ከ20 አመት በፊት የነበረ ሚስጥር ወጣ … አስፋው እንዳይሰማ ..ከኢትዮጵያ ስመጣ እንኳን ዳይመንድ ቤት ወርቅም አልነበረኝ ተወዳጅዋ ትግስት ማይክ ሰቀለች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • ከኢትዮጵያ ስመጣ እንኳን ዳይመንድ ቤት ወርቅም አልነበረኝ ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ ትግስት አስፋው | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 264

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +67

    ስነስርአት ያለሽ የማታካብጂ ጨዋ ሴት ነሽ ስለእናትሽ ያወራሽው ልብ ይነካል እድሜና ጤና ይስጥልሽ 🙏🏾❤️

  • @Asmimekonene
    @Asmimekonene Před rokem +90

    ደስ የምትልና ትህትና ያላት የትናትና መነሻዋን የማትረሳ ራሷን ከፍከፍ የማታደርግ ምርጥ ሰው:: we love you dear TG 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před rokem +30

    ሞገስሽ ያለው ግልፅና እውነተኛ መሆንሽ ላይ ነው። ሁሉም የሀብታም ልጅ ለመምሰል በሚያሽቃብጥበት ማህበረሰብ ውስጥ, የተለየሽ ነሽ። እንዴት እንደወደድኩሽ, በስመብ❤🙏

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před rokem +9

    ሰይፉ እኮ ለብዙ ሰው የእንጀራ ገመድ ምክንያት ነው የምር ደግ በትዳር በኩል ብትሄዱ ብዙ ሴቶችን ከጥሩ ወንዶች በማገናኘት ምስኪኖችን በመርዳት በጣም ትልቅ ሰው ነው ሰይፉ ❤❤❤❤❤ እድሜ እና ጤና ተመኘሁልክ

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 Před rokem +25

    She is so polite and her words are trust worthy. She deserves respect

  • @mekdesfekadu9603
    @mekdesfekadu9603 Před rokem +26

    ግልፅና እውነተኛ ሰው ነች እንደሷ አይነት ሰው ማግኘት ይከብዳል ❤❤❤❤❤

  • @tamenegn6247
    @tamenegn6247 Před rokem +2

    በጌታ ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ!!!!!!!ዘመንሸ ይባረክ😘😘😘

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před rokem +28

    ትጂዬ ምርጥ እውነተኛ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +164

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

    • @makizewdu6486
      @makizewdu6486 Před rokem +4

      አሜን😊

    • @Akm-vl7qt
      @Akm-vl7qt Před rokem +2

      አሜን

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      አሜን 🤲 ደምሩኝ ቤተሰብ

    • @woine123
      @woine123 Před rokem

      አበሻ ሱቅ ከከፈተ ... ቤት ተከፍቷል እንሂድ እየተባለ ሁሉም ደስ ብሎት ነው የሚሄደው!

    • @ccu3907
      @ccu3907 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +22

    ቲጅዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ልጆቻችሑን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ 🙏

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Před rokem +32

    ቲጂዬ ግልፅ ልጅ ነሽ በጣም ነው ማከብርሽ ጌታ ልጆችሽን ትዳርሽን ቤትሽን ሱቅሽን ይባርክልሽ

  • @mm6227
    @mm6227 Před rokem +35

    ድግሬ ለመያዝ ብዙ ፈተና ማለፍ ያስፈልጋል ህይወትንም ትዳርንም ለማለፍ ብዙ ፈተና ማለፍ ያስፈልጋል ስለዚህ እንበርታ እናሽንፉለን

  • @user-wf4yf5ge8s
    @user-wf4yf5ge8s Před rokem +30

    ከነ አለባበስሽ ስነስርዓት ❤❤❤

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před rokem +10

    መልካም ሴት ነሽ አደረኩ ብለሽ አትኩራሪም እግዚአብሔር ያደረገልሽን በማሰብሽ እና ማመስገንሽ ወድጀዋለሁ አሁንም ወብዝቶ ይባርክሽ ቲጂዬ❤❤❤

  • @henokwendemu3726
    @henokwendemu3726 Před rokem +8

    እውነት በጠም ጉረኛ ትመስለኝ ነበር በጣም ነው የተሳሳትኩት በጣም ጥሩ ልብ ያላት ሰው ናት እረጅም እድሜ ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ

    • @bezawitwondimu
      @bezawitwondimu Před rokem +2

      Same here...simesilegn nurom edimem asitemiruatal.

