በእጃችን ሳንነካ ስልክ መጠቀም || እስካሁን ከሌላችሁ ተሸዉዳችኃል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2020
  • በእጃችን ሳንነካ ስልክ መጠቀም || እስካሁን ከሌላችሁ ተሸዉዳችኃል በድምፃችን ብቻ ስልካችንን እነደለግነዉ መጠቀም የሚያስችል ምርጥ መረጃ
    ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Eytaye የ CZcams ቻናል ቤተሰቦች በመጀመርያ ወደ ዩቱብ ቻናላችን እንኳን በሰላም መጡ ✋🙋 ይህንን ቪዲዮ እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ከወደዳችሁን ላይክ ሼር እንዲሁም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃዎችንን ይኮምኩሙ፡፡Ashruka | brex habeshawi | wollo Tube | lij bini tube | Abrelo HD | Yesuf App | Tst app | Dani dope
    አፕሊኬሽኑን ዳዉንሎድ ለማድረግ ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ ( vani )👇
    play.google.com/store/apps/de...
    እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
    ==============================================
    የአይናችሁን ጤና ለመጠበቅ: • ስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች አይናችሁ ...
    ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመስበር: • Video
    ከስልካችን ልናስዎግዳቸዉ የሚገቡ አደገኛ አፖች: • Video
    ማንኛዉንም ቪዲዮ በነፃ ዳዉንሎድ ለማድረግ: • Video
    ሰልካችሁ መጠለፍ አለመጠለፉን ለማወቅ: • ስልክ መጥለፍ አበቃለት || ስልካች...
    ዩቱብ የለቀቀልን አዲሱና ምርጡ ነገር: • ዋዉ ስትጠብቁት የነበረው አዲስ ነገ...
    ስልካችሁ እየዘገየ ካስቸገራችሁ: • ስልካችሁ እየዘገየ ላስቸገራችሁ ሁሉ...
    #eytaye #wollo_tube #brex_habeshawi #Ashruka #ethiopia #dani_dope
  • Věda a technologie

Komentáře • 250

  • @eytaye
    @eytaye  Před 4 lety +43

    ሰብስክራይብ , ላይክ, ሼር እያደረጋችሁ ፈታ በሉልኝ

    • @arifamohammed2061
      @arifamohammed2061 Před 4 lety

      Endet verede pleAseeeeeeeeee

    • @eytaye
      @eytaye  Před 4 lety

      Playstore lay 'Vani' belesh search adrgi

    • @samisullamstis4110
      @samisullamstis4110 Před 4 lety +1

      This feature in not available on this device እያለኝ ነው ምን ላድርግ??

    • @sarahhabtamu6118
      @sarahhabtamu6118 Před 4 lety

      Watsup connect arege melso tefabeghe melshe baregewm ene gar skan mederegew meta eza yalew QR code alkeft aleghe endet latfaw

    • @nigusezana6810
      @nigusezana6810 Před 3 lety

      @@eytaye playstore ላይ አጣሁት በቴሌግራም ፋይሉን ላክልኝ

  • @shimachashwalelign1816
    @shimachashwalelign1816 Před 4 lety +23

    እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ ዩቲዩበር ነክ

    • @eytaye
      @eytaye  Před 4 lety

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @AbebewMezgeba
    @AbebewMezgeba Před měsícem

    ቀጥልበት የኔ ወንድም 👍

  • @MullerApp
    @MullerApp Před 4 lety +14

    ብሮ ይመችክ አቀራረብክ 1ኛ ነው በርታ ከቻልክ ወደ እኔም ጎራ በል🙏

  • @ShemshiyaSeid-gk2lx
    @ShemshiyaSeid-gk2lx Před rokem

    Betam emigerem ena yemiseru negerochin new metlekew enamesegenalen

  • @getsolomon
    @getsolomon Před rokem +1

    በጣም እናመሠግናለን በርታ!!

