Video není dostupné.
Omlouváme se.

Kidist and Gedion Wedding Teaser

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2016
  • www.LightUpVideos.com

Komentáře • 513

  • @Meski16
    @Meski16 Před 6 lety +24

    ሁሉንም ኮሜንት አንብቤዋለው ያየሁት ግን 1 ነገር ነው : ድንግልን የአምላክ እናትን የሚጠላን : በአይናችን ማየት አንፍልግም ደማችን ውስጥ ናት እመብርሀን : የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን!!!! አሜን

  • @deb_june1141
    @deb_june1141 Před 6 lety +29

    በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ ተባረኩ ያባቴ ልጆች ናችሁ ለካ፡፡

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378

    ዋው የኔ ቆንጆ ዘመናቹ ይባረክ ፍቅራቹ ይብዛ እንዴት እንደምታምሩ

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 6 lety +8

    ዋው እንዴት ደስ ትላላችሁ በጌታ መሆናችሁ የበለጠ ቦታ ሰጠኃችሁ ።ጌታ ይህንን ትዳራችሁን ይባርከው እስከመጨረሻ ፍቅራችሁ የፀና ይሁን።ትዳራችሁ ለሌሎች ምሳሌ ይሁን ።

  • @KokobYasus
    @KokobYasus Před 6 lety +1

    leka lezih new serat yalew anegagershe tafach yabate leg may God bless you more and more tedarachu yebarek!!

  • @bilenadem6668
    @bilenadem6668 Před 8 lety +33

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @user-kn4ed9pu2n
    @user-kn4ed9pu2n Před 6 lety +6

    ዋው በጠም ደሰ የላላ ጌታ ኢየሱስ ዘመንቹሁን ይባርክ ተባረክ የአባቴ ልጂቺ

  • @setigisttigist9724
    @setigisttigist9724 Před 6 lety +1

    በጣም ደስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በትዳራችሁ በፍቅር ና እግዚአብሔርን በመፍራት እንድት ኖሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተባረኩ ያባቴ ልጆች እወዳችሁ አለሁ መልካም ትዳር

  • @alemgashawu5984
    @alemgashawu5984 Před 6 lety +4

    ዋው ደስ ሲል ጌታ ኢየሱስ ዘመንችሁ ይባረክ

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 Před 6 lety +8

    መልካም ጋብቻ ያብረሀምና የሳራ ትዳረ ያድረግላችሁ ፈጣረ ሰላማችሁንም ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ሳሙው ቅድስትየ እህት...

  • @luwamberhe9098
    @luwamberhe9098 Před 6 lety +6

    awww so beautiful wedding my God bless your married.

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 6 lety

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው እላለው ተባረኩልኝ የኔ ማሮች ውድድድድድድድ ነው የማደርጋቹ የአባቴ ልጆች:::

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa9532 Před 6 lety

    Wawo yena konjo geta zemenachun yebarekewo megemereyam be classical music new yawekut begeta mehoneshin ahun demo yehinin bereket say more des alegnei GOD BLESS YOU

  • @Romaflorist
    @Romaflorist Před 5 lety

    I just watched this video today, I'm really happy for you guys. Praise the lord who blessed you a beautiful baby girl this year , I love u so much guys may God keep blessing u abundantly 😍😍😍😍😍

  • @yordanosumanou5569
    @yordanosumanou5569 Před 6 lety

    በጣም ደስ ይላል ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ ተባረኩ ያባቴ ልጆች

  • @christsaviour6414
    @christsaviour6414 Před 4 lety

    Just saw this today from LA , but have been watching your videos more than a month now and liked it .this video makes clear why I like you .Happy marriage