  • @worknshfantahun139
    @worknshfantahun139 Před rokem +3

    የእኔ እናት ምንአይነት ሠው ነሽ ማንም የመጣበትን ያደገበትን መናገር አይፈልግም። እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ጨዋ❤❤❤

  • @tirsetmekonen204
    @tirsetmekonen204 Před rokem +4

    ትዕግስትዬ አጅግ ግሩም ፀባይ ያለሽ ውብና ቅን ሰው መሆንሽን በእዉነት እመሰክራለሁ።ቸሩ መድሐንያለም ከነመላው ቤተስብሽ ይባርክሽ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před rokem +3

    እረጅም እድሜ ለናቶቻችን አንቺም እግዛብሄር ጨምሮ ይባርክሽ

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 Před rokem +7

    My god you are so humble and honest! Full of confident and she living american culture. super open and she can explain easily things easily! Bless you more!

  • @yw4736
    @yw4736 Před rokem +6

    ቲጂዬ የኔ ትሁት ደስ ስትይ እግዚአብሄር ይባርክሽ 😍😍😍

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před rokem +10

    I like TG she is very Frank I love her expression and the way she talk big respect

  • @sarahB291
    @sarahB291 Před rokem +19

    Seifu - there are many ppl in America (DMV) that can appear on your show that the ppl can learn so much from. Pls bring those guests while you’re here and not bring the same ppl over and over again. Take advantage of the fact that you’re in the DMV and interview interesting ppl

  • @sarabelay4322
    @sarabelay4322 Před rokem +3

    እግዛብሄር ይባርክሽ በጣም የምወዳት ልጅ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem +5

    አመሰጋኝ ነሸ ቲጂ አሁንም ያሰብሸው ይሳካልሸ

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Před rokem +1

    ቲጂ ሁሉ ነገር አስተማሪ ነው የኔ እናት በኢትዮጵያዎነት ደንብ ነው የምታውራ

  • @ephrameamde5402
    @ephrameamde5402 Před rokem +6

    TG you're unsung hero much respect

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +4

    እንካን ደህና መጣሺ ቲጂ❤እንግሊዘኛ በድፍረት አለች ቲጂ እውነትነው ቋንቋ ይለመዳል

  • @asmerawityas6538
    @asmerawityas6538 Před rokem +11

    TG sweet heart. She is so down to earth. ❤

  • @kidesttadesse971
    @kidesttadesse971 Před rokem +11

    You are so humble,beautiful, and kind. Tgye, may God bless you and your family ❤❤❤

  • @elsabethdeneke1835
    @elsabethdeneke1835 Před rokem +1

    ቲጂዬ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል❤

  • @asme212
    @asme212 Před rokem +3

    humble and articulate lady

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem +2

    ጀግና ነሽ ቲጂ መከራ ችግር ያጠነክራል 💪በርቺ

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m Před rokem +2

    ቲጅዬ ሁለገብ ላይ ያለሽው መልካሟ ቲጅ አሁንም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před rokem +4

    የሚገርመው ኢትዮጵያ ሆኜ አይሽ ነበር አሁን አሜሪካ መጣሁ በትክክል አሜሪካ ከሰሩ የማይቀየር ነገር የለም ጠንካራና ጎበዝ መሆን ብቻ ነው ዛሬ ካንቺ ጥንካሬን ተማርኩ እኔም ያሰብኩት እንዲሳካ ፈጣሪዬን ለመንኩ

