Vintage Media
Vintage Media
  • 79
  • 392 583
#52 ጥሩ ጓደኛ ምን አይነት ሰው ነው? #ቪንቴጅ፟ፖድካስት
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 52ኛው ክፍል ስለ ጓደኝነት በስፋት አውርተናል። ጓደኛና ጓደኝነት ምን ማለት ነው? ጓደኛችን ሲያጠፋ ምን ያህል ይቅርታ እናደርግለታለን። የመጥፎ ጓደኛ ምልክቶች ምንድን ናቸው እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ አውርተናል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን።
zhlédnutí: 1 208

Video

#51 2016ን መለስ ብለን ስናየው #ቪንቴጅ፟ፖድካስት
zhlédnutí 2,7KPřed 16 hodinami
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 51ኛው ክፍል 2016 ላይ ትልልቅ መነጋገሪያ የነበሩ ጉዳዮችን አንስተን ተጨዋውተናል። ስላደመጥናቸው አልበሞች፣ መፅሀፍች፣ በዚህ ዓመት ስለተለዩን ታዋቂ ግለሰቦች አውግተናል። እንዲሁም ከህፃን ሄቨን እና ሌሎችም ጾታዊ ጥቃቶችና የማህበራዊ ሚዲያ ተቃውሞዎች፣ በቅርቡ አየር መንገድ ላይ ስለተፈጠረው ግርግር፣ የኦሎምፒክ ኮሚቴና የፌደሬሽኑ ጉዳይና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ አውርተናል። ስለምታደምጡን እናመሰግናለን።
#50 ልዩ ዝግጅት ለ50ኛው ክፍል #ቪንቴጅ፟ፖድካስ
zhlédnutí 2,8KPřed 14 dny
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 50ኛው ክፍል መድረሳችንን አስመልክቶ ልዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችሁል።
#49 ሁሉም ነገር ከመተንፈስ በታች ነው” የፋና ቀለማቷ ማህሌት ከበደ #ቪንቴጅ፟ፖድካስት
zhlédnutí 9KPřed 28 dny
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት እንግዳችን የፋናዋ ድንቅ ጋዜጠኛ ማህሌት ከበደ ነች። ሰፊ ከሆነው የስራ ልምዷ እስከ ልጅነት ትዝታዋ ድረስ የወዳጅነት ቆይታ አድርገናል። ይህንን ክፍል ስታደምጡ በጅጉ እንደምትዝናኑ፣ እንደምትስቁ፣ እንደምታስቡና ከወዳጆቻችሁ ጋር ለውይይት የሚሆን ሀሳብ እንደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን። ለምትሰጡን ጊዜም አመስግነናል።
#48 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ነገር እና ሌሎችም ጉዳዮች
zhlédnutí 3,5KPřed měsícem
በዚህኛው ሳምንት የቪንቴጅ ፖድካስት ስለወቅታዊ ጉዳዮች አውርተናል። የሙዓዝ የወቸው ጉድ ፖድካስት ቆይታን፣ የዶላር መጨመርን ፣ የኦሎምፒክ ትውስታዎቻችን እና ቢዝነስ እናሰራችኋለን በሚል ስለሚዘረፉ ሰዎች አውርተናል። አሪፍ ጨዋታ ተጨዋወተናል እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን
#47 ስለ ማርኬቲንግ እና online ስራዎች ከቢፀ ተስፋዬ ጋር
zhlédnutí 2KPřed měsícem
በዚህኛው ሳምንት የቪንቴጅ ፖድካስት እንግዳ አድርገን ያመጣነው የማርኬቲንግና ሴልስ ባለሞያና አሰልጣን የሆነውን ቢፀ ተስፋዬን ነው። ቢፀ የመጀመሪያ ዲግሪውን በጤና መኮንነት ቢሆንም የሰራው መጀመሪያ ወደ ፊልም ሞያ በመቀጠልም ወደ ማርኬቲንግና ሴልስ የሙያ ዘርፎች ትኩረቱን አድርጎ ከአስር ዓመት በላይ ሰርቷል። በአሁኑ ወቅት የራሱን ማርኬቲንግ ኤጀንሲ ከፍቶ እየሰራ ያለ ሲሆን በዩቲዩብና ቲክቶክ ከሚስጣቸው ትምህርቶች በተጨምሪ የኦንላይን ትምህርቶችን ከዲጂታል ማርኬቲንግ ጋር በተያያዘ ይሰጣል። የዛሬው ጭውውታችን በዲጂታል ማርኬቲንግ ዙሪያ የሚያጠነጥን ይሆናል።