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před 4 lety

    በጣም ደስ የሚል ቃል ኪዳን ነው የምትተገብሩት ፈጣሪ ያድርግላቹ

  • @tirhasfesha5576
    @tirhasfesha5576 Před 6 lety +84

    ለካ ኣነጋገርሽ በታም ይጣፍጠው የኣባቴ የእሱስ ልጅ ስለሆንሽ ነው ዋውውው ተባረኩ ጌታ የሱስ ትዳራችውን ይባርክ

    • @user-ks8ys4xe2e
      @user-ks8ys4xe2e Před 6 lety +2

      Tirhas Fesha
      በለው እነከሀድ

    • @user-sl9lj2lg3i
      @user-sl9lj2lg3i Před 6 lety +1

      ትክክል ብለሻል ትራሀስ እንድህ ነው እንግድህ የእየሱስ ልጅ መሆን ልዩነቱን ተባረኪ

    • @selamledire2813
      @selamledire2813 Před 6 lety

      Tirhas Fesha ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ.........ወይኔ በሳቅ ሞቼ ነበር ክብር ለእናትና ልጁ ተረፍኩ

    • @user-kh8tf3um5j
      @user-kh8tf3um5j Před 6 lety

      አሜን አሜን እኔም ይበልጥ ወደድኳት

    • @ibelin9953
      @ibelin9953 Před 5 lety +1

      የኢየሱስ እንደ መሆን ደስ የምል ነገር ምን አለ እህቴ ትክክል ብለሻል የኢየሱስ ስንሆን ንግግራችንም ይለያል ይጣፍጣል ጴጥሮስ ከኢየሱስ ጋር እንደ ሆነ ያወቁት በንግግሩ ነው ዛሬም እኛ የኢየሱስ ልጆች በሂደንበት ቦታ ሁሉ በንግግራችንም ሆነ በሁሉ እንለያለን ቅድስትና ገድዮን እግዚአብሔር ይባርካቹ ትዳራቹ ይባርክ ተባርኩ በብዙ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር በቤታቹ ሞልቶ ይተረፈርፍ

  • @user-fc8ym9cc5v
    @user-fc8ym9cc5v Před 6 lety

    ዋውው ዘመናችሁ ይባረክ መልካም የአንድነት ዘመን ይሁንላችሁ♥♥♥♥

  • @semiragirma1944
    @semiragirma1944 Před 6 lety +34

    በጣም ታምራላቹ ትዳራቹ የተባርክ ይሁን ምትሳደቡ ግን በጣም ታሳዝናለቹ የግድ እናተ ምትፍልጉት እምነት መከተ አለባቸው እንዴ እኔ ሙስሊም ነኝ የስውን ፍላጎት እና እምነት በጣም አከበራለው ከሌሎች እምነት ተከታዬች ጋር እንዴት ተቻቻዬ እንደምኖር እምነቴ አስተምሮኛል ሲቀጥ እኛ ኢትዩጲያዊን ከባህላችብ አንዱ በእምነት ተቻችሎ መኖር ነው ልክ የኛን እምነት ስዎች ሲስድቡ እና ሲያንቋዋሽሹ የሚስማን ስሜት ሌሎችንም እንደሚስማ መዘንጋት የለብንም እርግጠኛ ነኝ የትኛውም እምነት ስድብን አይደግፍም

  • @user-uh1yu2ln8f
    @user-uh1yu2ln8f Před 4 lety

    እንኳን የጌታ ሆናቹ መመረጥ ነው እሰይ እልልልል👏👏👏👏 ስወዳቹ❤ ቀሪ ዘመናቹ ትዳራቹ ዘራቹ ይባረክ አሜን😗😗😗

  • @kidestkidane5626
    @kidestkidane5626 Před 6 lety

    Congrats kidi & Gadion when ever I see your show I always ask my self is she know Jesus wow I am so happy you a daughter of God
    May God bless you and your husband
    my name is kidist too I leave in Dallas
    I hope one day I will meet you.

  • @bettylemma2680
    @bettylemma2680 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ

  • @fafitrue5656
    @fafitrue5656 Před 6 lety

    Beutiful couple... God bless your marriage and please ignore ignorant plp comments. Some of you stop disrespect others religion.. I'm orthodox and i respect everyone marriage.