  • @fissehamelaku2755
    @fissehamelaku2755 Před rokem

    እውነት ተናገርሽ ቲጂዬ የኢትዮጵያ ኑሮ ምግብ ለስራ ነው ይኸው እድሜ ልካችንን እንፈጋለን ግን ለውጥ የለንም በነውጥ እናልፋለን። አንቺ ግን እውነቱን ስላወራሽ ተባረኪ

  • @firaolalex5812
    @firaolalex5812 Před rokem +1

    God bless you my dear❤

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Před rokem +1

    የምወድሽ ልጂ መጣሽ እደ በስት ጊዜየ አየኋት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigtigtigtigshbriu9912
    @tigtigtigtigshbriu9912 Před rokem +2

    እውነት በእጣም ነው የምውዳሺ አግዚአብሔር ይጠበቀሻ

  • @zewditu-oq7fp
    @zewditu-oq7fp Před rokem

    ወይዘሮ ዓይናለም ጎበዝ እናት ልጅሽ በጣም ሐቀኛ ፣በመሆኗ እኔም ደስ ብሎኛል እንኳን ደሰ አለሽ።አብረን ሠርተናል እንተዋወቃለን ።ቲጂ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባረክሽ❤ ቲጂዬ

  • @exempt_ed
    @exempt_ed Před rokem +6

    Such an inspiring interview.
    Glory to God!

  • @kalidmohammed9925
    @kalidmohammed9925 Před rokem

    በሚገርም ሁኔታ ነው የኛን የኢትዮጵያን ኑሮ የገለፅሽው እናቶቻችን የገለፅሽበት ሁኔታ አብዛኛው አብዛኛው ያልሽው ትክክል

  • @getahunfirde8213
    @getahunfirde8213 Před rokem +1

    ቲጂ ያለሽ ስብና በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před rokem +2

    ኢትዮጵያ አይዶል ላይ ከሜሪ ጋር ትዝ ይለኛል ቲጂዬ🥰😊

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před rokem +1

    You are amazing, God bless you more and more!

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 Před rokem +1

    ትጂየ በጣም ነው ምወድሽ ከድሮም ጀምሮ ፊትሽ ላይ ጥሩ ስብእናሽ ይነበባል

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 Před rokem +2

    ኸረ ቲጂዬ ድህነትን መጥላትሽ ጥሩ ነው በሀገርሽ ግን ተስፋ መቁረጥ የለብሽም።

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ለምዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před rokem +1

    ቲጂዬ የሠውነት ልክ!!!!የተደረገልን ብዙ በዙ ነው!!!!❤🎉❤❤አብዛኞቻችን የጠንካራ እናቶች ውጤቶች ናቸው!!!!!!

  • @AttachMent-ot3fi
    @AttachMent-ot3fi Před rokem +1

    በርቺ ጎበዝ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +3

    አሜን ❤❤❤

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Před rokem +3

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ያድርግልሽ❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +1

    ቲጂዬ ግልፅ ልጀ ነሽ በጠም ነዉ ምወድሽ እድሜ ይስጥሽ ልጀችሽንም እግዚአቤሔር የሰድግልሽ ቲጂዬግልፅልጀነሽበጠምነዉምወድሽእድሜይስጥሽልጀችሽንምእግዚአቤሔርየሰድግልሽ

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 Před rokem +1

    ጀግና እግዚአብሔር ጨምሮ ይሰጥሸ ትልቅ ነሸ ማንነትን አለመርሳት!!

  • @betelehemfeyissa8730
    @betelehemfeyissa8730 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቲጅዬ

  • @tigisttube9383
    @tigisttube9383 Před rokem +1

    ቲጅዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ካነገትሽ ላይ መስቀልሽን ሳላየው ለምን ክር ብቻ?

