Ethiopian-Yemaleda kokeboch at Final Emebeta Funny interview

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm
    Ethiopian-Yemaleda kokeboch at Final Emebeta Funny interview
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook Page : / yemaledakokeboch
    Twitter : / yemaledak
    Website : www.bogastube.net/
    Subscribe: / @bogasstudio
    Check Out : The first acting competition Tv Show in the world "Yemaleda kokeboch" , "Qin leboch radio program" and other Entertainment Videos
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 BogasTube

Komentáře • 1K

  • @yemarwuhashashe2831
    @yemarwuhashashe2831 Před 4 lety +28

    በእውነት ፍፁም የእግዚያብሔር ሰው ነህ በጣም የምወደው ፕሮግራም

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p Před 6 lety +411

    እሙዬ የኔ ማር በጣም የዋኃ ናት ልቦ ምንም ክፈት የሚባለው ነገር የሌላ አባ እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻሁ መልካም እድል

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 Před 6 lety +3

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ
      አሜን አሜን አሜን

    • @yitbarekgebre7091
      @yitbarekgebre7091 Před 6 lety +3

      እንኳን አደረሳችሁ ፍፁም አለማሁና ሌሎችም እባካችሁ እርዷት ትልቅ ቦታ ትደርሳለች በርች ያገሬ ልጅ አይዞሽ ይሳካል ዋናዉ ፍላጓት ነዉ

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 Před 6 lety +2

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ
      አሜን
      አሜን
      አሜንንን ንንንንንን

    • @user-oe7cj8ro6e
      @user-oe7cj8ro6e Před 5 lety

      ሰላምሺ ይብዛ የኒ የዋህ የዋህናት

    • @user-wh3xj7bk1h
      @user-wh3xj7bk1h Před 5 lety +1

      እመቤትን ለሚአገናኘኝ ሰው 0586449101ይደውሉል

  • @user-ii6yw6ws7b
    @user-ii6yw6ws7b Před 6 lety +420

    ውይይይይ ፍፁምየ በናትህ አግዟት አይዞሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ የኔ የዋህ

  • @user-tw4mc1kq2n
    @user-tw4mc1kq2n Před 6 lety +321

    የኔ የዋህ ስወድሽ ንፁህ ልብ ያለሽ ታድለሽ

    • @fanusanapalkhan478
      @fanusanapalkhan478 Před 6 lety +6

      እንደ ገጠር ሰው የዋህ የለም የኔ የዋህ እውይይይይይይ ዘና አደረግሽን

    • @LoveLove-uk2hq
      @LoveLove-uk2hq Před 5 lety +1

      @@fanusanapalkhan478 እኔም እዋህ ነኝ እዳቺ ፍጣሪ ይርዳሽ መልክም ነገር መመኘትመልካም ነገር ልይ ይጥላል

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 5 lety +1

      ዱቄቱን አበዛችውባት

    • @joechaiban7234
      @joechaiban7234 Před 5 lety

      └(★o★)┐└(★o★)┐( ˘ ³˘)♥(⌒.−)=★
      N
      y

  • @hayatyemam9205
    @hayatyemam9205 Před 5 lety +18

    ማሻአላ እንደት አምሮባታል ፍፄ ውለታህን አላህ ይክፍልህ በጣም የምትደነቅ ነህ ባለቤትህም ውስጤ ናት❤❤❤❤

  • @hanitube7298
    @hanitube7298 Před 6 lety +86

    እኔ ፋሲካ እንኲን በዚህ ፕሮግራም ተገኘሽ ደስ ብሎናል ደስ ይበልሽ ያገሬ ልጅ!

