ደም ለጋሽ ሙሉ ፊልም Dem Legash full Ethiopian movie 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ደም ለጋሽ ሙሉ ፊልም Dem Legash Ethiopian movie 2021
    Copyright protected.

Komentáře • 288

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety +147

    እቺን. የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ
    ዉድ ያጋሬ ልጆች

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +125

    ይችን የምታነቡ ሁል እግዚአብሔር እድ ጤና ይሰጣችሁ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን" አሜን🤲

  • @user-cw4yu5gj4k
    @user-cw4yu5gj4k Před 3 lety +25

    ጩቢቲ ያለበትን ነገር ማየት ስወድ እኮ እስኪ እንደኔ የጩቢቲ አድናቂ ማነው?

    • @hayu9254
      @hayu9254 Před 3 lety

      እሱ ያለበትን ፊልም እየፈለኩኝ ማደሬ ነበር

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety +27

    በቃ እንደፈረደብኝ አፍጥጨ ልጠብቅ የራሳችንን የሀገራችንን የአማርኛ ፊልም በጣም ነው የምወደው ።

    • @kedirseid6161
      @kedirseid6161 Před 3 lety +1

      Subscribe arekush eko

    • @user-qp4uf5dl5x
      @user-qp4uf5dl5x Před 3 lety +1

      ከዘመኑ ሴቶች ትለያለሸ ልበል ጉርብትናሸን ፈልጊ ነበር ፈቃደኛ ከሆንሸ

    • @user-po9gv2wy9v
      @user-po9gv2wy9v Před 3 lety

      @@user-qp4uf5dl5x ወሸላ አላትን?

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 3 lety +1

      ጎበዝ ነሽ ስልጣኔ መስሎን ውጭውን ነው ምንመኘው 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @user-yh4hk9pp7v
    @user-yh4hk9pp7v Před 3 lety +17

    ቆንጆ ነው ፈታ አደረጋችሁኝ ልጅቷን ስወዳት ከዘመኑ ዱቄት የነፃች ምርጥ ሀበሻዊ

  • @user-dt1lo1fe9k
    @user-dt1lo1fe9k Před 3 lety +15

    እኝህን አባት ስወዳቸው እድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ

  • @user-yu3xq2ob5h
    @user-yu3xq2ob5h Před 3 lety +23

    እንዲህ የምታምሪ ልጅ ምን አለበት ማህተምሽ ቢኖር በተረፈ በጣም ምርጥ ኮሜዲ እናመሰግናለን

    • @merondanite9189
      @merondanite9189 Před 3 lety

      ወረኛ አይመለከታትም

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 Před 3 lety +1

      ኦርቶዶክስ አይደለችም እህቴ ጴንጤናት

    • @aswanaswan5941
      @aswanaswan5941 Před 3 lety +5

      ዝም ብለሽ ፊልም አታይም አሽቃባጭ

    • @user-eg9dp6vd3z
      @user-eg9dp6vd3z Před 3 lety +3

      ዝምብለሽ ፍልሙንእታይም በግድመሀተብእሰሩ ጉድእኮነው ስለራሳችሁ እወቁ መጀመርያ ሰውየፈለገውንእምነት መከተልይቻላል በግድክርእሰሩ ሆሆ

    • @lijiafartube9919
      @lijiafartube9919 Před 3 lety

      እጭ

  • @hayatebrahim4289
    @hayatebrahim4289 Před 3 lety +2

    የሰለቸኝ ቢኖር ኮመት የከሌ አድናቂ መዳም ቅመም
    የሚሉ ሰወች ሁሉም ተዋናይ የራሳቸው ተሰጦ አላቸው በቃ ቅመም ለወጥ ነው ሰለድራማ ብቻ 🇪🇹 ሰለምሽ ይብዛ😍