  • @BeeJesusee
    @BeeJesusee Před 6 lety

    My favorite video of all...may Christ Jesus elevate your marriage for all the days of your lives. May you both get devine wisdom/guidance as to how to nurture your union. May the eyes of the enemy that looks at your union be blinded once and for all. Be on guard for your marriage. Love it and never get used to it.😀. God bless all that's yours.

  • @selamerstu123
    @selamerstu123 Před 5 lety

    Wow የኔ ቆንጆ ተባረኩ ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @bethelgabriel6802
    @bethelgabriel6802 Před 6 lety

    Ohh so cute just reminded me of my wedding and i am so happy that you are Christian. 😍😍😍

  • @zufanalebachew4389
    @zufanalebachew4389 Před 7 lety +17

    እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክው

  • @mimigoshu815
    @mimigoshu815 Před 6 lety

    Wow congratulations God bless your marriage!!!!!!!💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @endrisyimam6597
    @endrisyimam6597 Před 6 lety

    Tedaren fetari merko siset endih new yimechachihu abo ye Aberham ena ye Sera yargelachihu amen

  • @kidist6498
    @kidist6498 Před 6 lety +90

    wy pente nahu ede. ለማንኛውም ይመቻቹ
    ኦርቶዶክስ መሆን ግን እንዴት መታደል ነው ክብር ለድንግልማርያም ለክርስቶስ እናት ልጇን ወዶ እናቱንመጥላት የለም

    • @shewayedengelmarymlejj9465
      @shewayedengelmarymlejj9465 Před 6 lety +3

      Kidist 123 yaa lek nesh ehet Man ende tewahedo ye dengel Marym lejj Mehon Matadel new

    • @user-mj3mg3gf3b
      @user-mj3mg3gf3b Před 6 lety +2

      Kidist 123 አሜን። ሆርቶዶክስሀይማኖቴ ውድድ

    • @woboyetube2692
      @woboyetube2692 Před 6 lety +2

      enate yemotewin yetesekelewn titachu taote tamelikalachu yemitalelikewn ewoke mejemera eyesusi bicha yadinale mareyam atdinem

    • @kidist6498
      @kidist6498 Před 6 lety +1

      yematrebu. wededachhum telachum dgl mariyam tamaldalech getachnn stwedu lenatum kbr linorahu ygebal

    • @shalomshewa391
      @shalomshewa391 Před 6 lety +3

      manem dingel mariamen aytlam gena legena protestant esuan yetelala eyalachu lesedeb atenese! ortodox pente or catholic mehone sayehone metadel ke zelalaem mote medan new metadel ehete ebakish kemaweratachen befit kidusun metsehaf anbeebn ena temerkuzen bihone melkam new!!

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před 6 lety +1

    ወይ ጊደዎን and ቅድስት ለካ ያባቴ ልጆጅ ናቹ ።መ ልካም ጋብቻ እግዚኣብሂር ኣምላክ ትዳራቹን ይጠብቅ። ወደ እናንተ ሚሰነዘር የኩፉ ኣሰራር ውዲት በ እየሱስ ስም ይፍረስ ።በግዛቢሄር ደም ተሸፈኑ ተባረኩ ።ቅድስት በታም ነው ምወድሽ ትህትናሽ ።ለካ የ እየሱስ ስለ ሆንሽ ነው ።ደስ ይላል ።

  • @orocell676
    @orocell676 Před 6 lety

    wowwwwwww dase setlu damo bi geta nachuu tedarchuuu yebarkiii tebarkuu

  • @flowerg3334
    @flowerg3334 Před 6 lety

    Omg what a beautiful weeding? This is my first time seeing your wedding video I'm in tearsIt got me so emotional You two are a blessed people Egziaber yalebet tidar melkam newEgziaber tedarachun yebark Tebareku