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 6 lety +12

    ይሄን ምርጥ ቋንቋ ዘይቤው ያለቀቀ ጣእም ያለው አማርኛ ቋንቋ የገጠሪቷ እመቤት በርች ጎበዝ ነሽ

  • @user-yl1fm4lt2k
    @user-yl1fm4lt2k Před 6 lety +56

    ኡፍ የኔ የዋህ እግዚያብሔር ይርዳሽ ንፁህ ልብ ስላለሽ እመቤቴ ትረዳሻለች

  • @samerayonus8049
    @samerayonus8049 Před 6 lety +174

    የማለዳ ፕሮግራምን የምወደው ዝቅተኛዎችን ለማውጣት የሚያደርገው ጥረት ነው ቀጥሉበት

  • @user-uz4yr8uy5s
    @user-uz4yr8uy5s Před 5 lety +38

    ይችን ልጅ ውይ ትልቅ ቦታ እድትደርስ እግዛብሔር ይድረስላት

  • @user-im2ni5fb8q
    @user-im2ni5fb8q Před 6 lety +131

    አምሮባታል የኔ ማረ የእወነት ንፁ ልብ ነው ያላት

  • @user-gu1js4nw8p
    @user-gu1js4nw8p Před 6 lety +69

    ፋፄ በናትህ ኣግዛት ቴያትር ቤት ብትገባ ትልቅ ቦታ ልትደርስ ትችላለች ብየ ኣምናለው እና የ በኢትዮጵያውያን መተጋገዝ ባህላችን ስለ በገንዘብም በሃሳብም እናግዛት ።በተረፈ ገጠር ብትወርዱ እንደ እሷ ያሉት ብዙ ታገኛላቹ ፍፄ እና ኣሌ በርቱ

  • @ashkutimola6803
    @ashkutimola6803 Před 6 lety +3

    ፍፄ በጣም አድናቂህ ነኝ ለተወዳዳሪወች አሥተያየት ሥትሠጥ ራሡ ትህትና በተሞላበት ቃላት ነው የበለጠ ሞራል እንዲሠማቸው ታበረታታለህ ሠላማችሁን ያብዛው ለሁላችሁም ያገሬ ህዝቦች እንወዳችዋለን ግን በቅርቡ እኛም እንወዳደራለን አደራ አንደኛ እንድታወጡኝ😃😃

  • @mulu688
    @mulu688 Před 6 lety +2

    እውነት ቃላት የለኝም ፍፁም ተባረክ ተባረክ እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም እውነት ተባረኮ አግዞት የእውነት እፍፍፍፍፍፍ ቀርታለች ብዬ ነበር የእውነት ደስስስስ ነው ያለኝ ፍፁምዬ ተባረ ተባረክ

  • @user-cz3cd7pd9k
    @user-cz3cd7pd9k Před 6 lety +10

    የኔ እናት ስታሳዝን በጣም ንፀህ ልብ ያላት ልጅ ናት

  • @hiewotthesome3102
    @hiewotthesome3102 Před 6 lety +38

    የኔ.የዋ.እመቤት.ሕግዚያብዬር. ኢጠብቅሸ.የዚህ. ሁሉ.ሰውፍቅር.የዋህነትሸ.ነው.ሕግዚያብዬር. መጨረሻሸን.ያሳምረው.የሰብሺበትያድርሰሸ.ፈጣሪ.ፍፄዬ.እርዶት.በተቻላችው.መጠን.ቢያንሰ.ለኮሜዲነት.ጥሩ.ናት

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 Před 6 lety

      Hiewot Thesome
      አሜን አሜን አሜንንን

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 Před 6 lety

      Hiewot Thesome ለምሣሌ የገጠር ልጅ ብትተውን አሪፍ ነው ለ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 3 lety

      😘😘😗👆😘👆😘☝☝👆

  • @user-gg1lz9bh2b
    @user-gg1lz9bh2b Před 6 lety +39

    ውይይይይ የኔ ማርርር ስወድሽ የኔ የዋህ እግዚአብሔር አምላክ ከትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @user-zj1qk4bd5t
    @user-zj1qk4bd5t Před 5 lety +8

    ውድ የሀገሬልጅ የኔ የዋህ እዳች አይነት ሰው ፈጣሪ ያብዛልን የኔ ቅመም

  • @hanateshome1111
    @hanateshome1111 Před 6 lety +40

    ውይ ፍፁም የኔ ሰው አክባሪ እውነት እመቤትን አግዟት ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ

  • @notgood4589
    @notgood4589 Před 5 lety +8

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር። ይርዳሻል የኔ ፍልቅልቅ♥

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l Před 6 lety +8

    እሙዬ የኔ ውድ በእውነት መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜሽን ሁሉ የተቀደሰ ያድርግልሽ