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 Před 3 lety +1

      ትክክል ላይክ አድርጉኝ የሚሉም አሉ

  • @amenbalcha9722
    @amenbalcha9722 Před 3 lety +8

    አማርኛ ፊልም የሁሉም ሃሳብ እንድ አይነት ነው የተሻለ ይጠበቅባቸዋል

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 3 lety +59

    ሚሊዮን አድናቂክ ነኝ

  • @roziyechrist92
    @roziyechrist92 Před 3 lety +21

    ሰይፉ እነዚን አባባን አንተጋ ብታቀርባቸው እድሜአቸው የሄደ አባቶችቻን ያሉበትን ሁኔታ ብናውቅ መልካም ነው እዚ ፊልም ሲሰሩ ተመችቷቸው የሚኖሩ ይመስላል ውስጣዊ ህይወታቸው ግን ያሳዝናል
    ይሄን ስል ግን የሁሉም ነው እያልኩ አይደለም

    • @boniyechrist3626
      @boniyechrist3626 Před 3 lety +1

      እስቲ ዝም በይ እህቴ😉

    • @roziyechrist92
      @roziyechrist92 Před 3 lety

      ባለሽበት አለው ባለውበት አለሻ🤨

    • @user-uw4vx6nb6u
      @user-uw4vx6nb6u Před 3 lety +3

      @@boniyechrist3626 ትክክል ናት የምን ዝም በይ ነው ለምሳሌ በቅርቡ የሞቱት አባት

  • @fiyametann1659
    @fiyametann1659 Před 3 lety +8

    የዚች ቆንጂዪ ልጅ ሳቁዋን የሚወድ

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 3 lety +27

    ጩቢቲ እና ትንሹ ማዴላ😂 በጣም ነው የማደቃቹ የምወዳቹ በርቱ ፊልሙም ፀዴ ነው እኔ ወድጄዋለሁ የወደዳቹ👍👈ት ግጩኝ

  • @haymanotcherenet9757
    @haymanotcherenet9757 Před 3 lety +46

    ኸረ የመዳም ጥሪ የመረረው እጅን ያውጣ

  • @user-oh7qn5wg3o
    @user-oh7qn5wg3o Před 3 lety +7

    ልጁታዋም ደግሞ በጣም ታምራለች ደስ ስትል ::

  • @ayuyeamaryamleje7347
    @ayuyeamaryamleje7347 Před 3 lety +17

    እኝህን ሰውየ ስውዳቼው በዚህ እድሜያቼ መስለው ሳይሆን ሆንው ነው እሚስሩት 😍 በዛ ላይ ጩብቴ😃😃😘

  • @user-lm9jq6qk8y
    @user-lm9jq6qk8y Před 3 lety +5

    ወይኔ ስጠብቀው የነበረው ፊልም😍😍😍

  • @user-ck8oj5ui1b
    @user-ck8oj5ui1b Před 3 lety +10

    Ufffff manew ende ene yesoderi mastawekiya slchit yalew

  • @rabiarabia9152
    @rabiarabia9152 Před 3 lety +1

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ያገር ቤት ፊልም ሳይ ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @nursfabshir4962
    @nursfabshir4962 Před 3 lety +2

    ያስር አመቱ ምርጥ ፊልም

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 Před 3 lety +3

    ጩብነት ፍቅር ፍቅር ተጫወተኮ ጩብቲ ምትሉ like

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +7

    ሶደሬውች አዛ አታርጉኝ ልይበት ጩባው አንተካለህማ አየዋለው። ፍቅር ግን ፊልም ለይና ሙዚቃለይ ሁኖይቅር

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 3 lety +2

    ደስ ይላል ሚሊ ያለበት ፊልም አለመሳቅ አይቻልም

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 3 lety +25

    ይችልጅ ዴስስ ስትለኝ ያለሜካፕ ነው የምትሰራው በፊልሟ ሁላ ከምር

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 3 lety

      ወደፊት ጠብቂ 🤣🤣🤣ዱቄት ለብሳ ትመጣለች 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️

    • @user-vg8vi7wk8g
      @user-vg8vi7wk8g Před 3 lety +1

      @@bosenagashu1673 ልክ😂😂

  • @user-yj9hj5qq3r
    @user-yj9hj5qq3r Před 3 lety +60

    ላይlike 👍 አርጉኝ ደሥ እድለኝ

  • @TeddyAsmamaw
    @TeddyAsmamaw Před 3 lety +3

    ሀገሬ ልገባ ነው ፅሎት አድርጉልኝ ስደት መርርኝ ለሀገሬህ ያብቃህ በሉኝ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +11

