ቅዱሳት መጻሕፍትን ማንበብ| ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 6- Reading Holy Books |Henok Haile-Part 6

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2021
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 179

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 25 dny +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ በቸርነቱ በፀጋው ይባርክህ ያቆይልን ይጠብቅልን። ብዙ ነው ከአንተ የምንማረው ዲን ሄኖክ ሀይሌ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 6 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-kf3uy8bk3r
    @user-kf3uy8bk3r Před 4 měsíci

    Amenn amenn amenn

  • @aass5403
    @aass5403 Před rokem

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህርችን✝️🙏🙏

  • @TigistAdmassu
    @TigistAdmassu Před 4 měsíci

    ውል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዎርስልን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Před 5 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @Milko-qp1hm
    @Milko-qp1hm Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን። ክርሰቶስን እና ቤ/ክርስቲያን በእኔ ስንፍና እና አለ ማስተዋል በመሰደቧ አዝናለሁ!!!

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Před rokem

    እግዛአብሄር የመሥገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 5 měsíci +1

    ❤ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥል

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 10 měsíci

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před 10 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @menberemenbere5571
    @menberemenbere5571 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @azebwerede3058
    @azebwerede3058 Před rokem

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-tk1qi2eo1r
    @user-tk1qi2eo1r Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +1

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞

  • @vcli1507
    @vcli1507 Před rokem

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ok-il2ek
    @ok-il2ek Před 6 měsíci

    Amen amen amen❤

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛለት ሼር እናድርግ

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @haregfisseha5861
    @haregfisseha5861 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሠማልን❤😘🙏🙏🙏🙏

  • @fikralemtamrat38
    @fikralemtamrat38 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች እድሜ ከጤና ያድልልን እኛም ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድንአፈራ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን !!

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MakdaTadele-nj9eo
    @MakdaTadele-nj9eo Před rokem

    Kalhiwat yasmalen Egzbher yebarkhe memehrachen

  • @shewangizawgetachew2820

    egzabher kal hiywet yasmaln yeblete mistrun yegletihi

  • @gorefehemecha8649
    @gorefehemecha8649 Před rokem

    amen amen amen!!!

  • @baitebate8356
    @baitebate8356 Před rokem

    አሜን አሜንአሜንምህራችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክሎት

  • @MakdaTadele-nj9eo
    @MakdaTadele-nj9eo Před rokem

    Egzbher kal hiwat yasmalen

  • @kalkidanhailu8563
    @kalkidanhailu8563 Před 11 měsíci

    13:26 የተቆለፈበት ቁልፍ የሚለውን መፃፍ ነው ትዝ ያለኝ ሳነበው እንደዛ ነበር የተሰማኝ በጣም አናዶኝ በስርዓቱ እራሱ አልጨረስኩትም ምናልባት ስለሌላ መፃፍ ይሆናል ያወራው ግን ለኔ ያንን ነው ያስታወሰኝ

  • @Hiyawsim
    @Hiyawsim Před 2 lety +8

    ቢሞላም ባይሞላም ለያንዳንዷ ቀን ተመስገን እንበል !!! ብዙ ጊዜ ከስብከት ይልቅ የሃይማኖት እዉቀትን የሚመግቡ ድንቅ መምህር ናቸዉ፡፡ሰፊ የአገልግሎት ዘመን ፡እድሜና ጤና እየተመኛችሁ የቻናሌ በተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ…!!!

  • @soccerandentertainment4944

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ ሁሌው ግሩም ትምህርት ነው ዲ ሄኖክ ግን የድምፅ ጥራቱ ግን ይታሰብበት

  • @Maeteb
    @Maeteb Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    ለዶ/ር ሮዳስ አድርሱለት

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před rokem

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏💚💒💚

  • @user-dy8ru1rj1c
    @user-dy8ru1rj1c Před 2 lety +4

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 2 lety +9

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @yordanostadesse895
    @yordanostadesse895 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያማልን መምህር እንወድሃለን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @user-ey6cl4jx5r
    @user-ey6cl4jx5r Před 2 lety +1

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @firehiwotmelesse1995
    @firehiwotmelesse1995 Před 2 lety

    kale hiwot yasemaln

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ውብ የሆነች ቤተክርስቲያን ስለሰጠን💐💐💐🌼🌼🌼
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Před 2 lety +4

    ቃለህይወተ ያሰማልን መምህራችን
    ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @mateb4802
    @mateb4802 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥህ! እባካችሁ ለዶ/ር ሮዳስ ይህን አሰሙት። ጠልሰምና ጥበብ እያለ ምእመናንን እያደነዘዘ ያለ "መምህር" ኑው። ዝናብን በድግምት የሚያዘንቡ ደብተራዎችን ሁሉ በሚድያ እያሞገሰ ያለበት ሁኔታ ነው። የሚያሳዝነው ግን ቤተክህነት እጇን አጣጥፋ ከማየት ውጪ ምንም አታደርግም። ያሳፍራል

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 2 lety +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያዋርስልን::የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን

    • @ffyudgghu1331
      @ffyudgghu1331 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙ መርዳት አግኝተናል በተማርነው በሰማነው ልክ እንዳይፈርድብን ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
    ማኅበር ጽዮን ማህበራችሁን ያስፍላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
    What's next

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 2 lety

    kalehiweten yasemalen Memeherachen erejem edemen ke tena gar abzeto yestelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይቆየን 🌿💒🌿🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z Před 2 lety

    በዉነት መምህራችንየ ፀጋ እግዚኣብሔር ይብዛልህ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @dajk1214
    @dajk1214 Před 2 lety +25

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 Před 2 lety

    Kaleywetin yasamalin ye agalgilot zemenhn yarzimilih yibarkilih! Wede mecheresha dimts tiratyelewm!