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 Před 5 lety

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ kk

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 6 lety +126

    የኔ ማር እሙ በሥላሤ ምትይው ደሢለኛል ሥላሤ ይጠብቁሽ

    • @hewitube4974
      @hewitube4974 Před 6 lety

      ኢትዮጵያዊነት ሡሥ ነው. Betkkl. ኢትዮዽያዊነት ሱስ ነው ደስ የሚል ስም

    • @user-xy1bo2yi7c
      @user-xy1bo2yi7c Před 6 lety

      hiwet eyob አመሠግናለው ማር ሀገራችንን አምላክ ይጠብቅልን ማር

    • @saadasaeed2708
      @saadasaeed2708 Před 5 lety

      ሀይ

    • @yonasshawul7368
      @yonasshawul7368 Před 5 lety

      ✋✌🌷

  • @hawamohamed6185
    @hawamohamed6185 Před 6 lety +13

    ዉይ እድለኛ ነሽ ይሄን ልብ ይዘሽ ሀገርሽ ግቢ ከተማ ምስጥ ያረጋል የኔ ውድ

  • @demadema1214
    @demadema1214 Před 6 lety +20

    እመቤት ሥወድሽ እግዚአብሔር ፋፃሜሽን ያሳምርልሽ

  • @rawaelhajj4058
    @rawaelhajj4058 Před 6 lety +12

    እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ ቅን ልቦና ያለው ሰወ ከ100 90 ሰው ነው የሚገኝው እግዚአብሔር ለሁላችንም ኑፁህ ልብ ይስጥን እግዚአብሔር ኢትዮጵይ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን እኔ በጣም ነው ዳኞቹን የምወዳችው

  • @user-iq1lw3xt1q
    @user-iq1lw3xt1q Před 6 lety +2

    ልበ ንፁህን ብፁአን ናቸው ተብሎ የለ።የዋህ ኑሪልን እህታችን♥♥♥
    ሁሉ እንዲህ ንፁህ ልብ ቢኑርን የት በደርስን እግዚአብሔር መልካሞች ያዲርገን

  • @nardigebru3664
    @nardigebru3664 Před 6 lety +75

    የኔ ማር እምር ብሎብሻል የኔ የዋህ እግዝአብሄር ጥሩ ቦታላይ ያድርስሽ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 6 lety +58

    የኔ ፈንዲሻ እሙ አምሮብሻል አሁንም ይመርብሽ እመአምላክ ትጠብቅሽ😘😘😘😘

    • @aldamphone1528
      @aldamphone1528 Před 5 lety

      ቢኒ ወንድሜ ውስጤ ነህ ብሌኔ ክክክክ

    • @makmifilmon7231
      @makmifilmon7231 Před 5 lety

      @@aldamphone1528 we vrfx vjjjhhhhhuyyyyy vcc. B jjhjjhhhhhggytyt b t the hop in

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 Před 6 lety +36

    የኔማርርር እምር ብሎብሻል ይህሁሉ ሰው የሚወድሽ ጥሩ ልቦና ስላለሽ ነው

  • @hanahanicho8894
    @hanahanicho8894 Před 5 lety

    ዋውውውውው የኔ ጣፋጭ
    እሙዬ እኔም ላግኝሽ እፈልጋለሁ
    የኔ ሳቅታ በቅርቡ ቀን ኢትዮጵያ ነኝ
    እናም ላግኝሽ ግን ስልክ ቁጡርሺን
    በግኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር የኔ ቆንጆ እንኳን ላዝህ አበቃሽ ጌታ
    እንኳን ዳስ አለሽ የኔ ሳቅታ
    እንኳን አደራስችሁ

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 6 lety +4

    ምንም በውስጣ የሌለ የአብረሀም በግ ማለት እመቤትን ነው
    ፈጣሪ ይጠብቃት
    ለሌላ ቢሆን እዛም ያላችሁት
    ምናለ ትንሽ ብትረዷት
    ቢያስ ስለ ሌላት ሳይሆን ስለየዋህነቷ
    በጣም ምርጥ ሰው

  • @user-dn8nf1go6n
    @user-dn8nf1go6n Před 6 lety +125

    ወላሂ ደስ ይላል ቦታ ሰጥታችሁ ማቅረባችሁ አኩርቶኛል
    ጓደኛየ በሆንሽ

  • @tesfaneshmilashu4450
    @tesfaneshmilashu4450 Před 6 lety

    ይች ልጅ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አልጠራጠርም።ቅን የዋህ የስራ ሰው ነች ፍላጎት ደግሞ ትልቁ ቁልፍ ነው ፍፄ ለታናናሾች ያለህን ድጋፍ ከልብ አደንቃለሁ የእውነት ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው የብዙ ሰዎችን እንጀራ እየጋገርክ ነው አቦ ስላምህ ብዛልኝ።!