  • @amanflower6021
    @amanflower6021 Před rokem +1

    በርታ

  • @user-kj8jv8lm5r
    @user-kj8jv8lm5r Před 4 lety +5

    እናመሰግናለንወንድማችንበረታበጣምጥሩ

  • @user-salmanja
    @user-salmanja Před rokem

    ማሻአለህ ያእዉናት ማናጋር ባሳዉና በአለህ ዛንድ ዳራጃዉ ብዙናዉ

  • @saharsahara466
    @saharsahara466 Před rokem

    ምርጥ ሰው ነክ እናመሰግናለን

  • @hunderahunderagirma3910

    Arif yesra fexera new . Gin brun keyet new yemnwosdew 👍👍

  • @birukimanwizbura8046
    @birukimanwizbura8046 Před 4 lety +1

    ብሮ ይመችሽ

  • @hayat1618
    @hayat1618 Před 2 lety

    የአተ ትምርት በጣም ምርጥ ትምርት ነው

  • @Muktarthegoldminer
    @Muktarthegoldminer Před 3 lety

    Thanks, you are my favorite

  • @user-bc4qd4he1r
    @user-bc4qd4he1r Před 2 lety

    እናመሰግን ለን ❤ወንድምዬ

  • @yididiyagetu6424
    @yididiyagetu6424 Před 3 lety

    thank you

  • @bettyshooqueen4400
    @bettyshooqueen4400 Před 3 lety

    Thanks...ena yemfelgew selka stera lemansate betame yezgegyale andanda setkmem betame yezgeyale plis meftha kalhe ngergne

  • @besufekadasefa2211
    @besufekadasefa2211 Před 3 lety

    Tanx

  • @eyo7023
    @eyo7023 Před 2 lety

    አሪፍ ነው

  • @abdulmalikadem7794
    @abdulmalikadem7794 Před 2 lety +3

    ቶሎ ብለህ ወደ የያዝከው ነጥብ ብትገባ መንደርደሪያ በታበዛ እለሃለው።

  • @oliyadteddy2736
    @oliyadteddy2736 Před 3 lety +1

    Thanks bro

  • @yigraemdaniel2720
    @yigraemdaniel2720 Před 2 lety

    Tnks bro great

  • @tamratamra3818
    @tamratamra3818 Před rokem

    ይመችህምርጥሰው

  • @liyupage3597
    @liyupage3597 Před 2 lety +1

    Wow bro betam arefe nw

  • @titiaynaddis7762
    @titiaynaddis7762 Před 2 lety

    አሪፍ

  • @user-zl8gu8dy6b
    @user-zl8gu8dy6b Před 4 lety

    ዋው

  • @selomunkiros-rk3dt
    @selomunkiros-rk3dt Před 11 měsíci

    የምገርም ነው ኣባቴ

  • @mekbbamare4608
    @mekbbamare4608 Před rokem

    እንወድሃለን አንተ ኑርልን

  • @kirubeltadele6072
    @kirubeltadele6072 Před 2 lety

    I like ur program

  • @yaredbeyene4360
    @yaredbeyene4360 Před 3 lety

    Gobez lij berta

  • @faya3971
    @faya3971 Před 2 lety

    Selka betam new data sabera meblagi mn larg bero

  • @hanib699
    @hanib699 Před 2 lety

    Betam arif nw metseraw ene mefelgew slke mnm saynorew moltol yelal lemndn nw

  • @salihmoha5725
    @salihmoha5725 Před rokem +1

    Wow

  • @samueltamirat3165
    @samueltamirat3165 Před 3 lety

    ar ymch thankiw bro

  • @gsvggwfg2148
    @gsvggwfg2148 Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ዋይፋይ ማገኝበት ተጨማሪ አፕ ካለህ የቤት ውስጥ ማገኝበእባክህ