#46 እዋኛለሁ ብዬ ሰምጬ አውቃለሁ" ቪንቴጅፖድካስት #ethiopianpodcast
zhlédnutí 2,2KPřed měsícem
በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት የክረምት ጨዋታ ተጨዋውተናል፡፡ ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮችንም አንስተናል፡፡ 8ሺ ቤተሰብ አፍርተናልና እናመሰግናለን
ስለ ፐርፐዝ ብላክ| የትግራይ ሴቶች ተቃውሞ | የሚዲያ አዋርድ
zhlédnutí 2,3KPřed 2 měsíci
በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮችን አውርተናል። የፐርፐዝ ብላክ ውዝግብ' የሚዲያ አዋርድ እና የትግራይ ሴቶች ተቃውሞን ተነልክተናል።
#44 ብዙዎችን ስላስቆጣው የEthioTube ፕሮግራም፣ ስለ ኡቡንቱ እና ሌሎች ጉዳዮች ከሙኒራ አ/መናን ጋር #vintagepodcast
zhlédnutí 20KPřed 2 měsíci
የቪንቴጅ ፖድካስት የዛሬዋ እንግዳችን ሙኒራ አብዱልመናን ነች። ብዙዎች በ​⁠@ethiotube እና ​⁠@Ubuntu_TV ላይ ትሰራቸው በነበሩት ፕሮግራሞች ያውቋታል። በማህበራዊ ሚዲያ ላይም በርካታ ተከታዮችን አፍርታለች። ከዩኒቨርሲቲ ቋይታዋ እሰከ የስራ ገጠመኞቿ በሰፊው ተጨዋውተናል። #vintagepodcast #ethiopia #podcast
#43 ስለ ዘሪቱ፣ መንሱር እና የቲክቶክ ኮሜንቶች #vintagepodcast #ethiopia
zhlédnutí 2,1KPřed 2 měsíci
የዛሬው ክፍል በቀረፃ ወቅት ባጋጠመው ስህተት የድምፅ ጥራቱ ጉድለት አጋጥሞናል። ይቅርታ እየጠየቅን የእረፍት ቀናችሁን አብራችሁንስለምታሳልፉ እናመሰግናለን። #vintagepodcast #ethiopianpodcast #habeshapodcast
#42 ከሞት በኋላ ምን አለ? Reincarnation? @Tree_of_Life-108 #ቪንቴጅፖድካስት
zhlédnutí 4,6KPřed 3 měsíci
በዛሬው የቪንቴጅ ቆይታ ከመምህርና ገጣሚ ዮሴፍ ይድነቃቸው ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ ከሳይንስ እስከ መንፈሳዊ ጉዳይ በስፋት ተጨዋውተናል፡፡ የዮሴፍን የዩቲዩብ ቻናል @Tree_of_Life-108 ይቀላቀሉ፡፡
#41 የእግቱ ጉዳይ የማህበረሰባችን ማሳያ? #vintagepodcast
zhlédnutí 2,7KPřed 3 měsíci
በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት ቆይታችን የድምፃዊት እግቱን የመድፈር ሙከራ ገጠመኝ ተከትሎ የተሰጡ አስተያየቶችን ተመልክተናል፡፡ በተጨማሪም ሰሞኑን የተሰሙ ጉዳዮችን ላይ አውርተናል፡፡ ተጨዋውተናል፡፡ መልካም ቆይታ፡፡
#40 አባቴ ካረፈ በኋላ አላማጣ መመለስ ፈራሁ #vintagepodcast
zhlédnutí 2,3KPřed 3 měsíci
የዛሬው እንግዳችን ገጣሚ ሀብታሙ ሀደራ (Hab Hd) ነው፡፡ ከልጅነት ህይወቱ አንስተን እስከ ግጥም ስራዎቹ እንዲሁም ሌሎች ህሳቦች ላይ ተጨዋውተናል፡፡ እንደ ሀብታሙ ያለም የለ ያስባለንን ጨዋታ ተጋበዙልን፡፡
#39 "ከዩኒቨርሲቲ ልባረር ነበር" #ቪንቴጅፖድካስት #vintagepodcast
zhlédnutí 4,1KPřed 3 měsíci
በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት ቆይታችን ዛሬ ስለሚጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕርሚየርሊግ፣ አጋጥሞን ስለሚያውቁ የዝርፊያ ገጠመኞች፣ የዩኒቨርሲቲ ቆይታችን እና ሌሎችም ጉዳዮች አውርተናል፡፡ #ethiopia #vintagepodcast #podcast