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 5 lety +6

    የዋህ ሰው ውስጤ ነው💞💞❤️

  • @gj1093
    @gj1093 Před 5 lety +1

    በጣም ደስ የምትል ናት የኔ ቆጆ
    እናተም አግዞት በናታችሁ ፍፄሜ

    • @ziritozirito3723
      @ziritozirito3723 Před rokem

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-xj9ub8ed9x
    @user-xj9ub8ed9x Před 6 lety +55

    እረ እሙ ቆንጆ ሰወድሽ

  • @thisfth5738
    @thisfth5738 Před 6 lety +5

    ተመስጌን የኔሚስኪን እዚህ በመድረስሽ ደስ ብሎኛል በነካጁ ደሞ እትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @beimnetgatchwetesfaye4679
    @beimnetgatchwetesfaye4679 Před 6 lety +17

    ፍፄ መቼ ነው ደግሞ ቀጣዮቹን እምታሳየኝ

  • @alemetoabebe9708
    @alemetoabebe9708 Před 6 lety

    የእውነት ምንም ቃል የለኝም በጣም አምሮብሻል እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜሽን ያሳምርው አይዞሽ ጥሩ ሰው ጋር ፈጣሪ ጥሎሻል ፍፁም አስፍው ምንም ከማገዝ ምንም አያግደውም የእውነት ምስጌን በጣም እወድሽ አለው ማር ነገር

  • @rawanrawan2012
    @rawanrawan2012 Před 6 lety +7

    የገጠረ ልጅ በመሆንሺ ደሰ ብሎኛል አለባበሰሺንም እንዳትቀይረዉ በዝዉ ያምረብሻል

  • @helenberile5874
    @helenberile5874 Před 6 lety

    ወይ እመቤት የሀገሬ ልጅ ህዝቡን አሳቅሽው እኮ አይዞሽ አሁኑ ታላቅ ትሆኛለሽ ልምምዱን ቀጥይበት የወንዜ ልጅ በርች

  • @fayruzmakhoul4674
    @fayruzmakhoul4674 Před 6 lety +3

    የኔ ማር እግዚአብሔር። ባለሽበት ቦታ አሳብሽን ያቅናልሽ

  • @user-yp1ij9wn8o
    @user-yp1ij9wn8o Před 2 lety

    ዋው ብቻ ነው ማለት የምችለው ቃላት የለኝምእሙዬ አድናቂሽ ነኝ ሠላምሽ ይብዛልን 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @iloveyoumoreethiopian3993

    እደው ስወድሽ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ፍፄ በእግዚአብሔር አግዟት ነገ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ልጂ ናት

  • @aeshsalkuwait1826
    @aeshsalkuwait1826 Před 4 lety +1

    የዋህነቷ ስወደው የኔ ማር እኳንም አላህ አሳካልሽ የረዱሽ ወድሞቻችን ፈጣሪ ይጠብቃቸው አቺም እኳን ለዚ ደረሽ ማርርርር

  • @user-di6xg9iq2y
    @user-di6xg9iq2y Před 6 lety +6

    እሙ የኔ ፍልቅልቅ 😍😍😍

  • @user-ko7eu2ei7b
    @user-ko7eu2ei7b Před 6 lety

    በመጀመሬያ ፍፄ ከምር ምስጋና ይገባሀል እመቤት የዋህ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይደግፍሺ ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ

  • @tg2184
    @tg2184 Před 6 lety +13

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ስትለኝ😘 በናታችሁ አግዟት

  • @user-mc3ky2od9l
    @user-mc3ky2od9l Před 6 lety

    የኔ ቆንጆ በእውነት በጣም እድለና ነሽ እሄው እኔ ስደት ላይ 10 አመት ልሆነን ነው ያለ ምንም ያንቺን ያህል ሞራን ስል ለሌን ነው እንጂ ምንም ሳላፍርና ሳልንቅ በሀገረ ላይ ብሰራ ኑሮ የት እደርስ ነበር። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ምንም ብሆን ወድቀሽ አትወድቅም ምክንያቱም ግልፅና የዋህ ሰው ነሽ እራስሽን ጠብቅ መቸም አ.አ ሰውን ትቀይራለችና