    ትንሹ ማዴ አተን ተክቷል 😁😁🤣 ያሠቃል ቀልዱ🤣🤣 እረ በሳቅ 🤣🤣🤣

  • @user-ss6mx5tc3i
    @user-ss6mx5tc3i Před 3 lety +3

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @selamleethopiahagerekidusg1364

    ምርጥ አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ነው ወጣ ያለ 🙏🙏

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 3 lety +6

    ጩባው እና ወፍራሙ ልጅ የምታደንቁዋቸው የት ናቹ

  • @saeedamohammed6304
    @saeedamohammed6304 Před 3 lety +4

    ወላሂ በጣም ነው የምሳሳለት ለጋሸ

  • @rediat943
    @rediat943 Před 3 lety +1

    ጩባዉና ማንደ ስወዳችሁ ከዉስጠ ነዉ ትመቹናላቹ

  • @mamemame2986
    @mamemame2986 Před 3 lety +18

    ጩቢቲን ያላችሁ ብቅብቅ በሉ እንየው

  • @madinahomar8494
    @madinahomar8494 Před 3 lety +5

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ይህ ወፍራሙ ልጅ እንዴት እንደሚያስቅ

  • @musamaabire6582
    @musamaabire6582 Před 3 lety +1

    ምርጥ ፊልም ነው ያሀገሬ ልጆች በለቹበት ሰለመቹ ብዝትህ ይበልልን አምንንን በሉ

  • @genetstegaye7083
    @genetstegaye7083 Před 3 lety +3

    ዋው አሪፍ ፊልም ነው ❤❤❤👍👍

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +3

    የሚሊ አድናቂዎች የት ናችው ጩቢቲ ስወድክኮ ውይ ትንሸ ማንዴ ሲያስቀኝኮ😁😁💔

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +6

    የጬቤው አድናቂወች ላይክ አርጉኝ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 3 lety +4

    Eski Million dess yemilew 👍

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 Před 3 lety +1

    Wowww arif New bertu ❤️❤️❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @luismesfin3578
    @luismesfin3578 Před 3 lety +1

    Endeche ayenete organic women I ever see a lot of Media and drama move in peace of mind 😘

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 Před 3 lety +5

    ምረጥየ ነዉ💚💛❤

  • @user-po9gv2wy9v
    @user-po9gv2wy9v Před 3 lety +16

    ኧረ ሽማግሌው በጣም ተመቹኝ

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል ።

  • @dalulambore2471
    @dalulambore2471 Před 3 lety +3

    Cubitin yemitiwodute like arigu

  • @michaellemma4143
    @michaellemma4143 Před 3 lety

    Betam arifi film new wedijewalew
    Gin tinishi metekakeli neberebet mehal akebabi yalew dialog

  • @mohammedseid344
    @mohammedseid344 Před 3 lety

    ምርጥ ፍልም

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 3 lety +1

    ፊልሙ ሀሪፍ ነበር አጨራረሱ አያምርም ሽማግሌው እነሱን አስገብቶ ከመውጣት እርቅ ቢያደርጉ ከዛም መርቆ ድሯቸው ቢታይ የበለጠ ያምር ነበር

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Před 3 lety +1

    ጠላቶችህ ይጥፉ ለዘላለም ኑሪ ትክክል

  • @seluti6270
    @seluti6270 Před 3 lety +1

    Jerrye yene konjo swedsh

  • @weysewanteneh1102
    @weysewanteneh1102 Před 2 lety

    እንዴ አባት በጣም ጨካኝ ናቸው

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 Před 3 lety +7

    እኔ ምእለው እኚ ሰውዬ ሰይፉ ሾ እንዴት እንግዳ አላረጋቸውም ሰይፉ ግን ሰው ይእመርጣል ሲገርም

  • @user-rc2yr4un4j
    @user-rc2yr4un4j Před 3 lety

    ክክክክክክክክክ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ትንሹ ማንዴላ አድናቂህነኝ በርቱ