#38 የበዓል የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ነገር #ethiopia #vintage
zhlédnutí 2,3KPřed 4 měsíci
#38 የበዓል የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ነገር #ethiopia #vintage
#37 በ 2016ም ስለሴት ልጅ መጠለፍ እናወራለን #vintagepodcast
zhlédnutí 2,9KPřed 4 měsíci
#37 በ 2016ም ስለሴት ልጅ መጠለፍ እናወራለን #vintagepodcast
#36 ከአሜሪካ ከመጣችው ጓደኛችን ጋር ተመልሰናል #ቪንቴጅፖድካስት
zhlédnutí 3,6KPřed 4 měsíci
#36 ከአሜሪካ ከመጣችው ጓደኛችን ጋር ተመልሰናል #ቪንቴጅፖድካስት
ፓይለት መሆን ነበር ፍላጎቴ #35 ቪንቴጅ ፖድካስት #vintagepodcast
zhlédnutí 5KPřed 7 měsíci
ፓይለት መሆን ነበር ፍላጎቴ #35 ቪንቴጅ ፖድካስት #vintagepodcast
የሙዚቃ አልበሞች አልበዙም? #34 VINTAGEPODCAST #ethiopia
zhlédnutí 3,3KPřed 7 měsíci
የሙዚቃ አልበሞች አልበዙም? #34 VINTAGEPODCAST #ethiopia
ኮሜዲያኖቹ የደረሰባቸው ተቃውሞና የጣቢያው መልስ #33 Vintage podcast #ethiopia
zhlédnutí 3,7KPřed 8 měsíci
ኮሜዲያኖቹ የደረሰባቸው ተቃውሞና የጣቢያው መልስ #33 Vintage podcast #ethiopia
የዶ/ር ማህሌት ሀሳቦች| የዋንቲያ ጉዳይ| የመንግስት ሰራተኞች ፈተና #32 Vintages podcast
zhlédnutí 4,5KPřed 8 měsíci
የዶ/ር ማህሌት ሀሳቦች| የዋንቲያ ጉዳይ| የመንግስት ሰራተኞች ፈተና #32 Vintages podcast
ትዳር ላይ ከመወስለት የባሰ ነገር ይደረጋል |#31 Vintage Podcast
zhlédnutí 2,5KPřed 8 měsíci
ትዳር ላይ ከመወስለት የባሰ ነገር ይደረጋል |#31 Vintage Podcast
#30 የማንያዘዋል ፊልም አዘጋጅ ኑር አክመል ጋር የተደረገ ቆይታ
zhlédnutí 1,7KPřed 8 měsíci
#30 የማንያዘዋል ፊልም አዘጋጅ ኑር አክመል ጋር የተደረገ ቆይታ
ብዙ ሰው ቴራፒ ያስፈልገዋል @bunnacast #ቪንቴጅclips
zhlédnutí 939Před 9 měsíci
ብዙ ሰው ቴራፒ ያስፈልገዋል @bunnacast #ቪንቴጅclips
#29 ትምህርት ሚኒስቴር ምነው ሰላም ቢሰጠን?😐 #Vintagepodcast
zhlédnutí 4,9KPřed 9 měsíci
#29 ትምህርት ሚኒስቴር ምነው ሰላም ቢሰጠን?😐 #Vintagepodcast
"ዶክመንተሪው ስህተት ነበር" ጋዜጠኛ አዳነ ያጋጠመው ተቃውሞ
zhlédnutí 1,1KPřed 9 měsíci
"ዶክመንተሪው ስህተት ነበር" ጋዜጠኛ አዳነ ያጋጠመው ተቃውሞ
#28 ባልና ሚስቱ የፖድካስት አዘጋጆች (ቪንቴጅ)
zhlédnutí 2,7KPřed 9 měsíci
#28 ባልና ሚስቱ የፖድካስት አዘጋጆች (ቪንቴጅ)
የእስራኤል-ፍልስጤም ጦርነትን ለመረዳት እነዚህን ቪድዮዎች ይመልከቱVintage Recommendation
zhlédnutí 663Před 10 měsíci
የእስራኤል-ፍልስጤም ጦርነትን ለመረዳት እነዚህን ቪድዮዎች ይመልከቱVintage Recommendation
#27 ከብዙ ጥረት በኋላ ተመልሰናል (VINTAGE PODCAST)
zhlédnutí 2,1KPřed 10 měsíci
#27 ከብዙ ጥረት በኋላ ተመልሰናል (VINTAGE PODCAST)
ለአርሰናል ብዬ ከታላቅ ወንድሜ ጋር ልደባደብ ነበር| አዳነ አረጋ
zhlédnutí 8KPřed 11 měsíci
ለአርሰናል ብዬ ከታላቅ ወንድሜ ጋር ልደባደብ ነበር| አዳነ አረጋ