  • @user-xu7dq4pt2d
    @user-xu7dq4pt2d Před 6 lety +4

    ፋፁሜ ስላመጣሀት ደስብሎናልሰላምክንያብዛዉ

  • @mamafrance4539
    @mamafrance4539 Před 6 lety +1

    ጎበዝ ስራ ኩብር ነው ዝቅ ብሎ መስራት ከፍ የደርጋል ግን ወንዶች በግላጭ ስለምያገኙሽ እንዳያታልሉሽ በሽታውንም ተጠንቀቂ

    • @munahassen6761
      @munahassen6761 Před 5 lety

      እውነት ይገርማል የፈራሽው ደርሶባት ስሰማ አዘንኩኝ

  • @mhamedengaete3294
    @mhamedengaete3294 Před 6 lety +39

    የኔ ሜስኪን አማራኮ የዋህ እሩሩህ ነው

    • @dinali1902
      @dinali1902 Před 6 lety +1

      Sadaት ቴድ ምረጥ ስው Yimam
      እውነትሽን ነው እንደ አማራ እሩህሩል ልብ ያለው የለም... ንፁህነቱን አይቶ ፈጣሪ ይጠብቀው እንጂ

    • @abdiabdi7853
      @abdiabdi7853 Před 6 lety

      Sadaት ቴድ ምረጥ ስው Yimam

    • @aynalemhabtamu3995
      @aynalemhabtamu3995 Před 6 lety

      Sadaት ቴድ ምረጥ

  • @sofiyamohammed2114
    @sofiyamohammed2114 Před 2 lety

    ጎበዝ የእኔ ምርጥ ተምረን እንኳን እንዳንቺ አይደለንም በርቺ ልበ ንፁህ ነሽ አንቺ

  • @user-mb8wo8fs2t
    @user-mb8wo8fs2t Před 6 lety +5

    የኔ ማርርርር እንዶም ልብሽ ንፁህ ነው ታድለሽ ማርርር

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 5 lety +1

    በእውነት እመቤት ትልቅ ቦታ ትደርሳለች ብቻ እነፍጼ አደራ አበረታቶት ማር የማትጠገብ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 6 lety +4

    የከተማ ልጆች ወስዳችሁ ገጠር ከምትሉን እንደ እሷ ያሉትን ለምን አታሰሩም።

  • @salem4086
    @salem4086 Před 3 lety

    የእኔ ጠፋጭ በርቸ ጎበዝ የሚትደነቅ ልጅ ነሽ

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 Před 6 lety +13

    kkkkk yene konj Bentchu Are agzwuti 😙😙😙

  • @gedamudemiss3681
    @gedamudemiss3681 Před 6 lety +1

    በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥይ
    እግዚያብሄር ያግዝሽ

  • @user-sm3yn8nx3q
    @user-sm3yn8nx3q Před 6 lety +4

    የኔ ማር እግዚአብሔር ካሰብሽው ቦታ ያድርስሽ

  • @natiylove6067
    @natiylove6067 Před 6 lety +2

    ምስኪል ልጅ ነሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ።❤

  • @habash2588
    @habash2588 Před 5 lety +9

    እንግዲ እሙ ያ አመዳም የልጅሽ አባት የካደሽ አጀቱ ይቃጠል ፈታ ዘና ብትን በይ እሺ

  • @genetteshome971
    @genetteshome971 Před 5 lety

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ግልጽነትሽ ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሄርም የሁድሽን አይቶ ረድቶሻል፡፡ አሁንም ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ ሁሉንም በር ከፋች እሱ ብቻ ስለሆነ አይዞሽ

  • @user-nr5zw3hz7z
    @user-nr5zw3hz7z Před 6 lety +20

    አድሬሷን ግጩኝ በፈጣሪ ተዋናይ አርጏት በእግዚአብሄር እኔ የቤት ኪራይ እከፍልላታለሁ ወደናተ እሥከምትቀላቀል ፍፄ በምትወደዉ ነገር ልለምንህ በሙያህ አግዛትና ወደትወናዉ አለም አቀላቅሏት

  • @mariamrmeich6417
    @mariamrmeich6417 Před 5 lety +2

    እሠቤት እድሜ ጤና ይስጥሽ የማደም ስራ ምርር ሲለኝ አንችን ሣይ ዘና እላለው በተለይ የታችኛው መደር ኧረ ወይ ክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @samirahabibhabibsamira2493