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b Před 5 lety +1

    የኔ ቆንጆ እኮን ደስ አለሽ ኮመቶች ደግሞ እኮን ደስ አለሽ በቅ ነው አትጨቃጨቁ

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před 6 lety

    Wow May the Lord bless your marriage! Beautiful wedding yegeta lijoch

  • @kurbalmerd6792
    @kurbalmerd6792 Před 6 lety +58

    አሪፍ ነው ጋብቻ ቅዲስ ነው መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ግን ማን እደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሚያፅናእ እግዚአብሔር አምላክ እጂ ሰው አይደለም ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን

  • @MMm-fd4vu
    @MMm-fd4vu Před 6 lety +31

    ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ኮሜት ሰጭዎች ምን አገባችሁ የፍለጉትን ሀይማኖት መከተል ይችላሉ መብታቸው ነው

    • @mariyamtlahunmariyamtlahun655
      @mariyamtlahunmariyamtlahun655 Před 6 lety +2

      M Mm የኔ እህት የፈለጉትን ማመን ይችላሉ ግን የኔ ጥያቄ መናፍቅ ከመች ጀምሮ ነው በአብ ወወምድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለው የተቀደሰውን ትዳር መባረክ የጀመሩት ይህ ስርአት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስርአት ብቻ ነው !!!!

    • @MMm-fd4vu
      @MMm-fd4vu Před 6 lety

      እነሱ እኮ ጥቅስ ብቻ ነቸው ማቀላቀል ይወዳሉ እድሜ ይስጠን እጂ ገና ብዙ እናያለን

    • @mariyamtlahunmariyamtlahun655
      @mariyamtlahunmariyamtlahun655 Před 6 lety

      M Mm ክክክክክክ እውነት ብለሻል
      ብዙ ግዜ ቅቅል ይወዳሉ ለምድነው ብዬ ሳስብ ጥቅስን መቀላቀል ደስ ስለሚላቸው መሆኑን ገባኝ ክክክክ

    • @msrakha4370
      @msrakha4370 Před 5 lety

      @@mariyamtlahunmariyamtlahun655 አቤት አቤት አሁን የክርስትና እምነት እናተ ቤንጤ ናችሁ እናተ ካቶሊክ ናችሁ እናተ ሙስሊም ናችሁ እያለ የሰውን እምነት አቋሽሹ ብላን ክርስትና ቆይ ክርስትናስ ቢሆን ገቢያላይ ባንድብርና በአምሳ ሳንቲም በሚሸጥ ኮልኮሎ መስቀልና ማነም ቻይና በሳለው ስእል አደል ስትፎነደዱ ምትውሉ ይቅር የበላችሁ ሰው ያድነኛል ብሎ ባመነበት እምነት ማምለክ ይችላል ይቅር ይበለኝ እኔም እደናተ ሆንሁ ግን የጥበብ መጀመሪያው ሰማይንና ምድርን ያለባላ ያቆመውን ፈጣሪን መፈራት ነው አትጫጩ ጫጫቲያም ሁሉ እራሳችሁ ማን ደሆናችሁ አስተውል

    • @azebmehari355
      @azebmehari355 Před 5 lety

      እረ እየሱስ ሃይማኖት ኣይደለም ሂወት ነው ወዳጄ ሃይማኖት ኣያድንም።ቢያድንማ መልኩ ደስ ለማለት እንደ ኣይሁድ ሃይማኖት የት ኣለ ግን እየሱስ ክርስቶስ የለበትምና መጨረሻው ሞት ነው ስለዚ ወገኔ ማንም ኣንተ ወይም ኣንቺ ኣይምሮ ላይ የተለቀው ሳይሆን እየሱስ ብቻውን ነው የሚያድነው የተሰቀለው ለኣለም ብቻውን ነው የሚያድነውን ብቻውን ሌላውን ስላላመለኩኝ ኣይፈርድብኝም ባመልክ ነው ፍርዱ ስለዚ ሃይማኖት የገዘፈባቹ እየሱስ ብቻ ያድናል ኣምልጡ ይልቅ በሃይማኖት ስርኣት ልባችሁን ኣታታሉ።

  • @Elu2424
    @Elu2424 Před 6 lety +2

    Congrats 🎉🎊🎈🍾 ❤️❤️❤️❤️❤️🌸🌸🌸🌺🌺🌺👏🏻👏🏻👏🏻🎉🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
    God is good all the time

  • @konjitwoldemariam2127
    @konjitwoldemariam2127 Před 6 lety

    So wonderful! Stay blessed.