  • @tawabeshgeletaw9862
    @tawabeshgeletaw9862 Před 2 lety

    Amen amen amen qale hiwetn yasemaln tesfa megste semayatn yawursln 💒💒💒🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @seniseviyerum7916
    @seniseviyerum7916 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 Před 2 lety

    Egzibehre yemsgan mamhrchn kale hiweta yasemlin

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 2 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እርሱም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @theotokosmiracle
    @theotokosmiracle Před 2 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! በቤቱ ያፅናልን! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን! እመብርሃን ትጠብቅልን! ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! አሜን!

  • @user-kr8tm1kn5d
    @user-kr8tm1kn5d Před 2 lety

    I got the No words

  • @hanani74
    @hanani74 Před 2 lety

    መምህር ሁሌ የሚገርመኝ አይምሮዬ ውስጥ የሚያስጨንቁኝን ጥያቄዋች በተለያዮ ትምህርትህ በሚገባ ትመልስልኛለህ ለኔ ትምህርት መፅናኛዬም ተስፋዬም ነው። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ።

  • @tigistakele8044
    @tigistakele8044 Před 2 lety

    መምህር ትህትናህ ግሩም ነው በጣም እንዴት መታደል ነው እፁብ ብያለሁ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ትህትና እውቀት አገላለፅ ግሩም ነው የፈጠረህ የተመሰገነ ይሁን ብያለሁ

  • @user-bf5hy8wq7p
    @user-bf5hy8wq7p Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልባችን ያቆይልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👏👏👏 🌻💚💛❤🌻

  • @user-gh5id8by1m
    @user-gh5id8by1m Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @romanaboye7384
    @romanaboye7384 Před rokem

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @roserose5889
    @roserose5889 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን መምህር

  • @medhanit24
    @medhanit24 Před 2 lety

    Ya Gelgilot Zemanon Yibark Le nyam Asteway Libona Yisxen

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን የሠማነዉን ሠምተን የምንረሳ ሳንሆን የምንተገብር የምንኖረዉ ያድርገን😢

  • @user-rf3jb1wu3s
    @user-rf3jb1wu3s Před rokem

    💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @egzihabermalkamnewu925

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yadililn 🙏❤️✝️⛪️😘😘😘

  • @meronapaw
    @meronapaw Před 2 lety

    እናመሰግናለን ህማማት መፅሀፍን ስላዘጋጀህልን። ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @lilikabada5129
    @lilikabada5129 Před rokem

    💒💒

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር

  • @user-ze3lt5vu4d
    @user-ze3lt5vu4d Před 2 lety +1

    ቃለህይዉት ቃለበረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ደሰሰሰሰስየማል ትምህርት ነበር

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +21

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እምላካችን እረጂም እድሜን በጥበብ በ ሰላም የተሞላ በ ጤና በ ክብር በ ሞገስ የተሞላ ሂወት ያድልክ 🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️😇😇😇

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @abrehamwolde1077
    @abrehamwolde1077 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እስከፍጻሜው በቤቱ ያኑርልን

  • @ummrummerethyopiya56
    @ummrummerethyopiya56 Před 2 lety

    memher kale hiwet yasemalen amen loile egzabher tigawen yabzalhin ###

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን ላተማሩን ለምምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j Před 2 lety +3

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን
    ለመምህራችን ፀጋ በረከቱን ያገልግሎት ዘመኑን ድንግል ማርያም ትባርክለት ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን
    የጃንደረባው በረከት ይደርብን💚💛💓🙏🙏🙏🙏

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 2 lety +2

    ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልነ፡
    ጸጋውን ክብሩን ያድልልነ፡
    ርስተ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልነ፡
    በአገልግሎት ያስናልነ ፡
    አስበ መምህራን ያድልልነ ፡
    አሜን💗

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 2 lety +2

    መምህሬ 💙🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 Před 2 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf Před 8 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @marc-andrewetzig7818
    @marc-andrewetzig7818 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale heiwat yesmalna Mamhre ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanottafese1567
    @haymanottafese1567 Před 2 lety

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @medigebretsadkan5418
    @medigebretsadkan5418 Před 2 lety +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ💐💒👏

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ

  • @geraldinecorpus4477
    @geraldinecorpus4477 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል አሜን

  • @andualemgurmessa6366
    @andualemgurmessa6366 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚእብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o Před 2 lety +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን !!!
    ለመምህራችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን !!
    አገራችንን ፈጣሪ ከጥፋት ይጠብቅልን የትንቢቱ መፈጸሚያ እንዳንሆን ይጠብቀን አሜንንንንንንን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትያሰማልን ለመምራችን እድሜ ጤና ይሰጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @zerafiychrenate1026
      @zerafiychrenate1026 Před 2 lety

      @@Hiyawsim አሜን አሜን አሜን ንንንን