    Wwow 😍😍😍

  • @jamelasade5099
    @jamelasade5099 Před 6 lety

    ውይእመቤትእውነትምእመቤት..የቅኑ..የየዋሁእምላክአላህ..ይርዳሽ..ፈፄአላህእድሜናፀጋውን..እብዝቶይስጥህ..እሱአይቸግረውምአስተዋይነህና።

  • @sza7245
    @sza7245 Před 6 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክይርዳሺየኔማርእውነትከዘመኑስውወጣያልሺነሽ

  • @samisamual2504
    @samisamual2504 Před 6 lety +1

    ዋውውው ኡሙየ የኔ ጣፋጭ ቀጥልበት ኣይዞሽ ጎበዝ ነሽ።

  • @ritaritawowwow3549
    @ritaritawowwow3549 Před 6 lety +4

    የኔ ማር ስወድሽ

  • @user-jd3qg7py2o
    @user-jd3qg7py2o Před 6 lety +2

    ወይ የእኔ ቆጆ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን

  • @zeart7670trhzs
    @zeart7670trhzs Před 6 lety +11

    እኔ ምፈልጋት ሴት ልክ እንዲች የዋህ ልብ ያላት ሴት ናት በናትህ ፍጼ ኣጣብሰኝ

    • @tageworku9342
      @tageworku9342 Před 6 lety

      Eritrean Habesha "" kkkkkkkkkkkkl ........
      !!!!

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 Před 6 lety

      ከከከከከከከ.ፈጣሪን.ለምን.

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l Před 6 lety

      ክክክክክ

    • @workaSefer
      @workaSefer Před 6 lety

      Eritrean Habesha. eritran. Habesha. እኔም በጣም እንደሷ የዋህ ወንድ እፍልጋለሁ

    • @betyaesfa4685
      @betyaesfa4685 Před 6 lety

      ታዴያ በግ አታገባም እንዴ

  • @salamealsalame9810
    @salamealsalame9810 Před 6 lety

    ፍፁሜ ደስ የምትል ሰው ነህ እግዚአብሔር ኑሮህን ይባርከው

  • @tiyazarif4270
    @tiyazarif4270 Před 6 lety +9

    Wowwwww.yamrla.wowwww

    • @user-wd9qg5fb7p
      @user-wd9qg5fb7p Před 6 lety

      የኔማር ስዉድሺ ፈጣሪትልቅ ባታያድርስሺ የኔልዩ ዉድድድድድ

  • @user-yv2cs8ml7k
    @user-yv2cs8ml7k Před 6 lety

    የኔ እህቴ ስውድሽ እግዚአብሔር የጥብቅሽ እህቴየ ትልቅ ድርጅ የድርሰሽ እግዚአብሔር ፍፄም መልካም ስው አልካስ ለናቱ የምህን ቃል የለኝም

  • @user-rc6zr2lr1c
    @user-rc6zr2lr1c Před 6 lety +4

    በናታችሁ በቅርብ ወደ ሀገርቤት ስለምገባ ላገኛት እፈልጋለሁ አድራሻዋን ይምታቁ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 Před 6 lety

    Wow fsiy Btam new dese ylege slqrbachati thanks guys

  • @wendmewdhalw8555
    @wendmewdhalw8555 Před 6 lety +7

    ዋውው ስወድሽ ማር

  • @aliawadah995
    @aliawadah995 Před 3 lety

    አይዞሽ በርች የአገሬ ልጅ
    ፍፁምየ ፈጣሪ ይብርክህ
    እርዳታህ ይቀጥል

  • @user-ve8uh7by2e
    @user-ve8uh7by2e Před 6 lety +5

    የኔ ማር የት ነበርሽ የውጤቱ ለት አላየሀትም ልበል ክክክክክክክክክክክክክ

    • @user-fv5tc8nk3t
      @user-fv5tc8nk3t Před 6 lety

      ሄራን የቴዲ አፍሮ አድናቂ ሄራን የቴዲ አፍሮ አድናቂ። ብዙወር ሆኖታል 5። or6ይሆናታልበጣም ታስቃለች ሚስኪን

  • @user-wd2ts2zq5k
    @user-wd2ts2zq5k Před 6 lety

    በጣም ምስኪን እና የዋህ ልጅ ነች ሰላምሺ ይብዛ ማሬ ሀሀሀ

  • @etyolove335
    @etyolove335 Před 6 lety +20

    Yena yeweahe tadelsh

    • @sarasara-yv9gn
      @sarasara-yv9gn Před 6 lety

      የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @zainabali835
      @zainabali835 Před 6 lety