  • @user-lt8pn7ef2g
    @user-lt8pn7ef2g Před 3 lety +5

    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው የስድት እህት ወድሞቼ ያሰብነው ተሳክቶ ለሃገራችን ያብቃን አገራችንንም ይጠብቅል ፕሊስ ሰብስክራይ በማድረገ ቤተሰብ ይሁኑ እስኪ አበረታቱኝ ካላስቸገርኳችሁ🙏🙏🙏❤❤❤

    • @haymanotcherenet9757
      @haymanotcherenet9757 Před 3 lety

      አሜን አሜን በጣም ምርር ብሎኛል 7 አመት ሆነኝ ቤሩት በዛላይ ዶላር የለም ፈጣሪ ይርዳን

    • @user-lt8pn7ef2g
      @user-lt8pn7ef2g Před 3 lety

      አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ያልፍል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @-jamilattuyub3100
      @-jamilattuyub3100 Před 3 lety +1

      ነይ አረኩሽ

    • @user-lt8pn7ef2g
      @user-lt8pn7ef2g Před 3 lety

      @@-jamilattuyub3100 አመሰግናለሁ ማማዬ እኔም አድርጌልሻለሁ

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Před 2 lety

    እደሳቁ.አለቀ.ደስሲል

  • @kthrmohmab4404
    @kthrmohmab4404 Před 3 lety +3

    ልጅቱ ደስ ትላለች

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 Před 3 lety +19

    ይሕን ፊልም የምታዩ እሥኪ በቀናነት ሠብሥክራይብ አድረጉኝ ሥወዳቺሁ የአገሬ ልጆቺ

  • @yonast7124
    @yonast7124 Před 3 lety

    Wow asemte yhona film👏👏👏👏👏👏👏👏👏chikwa dgmo btme asmrewalche ymchate👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yasinketube7644
    @yasinketube7644 Před 3 lety

    አሁንስ ያስጠላኝ ልመና አረ ሸም ነዉ ይችን የምታነቡ ምናምን ዱአን ላይክ መለመኒያ አደረጋችሁት

  • @haymanotcherenet9757
    @haymanotcherenet9757 Před 3 lety +25

    ውበት ማለት ያለ ሜካፕ

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Před 3 lety

    Jarry betammm gobeze Lij neshe Chubiteye Ababame Betammm Konjo tewenachutaliiii

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    Wiy Chubitty Anite Yalehibet Filim Des Sealegni ! Demo Shebaw Seamechu ! 👍

  • @zeamanuel8923
    @zeamanuel8923 Před 3 lety +1

    nice movie

  • @yfuffufyff5713
    @yfuffufyff5713 Před 3 lety

    በዚህ ሁኔታ ምኑን አከራየዉት

  • @davemusic27
    @davemusic27 Před 3 lety +1

    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም።
    እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚልነው

  • @boniyechrist3626
    @boniyechrist3626 Před 3 lety

    ወይኔ ባሻ ሽጉጤ አሪፍ ነው ፈታ አረጉኝ እኮ😉

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 3 lety

    አሪፍ ግፊልም ነው እያሳቀ 😂😂😂 የሚያስተምር👌

  • @user-gb8np8mj7g
    @user-gb8np8mj7g Před 4 měsíci

    ኣርፍ ነው

  • @fitamoayele2443
    @fitamoayele2443 Před 3 lety

    Wow i enjoyed it

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 Před 3 lety

    አረ በጣም ነው ያሳቀኝ ደስ የላል

  • @user-fl3sv3mr1r
    @user-fl3sv3mr1r Před 3 lety

    Mashllha. Eregtshe Des Yelhlle

  • @medid.454
    @medid.454 Před 3 lety

    Doyo he is the best 👌 chikua the best 👌❤ ...... millli the best at the end teklayu fazuka is the last and the first best 👌