  • @misiragegn4924
    @misiragegn4924 Před 6 lety

    oh i see you are so graceful and responsible and decent. You are in Christ God bless you so much Kidistye

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 Před 5 lety

    Tidarachun nurachun geta yikiberibet birukane geta abizito yibarikachu eyesus geta new

  • @mahaletgirmamahaletgirma2260

    Kidste zemenachu ybarek wow betam des tlalachu

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339

    ጌታ ትዳራችሁን ይባርከው

    • @sofiatariku7545
      @sofiatariku7545 Před 6 lety +1

      mekdi negni ye Woldia konjo አሜንንንንንን

  • @alemdeborah1830
    @alemdeborah1830 Před 6 lety +15

    Betam dese yelal egzabhir tedarchu yebreka

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Před 3 lety

    Beautiful wedding

  • @helenetadesse9193
    @helenetadesse9193 Před 5 lety

    kidu & Gedi Setamru Sewedachu zemenachu yebarek😍😍😍😍

  • @selitesfaye6490
    @selitesfaye6490 Před 6 lety

    So beautiful couples God bless your union 🙏🏼

  • @tewdijenew9709
    @tewdijenew9709 Před 6 lety

    Wow geta yibarek betam new des metelut geta zemenachun yibark

  • @user-fm5qp3wr1f
    @user-fm5qp3wr1f Před 6 lety +2

    እንኳንም ደስ አላችሁ የኣብራሃምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ

  • @woboyetube2692
    @woboyetube2692 Před 6 lety

    wowwowbetam yamerali geta yibarekachu yabate lijoche zemenachu yibareki

  • @samamasri37
    @samamasri37 Před 5 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጌታ ስምህ ይባርክ ተባርኩልኝ

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l Před 6 lety

    woooow beautfull weeing kidist and gedion love you bless for every

  • @kwkw2337
    @kwkw2337 Před 6 lety

    wowwww yene maroche setameru geta eyesus yebarekachihu tedarachihu yebarek

  • @seadaseid8005
    @seadaseid8005 Před 5 lety +1

    ዝም በያቸው ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው መልካም ጋብቻ

  • @wintaabraham1207
    @wintaabraham1207 Před 6 lety

    kehulu belay yasdesetegn kale yeyesuss ye abatien mehonachu new betam new wedsh, tdarachu degmo gieta yesusn abzto ybarkew, eyesusm tebareku. 😍😍😘😘

  • @alemdana3164
    @alemdana3164 Před 6 lety

    Waow nice. GBU G&K

  • @betiberhane6264
    @betiberhane6264 Před 6 lety

    waw des yilal betam geta kery zemenachihun yibark !

  • @appleapple6122
    @appleapple6122 Před 6 lety

    ውይ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ መናፍቅ ነሽንዴ እወድሽ ነበር ለካ ባዶ ነሽ ልቦና ይስጣችሁ

  • @gudayeshibrugudayegudaye5111

    Woow leka yedastachu yefqrchu minc eyasus new be ewnat ihen vidio kemyat befit egarm nbr leloch vidochachu simlkat fqrachu mogasachu iko liyuu new ye eyasus mehon metadal iko new tebrku zemnchu yibrek .

  • @user-jc3sl9yg4m
    @user-jc3sl9yg4m Před 6 lety

    ዋውው ጌታ ይባርካቹ

  • @helenyamaryamlegemaduneyal4853

    It is a beautiful wedding ;
    God bless you all 😀😀😀

  • @kaffibushe7217
    @kaffibushe7217 Před 6 lety

    Fikir yebezalachu yena wudoch ❤️❤️❤️betam des yemile serg neber. Tidarachum endezghu yedemeke yehunlachu.

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 6 lety

    God bless both of you!