Komentáře

  • @lidyaabiy
    @lidyaabiy Před 15 hodinami

    Love Leul and hulachunm enkuan aderesachu ❤

  • @hikkiema204
    @hikkiema204 Před 15 hodinami

    Yeshuye maybe ካልሞከርሽው ZYCIN ሚል መድሀኒት አለ ለኔ ሰርቶልኛል ምታቂው ሀኪም ካለ አማክሪና ውሰጅው

  • @MameNH
    @MameNH Před 16 hodinami

    Muz mant kante ga misarew lij 🤔🤔🤔

  • @user-yw2in6qr7v
    @user-yw2in6qr7v Před 16 hodinami

    ወላሂ ሁላቹም ትመቹኛላቹ በተለይ ኩልሱም ደሞ ዳውን ሎድ አድርጌ ነው ምሰማቹ

  • @hussennesredin7514
    @hussennesredin7514 Před 17 hodinami

    Amazing episode 👌👌👌

  • @hayat-t3r
    @hayat-t3r Před 19 hodinami

    Fake it until you make it....

  • @Fix-w1
    @Fix-w1 Před 20 hodinami

    ሁዲ እንዲሰጠኝ ያለሰለሰ እና አመርቂ ጥረት አድርጊያሁ እናንተም የጎበዙን ሚና ተጫወቱ

  • @Fix-w1
    @Fix-w1 Před 20 hodinami

    ሁዲ ከተሰጠኝ መድሀኒት እኔ እልክልሻለሁ

  • @BetyDinku
    @BetyDinku Před 20 hodinami

    😘😘😘

  • @Fix-w1
    @Fix-w1 Před 20 hodinami

    ሁነኛ ተመልካች ነኝ የቪንቴጅ ሁዲ ይሰጠኝ 🤞

  • @Fix-w1
    @Fix-w1 Před 20 hodinami

    welcome back

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 Před 20 hodinami

    ዋንትያ የምትባለውን ትንሿን ልጅም በያንዳንዱ ነገሮች ነው የሚሰድቧት አሁን በምትናገሩት ነገር ዙሪያ።

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 Před 20 hodinami

    ኩልሱምዬን ስወዳት

  • @Betty-wl9vn
    @Betty-wl9vn Před 22 hodinami

    ✨️😍

  • @AbdurahimRidwan-nc1qb
    @AbdurahimRidwan-nc1qb Před 22 hodinami

    Waw mn aynet podcaSt nw berta wendme

  • @freemont-mike
    @freemont-mike Před 4 dny

    እኔ እኔ እኔ (sostegnaw sew) lol

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 Před 4 dny

    ሙኒራን ደግማችሁ አምጧት🙏❤

  • @ElshadayBelay-ds7yc

    She is amazing wellahi much logical and perfect speech

  • @semirab3949
    @semirab3949 Před 5 dny

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው

  • @hahugaming6804
    @hahugaming6804 Před 6 dny

    Hey i am thumbnail design and i would like to design your tumbnail if you want to try it i have a free trial so you chose. Am doing it at very very low cost and high quality so you can grow your CZcams channel .if have any question don't hesitate to ask.

  • @fuadseid3251
    @fuadseid3251 Před 6 dny

    Bertue!!

  • @lydiadelelegn6883
    @lydiadelelegn6883 Před 6 dny

    Keep going!