  • @ethioafarson6648
    @ethioafarson6648 Před 3 lety +1

    Wow des yelal betam

  • @zuzu3561
    @zuzu3561 Před 3 lety +7

    እኔም ወላሂ የውጭ አይቸአላውቅም

    • @shmfrp262
      @shmfrp262 Před 3 lety +1

      ሁሉም አይቅምሽም ይቅርብሽ

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 Před 3 lety +3

      እሰይ ደግ አደረግሽ መጀመሪያ የራሳችንን ነገር እንውደድ ከዛም የሌሎቹን ብናይ መልካም ነው

    • @oneday4126
      @oneday4126 Před 3 lety

      Atwedim mallet new

    • @robeltube8014
      @robeltube8014 Před 3 lety

      ውይይይ ሰው ወደሌላ ትርጉም ገባችሁ መጀመሪያ የሀገራችንን ፊልም እንይ

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 Před 3 lety

      ማዕበል ልዩ ነው እዮት

  • @mesi5687
    @mesi5687 Před 3 lety

    አባባ ደስ ይላሉ

  • @henocktekeste1304
    @henocktekeste1304 Před 3 lety +4

    የሶደሬ ማስታወቂያ ሰለቸኝ

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 Před 3 lety

    ደስ ይላል

  • @user-et2em3vn3z
    @user-et2em3vn3z Před 3 lety +1

    ሼባው ሲመቹኝኝኝ ሰማእቷን ፈታ ነው የሚያረጉት ባሉበት ፊልም ሁላ

  • @user-sg2qv8wl2i
    @user-sg2qv8wl2i Před 3 lety +2

    ዋዉ በጣም በጉጉት የምንጠብቀዉ

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 Před 3 lety

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️አሪፍ ነው በርቱልን 🇪🇹🇪🇹

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 Před 3 lety

    ይችን ልጅ ሥወዳት አሪፍ ነዉ

  • @egzihabermalkamnewu925

    Wow 😮 Marx new inda zare siqe alawuqim 😂😂😂😂😂😂🥰🥰❤️❤️🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyu6354
    @eyu6354 Před 3 lety

    ያምራል ልልልልል

  • @davemusic27
    @davemusic27 Před 3 lety +1

    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ አይቶ አያልፍም።
    ፨ እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

  • @user-xd8ip8yc1d
    @user-xd8ip8yc1d Před 3 lety

    ልጅቱ ደስ ስትል ወዱቄት ነፅ የታፈጥሮ ውበት

  • @dawitwallelgn4683
    @dawitwallelgn4683 Před 3 lety +1

    Wow chubaw betam yameral 😄

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety

    አሪፍ ነው በርቱልን

  • @yohannes27
    @yohannes27 Před 3 lety +4

    1:06:15 "Cut yelewm" Des yilal😂😂

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 Před 3 lety

    እንደ ፅደት ማሽን የገኘሀውን እየጎተት አለሉም ሼባው ተመቹኝ

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 Před 3 lety

    ምን ለማሰተላለፍ ፈልገው ነው ወየ ትውልድ መምከን

  • @abrhammamuye1361
    @abrhammamuye1361 Před 3 lety +3

    18:02
    ቀኑብሽ --> ቅንቅን ያቃጭልብሽ : ቅንቅን ይዉረስሽ HAHAHAHA

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 Před 3 lety +5

    አረ በሳቅ ገደላችሁኝ በተለይ ሸባው

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 Před 3 lety +1

    Arfie new bemesakh new yachrskut

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 Před 3 lety

    ዉይ ትንሹ ማዴላ ዋው

  • @AhmedA-zw2ys
    @AhmedA-zw2ys Před 3 lety

    ሸባው የለለ ተመቸኝ ስቀጥል የድሮ ስርአትን ነው የሚያስተምርው

  • @user-ir7gw7wf8f
    @user-ir7gw7wf8f Před rokem

    ף

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk Před 3 měsíci

    አይ በሻ ሹጉጤ እኔም ወደ ሀረቄ ቀኑም ወደ ለጤ አለለም ሽመግሌዉ

  • @brhanebr9990
    @brhanebr9990 Před 3 lety

    Betam konjo film new

  • @temesgenamilake6326
    @temesgenamilake6326 Před 3 lety

    Waw des yemilii new