  • @sarasarah1556
    @sarasarah1556 Před 6 lety

    Zemenachu yibarek

  • @samerhwowweyenekonjoowoche3883

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸሁ ውይይይይ ካለ ድንግል ማርያም ....

  • @sharont6219
    @sharont6219 Před 6 lety

    Dear Sister, i see u both newborn Christian. keep growing in ur faith with the lord and never be ashamed of the Gospel!

  • @cellkibg8117
    @cellkibg8117 Před 4 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @user-jx8iw2mz3k
    @user-jx8iw2mz3k Před 6 lety

    ዋውውውውውው በጣም ታምራላቹ ቅድስት ጌታ ዘመናቹ ይባርክ

  • @hawimesfin2672
    @hawimesfin2672 Před 6 lety

    tebareki.......geta tadigoshal......show zs world what you have!

  • @almazwedajo1905
    @almazwedajo1905 Před 6 lety

    It's Beautiful God Bless you and God bless your Marig

  • @liyaderejejesus9883
    @liyaderejejesus9883 Před 6 lety

    yene konjo kidistye..geta zemenachihun yibarik eshi swedish eko..!!!!

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 Před 5 lety +1

    ማሻአላህ በጣም ደሥስስ ይላል የት ሀገር ነው

  • @selammamo954
    @selammamo954 Před 4 lety

    በጣም ደሰይላል ጌታ ይክበር

  • @meazaoshone4293
    @meazaoshone4293 Před 4 lety

    Tebareku

  • @konjitkonjo3221
    @konjitkonjo3221 Před 6 lety

    Wooooow zemenachu ybarek endet endemramru lnager ewodalehu

  • @honeyjesusjesus9598
    @honeyjesusjesus9598 Před 6 lety

    Wow ye abte lijoche zemenachu yebareki

  • @rozeamira4075
    @rozeamira4075 Před 6 lety +27

    ምድነው እግሊዘኛው ኢትዮጵያዊ መሆናችሁን እረሳችሁት አዝናለሁ ወይስ በቋንቋችን ታፍራላችሁ ስደተኛ መሆናችሁን አትርሱት በሀላችሁን ወጋችሁ ቋንቋችሁን አትርሱ የሠው ሀገርንና የሰው ነው ማጣት ነው ካገራችን ያወጣችሁላቸው የተሻለ ኑሮ ለመኖር ብላችሁ ስለዚህ ማንነት አይረሳም መለያችን ኢትዮጵያ ነት።

    • @rutecha2943
      @rutecha2943 Před 6 lety +2

      O Mm are mn new betam awerash ethiopiawi hulu amargna yichlal malet adelem ezi teweldew kadegu amargna layichlu yichlalu atenchachi!!

    • @fdgsdf9934
      @fdgsdf9934 Před 6 lety

      Yeleb adrs

  • @lubuselgen8185
    @lubuselgen8185 Před 6 lety +4

    ውይ በጣም ታሳዝናላችው ኮመንታተሮች ወጣቶቹ የፖሰቱት እግዚአብሔር ሰላደረገላቸው መልካም ነገር እንጂ ስለድርጅት አልፖሰቱም ብዙዎቻቹ ግን ድርጅት በልባቹ የነገሰባች ሁሌም ሰለነገሰባቹ ድረጅት ትሰብካላችው ድረጅት አልተዋረደልህ/ሽም፥ ድርጅት አልሞተልሸም/ህ የሞተልሀም የተሠቀለልህም ኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው ።ስለዚህ ድርጅትን ከልብህ ላይ አንሳውና ክርስቶስን በህይወትህ/ሽ አንግሰው/ሺው ቅድስትና ጌዲዮን በየትኛውም ድርጅት ሰር ሁኑ ግን ያከበራቹን ስላከበራቹ ቀሪው ዘመናችው ይባረክ ።የምትወልዷቸው ልጆች ይባረኩ ።የድርጅት ሰባኪ ሳይሆን የወንጌሉ አብሳሪ ይሁኑ። ተባረኩ♥♥♥♥♥♥♥

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 6 lety

    Amazing ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️!

