add miyareg sw gabezu yemechachu👍

  • @economicsbyhabtamu
    @economicsbyhabtamu Před 19 dny

    Temechtognal, bertu

  • @birukyemane3993
    @birukyemane3993 Před 23 dny

    Why not Yeshi come to front

  • @nardi19won77
    @nardi19won77 Před 26 dny

    des setel

  • @helinakebede848
    @helinakebede848 Před 25 dny

    weyen yen wede ማህሌት ከበደ andebetesh rich eko nesh

  • @MisrakTizazu
    @MisrakTizazu Před 25 dny

    Mahi btam new madenkesh Fana lay ke Hassen gar lenante yetsete new mimslew btam gobez gazetgna nesh.

  • @MubeMubeኪልኪል
    @MubeMubeኪልኪል Před 26 dny

    ያቺ ቀልቃላ ልጅ የት ሄደች😢

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 25 dny +1

    ቪንቴጅ ጀስት ስም ብቻ ነው የሆነብኝ!.... ከስሙ የሚመዘዝ ምንም ዝግጅት የለውም!
    ማለት ቪንቴጅ ከሌሎቹ ፖድካስቶች ምንም ኣልተለየብኝም!.... የሆነ ያለፈን ዘመን የሚያሳዩን እንግድች ሁነቶች እቃዎች የሚቀርቡበት ያ ዘመን ዛሬ ሪቫይዝ የሚደረግበት ነው የመሰለኝ!... ኢቭን ስቱዲዮው ልብሳችሁ....ምንም ቪንቴጅ ድባብ የለውም!.... ስም ብቻ!.....😢

  • @jonilion9368
    @jonilion9368 Před 20 dny

    ቅመም የሆነች እንግዳ ነው ያቀረባችሁት ፣ ወግ ትችላለች

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 Před 26 dny

    ከጀርባ ያለችው ልጅ ለምን ፊት አትሆንም?

  • @EsrealAyele
    @EsrealAyele Před 26 dny

    ማሂ ለማየት እጂ አንንተ ግን ትከብዳለህ

  • @siraktemesgen2383
    @siraktemesgen2383 Před 26 dny

    ❤❤❤