      መሲ አለበር የሳሚ ዳን አድናቂ Etyo love 💅❤💋💋💋

  • @gddfds520
    @gddfds520 Před 5 lety

    የውሀ ውስጡ ምንም ችግር የለበትም ሁሉም ይወደዋል በርቺ አምሮብሻል

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 Před 6 lety +3

    Yene konjo

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 5 lety

    የኔ ልበ ንፁህ እግዚአብሔር እትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ቅላፄዎቿ የአደበቷ ቃላት ሲጣፋጡ

  • @user-wx3qx1bb5j
    @user-wx3qx1bb5j Před 6 lety +3

    እኔ እንደ አንቺ የዋህ አላየውም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 Před 6 lety

    የኔ ፈንድሻ እግዚአብሔር ይርዳች በጣም ደስ ትያለሽ የእውነት ንጽህ ነሽ እመአምላክ ትጠብቅሽ

  • @user-se1nd8vz4v
    @user-se1nd8vz4v Před 6 lety +3

    የውህህህህናት

  • @jassmijassmi6634
    @jassmijassmi6634 Před 6 lety

    ፍፅዬ የማታ እንጀራ ይስጥክ ከምገልፀው በላይ ነው እመቤት አይዞሽ በርቺ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ሶስቱ ስላሴወች ይጠብቁሽ

  • @user-rc6zr2lr1c
    @user-rc6zr2lr1c Před 6 lety +4

    ፍቄ ግን የተናደደ ይመስላል ተመልከቱት እስቲ

  • @kalifikr2748
    @kalifikr2748 Před 5 lety

    ደህና ይሁን እንጂ የታቸኛው መንደር ክክክክክክ አረ በሳቅ የኔ ማርር እግዚኣብሄር ያሰብሹን ያሳካልሽ

  • @hawahawaa4738
    @hawahawaa4738 Před 6 lety +3

    እሙየ የኔ ፈንድሻ ሙዋዋ

  • @user-sm4xk4hn7i
    @user-sm4xk4hn7i Před 5 lety

    በሳቅ ነው ፍርፍር ነው ያደረገችኝ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ

  • @madammadam4430
    @madammadam4430 Před 6 lety +4

    gena salayat sake meta😂😅

  • @salamasalamah8812
    @salamasalamah8812 Před 6 lety

    Yemchesh emu ፍፄ ግን ፎንቃ ሊደፋኝ ነው እውይ ለሰው ያለህ ክብር ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላምእን ያብዛልህ የእኔ ምርጥ

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j Před 6 lety +4

    እኔ ሰለሷ ለተናገራችው እያፈርኩም እየሳኩነው ተፈጥሮ ተሰቶሻል የሳቅ ተፈጥሮ ዋናው እሱነው ፈጣሪ ይሳቅልሺ ያለው ወሬውየማያምርብቢሆን ይሳቅለታል የወደድለታል
    በተቃራኒሺ እኔደግሞ ደቀሬ እባላሁ ወሬየ ከው አይገጥም ይሉኛል ወሬሺ አይገጠምም ዝብይወሬ አታወረቂም ይሉኛ እካነረስሊስቁቀርቶ የቀረብኩትነገር ይርቃል
    መለካም ይሁንልሺ ሆቢ

  • @user-yc2ez1qt9c
    @user-yc2ez1qt9c Před 6 lety +1

    ውውውውውይይይይ ደገምሽው አይደል ወንዶችን ገደልሻቸው እረ ባሎቻችንን እያስቄጣሽብን ነው እናተ ሰቶች እኮ እያሉ

  • @selamawutatala9497
    @selamawutatala9497 Před 6 lety

    እሙየ ማር በእውነት የዋህነቷ ያስደስታል እግዚአብሔር አምላክ ከትልቅ ደርጃ ያድርስሽ ማር

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 Před 6 lety

    የኔ ልዩ የዋህ ነሽና ፈጣረ ሰላምሽን ያብዛው አይዞሽ ፈጣረ አለሽ ፍፁውምየ እደነዚህ አይኑቶቹን ነው ማገዝ ያተም ሰላምህ ይብዛልን ፍፁምየ

  • @tehg8016
    @tehg8016 Před 6 lety

    እሙ ማር እንኳን ደስ አለሺ በጣም ነው የምውድሺ እግዛቤሔር ይርዳሺ በርቺ የኔ እህት