  • @atsedebekele6934
    @atsedebekele6934 Před 6 lety

    Thanks to God for every thing May God bless your merge more and more my Dear sister and my Dear brother

  • @godisgoodallthetime4860
    @godisgoodallthetime4860 Před 6 lety +1

    Wowww stamru zemenachihu yibark

  • @akiyeeyesus6971
    @akiyeeyesus6971 Před 6 lety

    may almighty God bless ur marriage. .....u r blessed year geta lijoch

  • @haregabegaz2921
    @haregabegaz2921 Před 6 lety

    Beautiful ever 👍 congratulations

  • @tsionwondafras6640
    @tsionwondafras6640 Před 6 lety

    God bless this morning

  • @eskindirmathewos5205
    @eskindirmathewos5205 Před 6 lety

    ተባረኩ ...እድሜያችሁ ከጌታ ጋር ይለቅ

  • @selamfisseha5064
    @selamfisseha5064 Před 5 lety

    I recently subscribed to Beautybykidist and i really like ur videos, and the way u present them. And then i saw this wedding video and loved everything about it, and while i was surfing through the comments i saw there were lots of hate comments about the religion you are following, for what it is worth (in my honest opinion) raise above the hate and critisizm. You can never make ur religion look better by disapproving the existence of other religions. We never fought about who had the best mom when we were kids, we all have the best mom and we all have the best religion. And BTW i am an orthodox tewahido.

  • @adanech.endashaw7134
    @adanech.endashaw7134 Před 6 lety

    wowwww yemiyamir progiram.melikam yetidar zemen yihunilachu sitamiru

  • @user-tf7vp6cg6e
    @user-tf7vp6cg6e Před 6 lety

    Yena mar yabata lej neshe enda taralachu zemenachu yebarek batochn yegata selam yatleklekew maroch

  • @user-ln7tm3ii8v
    @user-ln7tm3ii8v Před 4 lety

    ጌታ የእየሱስ ክርስቶስን ይባርካችሁ

  • @user-xd5et3ee5r
    @user-xd5et3ee5r Před 6 lety

    woow ilve you kidisiti & gedhoni 😍😍😍😍😘

  • @rahelyeeyesus4852
    @rahelyeeyesus4852 Před 6 lety

    wow yena konjowoch leka yekiresitos lijoch honachihu new edih wubet yebezabachihu geta eyesus yetidar zemenachihun yibarek ።betam tamiralachihu wow wow wow edezik bekidesina be geta fitim sew fitem yegabicha sinesireatachihun mefetsemachihu።yegeta yemehonachin tiliku neger kidesina le egizabhar mehonu gebiton menorachi new.

  • @shalomshewa391
    @shalomshewa391 Před 6 lety

    wow betam des telalachu melkam tidarr kidest!!!

  • @tyyg7157
    @tyyg7157 Před 6 lety

    wowow dese. setilu geta yebarekachu.

  • @asayechasayechhyilaw.sanbe8613

    ወይኔ ቅድስትና ጌዲዮን በጌታ በመሆናቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ በንግግር ለዛቹ እጠራጠር ነበር ክብር ለእ/ር ይሁን ትዳራቹ ይባረክ ተባረኩ

  • @fromseegenene9138
    @fromseegenene9138 Před 5 lety

    wow i praise the lord for about u

  • @girmayrobel7340
    @girmayrobel7340 Před 6 lety

    how amazing ur i wish this kind of love in my life

  • @eyesus3983
    @eyesus3983 Před 6 lety

    GOD BLESS YOU ALL 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐🌷🌹🌸🌺🌼 be geta be eyesus seme. zemenehe yebeza!#

  • @samritame
    @samritame Před 6 lety

    wow beautiful , geta abizito ybarkachu

  • @user-oe9sf7tx9w
    @user-oe9sf7tx9w Před 5 lety

    ፍፃሜያቹን፡እግዝአብሔርያሳምርላቹ