  • @Ethiopianorthodoxmezmur-yt2qj

    Ye Ajenda Amet Neber

  • @Fetareaction
    @Fetareaction Před 6 dny

    ሙዓዝ ምንድነው የሚቀባጥረው? የነ joን ልጆች ናቸው ዝና ምናምን ሲል ነበር... ግን እዛ ቦታ ላይ እኮ ሁሉም ሰው ነው ይከስከስ ምናምን እያሉ የበጠበጡት አምስቱ ላይ ብቻ ጫና የተደረገባቸው ሁሉም አይደል እንዴ የበጠበጡት? እንደውም ውይይታቹ እንዴት አምስቱ ተመርጠው ተያዙ ነው በሚል ነበር መሆን የነበረበት! ደሞ በነሱ ቦታ ሆነህ ማየት አለህ ዝም ብለ ያልሆነ አስተያየት ከምትሰጥ።

  • @hikkiema204
    @hikkiema204 Před 6 dny

  • @lidyaabiy
    @lidyaabiy Před 7 dny

  • @redietderebe9564
    @redietderebe9564 Před 7 dny

    ጉልሱም 🥰🥰👏

  • @romanwube5442
    @romanwube5442 Před 7 dny

    እኔ

  • @deborabelay-em3pd
    @deborabelay-em3pd Před 7 dny

    Ene

  • @yosefgezahegn11
    @yosefgezahegn11 Před 7 dny

    እኔስ

  • @betelhemtesfaye7495

    እኔ

  • @infotechethio1985
    @infotechethio1985 Před 7 dny

    Waw ! Great show

  • @user-sy7ul6vt8u
    @user-sy7ul6vt8u Před 7 dny

    ene ene ene

  • @abduyimam1023
    @abduyimam1023 Před 7 dny

    ኩልስም❤ አንደኛ❤ ወላሂ 💕

  • @abdulmanankebede1253

    Muaz,ykeskes yemilew Kal yseketital.ebakshn Zim bey woy mizanawi hugni belat balderebahn

  • @yaredgirma8032
    @yaredgirma8032 Před 7 dny

    የኩሉሱም ሀሳብ ትክክል ነዉ ቲክቶሮቹ ያቀረበችዉ የኢትዩፒያ ህዝብ አንድ ሰዉ ወጣ ያለ መብቱ ሲጠይቅ ህዝቡ ይወገሩ ይቀጥቀጡ እያለ ለመንግስት እራሱ ዱላ ያቀብላል ነገ እኛ ላይ ሲደርስ የመናገር መብት ሞራል አይኖረንም by the way የኛን ጩሀት አይቶ ነዉ መንግስትም በሽብር የተከሰሱት ፡፡any ways keep it up

  • @abduyimam1023
    @abduyimam1023 Před 7 dny

    እኔ

  • @YeromeEndale
    @YeromeEndale Před 7 dny

    ene ene ene

  • @YeRom-e7k
    @YeRom-e7k Před 7 dny

    Ene pls 🙋🥺

  • @AKB0916
    @AKB0916 Před 7 dny

    Ene

  • @demiszbafena
    @demiszbafena Před 7 dny

    የሺ አፍሮ ነሽ እንዴ?

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 Před 7 dny

    Vintagoche 🙏 sew mertu yenanten program zeki yemyaderg sew atakerbu !!!

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 Před 7 dny

    ተከፍሏት ነው እንዴ ? እንግሊዘኛ መደባለቅ ማወቅ መሰለሽ እንዴ ዝቃጭ ሰፓርት እያረግሽ ነው 🤫🤫🤫

  • @wrkk6525
    @wrkk6525 Před 7 dny

    Kulsum is full package 😰 beautiful, educated, humourous etc...

  • @blackpaper4797
    @blackpaper4797 Před 7 dny

    እኔ😮

  • @abrhammengistuwork
    @abrhammengistuwork Před 7 dny

    እኔ

  • @wardasuleiman5181
    @wardasuleiman5181 Před 7 dny

    እኔ🙋🏽‍♀️

  • @Betty-wl9vn
    @Betty-wl9vn Před 7 dny

    Ene🙋‍♀️

  • @Kidi-pf1po
    @Kidi-pf1po Před 7 dny

    እኔ

  • @meandmysoul23
    @meandmysoul23 Před 7 dny

    እኔ