Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
Gojam ye Belay zer ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፁ ልክ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
#ኧረ_ጎጃምየባንዳ ስብስብ የፈሪ ጥርቅምአላስቀምጥ አለኝ ቀኑንም ሌቱንምአባ ኮስትር ጎጃም ድረስልኝ ቶሎቆራርጠህ ጣልልኝ እንደወንዝ አባሎ።ጎጃም ካመረረ ቆርጦ ከተነሳአዙሮ ይደፋል ግንባር እየበሳ።ዘሬ ከጎጃም ነው ትውልዴ ከደራጠላት ቢያኩተመትም ቢፎክር ቢያጓራወደኋላ አላውቅም ማፈግፈግ በዘሬሄዳችሁ ጠይቁ ከደራ እስከ መሬ።የጎጃሙ ነበር የሸበል አንበሳገንጥሎ ይጥላል ጎሮሮ እየበሳ።የበላይ ዘለቀ የዚያ ደጅአዝማችልጆች የሆኑት እኒያ ጎጄዎችጠላት መንጥረው ይጥላሉ ታች።እንኳን ተወለድኩኝ ከጎጃም ከጎንደርእንኳን ተወለድኩኝ ወሎ ሸዋ ምድርከባለታሪኮች ከነገስታት መንደር።ጎጃምን ጥሩልኝ ከማርቆስ ከቡሬተወራለችና ኢትዮጵያ ሀገሬእኔም ከዚህ አለሁ ከደራ ከመሬ።ድል ለወገኔደምሰው ካሳሁን (@dktube21)30/08/2016 ዓ.ም
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gojam
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገርእናሠውእደጐጃም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Iik
❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gojam ye Belay zer ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፁ ልክ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
#ኧረ_ጎጃም
የባንዳ ስብስብ የፈሪ ጥርቅም
አላስቀምጥ አለኝ ቀኑንም ሌቱንም
አባ ኮስትር ጎጃም ድረስልኝ ቶሎ
ቆራርጠህ ጣልልኝ እንደወንዝ አባሎ።
ጎጃም ካመረረ ቆርጦ ከተነሳ
አዙሮ ይደፋል ግንባር እየበሳ።
ዘሬ ከጎጃም ነው ትውልዴ ከደራ
ጠላት ቢያኩተመትም ቢፎክር ቢያጓራ
ወደኋላ አላውቅም ማፈግፈግ በዘሬ
ሄዳችሁ ጠይቁ ከደራ እስከ መሬ።
የጎጃሙ ነበር የሸበል አንበሳ
ገንጥሎ ይጥላል ጎሮሮ እየበሳ።
የበላይ ዘለቀ የዚያ ደጅአዝማች
ልጆች የሆኑት እኒያ ጎጄዎች
ጠላት መንጥረው ይጥላሉ ታች።
እንኳን ተወለድኩኝ ከጎጃም ከጎንደር
እንኳን ተወለድኩኝ ወሎ ሸዋ ምድር
ከባለታሪኮች ከነገስታት መንደር።
ጎጃምን ጥሩልኝ ከማርቆስ ከቡሬ
ተወራለችና ኢትዮጵያ ሀገሬ
እኔም ከዚህ አለሁ ከደራ ከመሬ።
ድል ለወገኔ
ደምሰው ካሳሁን (@dktube21)
30/08/2016 ዓ.ም
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gojam
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገርእናሠውእደጐጃም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Iik
❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