Sheger Mekoya - ተሸላሚው እስረኛው! Liu Xiaobo በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Vložit
- čas přidán 5. 08. 2024
- #shegerfm #Mekoya #Liu_Xiaobo #EsheteAssefa
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
CZcams: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - Zábava
ዝግጅትህ ለጆሮ ጣፋጭ ነው። እናም አመሰግንሃለሁ
Gash Eshete Assefa is a true Ethiopian national treasure. The best narrator and storyteller wish you a long, healthy, and happy life. God bless 🙏
ህይወት ያለዉ ትረካ ነዉ አመሰግናለሁ 🙏
❤❤❤❤❤ ጋሽ ውብሸት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ አንተ የ ኢትዮጵያ ሀብት ነህ ❤❤❤❤
ጋሽ እሸቴ
ውብሸት?
ውብእሸት ማነው?
Eshete
ጋሽ እሸቴ አሰፋ ነው!
ምርጥ ተንታኝ፣አንደበተ ርቱዕ!!!
እሸቴ አሰፋአድናቂ ነኝ ::ትረካው የሚያሳዝን ነው
አንደኛ ነህ እሼቴ! ማታ ማታ ግን የዝህን ጋዘጠኛ ድምፅ እየሰማ እንቅልፉን ምትኛ እኔ ብቻ ነኝ?
እኔም እንደዛ አረጋለዉ
ሳልሰማው ነው ላይክ የማረገው 🤘
ሰምተህ ላይክ አርግ
ወንድሜ ያንተን ድምፅ በሰማሁ ቁጥር እውነት እልሃለሁ ሰውነቴን ኤሌክትሪክ እንደያዘው ሰው ይነዝረኛል ።ምን አይነት መታደል ነው ።
እንኳንም የኔ ሆንክ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amazing
ነፃነት ከሌለ የኢኮኖሚ እድገት ምንም ማለት አይደለም
👏👏
❤❤❤❤❤❤❤
እሸቴ እስኪ ስለ ሆሴ ማርቲ አንዳንድ ነገር በርብር እና አንድ ነገር ጀባ በለን
❤❤
❤
ብእር ይፈራሉ😊😊
This is a sad story
እያንዳንዱ ሃገር እያንንዳንዱ ቡድን እንዳንዱ ግለሰብ ታሪኩን እና ገመናውን ስትበረብረው ታሪኩ ቁሞ የቀረ ነውሩን የሚያጌጥ መሆኑን ቻይና ምሳሌ ናት
ጋሽ እሸቴ እንደምን አሉ!
ስለ እስራኤል መጪው መሲህ እንዲሁም መሲህ ይሆናሉ ስለሚባሉት ራባይ እና የመጨረሻው ናቸው ስለሚባሉት የእስራኤል መሪ ናታንያሁን ግንኙነት ዝርዝሩን ይንገሩን።
ነገሮች ሁሉ አልፈው ጭራቁን አብይ አህመድን በሸገር መቆያ ላይ ስታቀርብት ለመስማት ያብቃን 🙏
ምኞት አይከለከልም😂
ድምጹ በጣም ይረብሻል አልተመቸኝም
መጀመሪያ የራስህን ሰው አክብር!!! እስክንድር ነጋ እስር ቤት ሆኖ ሶስቴ ተሸልሟል አንድ ቀን እንኳን ፕሮግራም ሰርተህለታል??!! አለቅላቂ!!
ተ*በዳ
Exactly
እከካም ነህ
ለምን እሸቴን ትተቻለህ ለምን አንተ አታረገውም ? አሸቴ የሻቦን የተፃፈ ታሪክ ተረከልህ አበቃ
እረ በልኩ የሰዎችን መብት እናክብር ።