  • @dehabmohammed7308
    @dehabmohammed7308 Před rokem +1

    በጣም ደስ የምትል ሰው ናት😮

  • @mikiyasasfaw8896
    @mikiyasasfaw8896 Před rokem

    ፍፁም እወነተኛ ሰው ቲጂ አከበርኩሽ አታሰመስይም 🙏🙏ሰይፉ ላይ የሚቀርቡ ጨምላቆች ከአንቺ ትልቅ ትምህርት መወሰድ አለባቸው

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 Před rokem +1

    ቲጅዬ ልዩ ነሽ ❤❤❤

  • @abebaeshetu8261
    @abebaeshetu8261 Před rokem +1

    ቲጂ ምርጥ ከድሮ ጀምሮ ስወድሽ በከፍታሽ ሁሌ እደሰታለሁ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +1

    ጀግና ጀግና❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před rokem +1

    ግልፅ ነሽ ደስ ስትይ,

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Před rokem

    አንች ውነተያ ሰው ነሽ አመሰግናሻለውይ፣የእናትሽ ታሪክ ትክክለኛ የኔ እናት ታሪክ ነው፣አንባዬን መቆታተር አልቻልኩም፣በርቺ እእቴ።

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před rokem +3

    Anite biruk sew egziabihir bebzu ybarkih

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem

    በነገራችን ላይ ባለፈው ሀኒቾ ቲክታክ ላይ እዩ ና ማር ወርቅ ሲገዙሽ አይቼ አይኔ ነው ውይስ እሷ ናት ብዬ ነበር ቪድዮውን ፖዝ አርጌ ያየሁሽ በጣም ነው ምወድሽ ቲጂዬ ❤ምርጥ ሰው

  • @solocmc
    @solocmc Před rokem +1

    እንጨዋወት ጥሩ ሾው ነበር

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před rokem +1

    ውይ እቺ ልጅ በልጣጣ ትመስለኝ ነበር እግዚሐብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🙏❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem +11

    ደርባባዋ ቲጂ ❤

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před rokem

    ትጅዬ የኔ ቆንጆ በእግዚአብሔር ያለሽ ተስፍ እዴት ደስ ይላል

  • @dollygatatg2328
    @dollygatatg2328 Před rokem +2

    ❤❤We love you

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 Před rokem +4

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችንን❤❤

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws Před rokem +1

    ❤❤❤ዬእኔ ቆንጆጆጆጆ እወድሻለሁኝኝኝኝ❤❤❤

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před rokem

    ሰወች ውጭን ያያሉ እግዚአብሔር ግን የውሥጣውይ ልብን ያያል ጌታ መለሰካም ነው አሰኔም አባቴ ወታደር ነበረና እንዳች አንበሳ እናት የኔም እናት እንደዚሁ ነበረች አሁን በሂወት ባትኖርና በምኖርበት ካናዳ መልካም አገር ሳላመጣት ብታርፍም ሁሌ ግን በልቤ ውሰጥ ይዧት እኖራለሁ በብዙ ተባረኪ God is good all the time keep up the good work

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Před rokem +1

    ሰይፍሽ..ሠላም.ነው.በርታልኝ
    ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +2

    ቲጂ ቆንጆ ኢንተርቪው ነው::

  • @beletechkebede4107
    @beletechkebede4107 Před rokem +3

    Des mil interview. Love TG

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem

    ትመሰገኒያለሺ በርች

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y Před rokem +1

    ቲጂየየኔ ደርባባ ስወድሽ❤❤❤

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 Před rokem +1

    yena Konjo dese setye ❤

  • @sentkasahun
    @sentkasahun Před rokem +1

    ቲጂዬ ስወዳት

  • @marinaasemrom-kp3gp
    @marinaasemrom-kp3gp Před rokem +1

    ❤❤❤❤tgya yesfera leje

  • @setikemal
    @setikemal Před rokem +2

    ትጅኢ የእናት ውለታዋ ተክፈሎ አያልቅም እኔም እንዳቸኢ ነው ያድኩት ❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před rokem

    Tigiye! Wish you’d have a segment on either Saturday or Sunday.