  • @zinashkaaya9661
    @zinashkaaya9661 Před 2 lety

    Arif berta

  • @yeshambeltsegayei869
    @yeshambeltsegayei869 Před 3 lety

    መደወል ብፈልግስ nevi ለመቀበል ብቻ ነው ወይሥ ለመደወል ካለ አሣውቀን በርታ ጠንክር

  • @samueltamene5485
    @samueltamene5485 Před 3 lety

    Nice

  • @adonyasaddis5669
    @adonyasaddis5669 Před rokem

    Eyitaye ይመቻቹ👏👏👏👍👍🙏🙏⚡️⚡️🇪🇹🇪🇹ⒺⓨⓘⓣⒶⓨⒺ

  • @endiriswasie9137
    @endiriswasie9137 Před 2 lety

    Adis negn gin betammmmmm arif new

  • @user-mq1cl4dt1d
    @user-mq1cl4dt1d Před 3 lety

    👍

  • @fatheryouarealwaysgreattha3565

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን አሁን ደሞ በኢሞ ላይ የሚመጣው ማስታወቂያ ማጥፋት አልቻልኩትም mo ደሞ ye dero oregenal ነው ይህንን emo በጣም ተቸገርኩ ማስታወቂያ እይመጣ አስችገርኝ እሞ በተለይ ምንም ነገር አይመጣም ።ማስቴ ፈልጉኝ

  • @assefabelay2553
    @assefabelay2553 Před rokem

    ጥሩ ስራ ነው 😯😮 ስለ WiFi በቤት ውስጥ አሰራር ልቀቅልን

  • @user-kf3sw8tm9k
    @user-kf3sw8tm9k Před 4 lety +4

    ማኛችን መጣህ እንኳን ደህና መጣህ

  • @fisatechniquetips1822
    @fisatechniquetips1822 Před 4 lety +4

    ምርጥ ነው ይመችህ

  • @edenzemene3929
    @edenzemene3929 Před 4 lety

    berta wendimachen Fetari yibarkh

  • @gebregebreslassie2342
    @gebregebreslassie2342 Před 3 lety

    ገላገልከን

  • @fitsumnegash2477
    @fitsumnegash2477 Před 2 lety

    Mirt bro yimechi

  • @tahirmiskirtahir6991
    @tahirmiskirtahir6991 Před 3 lety

    ለየት ያለ ነገር አሳየን

  • @benjamintesema7423
    @benjamintesema7423 Před rokem

    አቦ ብሮ ቫይረስ ገብቶብ ስልኬ እስታክ እያደረገ ተቸግሪያለሁ

  • @vatebura8531
    @vatebura8531 Před 3 lety

    Betam harif new 10q

  • @bereketfetene7231
    @bereketfetene7231 Před 3 lety

    verygood

  • @GashuGashu-up9kb
    @GashuGashu-up9kb Před 3 měsíci

    Waw

  • @user-kf3sw8tm9k
    @user-kf3sw8tm9k Před 4 lety +2

    ፃፌው አልወረደም ስሙን በደብአስቀምጠው

  • @user-xz4js6lb5f
    @user-xz4js6lb5f Před 4 lety

    Btam amsgenalhu

  • @footballgames-ob7sm
    @footballgames-ob7sm Před 4 lety +1

    Ps4 lay ande joystick binorne
    2 joystikun bseleke endet endmenchawete asayn

  • @balaybekoro9196
    @balaybekoro9196 Před 3 lety

    indet ye iphone ios 10.3.4 wede 11 and above masadeg enechilalen?

  • @yabaalex5583
    @yabaalex5583 Před rokem

    Brta

  • @ifnanalhade8781
    @ifnanalhade8781 Před 2 lety

    Alseram

  • @zerfuzemba4611
    @zerfuzemba4611 Před rokem

    እይታዬ ትዩብ ለስልክ ቴክኖሎጂ ፍላጎቴ ቁጥር 1ቻነሌ ነው!ጓደኞቼ ሁሉ ሥራህን ወደውልሃል! አንድ ጥያቄ ያለኝ በስልኬ ውስጥ የሚገኝ አንድ ሰው እንዳይደውልብኝ ብሎክ ማድረግ እችላለሁ፤ ግን ብሎከድ የተደረጉትን ቁጥሮች በግልጽ ማየት በማይቻል ሁኔታ ይህንን በምን መንገድ ማድረግ ይቻላል?

