ትውስታ 1 - ዓለምን ሮጬ አመለጥኳት - የቀድሞዋ አርቲስት ሂሩት በቀለ- Hirut Bekele
Vložit
- čas přidán 13. 01. 2022
- የኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
profile.php?...
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!
እድለኛዋ የታደልሽ ምርጥ ሴት ጌታ የረዳሽ ስላንቺ ጌታ ስሙ ይባረክ
ሂሩትዬ ክልጅነቴ ጀምሮ የአንችን ስራዎች እያዳማጥኩ ስላደኩኝ አንች ሁሌም ከኔ ጋር እንደሆንሽ አድርጌ ነው የማስበው። ጌታን ከተቀበልኩ ከዛሬ አስር አማት ጀምሮ በአንች መዝሙሮች ተባርክያለው። በተለይም ይሽሩን የምለው ስራሽ ሁሌ ሰምቼ የማልጠግበውና በእምባ እየረስኩ የሚሰመው ነው። ዛሬ ደግሞ ህልፈትሽን ሲሰማ ደግሞ እንደ አንድ የቤተሰብ አባል እንዳጣ ሰው ተሰማኝ። ያገለገልሽው ጌታ ኢያሱስ በእቅፉ ይቀበልሽ። በሰላም ነብስሽ ትረፍ።
እኔ በጣም በጣም በጣም ነው የምወዳት ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እድሜ ስለጨመረልሽ እግዚአብሔር ለአንቺ መልካም ነው ግን ስለአየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል
ሂረትዬ የአባቴ ብረክ እንከዋን ወደ እግዚአብሄር መንግስት ተጨመርሽልን እንወድሻለን ዘመንሽ በክብር ይጠናቀቅ።
ሒሩትዬ ተባረኪልኝ አዎ እየሱስ ቋንኗ እና ቃላት አይገኝለትም እንደው ሁሉን ነገራችን ነው።
ሒሩትዬ ተባረኪልኝ አዎ እየሱስ ቋንኗ እና ቃላት አይገኝለትም እንደው ሁሉን ነገራችን ነው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውድ እህታችን ሂሩት ስለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ፣ተባረኪልኝ።❤❤❤❤ኤዱ ተባረኪልኝ ።❤❤❤❤
እንደ ኢየሱስ ያለ የለም 🙆♀️🙆♀️🥰🥰🙏🙏
ሁሌም ዘፈንሽ, ስሜትሽ, አቋምሽ, እምነትሽ, ሥራሽ, ፍቅርሽ, ፀሎትሽ, ፅናትሽና የተለዬ ስጦታሽ አገርን, ሕዝብን, ባህልንንና ታሪክን ለመጠበቅ የሚታደርጊው የበረከታዊ ልዩ ስጦታ ስለሆነ ለሕይዎት ሥራ መስካሪሽ , ታሪክ የሚወድስሽ ና የምትወጅው ሕዝብ ስለሆነ ሰላሙን, ጤናውንና እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያድልሽ።
This is by far a great time to say thank you to the almighty for keeping you in a great condition as such so that we are able to see and hear your missed voice for long.
This is Hirut Bekele ሒሩት በቀለ the legend and gifted musician, Artist, of the beloved Ethiopia.
Wishing you all the best now and the incoming future.
Thank you for sharing her story with us. I know, was expecting a bit more to hear from her about her previous time as the talented and gifted musician. Yet, here we are and glad to hear from her!
ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ህሩቴ በጌታ መሆንሽን አላውቅም ነበረ ልጅ ሆኜ ነበር ዘፈኖችሽን ማዳምጥ የነበረው አሁን እኔም በጌታ ነኝ
የቱ ጀግና እጁን ያልሰጠው እየሱስን አይቶ ያልደነገጠው ልከተልህ ያላለ ማን ነው የእየሱስ ፍቅር አሸናፊ ነው
Hirut is so precious! I watched this interview a lot of times! God bless her and God bless you Edu!
እሱአ የምትከተለውን ሀይማኖት አልከተልም ግን በጣም እድናቂዋ ነኝ እድሜና ጤና ተመኘሁላት!!