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 Před rokem +4

    እዚ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን (አሜሪካ ያላችሁ ማለቴ ነዉ) እስቲ ከሌላዉ ዜጋ ተማሩ ስፓንሽ ሆነ ቻይናዉ ከልጅነቱ ጀምሮ በቋንቋዉ ነዉ የሚያዋሩት በሚያጋጥመኝ ቦታ በራሳቸዉ ቋንቋ ሲያወሯቸዉ እሰማለሁ እንግሊዘኛዉን ትምህርትቤትና የነሱን ቋንቋ ከማይችል ጋር ያወራሉየኛ ሀገሮቹ ደሞ ወላጅ እንኳን በደንብ እንግሊዘኛ ባይችልም እየሰባበረ ልጆቹን ያዋራል አብሶ ቤተክርስቲያን የማየዉ ጉድ ግርም ይለኛል ኢትዮጵያዊ በራሱ ቋንቋ ወላጅ አፍ በፈታበት ቋንቋ ልጁን ቢያዋራዉ ጥቅሙ ሀገርቤት ሲሄድ ልጁም አይቸገርም ኢትዮጵያም ያለ ሰዉ ለመግባባት አይቸገርም እና ይሄ ምክሬና ትዝብቴ ነዉ ሌላዉ ግን በጣም አክባሪሽ ነኝ ቲጂዬ ሱቅሽንም ጎብኝቼዋለሁ በርቺ

  • @marsilastewodros3599
    @marsilastewodros3599 Před rokem +1

    አስመሳይ ነች የወያኔ አለቅላቂ ነች ለወያኔ ብላ ቤተሰቦን የካደች ለሆድ ያደረች

    • @lora6175
      @lora6175 Před rokem +1

      የወንድሟን ቪዲዮ አየሁት

  • @samrawityosief4206
    @samrawityosief4206 Před rokem

    Enamsgenalen seyfu tebarek

  • @user-vn7fn6zk7y
    @user-vn7fn6zk7y Před rokem +1

    ማማን ሳሚልኝ ተመሳሳይ እናት😂❤

  • @helenmoges1806
    @helenmoges1806 Před rokem

    Egzabher Enkuan aregelish tg tebareki

  • @elza253
    @elza253 Před rokem

    The ye ❤❤❤ what a strong 💪honest woman You are...I Love you really form my heart

  • @beleteberru2266
    @beleteberru2266 Před rokem

    Tg is the best exmple of women thanks a lot

  • @mimiyiddiabekele3915
    @mimiyiddiabekele3915 Před rokem

    Ejeg telek sew nesh tigya u r amizing really God bless you and your family

  • @yenealembizuayehu
    @yenealembizuayehu Před rokem

    Tigiye ❤️❤️ am happy to see you

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před rokem +1

    ትግዬ እንኳን አየሁሽ ስንት አመት ሆነኝ ካየሁሽ
    በጣም እማደንቅሽ እምወድሽ ልጅ ነሽ ማማዬ ❤❤🇨🇭🔷 እና አንድ ወንድ ልጅ እመ አምላክ ትስጥሽ እማ🕊🕊🕊❤🇨🇭🇪🇹

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Před rokem

    You made it!!

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před rokem

    Amen3 ☝️🇪🇹☝️

  • @ytttyytheryu2462
    @ytttyytheryu2462 Před rokem

    የሚያጠግብ እንጀራ በምጣዱ ያስታውቃል ለዚህ ነው ትልቅ ደረጃ የደረሺው ስለእናትሺ የተናገርሺው ልብ ይነካል አላህ ከፍ ያለ ቦታ ያስቀምጥሺ

  • @Rachie-Bear
    @Rachie-Bear Před rokem +1

    Tigiye❤

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před rokem

    በረቺ የኒቅን አላህ
    መላቤተሰብሺን ጤናየስጥልሺ
    ስደት ባዲስነትበጣምከባድነው ከኒምገየለነበረ በረቺ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před rokem

    TG great speech wonderful sis

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Před rokem

    የኔ ዉድ❤