  • @MatiyosMesfin-xr2wk
    @MatiyosMesfin-xr2wk Před 14 dny

    Selke ashara bota yelewum 😢 endet beashara leqolef app kale esti asayen ?????? Please 🙏 I have e

  • @ymammuhamed6853
    @ymammuhamed6853 Před 2 lety

    መቸ አለ አስኪ አስቀምጥልኝ

  • @adhamahmed3394
    @adhamahmed3394 Před 3 lety

    It is nice, pls work hard

  • @itechcenter5642
    @itechcenter5642 Před 4 lety

    ይመችህ ወንድሜ

  • @user-yw7ct9yd3z
    @user-yw7ct9yd3z Před 2 lety +1

    የስልኬ accessibility ያበራሁት እየጠፍ አስተገረኝ

  • @user-py2gi1fx7z
    @user-py2gi1fx7z Před rokem

    ስራዎችህን ወድጃቸዋለሁ ስልኬንም ቀለል አርጌ እንድጠቀም እረተውኛል ስራዎችህ ነገርግን አንድ ቅሬታ አለኝ አፖቹ የሚያመጡት ጉዳት ሊኖራቸው ይችላል ወይ እሱንም አብረ ብታብራራልን

  • @user-kf3sw8tm9k
    @user-kf3sw8tm9k Před 4 lety +7

    እይታ ማኛው አቦ ይመችህ

    • @eytaye
      @eytaye  Před 4 lety

      ይመችሽ ሳምሪየ

    • @mubatub
      @mubatub Před 3 lety

      በጣም እናመሰግናለን በርታ ግን በጣም የቸቸገርንው ነገር ዋይፍይ ሀከር በጣም ተቸግረናል በተለይም ሰልቃችን አንድሮይዱ 10 እና ከዛ በላይ ተሰፍ እናረጋለን

  • @brhenu.yerefu2445
    @brhenu.yerefu2445 Před 4 lety

    Selam new yekrta live Bl yemetal ina bemn matfat yechalal 2 gna iom live blook yetederegebn idit mekfet inchilalen

  • @adugnasoresa8971
    @adugnasoresa8971 Před 3 lety

    Were atsresem

  • @melesedessie2701
    @melesedessie2701 Před 4 lety +2

    በጣአም አሪይፍ ነው በርታአ አድነገር ነበር ጅፐየስ በድምጥ መጠቀም ፈለኩናአ አፓልኬየሽንው አለኝ ግን እቢይ አለኝ ልትነግርየኝ ትችል አለህ በድምጥ ነው የፈለኩት

  • @hayat1618
    @hayat1618 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-xd5cp8ky4s
    @user-xd5cp8ky4s Před měsícem

    በናትህ በተዘጋጀው ስልክ ዋትሰፕችንን መመለስ የሚቻል ከሆነ አትለፈኝ

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 Před 2 lety

    እሥኪ ሙዚቃና ቪዲዬ ከሥልክ ወደ ሜሞሪ እንዴት እንደምናሥተላልፍ ንገረኝ

  • @fakramr9331
    @fakramr9331 Před 3 lety +4

    Endate nw be a 20 celke wifi mesbre enchelalen

  • @mohammedahmed2135
    @mohammedahmed2135 Před 3 lety

    Betuset yemeserawe sera yekefelal yetebalew alseram ale

  • @mikiyashassen1210
    @mikiyashassen1210 Před 2 lety

    አአአአረ ባክክክክክክ የተሸፈነ ፁፍ የሚያሳይ መላ ፈልግ 2አመት ቤቲንግ ተበላው ወንድሜ

  • @eyueleneywe8916
    @eyueleneywe8916 Před 2 lety

    setawara 2 dakeka gefajale

  • @teenagetricks878
    @teenagetricks878 Před 4 lety +1

    Version endet enastekakl. Andand ante mtnegren app version le mobile aykeftlingm? ??