ሒሩትዬ ሐይማኖትሽን ብትቀይሪም መቼም ሙዚቃሽን አሰማዋለሁ።አረ ስንት ሙዚቃ አለ አረ ምፅዋን ባንቺ ሙዚቃ አስታውሣለሁ የልጅነት ጊዚዬን አስታውሣለሁ የኔ ቆጆ።
Eden you are an amazing interviewer, the way you introduced and acknowledged the Almighty God was astonishing, while you doing so I started worshipping, keep on doing to glorify the most High God. Thank you!
ይሄ የቆየ ነው ከዚህ በፊት አይቼዋለሁ አሁን ያለችበትን ሁኔታ ብታሳውቁን ሒሩትዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እንዲሰጥሽ እመኛለሁ:: 🙏🏽❤️👏🏽🌷🌹🌺
ሂሩትዬ ጌታ ይባርክሽ ውስጥሽም ውጪሽም ውብ ነሽ ሄዱም ተባረኪ ጥሩ አቀራረብ
ኤዱ ያቀረብሻት እናት እናቴ ናት መሰናዶሽን ከ8ወር በሗላ አየሁት ተባረኪ!
የኔ ቆንጆ ውብ ኢትዮጵያዊ I still love you respect you and admire you and listen your music ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ❤️
አቢቲዬ
የምወድሸ
ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
Egezabeher yebarkachew tebareku
ኤዱዬ ተባረኪ። ሂሩት በቀለ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
ሂሩት በቀለ በጣም እድለኛ ሴት ናት። ጌታ ረዳት , ወደ ሲኦል የሚወስደውን የዝነኝነትን መንገድ እርግፍ አስደርጎ ሂወት የሆነውን ጌታን እንድትከተል ረዳት, ለዘፋኞች መጸለይ አለብን። ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ዘፋኞች መንግስተሰማይ አይወርስም ስለሚለን።
በጣም እንወዳችሃለን እህታችን አሁንም ጌታ ካንች ጋ ነዉ።
የእኔ የህይወት ዘመኔ ምርጧ ዘፋኝ ነበረች። ሀይማኖት ቀይራ ጠፋች እንጅ
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍😍😍
Esua endamelexech amilch anchim
የእናቴ ጓደኛ ነበረች አብረው ሰርተዋል ስላየኋት ደስ ብሎኛል።
God bless you herute
በጣም ፈጣን እና ወደ አንድ ጎን ያደላ ቃለ-መጠይቅ ነዉና በተለይ ለእንግዶች በቂ ጊዜ ብሰጣቸዉና ማዉራት ስለምፈልጉትና አንዳንድ sensitive ጉዳዮች በተረጋጋ መንፈስ ብነሱ push ባይደረጉ ጥሩ ነዉ፡፡
ኤደን ድጋሚ አቅርቢልን please ለምንድነው በመድረክ ስትዘምር የማናያት ኢሽሩን ሆይ የሚለው ዝማሬዋ በቃ ልዩ ነው እግዚአብሔር ከሷ ጋር ይሁን ባለችበት ግን please የቆየ ነው የሄ ኢንተርቪው ሰለዚህ ድጋሚ አደራ
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏
Me too I would like to see her again 🥰
Yes
Aygermeme eduu ye Egzyabeher mogeese befetwa laye yaberal
እሰይ እልልልልልልል እናታችን ሕሩትየ የጌታ ክብር ባንች ስላየን ክብሩን ሁሉ እግዚኣብሄር ይዉሰደው
Halleluyah! Geta yibarek for our beloved Sister. More Grace💕
Amen, yadenale yetadegale
Hirutyeee God bless You
Edimes Tetsemirolis kale meteyik Sitadergi bemayete i am so so happy Ansi bereketasin nes
She is a hero! She decided.
Betam des yemil astemari mskrnet gata abzto ybarkshi
God is good all the time! San Francisco doctors makes a lot of mistakes in habesha people! Glad how God protects you! God bless you!
አቤት ኢዬሱስ ድንቅ አምላክ! ስታምሩ!
Amen, Hiruteye ewedeshalewe Egezeabhere amlake zemenshene yebarkewe , ancheme akrabywa lege geta zemenshene yebarkewe
ኤዱ ተባረኪልኝ
Tebareku
እባካችሁ ይህ የቆየ ነው አሁን የት ናት?
