ሐምሌ 3 ስንክሳር ቅዱስ ቄርሎስ ዓምደ ሐይማኖት እና የከሃድያኑ አሳዛኝ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • በ431 ዓ.ም የቅርብ ጓደኛው የነበረውን ንስጥሮስ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችንን "ሁለት አካል ሁለት ባሕርይ
    ነው" የሚል የሰይጣንን ትምህርት ይዞ በመነሳት ቤተ ክርስቲያንን ማወክ ጀመረ፡፡ ለስም አጠራሯ ክብር ምስጋና ይግባትና ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምንም "የአምላክ እናት አትባልም" ብሎ ማስተማር ጀመረ፡፡

Komentáře • 1

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 Před měsícem +1

    መልካሙን ነገር ስላሰማህን እናመሰግናለን