  • @user-zl8gu8dy6b
    @user-zl8gu8dy6b Před 4 lety +1

    ስደወልልንብቻነው የሚያነሣው የሚዘጋው ቴክስትአይጰፉምአደል

  • @desalgnhilmicael7834
    @desalgnhilmicael7834 Před 2 lety

    ወድሜ ሰላም ላተ ይሁን። ባክ ዋይፍይ ኮዴ ጠፍቶብኛል እዴት መግኘት እችላለው?

  • @zekariesdamisse5841
    @zekariesdamisse5841 Před 3 lety +1

    አኔ ጋራ ብዙ ጊዜ ምክሪው አይሰራም

  • @kiyatech138
    @kiyatech138 Před 3 lety

    በ You tube ብር ለማግኘት ?

  • @robelrobel7892
    @robelrobel7892 Před 2 lety

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @a.fmadurtube5066
    @a.fmadurtube5066 Před 2 lety

    ይሄ እስክሪን ላይ የመታው እንደት አደረገህ ነው pro

  • @ramuoneday7203
    @ramuoneday7203 Před 2 lety

    አንደኛ ሚያክልሽ የለም አረ ፎቶሽን እንመልከተው እስኪ Bro

  • @beleteasmir1613
    @beleteasmir1613 Před rokem

    ምርጥ ስራ ነው በቀጣይ ግን fake Fb account ማወቂያ ዘዴ

  • @machatube4641
    @machatube4641 Před 2 lety

    Magic call Egna Ager ayseram ende bro?

  • @mastewalwondie7892
    @mastewalwondie7892 Před 2 lety

    fb ላይ ያለን ቪዲዮ እንዴት ማውረድ እንችላለን?

  • @tsgemola2224
    @tsgemola2224 Před 3 lety

    በፌስቡክ የሚሳደቡትን እንዴት ማወቅ አንችላለን

  • @tamiratkassahun3167
    @tamiratkassahun3167 Před 3 lety

    Ere embe ale start slew vani off on ylna tset ylal

  • @nahombelay2098
    @nahombelay2098 Před 3 lety +1

    haw to update the version of huawei g630 u10

  • @fitsumabebayehu3031
    @fitsumabebayehu3031 Před 4 lety +1

    Drone akrblne and slek endat new yemtlf

  • @bigsmoke5849
    @bigsmoke5849 Před 3 lety

    እንዴት ያወረድነውን youtub vedioን ወደ gallery መቀየረ እንችላለን በተረፈ አደንቅሀለው

  • @fitsumabebe9131
    @fitsumabebe9131 Před 3 lety

    are bro mirtiye

  • @derejegebremariam5562
    @derejegebremariam5562 Před 2 lety

    ኮኔክሽን ይፈልጋል እንዴ?

  • @yeamanuelchernet6776
    @yeamanuelchernet6776 Před 3 lety

    Sele batre sever & chrger

  • @Abera-xj5oo
    @Abera-xj5oo Před 7 měsíci

    ሳምስንግ ስልክ በዳብል ቴች እንዴት ኦን ማድረግ ይቻላል

  • @teenagetricks878
    @teenagetricks878 Před 4 lety

    ስልኩ ለዚ app version በቂ አይደለም እያለለኝ ነዉ. Slke tecno L8 lite nw.

  • @RobeloRobelo-zq4hg
    @RobeloRobelo-zq4hg Před rokem

    Sms different siralin

  • @babadebasu5082
    @babadebasu5082 Před rokem

    ሠላም እኔ ምጠየቅ ምፍለገው ሰል ዋፋይ ነው ስሎኬ ዋፋይ ቶለቶሎ እየወጣብኝ በናትህ ቪድዮ ሰራለን