Hirutye geta yibarksh
Blessed Eduu
🙏ተባረኩ ጌታ ይባርካቹ 🙏🙏
ጌታ ይመስገን
ግን የት ግባች ?
arif program naw gin sound system is very terrible
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
Edenye slkuwan secheg please 🙏
Yigermal getaa melkam newu
Kibrun geta eyesus yewsedew betam dess yelal mesikirenetu tebareku
AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN 🙏🙏❤❤
ድምጹም ምስሉም በጣም የወረድ ነው። ለመከታተል አይቻልም።
ሂሩትየ የኔ ዉብ እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ያብዛልሽ ስወድሽ
እድሜና ጤና ይጨምርልሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ተባረኪ
ምነው ትንሽ እንክዋን ብሆን እናትሽ አትሆንም እርሶ ብትያት ምን አለ ታላቅነትዋን ብታከብርያት በጣም ይገርማል እትዬ ሂሩት እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እውነት መከባበር ጥሩ ነው
ግን በጣም ለቀረብከው ሰው ነው አንች የሚባለው
ልክ እንደእናትና አባት አንቱ ካልክ መራቅ ነው
አሁን ያለችበትን ብናወቅ
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
አንቺን ልታደርስ ትችላለች እና አንቱ እያልሽ ማውራት ነበር ።
ሂሩትን፡በማየቴ፡ደስ፡ብሎኛል፡ደስተኛ፡ትመስላለች።
ኤልሮኤ - የህብሪው ቃላት ናቸው።
ኤል - ማለት "እግዚአብሄር"
ሮኤ - ማለት "አዬ" ነው።
ኤልሮኤ - "እግዚአብሄር አየኝ" ማለት ነው።
🙌🙌😍 birukan
ተባረኩ፤ ኤዱ ቆይቷል ካየሁሽ።
ኤዱዬ ግን ይሄ ያንቺቻናል ነው? ከሆነለምን ከዚ በፊት ያቀረብሽውን እንደ አዲስ ደግመሽ አቀረብሽ? ምክንያት ካለሽ ለምን አልገለፅሽውም? ተባረኪ
I think just for remembers
ትውስታ
ትውስታ ይላል እኮ
Thanks all 🙏
አመሰግናለው አላየሁትም ነበር
ኪኒስቶን እኔም አድርጌአለው ይገርማል በሴቶችላይ ያንያህል ከባድ አይደለም ሰርጀሪው በሽትመሽኛ በመርፌ ሰባብረው አወጡት፡ ሰርጀሪ እዴት አደረጉሽ አቺን፡ ይገርማል ።
ኢዲይ ተባረኪ ኡሁን ቢታዬ ወይም ሰው ሁሉ በሚያውቃት ስም ኢሮትዬ ያለችበትን አሰቃቂ። ሁኔታ ታውቅያለሽ ወይ በር ተዘግቶባት የስው እራብተኝ ሆና በር ተዘግቶባት ትገኝለች ከቻላችሁ ሄዳችሁ አረጋግጡ ከዚያች አስቸጋሬ ልጆ ና ከስይጣን ገላግሎት ጥያቄ ካላችሁ ደውሎልኘ ።
ሁለቱም የታበራከችሁ ምሠለየችን ነችሁ ተበራኩ
ድምጽ ጥራቱን ማስተካከል ብትችይ
ኤዱዬ አሁንስ የት ናት እስኪ አንዴ አቅርቢልን
አርቲስቱዋ ነው ሞታ እንድትሞትት ያረጋት አትጃጃሉ
ደንቆሮ ነህ!!!!
@@sisaytekle8226 ወደድክም ጠላህም ከሞተችም በኋላ በህይወትም እያለች ይሄ ሁሉ ክብር ያገኝችው በ አርቲስትነቷ ነው።ነፍስ ይማር፡ ሁሌም እንወዳታለን። የጌታ ልጅ ስድቡን መልሰህ ዋጠው፡
ሒሩትዬ ተባረኪልኝ አዎ እየሱስ ቋንኗ እና ቃላት አይገኝለትም እንደው ሁሉን ነገራችን ነው።
እኔ በጣም በጣም በጣም ነው የምወዳት ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እድሜ ስለጨመረልሽ እግዚአብሔር ለአንቺ መልካም ነው ግን ስለአየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል